No video

አስረዝሞ ያሰረሽ ወንድ He will not marry you

  Рет қаралды 65,771

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Жыл бұрын

If a man is using you he sayes he is yours but he just need your service#love#united#classicslbetoch#motivation#relationship

Пікірлер: 199
@senaitabiy
@senaitabiy Жыл бұрын
ያለውበትን ማን ነገረሽ ብዬ ነው የሰማውት እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ላለን ሴቶች አይናችንን ገልጠን እንድንመለከት ትልቅ ትምህርት ነው 🙏 እወስናለው እግዚአብሔር ይርዳኝ እያወኩት መወሰን ግን አልቻልኩም
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሦስት ዓመት ሙሉ እንደዛ አይነት ሰው ጋ ነበርኩኝ አሁን ግን ጌታ ይባርክ በራሴ ጊዜ አይቼ አይቼ አንተ ልጅ ለትዳር አትሆንም ብይ block አደረኩት ጌታ ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ሰላሌ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Amen Amen thank you god bless more
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ገላገለሽ እህተ በጣም ከባዶች ናቸው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለእኛ የምሆን ሰዉ ጌታ አያሳጣንም
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ጀግና
@zainbz1668
@zainbz1668 Жыл бұрын
እኔ ይሄው ፍቅረኛዬ ሚስት ልጅ አለው ግን አብረ ሶስት አመት ቆይተናል ሚስቴን እኔ አልፈልግም አገር ልትሃድ ነው እያለ ሶስት አመታችን ይሄው እንዳልለየው መቁረጥ አቃተኝ አንዱን ምረጥ ስለውም እሷን እኔ አልፈልግም አገር እስከምትገባ ነው ይላል ምን ይሻለኛል
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Ай бұрын
የኔ ውድ ዊንታዬ የእውነት ከዛሬ ጀምሮ ውሳኔ ወሰንኩኝ የዛሬው ትምርት የተለየ ነው በጣም እናመሠግናለን ዊንታዬ በርችልኝ ከአንች ብዙ ነገር ተማርኩኝ የውሳኔ ሰው ሆንኩኝ እግዛቢሔረ ያበርታሽ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын
እውነት ነው እሄ የኔ ህወት ወስጥ ያለ ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 💚💛❤
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 Жыл бұрын
እውነት ዊንታዬ ትክክል ነሽ እውነተኛ ወንድ እራሳችንን እንድንሆን ነው የሚያደርገው ሁሉ ነገርሽን ያከብርልሻል 😍😍😍
@user-mj9ph1fm7s
@user-mj9ph1fm7s Ай бұрын
የኔ ውድ እህቴ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ ስድስት አመት በእንደዚህ አይነት ነው ያሳለፍኩት የሚገርመው ዛሬም አለ😢😢😢😢
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Жыл бұрын
አንቺም ተወዳጅ ነሽ ዊንታዬ ለውሳኔ የሚረዳ ምክር ነው እናመሰግናለን
@amilakyalewyihonal5370
@amilakyalewyihonal5370 Жыл бұрын
ወጣቶቺ በደንብ ቢከታተሉሺ እና ቢማሩ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታስተምሪው እንደኛ በራሳቸው ከሚማሩ 🙏ሰወቺ እንቢ ለማለት ወይም ይቅርብኝ ለማለት አትፍሩ ትክክል ያልመሰላቺሁ የሚያጠራጥራቺሁ ነገር ከሆነ ኖ በሉ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጣቺኋል ብልህ መሆናቺሁን ካየ መጀመሪያ ላይ ተሸፋፍኖ የሚያልፍ ነገር በሗላ ትልቅ ችግር ይሆናል ግልፅ እና እውነተኛ ነገር ለራሳቺሁ አድርጉ ጥሩ ካልሆነ ጥሩ አደለም አትሸፋፍኑ🫡🙏
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ቲዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከወደጀሽ 10 ምክኒያት ከጠላሽ 10 ምክኒያት እያላችው የሰው ልብ አታሻክሩ ወንዶች በብሀሪያቸው ብዙ አያወሩም እኛ ሴቶች ግን ስናፈቅር ወሬ እናወዛለን እና ፈጣሪ እውነተኛውን ቲዳር ይስጠን
@jameelaahmed159
@jameelaahmed159 Жыл бұрын
😳🤣ደህና ጉዳቸውን ዘረገፍሺው👌 ተባረኪልን የኛ እንቁ 🥰🥰
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🎉
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ማማዬ እኔ 5 አመታችን ግን ይሄን ያክል አመት ለመጓዝ ትኬቱን የቆረጥኩት እኔ ሚስኪኗ ብቻ ነበርኩኝ ለካ አስሮኝ ነው ይሄን ያክል አመት ፀባዩን ማወቅ ያቃተኝ😢
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын
😭💔 በፈጣሪ እኔ ብቻ መስለኝ የወንድ ፀባይ የማይገባኝ ልክ እዳልሽው እኔ ገር የለ ሰው ምኑንም ማውቅ አይቻልም ሁሌ የተለይ ነገር ነው የምይውራው ኧረ እደዝ አይነት ሰው እማ 💉 ወግቶ መሶጣት ነው ከህወታችን መሃል አስባልት ለይ ጥለውን አድ ቀን መኪና እዳይ ገጨን ከሎጣም አሶግጂ እህተ አይጠቅምሽም ከሱ አይምሮ መበላሽት የተነሳ እራስሽን ነው የምታጨው ማማዬ
@user-rz3jh6cc1h
@user-rz3jh6cc1h 15 күн бұрын
የኔ እህት ትክክል ነሽ የኔም እንደዛ ነበር አንድ ዓመት ከምናምን ይሆናል እና እምገርምሽ ምንም ዓይነት ዓለማ የለለው ነበር ያጋጠመኝ ጥዋት ይመጣል ሴክስ ይላል ቀን ይመጣል ሴክስ ይላል ማታ እንቅልፍ አያስተኛኝም በጣም መረረኝ እና ወሰንኩት እና ህይወቴን መቀየር እንዳለብኝ ወደ ዓለማየ ትኩረት ማድረግ እንዳለብኝ አስፍቼ አሰብኩት አሁን ሴትነቴን አሳየሁት ዓረብ ሀገር ህጄ ወንድሞቼ ፣እናት አባቶቼን ፣የይሬ እራሴን ቀይሬ በራሴ ተማምኛ ከእግዝአብሄር ጋር በመሆን ወደ ፍት እየሃድኩት ነው እምገርምሽ የሱን እኔ ላይ ያደረሰብኝ ግፍ ለኔ ብዙ ነገር አስተምህሮኛል ጥንካራ፣ብርታት ፣ፅናት፣ርህራሄ፣ትህትና፣ለሰው ልጅ መግፍት እንደየለለብኝ እና በራሴ እንደምታማመን አድርጎኛል አሁን የራሴ የህይወት አጋር እግዝአብሄር ሰጠኝ ዓለማ ያለው ፣አስፍቶ የምያስብ ፣የወዴ ፍት ህይወቲ እንጅ ስለ ሴክስ አያወራም ቁም ነገረኛ ነው እና እህቶቼ የማንንም መጫዎቻ አንሁን
@Hirut-kg8br
@Hirut-kg8br 4 ай бұрын
Fatari ybarekehi tetohi ymayetawehi wdi
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Wow, Thank you, so much very intresting TOPIC!!!
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄማ የኔ ጉድ ነው
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ሳታገቡ ከቦይፍሬንድጋር አትተኙ በዋላ አትቆጩም። እንተኛ ካለ መጀመሪያ እንጋባ ለባሌ ነው መተኛት የምፈልገው ይሁን መልሳቹ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Жыл бұрын
የእውነት የኔን ታሪክ የሚታወር ነበር የመሰለኝ በጣም ይከርማል
@xafiyoxig9781
@xafiyoxig9781 Жыл бұрын
ሳለፍቨ እኮ ወድሻለሁ ባልደወልም እወድሻለሁ ባታወቀኝም እወድሻለሁ በጠፋ ፍቅር ተገኝቶ በፈለጋ ባለቤቱ ጠፈቶ ወሰደ ነዉ በፈገገታ ልናሳድረዉ ለአንድ ማታ እንግዳ ወርቅ ሆላ ብር ሆላ ቢሬት ፍቅር እኮ የለዉም ባለቤት
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ አመሰግናለሁ ማርዋ
@foziilove3477
@foziilove3477 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ሴት ዊንታዬ የኔ እንቁ ❤️🙏
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 9 ай бұрын
You are so right my sister. Thankyou ❤
@nemaali1299
@nemaali1299 Жыл бұрын
ቆጂት እራስ ጠብቂ ወንዶች በጣም ተናዳዋል።
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ክክክክ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
Kkkkk
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Жыл бұрын
🤣🤣😂😂
@saraalshami5503
@saraalshami5503 Жыл бұрын
ክክክክ ኣረ ለኛም ባለ ኮመንቶቾ እንጠንቀቅ 😋😋
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
@@saraalshami5503 😂😂😂
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Жыл бұрын
1000%ትክክል ናት አዳምጥዋት ልክ እንደኔየ
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Жыл бұрын
Leke new byyyyyy by endeza new wentaye tebareke
@anyanito756
@anyanito756 Жыл бұрын
ቆነጄ ተባሪክ እዉነት ነዉ ትምራትሺ ደሰ አለኛ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
በአለም ላይ ትልቁ ችግር የወዶች አመል ነው 😔😔😔
@seadanuri3514
@seadanuri3514 Жыл бұрын
እወነት ሽን ነው ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 Жыл бұрын
እናመሰግናለሁን. እህታችን
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዊኒ !!
@mmmddd2627
@mmmddd2627 Жыл бұрын
የኔም ህይወት የምትይው አይነት ወንድ ነው 5 አመት ጊዜየን ያቃጠለው ራስ ወዳድ ብቻ ነው እኔ ውጭ ነበርኩ ሃገር ገብቼ ቤት ሰርቼ ጨርሻለሁ ስለ የቤት እቃዎች ሳወራው ግዢ ነው የሚለው እንግዛ አይልም ስለወደፉት ሳወራው አይወድም ቶሎ ይቀየርብኛል ሌላ ጊዜ ግን ሰላም ነን ስለትዳር ሳወራው ግን ጊዜው ሲደርስ ይሆናል ብሎ ዝም ይላል አሁንማ ጭራሽ አሰናብቻለሁ ሽማግሌ ላክና እንጋባ ስለው ነገ ዛሬ እያለ አንድ አመት ሞላን ሳይልክ እሽ እልካለሁ ይላል ግን አይልክም አሁን ብሎክ አድርጌ ተገላገልኩኝ ግን እወደዋለሁ ሌላ መቅረብ አልቻልኩም
@rita5733
@rita5733 3 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ 5 አመት ጊዜዬን እድሜዬን በላብኝ ግን እንዴት ልራቀዉ እወደዋለሁ መወሰን አቅቶኛል
@rita5733
@rita5733 3 ай бұрын
ምን ትመክሪኛለሽ
@user-hg9by5pv1p
@user-hg9by5pv1p Жыл бұрын
እወነትሽ ነው ፍቅርኛዬ እንዲ አይነት ባህሪ ነበርው እና ግን ከእሱ ከተለየው የምሞት ያለ እሱ ሌላ ሰው መውደድ አልቻለም እና ከአጠገቤ እንዲ ርቅ አልፈልግም ግን አሁን ያንቺን ቪዲዮ ከተመለከትኩ በኃላ ሁሉም ነገሮች አይቻለሁ ከአለሁበት ሁኔታ እንድነቃ ስላደረግሽኝ ከልቤ አመሰግናለሁ
@misskaram7736
@misskaram7736 Жыл бұрын
ትክክል ነው ተባረክ 🥰👌
@zerfemhammed
@zerfemhammed Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ፈጣሪ ይባርክሸ እኔ ከጎደኛዬ ጋር 5አመታችን ነው ግን በጎደኝነት እኔ ከእሲሱ ጋር በቆየሁበት ግዜ ምንም ሰለሱ ማወቅ አልቻልኩም ሰለሱ ምንም ነገር እንዳቅ አይፈልግም ሰለእኔ ብቻ ለማወቅ ብቻ ነው ጥሩቱ እኔ ሰለወደፈቱ ሰጠይቀው አይመልሰም ሰርቀው ደሞ እየደወለ ይጨቀጨቀኛል አፈቅርሻለው ይለኛል እሰኪ ምክሪኝ ብቻ ግራ አጋብቶኛል
@AmarechAdane-so7gg
@AmarechAdane-so7gg 10 ай бұрын
Zare behiwete wesenku
@salihatube8511
@salihatube8511 Жыл бұрын
ዘወትር የምከተልሽ ነኝ በጣም እወድልሻለሁ ምክሮችሽን
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 5 сағат бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ትክክል ገደል ይግቡ አስመሳይ ወንዶች
@sssg9010
@sssg9010 5 ай бұрын
Thanks, this is very true.. I learned much...I did mistake lat time ..but the beast way learned better...
@vggxvg2628
@vggxvg2628 Жыл бұрын
❤💋ye liben newu yetengershu fexari yebarkesh.melkam hiwot yesexesh fexari.12 amte mulu yexebekut fekerya ende sele ayen asro zare bechaye askerye fexari yesirawu yesexewu.erasen zeke argeye.lesu beye 2y sideti wexawu fexari yeferdewu thank you.
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
በውነት የሀ ሁሉም ነገር አጋጥሞኛል
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 Жыл бұрын
betam yemtigermi lij nesh gwuadegnaye behonech byem temegnehu asteway neshi
@sofyaymer2488
@sofyaymer2488 Жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ
@user-hv5fj2ty2c
@user-hv5fj2ty2c 5 ай бұрын
እኔ ግን ምለው ዊታና ታቅኛለሽ እንዴ የተናገርሽው ነገር ሁኑም የኔ ሂወት ነው የእውነት በጣም ነው የማመስግንሽ እራሴን ነው ያሳየሽኝ የኔ እናት ጌታ ይባርክሽ እኔም ከዚህ ህልም ከሆነ እውነት እራሴን እያራኩኝ ነው ሳአት ባኖረኝም ግን እንደምንም ብዬ ምክርሽን አዳምጣለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merimeri673
@merimeri673 Жыл бұрын
ምክርሺን ወድጀዋለው 🥰🥰
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Жыл бұрын
Hi winty I apreciate your explanation and expressions. plus many of the points are truth. But when same body is in deeply Love don't have Ears and Heart.This is the sofesticated human creature nature. Hope in the next you will tell us the complicated secrets of girls which boys couldn't understand easier.
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 Жыл бұрын
ዋዉ ያልጀመራቺ ተማሩ
@Ggg-om9ny
@Ggg-om9ny 9 ай бұрын
ወይኔ አችልጅ ግን በደንብነው ምታቂያቸውኮ ወዶችን👌
@hawaadamhawaadam1618
@hawaadamhawaadam1618 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@user-ut2xx2jb7r
@user-ut2xx2jb7r 7 ай бұрын
Yene konjo endew mn largish wufffff ❤❤❤❤❤
@MekidesRefera
@MekidesRefera 2 ай бұрын
Thank you 🥰
@tezetatezeta9153
@tezetatezeta9153 Жыл бұрын
እዉነት ነው
@hananseliman1848
@hananseliman1848 Жыл бұрын
እዉነት ሸን ነው
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Thank you 💞😊
@kairyakairya6151
@kairyakairya6151 Жыл бұрын
እውነት ነው
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 2 ай бұрын
Tru mkr new enamesegnalen eht 👏🤩
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣አይ ዊንታና ከአንቺ ጋር ነዋ የምንዉል 🤣🤣🤣🤣🤣ለወንዶቹ እንነግራለን አንቺ ጋር እንደምንዉል ባሌ ከጠየቀኝ ከዊንታ ጋር ነው የምለው
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 9 ай бұрын
😂😂
@fatimaf7838
@fatimaf7838 Жыл бұрын
እወድሻለሁ ውደ አመሰግናለሁ
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ትክክልየኒቆጆ❤❤❤
@zzzz6032
@zzzz6032 Жыл бұрын
ትክክል
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 Жыл бұрын
እውነት ነው 👍👍👍👍👍
@AlemgenaFeleke-gq8es
@AlemgenaFeleke-gq8es 10 ай бұрын
አዎ አውነት ሚገርም ነው ልክ ነሽ እንኳን ነገርሽኝ kkkklk
@serotube7973
@serotube7973 Жыл бұрын
እስኪ የዊናታ ቤተሰብ የሆነ ሰብስክራይብ ማድረግ የሚችል ሰው ??
@fgggggg261
@fgggggg261 Жыл бұрын
ወይኔ የእኔ ህይወት ነው ወላሂ
@ZahraZahra-cr7rx
@ZahraZahra-cr7rx Жыл бұрын
ትክል.ፈጣርይጠብቀን
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt Жыл бұрын
እውነትሺንነው🍀🍀🍀🍀
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
Gata yibarkshi ewont new 8 አመት ከተዋወቅ እምንኖረወ በተለያየ ቦታ ነወ አላውቅም ውሎው አንደሆነ አመሰግናለሁ ስሲቱ
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን እኔ ግን እስከ መቼ እሲ ደስሲላው የምደውል ወይም በአካል ለምን??? እኔ ግራ ገባኝ እስክ መላባሉኝ???
@AlemgenaFeleke-gq8es
@AlemgenaFeleke-gq8es 10 ай бұрын
Kkkkkkk የእውነት በጣም ትክክል ሚገርም ነው
@mesiyalew4379
@mesiyalew4379 Жыл бұрын
Wintana zari yaleshewu hulu leni betam telek guday new amsgenalehu lemwesen techgeri neber.
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
የሆነች ጎዴኛየ ፡ፍቅረኛ አላት እና ቀን ጦት አሱር ያወራትና በኢቶቢ ሁለሰአት ሲሆን፡ዴህና እዴሪ ስልኬ ኔቶርክ አይሰራም፡ይላል፡አዲሳባ ተቀምጦ ከዛ ፡አክስቴ ሞተች፡ አጎቴ ሞተ ስልኬ ኔቶርክ አይስብም፡ይላል ተይ አልኮት ቀን ያወራኛል አለች ፡ግን ማታ ለመግባት እማፈልገው ሚስት አለህ ስትለው አይሰው ፡፡ታሚኝ አለሽ ይላታል፡ ተይ እዳይጎዳሽ ብያት አላመነችኝም ሁልጊዜ ችግር እሚበዛው፡፡
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 9 ай бұрын
May dear le 10 ዓመት ዓንደዛ ኣይኣሳልፍኩ ነው 🙏🙏🙏
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын
እዉነትነዉ ይቺነገርደርሳብኛል
@selamawitsurafel
@selamawitsurafel 2 ай бұрын
exactly
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын
መጀመሪያ ይወደኚነበርሁለታመት በፍቅር ኖርን ከኔጋመገናኝት አይፍልግመ ቤተሰብ ሰማኒያ እንሰርስለዉ ወርቀት አያስርኚም እያለይለኛል
@zebibatiba7931
@zebibatiba7931 Жыл бұрын
Wude silkishin yemichal kehone 🙏🙏🙏 Lawerash feligalew
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo Жыл бұрын
amesegnalehu beseatu meleyayet yshalal yenawu bzu yalshachewun ynageral chawu eske Zara chiyalehu
@didijssk5576
@didijssk5576 8 ай бұрын
ዊንታ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
እውነትነው የኔቆጆ::
@mokelema3816
@mokelema3816 Жыл бұрын
አሁን ያለውበት ሂወት ነው የገለፅሽው ለመወሰን በጣም ቸገረኝ ከምትይው በላይ ነው ነገሮቹ ሁሉ ግራ የያጋቡኛል ከ 6 አመት በላይ ሆነን እንጋባ ስለው ቀስ በይ ይደርሳል ይለኛል ተቸገርኩኝ መላ በሉኝ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
ቀስበይ ይደርሳል የራሡን ሕይወት እየመራይሆናል በደብ አጣሪ በርቀትለይ ከሆሽ ጊዜሽን እድሜሽን አጨርሽ ለትዳር የሚፈልጉወዶች እዴዉም አች ሣትያቸዉ እራሣቸዉ እንጋባ ይላሉ እንኳን አች አፍሽን አዉጥተሽ እንጋባ እያልሽዉ
@tsaga.tsaga.
@tsaga.tsaga. Жыл бұрын
የኔ ህይወት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭9አማት ሙሉ
@sarabegala6057
@sarabegala6057 Жыл бұрын
🙏👍👌.
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
አይዞክ እግዚአብሔር ይክስሀል
@user-jy1ut9fw7q
@user-jy1ut9fw7q Жыл бұрын
የኔን ጉድ ነዋ ያወራሼልኝ 💔😥😥
@dimalad9817
@dimalad9817 Жыл бұрын
Eunet new namesegnalen wintiye❤❤
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
በርች
@bekisemon6593
@bekisemon6593 Жыл бұрын
ዋው
@nejmiyaSeid
@nejmiyaSeid 3 ай бұрын
የኔን ሂወት ነው የነገርሽኝ አመሠግናለሁ ማማየ
@mdzakiyeashamshu5613
@mdzakiyeashamshu5613 Жыл бұрын
በትክክክክልወለሂአይይይይየማል😥😥😥
@semegn4546
@semegn4546 2 ай бұрын
sewdesh wedy❤❤
@umuseenaa8429
@umuseenaa8429 Жыл бұрын
Koo malee Woraa Jedhuu Wojjiin Jirachuun Dhugaa Nama midhaa
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Very true
@saneyitss969
@saneyitss969 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@AmeleWork-tl3mb
@AmeleWork-tl3mb 8 ай бұрын
የኔ እህት የኔው ጉድ ነው የምታወሪው ጓደኛየ ጋ 3 አመት ሆነን ግን ሁኔ ያናደኛል አሁን ግራ ገባኝ ምን ለወስን 3 አመት ሙሉ ለሴት ልጅ ቀላል አደለም ብየ ነበር ምን ላድርግ
@danaitmokonen2117
@danaitmokonen2117 Жыл бұрын
Betam enamsegnesh alen mareeee
@bdhdhndndb7426
@bdhdhndndb7426 10 ай бұрын
Tamsgn
@fetitube9478
@fetitube9478 Жыл бұрын
የምር አዉ ግን በሩቅ ከህሽ ግን እድት አዉቂለዉ ሁላቹም ገብቲቹ አበረታቱኝኝኝ 😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 Жыл бұрын
ewnet new betam ehtttttttta yeha yenaew hewoit neber ahon gen aterun sebra wetahu
@user-xm9sw9qy9o
@user-xm9sw9qy9o Жыл бұрын
Tikkl Siwedish kooo marr❤❤❤
@elenideme7598
@elenideme7598 Жыл бұрын
yagebashiwena lijoche yalut hono endezi aynet baheri kalewese?ketegabashe jemero malet newe?
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
በትክክል 100%😘😘
@sofiaabegaz8642
@sofiaabegaz8642 Жыл бұрын
ወንዶቹ እዶይጕዱሽ
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 Жыл бұрын
Wintanaye lebeteshe ades negne enam mikireshe temechtognal amsginalew 👏
@user-hd1cx2sn4h
@user-hd1cx2sn4h Жыл бұрын
እውነት ብለሻል
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,4 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,4 МЛН