No video

ለራሱ ጥቅም የቀረበሽን ወንድ በዚህ ታውቂዋለሽ If a man is using you he will do..

  Рет қаралды 76,834

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Жыл бұрын

I am Wintana I want to help you grow your knowledge about your self and others so you can build a healthy relationship and a happy life.#love#united#

Пікірлер: 226
@birhangudisa3850
@birhangudisa3850 Жыл бұрын
አሁን በምድር ላይ ያሉ በሙሉ እንደዚ አይነት ወንዶች ናቸው ሁሉም
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
በውነት በጣም አዋቂና አሥተማሪ ነሽ የኔ ልዩ ኑሪልን
@meazatesfayeargaw9581
@meazatesfayeargaw9581 Ай бұрын
@mekidesmollaa2781
@mekidesmollaa2781 Жыл бұрын
ወንድን ለማወቅ በጣም ይከብድ ነበር አሁን ግን በአንች ሙሉ ሁኛለሁ አመሰግናለሁ።
@FreesaAba
@FreesaAba Жыл бұрын
ልክ ብለሻል እድሜ ላንቺ ኑሪልን በጉጉት ነው የምሰማሽ
@semiraheruyru4899
@semiraheruyru4899 9 ай бұрын
ዊንታዬ ኢሄሁሉ የኔ ህይወት ነው ሥለሡ ብቻነው ሚያሣሥበው !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሚገርም ትምህርት ነው !!!
@foziilove3477
@foziilove3477 Жыл бұрын
ዊንታ የኔ ሴት ❤️❤️❤️
@user-ip7nt9eq5t
@user-ip7nt9eq5t 8 ай бұрын
ትክክል ግን በርቀት ያለነውስ ግን እንደት እናውቃለን እንደትስ እንወቅ
@user-yh4pu6ls8j
@user-yh4pu6ls8j 2 ай бұрын
የኔምጥያቄነው
@user-iz4fx7nm9x
@user-iz4fx7nm9x Жыл бұрын
እኔ ምክርሽ ብቻ ሳይሆን አንቺንም እራሱ በጣም ነው የምወድሽ
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 8 ай бұрын
ተባረኪ..ላለፈው.እይወቴ..ብከፋም.ለወደፊቱ.መልካም.ትምህርት.ነው..በጣም.አመሰግናለሁ..❤❤❤❤
@tegesabhuay
@tegesabhuay Жыл бұрын
የአሁን ወንድ ጥቅም እንጂ ሲጀመር ፍቅር አያቁም ።ሆድብቻ😷
@aynalemasele9064
@aynalemasele9064 Жыл бұрын
ዊንታዬ ምርጥ እኮ ነሽ።
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Жыл бұрын
በጣም ኣጋጥሞኝል እኔን ማዳማጥ እንዳዋራ ግዜ ኣይሰጠኝም እኔም ዝም ብዬ ኣዳማጠዋለው ከዛን በቃ ደህና ሁኝ ይለኝል ከዛን እድሜ ለኣንቺና ለመሠሎችሽ ኣላህ ሰላምን ጤናን ፋቅርን ይስጣችሁ ተውኩት
@kiasportage6379
@kiasportage6379 Жыл бұрын
ውድድድ እኮ ነው የማረግሽ ተባረኪ
@qwqwas6912
@qwqwas6912 Жыл бұрын
ሳዳምጥሺ ብዉል የማልጠግብሺ ዊንታናዬ ማር እኮ ነሺ♥️♥️🥰
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
እኔ ለራሱ አልጠግባትም መልሸ መላልሸነዉ የምሰማት
@Mess-q9s
@Mess-q9s Ай бұрын
ምክርሽን በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን
@bedradessa4781
@bedradessa4781 Жыл бұрын
ትክክል ምክርሺ ከሚመቹኝ ሰዎች አድዋ ነኝ ከልብ አመሰግናለው።
@kokobe-pi2ud
@kokobe-pi2ud Жыл бұрын
inkan dan maxashi
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Жыл бұрын
በጣምትክክልነሽ😍😍
@swedoalgamde9932
@swedoalgamde9932 Жыл бұрын
በጣም እኔም አድዋ✅✅
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Жыл бұрын
ትክክልነሽእህትእናመሰገናለን
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
በጣም ትክክል 100 %
@fgggggg261
@fgggggg261 Жыл бұрын
የኔ ህይወት ነው ያለሁበት አሁን ግን ዊንታየ በአንች ምክንያት ተቀይሬ አለሁ አበረርኩት ይሄ ደነዝ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በትክክል ሁሌ እያርፍደ እየመጣ ያናድደኛል በጣም ተባርኪ እድሜይስጥ
@mamarudegu6091
@mamarudegu6091 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥሩ ምክር ነዉ የምትሰጭ ኑሪልን
@monamona7139
@monamona7139 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ምክር ነው
@saraseelde5178
@saraseelde5178 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሴት ትክክል ነሽ
@genetanigole1364
@genetanigole1364 Жыл бұрын
Betikikl Tebarek yene wud❤❤
@yaebsera3865
@yaebsera3865 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ
@user-wd5ei5fp7n
@user-wd5ei5fp7n 9 ай бұрын
😢😢😢እንደት እንዉጣ ከዝህጉዲ ወላሂ የብዙእህቶች ችግር ነዉ በተለይ በስደትላይ ያለን እህቶች
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 2 ай бұрын
ትክክል ነሽ የኔውም ይሄ ነው
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
ጥሩ፣አስተማሪነሽ፣አመሰግናለው
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ😘😘🙏
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
የኔ ውድ ልክ ብለሻል😘
@lidyaamine9677
@lidyaamine9677 Жыл бұрын
You are so nice Thank you for your advice.
@dggfgju1812
@dggfgju1812 Жыл бұрын
እናመሠግናለንወዴ መልካምትምህርት ነው
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Жыл бұрын
ትክክልነሽእህት እናመሰገናለንለምክረሽ
@sarahs6952
@sarahs6952 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ backgroundዎችሽ የምትሰጫቸው ሀሳቦች ምን ያክል በጥንቃቄ እንደምትሰሪው ይመሰክራሉ በርች
@gutu7477
@gutu7477 3 ай бұрын
ለምክርሽ እናመሰግናለን በርቺ
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዉድ🥰🥰🥰🥰🥰
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@fgggggg261
@fgggggg261 Жыл бұрын
ውንታየ ቆንጆ እጅግ በጣም ነው የማመሠግነው እውነት ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ በርች
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Жыл бұрын
እኔም💯💯💯💯💯💘
@uaeuae5639
@uaeuae5639 Жыл бұрын
በቃ ትለያለሽ እህቴ በርቺልኝ ምክሮችሽ ዉስጤ ናቸዉ ይመችሽ ዊንትሽ❤❤❤❤😘😘🙏🙏
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 2 ай бұрын
Mrt Mkr enamesegnalen 💖👏
@susususu8233
@susususu8233 Жыл бұрын
እሄ ምክር 100/100 ትክክል ነው👍
@eskedaryefru1922
@eskedaryefru1922 Жыл бұрын
Winiti mirt eko nesh!! Enamesegnalen.
@emaniwlotube1739
@emaniwlotube1739 Жыл бұрын
ወይኔይችንልጂሥወዳት የኔቆጆባለሺበትአላህይጠብቅሺ ለምክረሺ ጀዛኩሞላኸይረንጀዛ
@hanaasfaw7262
@hanaasfaw7262 8 ай бұрын
በፀሎት ብቻ ነው የሚለየው
@hayarhayar2392
@hayarhayar2392 6 ай бұрын
ጎበዝ መካሪ እህታችን ፈጣሪ ረጂም እዲሜ ይሥጥሺ እህቴ
@AbeMM-vd1rz
@AbeMM-vd1rz 2 ай бұрын
Egziabher yistsh yih lene new😢😢😢🎉🎉
@user-tm7fn5jo1x
@user-tm7fn5jo1x Жыл бұрын
በትክክል ❤
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 Жыл бұрын
የዛሬው ቪዲዮ የኔ ያሳለፍኩት ሕይወት ነው አሁን ላይ ግን ልብ ገዛሁ ሁሉንም ተርዳሁት ተላቀኩት
@user-ew5yf4fh1s
@user-ew5yf4fh1s 6 ай бұрын
😢😢😢😢enm cemir😢😢😢
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ❤
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እውነት ጥሩ ብለሻል
@samrawittadesegebredingl5252
@samrawittadesegebredingl5252 Жыл бұрын
Haw betam thkkl nesh .
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ነፍሴ ኮነሽ💛
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ዊታናየ በርች
@user-lj7wt2dh8e
@user-lj7wt2dh8e Жыл бұрын
በትክክል
@Leziza-n8m
@Leziza-n8m 28 күн бұрын
ይመችሽ
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ አዋቂ እኔ ከ ሁላት ሰው አጋጥሞኛል ስለ ቺግር sawerabat ቶሎ ቻዉ ይላል በዚ ምክንያት ከስንት ሰው ራኩኝ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
I agree with you a 100%
@hayarhayar2392
@hayarhayar2392 6 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ ከፈጣሪ ይጨምርልሺ ከዉቀትሺ በላይ
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 10 ай бұрын
ተመስገንአምላኬ❤❤❤ አይቀይርብሽ በሉኝ ስንገናኝ እንኳን የኔንሀሳብ ያስቀድማል ያዳምጠኛል ጥያቄው ካልተመቸኝ እራሱ እድክፍሽ አልፈልግም ተይውእሽ ይላል አንድቀን በጣም ስለምፈልግ ብር ካለሽ ላኪልኝ ከለለሽ ከሌላ እፍልጋለሁ ይላል ከዚያ 4000 ላኩለት በ2ወሩ መለሰልኝ እኔ ችግርየለውም ተወው አልኩት ሲያስፈልገኝ እረድተሽኛል የኔአሳቢአለኝ እናም አንችጋም ቢሆን ሗላየራሳችን ነው አላጣው ይላል የግል ስራ ሊኖርን ይገባል ይለኛል ቤትምጀምሯል ልጆች እንደት መቸ እንደምንወልድ እንደምንጋባም እናወራልን እኔበፈለኩት ስአት አላጣውም
@user-bj5il3dt1u
@user-bj5il3dt1u 9 ай бұрын
MashaaLah
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 9 ай бұрын
@@user-bj5il3dt1u አሜን ❤ ❤ ❤ ❤ ውደ አመሰግናለሁ
@kamalkalam3062
@kamalkalam3062 Жыл бұрын
የኔ ልዩ በትክክክክክክ እናመሰግናለን
@samsuae1906
@samsuae1906 Жыл бұрын
ዋውው ደስ ሚል ምክር
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
እኔ ቆረጨ የተውኩት በሰው ሀገር እህቴ ሙታ ጭራሽ ምን ላርግሽ አለኝ በስማአም ሳስበው ይዘገንነኛል የራሱን ጥቅም ብቻ ነው ደውሎ ይሄን አምጭልኝ እያለ መለመን በጣም ይገርመኛል ሳስበው ይሁሉ አመት ክሱጋ ወደ 3 አመትግዜየን እድሜየን ያቃጠለብኝ ምን የቀር ነገር አለ ያልሽሁሉ በሱ አይቸዋለሁ
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p Жыл бұрын
ከባድ ነዉ እህቴ በዚህ ሠአት ከመቶ አስር እዉነተኛ ፍቅር ካለ ይመስገን ሁሉም ለጥቅም ነዉ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@newand9050
@newand9050 9 ай бұрын
ውሸትነው በይኝ የኔ ውድ እህት ሳስብሽ የዋህ ነሽ እንደዚህ አይነት ደቂቃም አላቆየውም ጤነኛ አይመስለኝም ይሄ በሽተኛ ገደል ይግባ ያንች ሂወት ሳይሆን የራሴ ሂወትነው የመሰለኝ😢😢😢😢😢 ባዶ ጭንቅላት የኔም ባጭሩ ሰነግርሽ ስትመጭ ያለሽን አራግፌነው እምልክሽ አለኝ ደቂቃም አልፈጀብኝም ብሎክ ሳረገው ገደል ይግባና
@tegegnechabebe4618
@tegegnechabebe4618 Жыл бұрын
Tebarki wnetay edzih ayent sew agatimognal lek eshi
@milashmilash3881
@milashmilash3881 Жыл бұрын
እውይ ንደካማታት ድኣ ብከሙኡ እናበሉና እንድና ንጠፍእ የኔ ተወዳጅ ዊንታ ምክርሽ llove you
@hayahshs8346
@hayahshs8346 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ሁሉም ሀሪፍ ናቸው ግን እኔ ሁለቴ ተጎድቻለሁ አሁንም ሳላስበው በድንገት ብቻ አላውቅም እራሴን ያገኘሁት ከልጁ ፍቅር ይሁን ምን ወጥመድ ማለት ይቀላን ምክንያቱም በቃኝ ብየ ነበር ግን በቃ ኖነ የሚገርመው ሚስቱን ከፈታ 8 ወሩ ነው ልጅም አለው እኔም አለኝ አሁን ይውደደኝ መደብሪያው ያድርገኝ ምንም የማውቀው ነገር የለም ብቻ ጭንቅ ብሎኛን እስኪ የሆነ ነገር በይኝ ደግሞ እኮ በአካል መገናኘት አንችልም የተለያየ ቦታ ነን በስልክ ብቻ ነው ይሄን የኔ እንደሚሆንና እንዳለፉት እንደማይጎዳኝ ልወቅ በናትሽ ደግሞ ቤተሰብን የማያስማማ ነገርም አለ ብቻ በማርያም የሆነ ነገር በይኝ
@user-ew5yf4fh1s
@user-ew5yf4fh1s 6 ай бұрын
Fater yeradashwude
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍 የሂወት ቅመም ነሺ የምር😂😂😂
@misskaram7736
@misskaram7736 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@meskaram9542
@meskaram9542 4 ай бұрын
Thanks bareduu koo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@salamalamou9613
@salamalamou9613 Жыл бұрын
ውይ ዊተና በጣም ነው ምክርሺ የሚመቼኝ
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 Жыл бұрын
Betam tikkl nesh 100% wintanaye
@yayakassaw1602
@yayakassaw1602 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Жыл бұрын
እወነት ነው
@salihatube8511
@salihatube8511 Жыл бұрын
ምርጥ ምክር አመሠግንሻለሁ በጣም
@malefiyamesele4310
@malefiyamesele4310 Жыл бұрын
ሁሉም እኔ ያሳለፉክት ነገር ነው
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
ተባረኪ ምክርሽ ጠቅሞኛል ብዙ ተምርቤታለሁ እውነት ያልሽሁሉ ደርሶብኛል መርዝ ይብላና።
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-hira247
@user-hira247 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደሽ የኔ ቆንጆ
@fntayeayalewu3294
@fntayeayalewu3294 Жыл бұрын
ዬኔ እህት በጣም እናመሰግናለን ያገባሁት ወንድ ይህ ባሃሪ አለበት ምን ይሻለኛል
@tessematewodros7181
@tessematewodros7181 Жыл бұрын
ያገባሽ እኮ ሊጠቀምብሽ ሳይሆን ስለወደደሽ ነው። ከዚ በሇላ እሱን ወዳንቺ የሚማርከውን ነገር ማድረግ ያንቺ ድርሻ ነው። የሚወደው የወሬ አይነት፣ የሚፈልገው የሰው አይነት፣ የልብ ጎደኞቹን ባህሪ፣ እሱ ብዙ ጊዜ ስለምን ያወራል? እቅዱ ምድነው? አንቺ በዚውስጥ ምን ልረጂው ትችያለሽ?....
@deeddeed2583
@deeddeed2583 8 ай бұрын
እረ እህቶቸ እኔ የሚያወሩኚ ወዶች ብር ነው የሚጠይቁኚ እናም ችግር ነው የሚያወሩኚ መጀመሪያ እወድሻለሁ እያሉ አሠሌ በሠሌ ይሉኛል ታዳኔ መሥሚያየ ጥጥ ነው ልቤ አልሠጥም ግን ይገርሙኛል በጣም ምጉድ ነው😂😂
@user-ei9fs3hl7x
@user-ei9fs3hl7x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-hl6gf8vi5t
@user-hl6gf8vi5t Жыл бұрын
እማየን ሁሉም ወንድ ለጥቅም ብቻ ነው የሚቀርቡት
@hanna5596
@hanna5596 Жыл бұрын
ቅመሞችየ ኑ እንማማሬ እህታችን እናመግናሌን
@halema9507
@halema9507 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@user-nd8hy5wc6o
@user-nd8hy5wc6o Жыл бұрын
ወታና የኔ ፍልቅልቅ በስስት ነው የምሰማሽ
@fafaifafi1251
@fafaifafi1251 Жыл бұрын
ይገርማል እዉነት ነዉ
@meklitfantahun2600
@meklitfantahun2600 Жыл бұрын
Gn eko betam new emwedshi beka tebarekilgn yeni ....!!!!!!
@lishanabegaz4198
@lishanabegaz4198 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ምክሮችሽ ሁሉአስተማሪናቸው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@mahkgs8211
@mahkgs8211 Жыл бұрын
🥺wly የታውቁት ፍቅር አደዚህ ነበር ለዛአ ብየኤ ተውቁንግ 😭ኡለኤ የራሱ ፈላጎትት ያስቀድማል
@SarkaLam-ym6xp
@SarkaLam-ym6xp 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jw7em8oh7k
@user-jw7em8oh7k Жыл бұрын
❤ wow tebraki yena konjo
@semharabraha3938
@semharabraha3938 Жыл бұрын
Betam.tru timirt keteyibet
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 7 ай бұрын
በጣም.ነው.የማመሰግነው.እህታለም.ኑሪልኝ.❤❤❤
@user-hq2gw9rd9x
@user-hq2gw9rd9x 4 ай бұрын
❤❤❤
@hadiyahadiya3549
@hadiyahadiya3549 2 ай бұрын
ክበሪልኝ 😢🙏🙏🙏❤❤
@nansin4739
@nansin4739 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
Thanks sis
@BertukanMebgestu
@BertukanMebgestu 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ እውነት ሂወቴን ያየሽው ነው እሚመስል
@obinagusi5521
@obinagusi5521 Жыл бұрын
Yene konjoo mn ale kedem bilesh bihon ehen timirti ke refedebign bohala metash betam wudishalew demo
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 11 ай бұрын
ትክክልነሽ
@FreesaAba
@FreesaAba 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሕንዴት እንድም ወድሽ
@wediibadhu2863
@wediibadhu2863 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-zs3xv9lw2l
@user-zs3xv9lw2l Жыл бұрын
Tebareki💕💕💕💖💖🌹🌹💝
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 56 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 13 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 5 МЛН
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 784 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 56 МЛН