ይለቅ ዘመኔ | Ylek Zemene | Gediwn Dana | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs | lyrics

  Рет қаралды 7,566

Apostolic Church

Apostolic Church

11 ай бұрын

ይለቅ ዘመኔ
ይናገር ይመስክ ህይወቴ
ትውልድን ይጥራ ማንነቴ
ሳልናገር የቃሉ ብርሀን
ኢየሱስ ይታይ በህይወቴ ላይ
ሀጥያትን ስሰራ የሚናር መንፈስ
ከኔ አትውሰድ እባክህ ኢየሱስ
በደልን ሳደርግ የሚናር መንፈስ
ከኔ አትውሰድ እባክህ ኢየሱስ
ላንተ በጎ ታማኝ ባሪያ አድርገህኝ
ጌታ እረፍት ሆኜ ዘመኔ ይለቅልኝ
ልብህ በኔ አርፎ አንም ታይተህብኝ
ሞቴም ዛሬ ቢሆን እኔን አይቆጨኝም
አንተን አስከብሬ ይለቅ ዘመኔ
ላንተ ብቻ ኖሬ ይለቅ ዘመኔ
ልብ በኔ አርፎ ይለቅ ዘመኔ
ጌታ ከፍ ብለህ ይለቅ ዘመኔ
ይለቅ ዘመኔ አንተን አስከብሬ
ይለቅ ዘመኔ ላንተ ብቻ ኖሬ
ይለቅ ዘመኔ ልብህ በኔ አርፎ
ይለቅ ዘመኔ ጌታ ከፍ ብለህ
ከበለስህ በታች ሳለው ያየህኝ
እኔ ሳልመርጥህ አንተ የመረጥከኝ
አንተ በኔ ዐዝነህ ወዴት አሄዳለው
ማረኝና ጌታ እቤት ኖራለው
አንተን አስከብሬ ይለቅ ዘመኔ
ላንተ ብቻ ኖሬ ይለቅ ዘመኔ
ልብ በኔ አርፎ ይለቅ ዘመኔ
ጌታ ከፍ ብለህ ይለቅ ዘመኔ
ይለቅ ዘመኔ አንተን አስከብሬ
ይለቅ ዘመኔ ላንተ ብቻ ኖሬ
ይለቅ ዘመኔ ልብህ በኔ አርፎ
ይለቅ ዘመኔ ጌታ ከፍ ብለህ
.
.
.
#apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #lyrics #eregnaye #bishopdegukebede

Пікірлер: 21
@user-rh5ex3ys2s
@user-rh5ex3ys2s 3 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
@user-pu2go6py7o
@user-pu2go6py7o 11 ай бұрын
ላንተ ብቻ ኖሬ ይለቅ ዘመኔ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@tezetadebebe
@tezetadebebe 11 ай бұрын
Amen Amen🙌🙌🙌🙌🥰🥰🙏
@terefechortabo476
@terefechortabo476 5 ай бұрын
Amen amen ❤
@hiwo8831
@hiwo8831 8 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@user-og1yn4ci2u
@user-og1yn4ci2u 9 ай бұрын
Amen!!!!!
@user-fi6oo3tj4o
@user-fi6oo3tj4o 5 ай бұрын
Yerdye wendma amen yelk zamn lasu becha nurih
@asaf-554
@asaf-554 11 ай бұрын
ላንተ ብቻ ኖሬ 😢😢😢
@user-vv1mv8kc2c
@user-vv1mv8kc2c 11 ай бұрын
Ameeen❤❤❤
@Beranashe
@Beranashe 2 ай бұрын
Amen Amen amen 😢😢😢
@user-yw2gd8mc3h
@user-yw2gd8mc3h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulu6386
@mulu6386 11 ай бұрын
ማረኝና በቤት እኖራለሁ😭😭😭😭
@user-nj6wp8ts5v
@user-nj6wp8ts5v 6 ай бұрын
😭😭😭😭🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
@AbabeshKalaw
@AbabeshKalaw 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌹👋👋👋👋💐💐💐💐💐💐💐
@herotherot5242
@herotherot5242 11 ай бұрын
🙈🙈😭😭😭🙌🙌🙌
@herotherot5242
@herotherot5242 11 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አባክህን የሱስ😭😭🙈🙈🙈🙌🙌🙌
@herotherot5242
@herotherot5242 11 ай бұрын
አሜን አሜን ልብህ በኔ አረፎ የለቅ ዘመን❤❤😭😭😭😭🙈🙈🤲🤲🤲🤲
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n 11 ай бұрын
አሜን አሜን ሀሌሉያ የሱስ አንቴን አሥከብሬ ይለቅ ዘመኖ😢😢😢😢😢❤❤❤
@herotherot5242
@herotherot5242 11 ай бұрын
ልብ በኔ አረፉ የልቅ ዘም❤
@GeniTadele
@GeniTadele 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 9 МЛН
🎵 Hibret Mezmur Full Album Non Stop _ አያለሁ ገና አሜን _ Vol 16
1:04:56
Apostolic Church Mezmur/Songs/
Рет қаралды 63 М.
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 19 МЛН