ለስደተኞች በተዘጋጀው አሜሪካ መሄጃ መንገድ መጠቀም የሚችለው ማነው?

  Рет қаралды 12,090

KEEP UPDATED

KEEP UPDATED

Күн бұрын

Пікірлер
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
ነገ አሜሪካ ያሉ የሚረዷቹህ ሰዎች ምን ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ቪዲዮ እሰራላችሁሃለው, LIKE THE VIDEO??
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
እሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሬ ዘመንክን ይባርክልህ
@demekechbalcha
@demekechbalcha Жыл бұрын
ene sedetegn negn sew ageche neber gen endate endemenarg betengern please entebekalen wendeme
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Жыл бұрын
እየጠበኩህ ነው እኔ እዛ መተባበረኝ ቤተሰብ አለ እስኪ አማራጩን ንገረኝ
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን እባክሕ ይሕን መልሥልኝ የሪፊውጅ ካርድ አለኝ የቆየነው ይሕ መሆን ይችላል ወይ እሥፖንሠር አለኝ
@soltube2023
@soltube2023 Жыл бұрын
ከስደተኛ ምንድነ ው ምጠበቀው please
@aynshetworku456
@aynshetworku456 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን ሀገር ውስጥ ላለን ያለውን አማረጭ ጠቁመን ወንድማችን
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
ወንድማች እናመሠግናለን ❤❤❤
@grmaywkidan3897
@grmaywkidan3897 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ግርማይ ወ/ኪዳን ከሊብያ
@SELAME8
@SELAME8 Жыл бұрын
betam amesgenalew fullstat lamawutat eye tewezagebku neber ahun gin sure hongalew geta zemenihen yebarkiling tebarekiling wandeme
@saratesfaye373
@saratesfaye373 Жыл бұрын
Thank you brother ... this is help ful information
@hakimibrahim9489
@hakimibrahim9489 Жыл бұрын
መናገርክ ሁላ ይበቃናል እናመሰግናለን
@abduselammahamedberhan5968
@abduselammahamedberhan5968 Жыл бұрын
ጥርት ያለ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህልን ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ጥርት ያለ መረጃ ነው፡፡
@jameli-rn8zx
@jameli-rn8zx Жыл бұрын
Helo
@Aggaaroo
@Aggaaroo Жыл бұрын
Continue please it is good
@sofiamohammed7527
@sofiamohammed7527 Жыл бұрын
Best explanation ever🥰🥰🥰
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Glad it was helpful!
@ermiastesfaye1728
@ermiastesfaye1728 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ወድሜ እኔ ሬፊውጅ ነኝ ስለዚ ተቀባይነት በሚገባ አለኝ ማለት ነው አመሰግናለው በድጋሚ ነው የፃፍኩልክ ከሱዳን
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Yeah brother
@ermiastesfaye1728
@ermiastesfaye1728 Жыл бұрын
👌
@hopetube9481
@hopetube9481 7 ай бұрын
o
@hayathayat4008
@hayathayat4008 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@foryou4761
@foryou4761 Жыл бұрын
Betam des yemil temehert new ene eske zare yerefugeen leyunt alaweqem neber betam yemetemesegen neh be ewent ene ahun Yemen ager Yemenawi agebeche 4 legoch alugh gen ahun seram selelele ebakeh endet endemaderg mekeregh gera gebtogh betam beshetegha hoghalew 40 amet Yemen senore refugee altemezegebkum wereqetum yeleghem yemenorewem be Yemen zegenet new 🇪🇹😭😭😭😭😭🇪🇹
@RahwaTsegay-g2k
@RahwaTsegay-g2k 10 ай бұрын
Selam wendme enamesegnalen mejemery keza bemeketel lteykh yefelegut welcome crops program phase 3 alew ? Ketay new wey .......le Alet neber Please melslgn
@JdjdHdn-n9o
@JdjdHdn-n9o 6 күн бұрын
ከኬንያ ቱርክ Nlcaragua አሜሪካ ይቻላል ወይስ????
@Nahomkahsay-l1z
@Nahomkahsay-l1z Жыл бұрын
ሰላም እኔ ግሪክ የ ስደተኛ ካምፕ ነኝ ያለሁት እና Asylum seeker card ነው ያለኝ እና ወደ ኣሜሪካ welcome corps process መጀመር እችላለው?
@Hope-c8v
@Hope-c8v Жыл бұрын
Ebakachu Libya 🇱🇾 yal sew aychalm alu ewunt new ngerun erdata enfelgaln ezi kbad new weym bwhat.up anagurnge Please 🙏🙏
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Жыл бұрын
hi wondema salme naki ena asylum seeker temporary visa alani enaa endate new usa woyemi uk carede yamaganaw?
@melesechshamisso8853
@melesechshamisso8853 Жыл бұрын
UN register ለሆንን እድሉ አይኖረንም?
@chalchisaenkossa1178
@chalchisaenkossa1178 Жыл бұрын
respect!
@YeshMoges
@YeshMoges Жыл бұрын
Codu yetefabn endet enyew
@YeshMoges
@YeshMoges Жыл бұрын
Asawkugn eski
@selamselam-k7e
@selamselam-k7e Жыл бұрын
ኢትዮጲያውሰጥ ከሚኖርበት አካባቢ ተሰዶ በየቦታው ሰፍሮ የሚገኝ ከቤቱ ከሚኖርበት አካባቢ ተሰዶ በመጠለያ ያለ አይፈቀድለትም መልሰ እጠብቃለሁ
@058Ethiopiatube
@058Ethiopiatube Жыл бұрын
ይህ ጉዳይ እኔን ይመለከተኛል እኔ ያለሁት ሊቢያ ነውና ሁሉን አማላለሁ ግን አሜሪካ ሰው የለኝም
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
At least gudegnah miyawkew sew kale ke 1 belay sew maswetat yichalal….
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 Жыл бұрын
ሰላም ለዚክ ቤት ይሁን ❤ እኔ የምኖርው ግብፅ ነው ሪፊውጂ ወርቀት አለኝ ወጩን አንድ ሰው ብቻውን ሸፍኖ ፖሮሰሱን መጨርስ ይችላል ወይ ???
@munaayiche3257
@munaayiche3257 Жыл бұрын
ነበር የኢትዮጵያየ የኢትዮጵያ የመሁ ከምን የመጣ የቤልጅ አምስት እኔን እኔተርቢ እሳዬለሞ ና ለምን እንደሆነ ለመረዳት የኔንን ልጆች ሪፋጂ።አዬዲ ፃፍ ላቸዉ።አኔ 9:ፕጅ እሳለሞ ለምን ሆነ ብሎ ጠየቁ መሆን የማይገባ ነገር እየተደረገ እንደሆነ ለመረዳት የሚያስችል ነገር እንደሆ። የኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮች አለ። አዩዲ ኤክስፒየር አድርጓል
@AbenezerMekoro-i1o
@AbenezerMekoro-i1o Жыл бұрын
sub african yemle negersh? Lemesale German ylew sigdtegn aychlen ende?
@hayathayat4008
@hayathayat4008 Жыл бұрын
እንዴት ነው ይህንን Refugee የማገኝው የምኖርው ሳኡዲ ነው ያለሁት እባክህን ነገረኝ መልስህን እጠብቃለሁ👏👏
@mesimeseret15
@mesimeseret15 Жыл бұрын
ብራችሁን እንዳትበሉ የስደተኛ ወረቀት ከሌላችሁ አይቻልም!
@berukbetru8955
@berukbetru8955 Жыл бұрын
እባክህ እኔ ስደተና ነን የመነ ባሌ የመአኒ ነአወ እኔ ሐበሻ ነኘ 14 10 ልጅ አለኘ ባሌ ሞተ በሸተኛ ነኝ እስቦሰር የለኘመ እባካችሑ እስቦሰሩን የሚያሳየው ገዘብ እኔ እሰጣለሁ አኔ ማለት በሐገሬ ላይ ዘመድ የለኘም እባካችሑ እርዱን ፡
@asteraweke6779
@asteraweke6779 Жыл бұрын
አውሪኝ በውስጥ
@newethiopian7277
@newethiopian7277 Жыл бұрын
Go back to home that good way
@HayatHayat-tq2pv
@HayatHayat-tq2pv Жыл бұрын
​@@asteraweke6779እባካችሁ እኔን እሚረዳኝ ሠው እፈልጋለሁ ያለሁት ዱባይነው እኔ ወጩን እከፍላለሁኝ ችግር የለውም እደት አድርጌ ነው መምጣት እምችለው
@EmuRya
@EmuRya Жыл бұрын
እኔም ሙሉልኝ
@berukbetru8955
@berukbetru8955 Жыл бұрын
@@newethiopian7277 what the heck are u talking?
@AshenafiSeyfu-w2u
@AshenafiSeyfu-w2u 11 ай бұрын
ወንድሜ አኔ ሪፊጂነኝ ሱዳን ግን ከሱዳን አይቻልም ሰለተባለ ወረቀቴን ይዜ ወደ ዩጋንዳ ብሄዱስ።
@michaelweldu-bs6db
@michaelweldu-bs6db Жыл бұрын
ማንዴት ለማግኘት እንድ እመት ይቆጠራል ወይ
@lmbm1498
@lmbm1498 8 ай бұрын
DV ደርሶኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የ ኤርትራ ስደተኛ ነኝ የትምህርት ደረጃ ማስተርስ ፓፕሊክ ሄልዝ ነው ቪዛ የማግኘት እድሌ ምን ያህል ነው።
@mouzkartelcamara2643
@mouzkartelcamara2643 Жыл бұрын
Ke libya yeseral malet new bro eski aaaweken
@rodaskahsay241
@rodaskahsay241 Жыл бұрын
Ena endt enarge
@danielshawel8904
@danielshawel8904 Жыл бұрын
K Europe yechalale?
@JoyfulSpiralGalaxy-iq3gi
@JoyfulSpiralGalaxy-iq3gi 11 ай бұрын
Hi enem efelgalew
@ኩቹኩቹ
@ኩቹኩቹ Жыл бұрын
እኔ usa ማንም የለኝም ግን ያለሁት ስደት ላይ ነኝ እንዴት ነው ይሄን ዕድል መጠቀም ምቺለው እስቲ ከቻልክ አግዘኝ 😭😭😭😭😭😭
@MamyeMihreteab
@MamyeMihreteab Жыл бұрын
be asylee status bicha apply madireg anchilim?refugee status eskideris gize betam wesedebign
@afro1251
@afro1251 Жыл бұрын
Wow Amazing keep it up I appreciate you for what you do This is good information I have one question about welcome cropes I heard many unclear information please tell us about sponsorship details one by one just like how to sponsor what we do. I heard someone saye in frist term we cannot sponsor someone we know just like family or friends we sponsor some refugee we don't know then we can sponsor in second term our families or friends. Do you hear about this please explain for us.
@tigistgebru-iv3qe
@tigistgebru-iv3qe Жыл бұрын
ከአገር ቤት ለምን አይሆንም በዛ ዙሪያ ጠይቁና አሳውቁን
@testube1686
@testube1686 Жыл бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ ? እኔ ኢትዮጵያ ነው የምኖረው አሜሪካ ቤተሰብ አለኝ በምን አይነት መልኩ የመሄድ እድል አለኝ ? Plz እምትችል ከሆነ እርዳኝ
@jameli-rn8zx
@jameli-rn8zx Жыл бұрын
Jamilla hjji momo
@mulugtamengste1213
@mulugtamengste1213 Жыл бұрын
ሀይ ወንድሜ ሊቢያ unhce ወርቀት አለን ምናለበት ሊቢያ ላለ ስደተኛ ድምፅ ብትሆኑን ሊቢያ ወተህ እኮን የማትመለስበት አገር ነች
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Because u that the paper, you are able to go to US if you can find someone willing to assist you, I would like to help you but only by providing you with the right information, cause I’m not in US..
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 Жыл бұрын
ማንዴት አለኝ ቤተሰብም አለኝ ፌዝ 2 ፎርሙን መሙላት አሁን ይችላሉ ወይ ተባረክ
@EmuRya
@EmuRya Жыл бұрын
ሙላልኝ
@azebgetachew175
@azebgetachew175 Жыл бұрын
Pls malislgn igna kediman melak yalabin ngr mndnw malet yerufgee yalen sawochi
@sofiafrin445
@sofiafrin445 Жыл бұрын
Selam lante yihun wondim ibakhin areb hager 7 amet newu litredag tchlalehi
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
በስራ ምክንያት ለተሰደደ ሰዉ አይሆንም ማለት ነዉ ወንድሜ ለምሳሌ እኔ ያለሁት ዱባይ ነዉ በሕጋዊ ሁኘ ነዉ ምሰራዉ ስለዚህ ለእኔ ሊሆን አይችልም እሄ እድል😢ግን ሌላ መረጃ ካለህ ፕሊስ ሸር አድርግልን ለምታደርገዉ መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ🤲🙏🙏🙏
@janalojana4601
@janalojana4601 Жыл бұрын
arbe hager yalachu mehide acheleme
@fendishatube6300
@fendishatube6300 Жыл бұрын
Refuge kagegnehu behula endet new applay madreg yemichilew
@yessawechimebtytebq9235
@yessawechimebtytebq9235 Жыл бұрын
የትነው ማመልከት የምችለው
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Online new video eseralehu bekirbu, stay tuned
@yonighiwot1641
@yonighiwot1641 Жыл бұрын
ወንድሜ refuge መሆኔን UNHCR ወረቀት ሰቶኛል ግን የምኖረው አረብ ሀገር ላይ ነኝ ሀገሪቷ የጥገኝነት ወረቀት አትሰጥም
@yonighiwot1641
@yonighiwot1641 Жыл бұрын
Please give me an answer
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
UNHCR keseteh tichilaleh silezih American yemiredah sew felg
@ayna4321
@ayna4321 Жыл бұрын
እስፖንሰር ለመሆን ግዴታ 5 ሰው ያስፈልጋል?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Yeah
@rekikyemariyam
@rekikyemariyam Жыл бұрын
Refuge mn yhal gize yekoye sew nw miwsdut btam mekoyet albge refugee
@yohanesssemanh2296
@yohanesssemanh2296 Жыл бұрын
ላገር ውስጥ ስደተኝ አይሆንም ማለት ነው?
@betilove4896
@betilove4896 Жыл бұрын
ወንድሜ ስለመረቻው እናመስግናለን ግን ዘመድ ውይም ይምናውቀው ሰው የለለንስ እኔ የምኖርው Egypt ነው Refugee ነኝ እባክህ ውንድሜ ተባበርኝ🙏🙏
@ኅላዌ
@ኅላዌ Жыл бұрын
Wedageh na man
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
ያለው አአ እኮ ነው
@grmaywkidan3897
@grmaywkidan3897 Жыл бұрын
5 ሠው ከኔጋያሉ ሥደተኛን ማሰባሰብ ወይስ ቤተሠብህን አብራራልኝ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ግን የት ነው የምንመዘገብ ከይቅርታ ጋር መልስልኝ
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
online new, video eseralachuhalehu
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
@@keepupdated2023 እሽ ወንድማችን
@YeshMoges
@YeshMoges Жыл бұрын
Codu yetefabn ngerun
@ermiastesfaye1728
@ermiastesfaye1728 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ነው ገለፃክ በደንብ ገብቶኛል እኔ ከነመላው ቤተሰቦቼ ሁሉንም የዩኤን መረጃወች ያሟላን ነን ዶክመቶቹንም ላከው ብለውኝ እስፖንሰር ለሚሆኑኝ ቤተሰቦቼ ልኬዋለው ኦሬዲ ጀምረውታል የሚሰጠውንም ስልጠና ከነሱ አንዱ ወስዶ ጨርሶታል ስለዚ አፕሪል ላይ ነው ያንተ ፕሮሰስ የሚጀምረው ብለው አሉኝ እና እኔ ከነ ልጆቼ እየጠበኩ ነው እና ሌላ የምትመክረኝ ነገሮች ካሉ ማድረግ የሚገባኝ ? መልስህን እጠብቃለው
@bezawitabreham2724
@bezawitabreham2724 Жыл бұрын
እንዴት ነው ወረቀት ያገኘህው
@ermiastesfaye1728
@ermiastesfaye1728 Жыл бұрын
@@bezawitabreham2724 የቆየሁ ስደተኛ ስለነበርኩ ነው
@Hope-c8v
@Hope-c8v Жыл бұрын
Ebakachu Libya 🇱🇾 yal sew aychalm alu ewunt new ngerun erdata enfelgaln ezi kbad new weym bwhat.up anagurnge Please 🙏🙏
@ermiastesfaye1728
@ermiastesfaye1728 7 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ከዚ በፊት ሱዳን እንደነበርኩ ከነ ቤተሰቦቼ ሙሉ የሬፍውጅ ዶክመት እንዳለኝም ገልጬልክ ነበር ሱዳን ግን እንደማይሰራ መረጃዎች ስላገኘሁ ሙሉ ዶክመቴን ይዤ ዲሴበር ላይ ግብፅ ገብቼ ጃንዋሪ ላይ አሳይለም ሲከር አይዲካርዴን አግቻለው እሱንም እንደጠየቋቸው እና በአስቸኳይ እንድልክላቸው ስለነገሩኝ ወዲያው ላኩት ከዛም ቤተሰቦቼ አሁን ጨርሰናል እነሱ የሚያጣራቱን ስራ ስለጀመሩ አንተ በትእግስት ጠብቅ ከአንድ አመት እስከ ስድስት ወር ይወስዳል አሉኝ እና አንተስ ምን መስሎ ይታይሀል እስኪ የምትመክረኝ ነገር ካለ ?
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Refege...negni...gin..zemed...yelegnim
@tamiratfentaw
@tamiratfentaw 2 ай бұрын
ኧረ ሪፊውጂ ለመሆን ምን ላርግ የት ልሂዲ
@natihassen5898
@natihassen5898 Жыл бұрын
እኔ በጣም እፋልገለሁ እሽ መንን ነው ምጣይቃው bro
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
ye sidetegna werek kaleh america liredah yemichil sew felg
@mshsbsbs3389
@mshsbsbs3389 Жыл бұрын
ዋድም እነመስግነለን ስለመረጀህ እኘም አድስ ነገረ በጉጉት እጠብቀለን እኔ አሜርከ መሄድ ፈልገለዉ የለዉት ሰዉዲ ነዉ እበክህ ተበበራኝ
@gechlourd724
@gechlourd724 Жыл бұрын
ከ አሜሪካ አንድ ሠው ብቻ ቢኖር sponsor ሊሆነን አይችልም
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Bichawin ayichilim gin Guadegnochun liyastebabir yichilal
@janalojana4601
@janalojana4601 Жыл бұрын
እኔ ቤሩት ነው ያለው እንዴት እቺላለዉ አሜሪካ ሜሄደ
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
ye sidetegna wereket kaleh tichilaleh
@janalojana4601
@janalojana4601 Жыл бұрын
@@keepupdated2023 yetenwu worakaye passorde
@yeshimebetkebede301
@yeshimebetkebede301 Жыл бұрын
Maery Tay agerish gbitashe sery
@dawitdube4065
@dawitdube4065 Жыл бұрын
እሺ ስደተኛ አግቡቼ መሄድ እችላለው???
@kidistafewerk-f1e
@kidistafewerk-f1e 3 ай бұрын
ይህ የኔም ጥያቄ ነው፡፡
@abdlhafiz_kafu_tube
@abdlhafiz_kafu_tube Жыл бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ በመጀመርያ ከልቤ አመሰግናለው እኔ 5 ጥያቄ አለኝ እባክህ ተባበርኝ 1. ከኢትዮጵያ እንዴት መሄድ እንደሚቻል ቶሎ ቪዲዮ ስራልን በናትህ? 2. እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው አሜርካ ሰው አለኝ በጉብኝት መልክ መጥቼ አሳይለም መጠየቅ እችላለሁ? 3. አሳይለም ከጠየኩኝ ፕሮሰሱ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል? 4. አሳይለም ከጠየኩኝ ኢትዮጵያ ተመልሼ ቤተሰቤን ማየት አልችልም? 5. አሳይለም የጠየቀ ሰው የአሜሪካ ዜግነት እስከ እስከሚሰጠኝ የቁም እስረኛ ነው የሚሆኑት?
@Mama-jr1cl
@Mama-jr1cl Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@nigistmahai1842
@nigistmahai1842 Жыл бұрын
ሁሉንም እራስክ መለስከው አዎን አሳይለም ጠይቀኽ የጠየክበትን ሃገር የመኖሪያ ፈቃድ ቢሰጥህም ዜግነት ሳትይዝ ሃገርህ መግባት አትችልም
@azebgetachew175
@azebgetachew175 Жыл бұрын
Yikrta yerufgee worekt yalen sawochi kediman min min madrg alebn
@abduidris4042
@abduidris4042 Жыл бұрын
እባክህ 5 ቱ ሰወች የግድ ኣንድ ስቴት ውስጥ መኖር ኣለባቸው እንዴ ?
@firaolasnake4796
@firaolasnake4796 Жыл бұрын
Yes they must live in same community for more information refer their website
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Awo..
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН