No video

🔴ለምስክርነት ከናዝሬት ድረስ መጣች // ወጣት ገሊላ ካሳሁን

  Рет қаралды 204,798

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 733
@tameman7358
@tameman7358 Жыл бұрын
ለአንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረስልን ..አሜን
@emeshawwolde6530
@emeshawwolde6530 Жыл бұрын
አሜን!!!
@merreytube9473
@merreytube9473 Жыл бұрын
አሜን
@miseyutub3743
@miseyutub3743 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@adeytube3580
@adeytube3580 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@addisbroom682
@addisbroom682 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 Жыл бұрын
እኔ ስደት አይኑ ይጥፋ የማልልበት ምክንያት አንዱ የእኔ አይን የበራው በስደት ነው በተለይ ስለ ሀይማኖት እኔም የመጨረሻ ተስፋዬ ድንግል ማርያም ናት ለአንቺ የደረሰች እመቤት ለኞም ትድረስልን ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን የንስሀ እድሜ ያድለን ዘንድ ትማልድልን አሜን(3)🙏🙏🙏
@bilyme6803
@bilyme6803 Жыл бұрын
አሜን ፫🤲
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u Жыл бұрын
እውነት ነው እህት
@hiwotassefa9094
@hiwotassefa9094 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@firehiwot2197
@firehiwot2197 Жыл бұрын
መምህር ተስፉዬ የሚያስተላልፈውን ኢፍታህ ቲዮብ በጣም ብዙ ትምህርቶች ትሰማላችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን። ሉሌ ወድማችን እና እኽታችን ቃለኽይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አሜን ፫
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆቺ በጣም አሞኛል እህተ ማርያም እያላቺሁ በፆሎታቺሁ አስቡኝ በሰው አገር እዳልቀር ለንሰሀ ሞት እዲያበቃኝ
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
እመብርሀን በቃል ኪዳና ታስብሽ እህቴ አይዞሽ
@Tsegapro
@Tsegapro Жыл бұрын
አይዞሽ የቅዱሳን አምላክ ይድረስልሽ እመቤቴ ትፈውስሽ ! እህታችን 🤲
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ😥
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛም እዳች ነን ግን መሰድዳችን እምላካችንን አውቀንበታል እሱ ይጠብቅልን
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይችን የፅጌ ፆም ተማፀኛት ፁሚያት ፀልይ ለኔ ሰለደረሰችልኝ ነው የዞሬ አራት አመት 25 ፓውንድ እጢ ከማህፀኔ ወጥቶ በመቤቴ እርዳታ ወደሌላ ነገር ሳይቀየር ዶክተሮችን በሙሉ ያስገረመ አይዞሽ ድንግል ማርያም ለኔ እንደደረሰችልኝ ላንቺም ትድረስልሽ እመቤቴ ንገሪያት!!
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል....የቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት ተአምርዋ ፍቅርዋ ልዮ ነው ትክበር ትመስገን::
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 Жыл бұрын
እልልል እልልል እልልል ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት።
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
ክብሯ ይስፋ የእናታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 Жыл бұрын
መምህር እርስዎንም ሆነ መስካሪያዋንም ገሊላን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@brookhaile6862
@brookhaile6862 Жыл бұрын
እጅግ ልብን የሚመስጥ አስተማሪ ምስክርነት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ። ድንግል ማርያም እንዲህ በፍቅሯ አለማዊውን መንፈሳዊ ታደርግዋለች።
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እመቤቴ ከብዙ ነገር ትጠብቃለች ለኔም ብዙ ነው ያደረገችልኝ❤❤❤❤❤🙏
@merymery7248
@merymery7248 Жыл бұрын
የፈጣሪ እናት የማኑኤል እናት ኑኡ ታምሮል የአለም ንገሩ አሜን አሜን አሜን ቸርነትሺ ብዙ ነዉ
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል ላንቺ የደረሰች እናታቺን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ልቦናችንን ታብራልን እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Tsegapro
@Tsegapro Жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ ደረሰችልሽ እህታችን ! ዲያቢሎስ ክፉ ነው! ሰው በሰውነቱ የስጋ ህመም እንደማያጣው ! የክርስቲያን ልጆችም ክርስቲያኖችም አጋንንት ይተናኮላቸዋል ! ወደ ሆስፒታለችን ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ስንተው ደግሞ የተደራረበ በሽታ ታለቅ መከራን ይወልዳል ! ስለዚህ መዳኛችን ቤተ ክርስቲያንን አንተዋት ! ሊቁ አፈወርቅ ዮሐንስ " ቤተ ክርስቲያን አኪም ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አደለችም " ብሎ በአባታዊ ቃሉ የመንፈስ ቅዱስን መልክት ነግሮናል ! በእግር መሄድ ባንችል እንኳ አሳባችም ወደ ቤተክርስቲያን ይሁን ! ያን ጊዜ በርትተን ጽድቅን እናደርጋለን 🤲 ወላዲተ አምላክ እናታችንን ለሰጠን ሰውን ወዳጅ ልዑል እግዚአብሔር ዘለዓለም ሥላሴ ! ይክበር ይመስገን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ የምል ነው ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላቹ እና እኔ ግን ከዝ በላይ ተደሪጎልኛል ግን ለመሰክር አልቻልኩም በእምባ ነው የሰማሁት እና በፀሎታቹ አሰቡኝ ለምሰክር አብቅኝ እላት ነበር ከተደረግልኝ ቆይቶዋል የለምነኩዋት ሁሉ በግዜዉ ሁሉ ሰጥተኛለች በቃ ቃላት የለኝም እሰዋንና ልጅዋን እንድሁም ቅዱሳን ሁሉ አመሰግኑልኝ የተዋሁዶ ልጆች እናም እንዴት ብየ እንዴ ምናገር መከሩኝ 😭😭😭 🤲
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት እህታችን እናመሰግናለን በርችልን እኔም ከስደት መልስ እመጣለሁ ልዑሌ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@edenlegesse2756
@edenlegesse2756 Жыл бұрын
ሊሊዬ ያን ከባድ የፈተና ጊዜ በፅናት አልፈሽ የእግዚአብሔርን የድንግልን ተአምር ለመመሰከር በመብቃትሽ እጅግ ደስ ብሎኛል የወደፊት የህይወትሽ ጉዞሽን መድሐኒያለም ይባርክ::
@MG-st9kd
@MG-st9kd Жыл бұрын
እመብርሀን ኪዳነ ምህረት እንኳን ለዚህ አበቃችሽ እህቴ የሀገሬ ልጅ የናዝሬቷ በእውነት ታሬክሽን ስሰማ በእንባ ነበር ያዳመጥኩሽ እድለኛ ነሽ እመብርሀን ከአቼ ጋር ናት:: ወንድማችን ሉኦሌን እጅግ ባጣም አመሰግናለሁ ይሄንን ፐሮግራም በመክፈትህ ብዙ ሰው ይማርበታል ሰለ እመብርሀን አዳኝነት ሮህሮህ እናታችንን ትምህርት ይወሰድበታል:: በፀሉትሽ አስቤኝ እህተ ማርያም: ብለሽ ቁጥርሽን ባገኝ ባገኝሽ ደስ ባለኝ:: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም. ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰች ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረስልን መምህር ተስፋዬ የሚያቅርበው ገጠመኝ እውነት መሆኑ መቶ ፐርሰንት ያረጋገጥኩበት ነው ምክንያቱም መምህር ሲናገር ሰው እንዴት ህይወት ያሳልፋል እያልን እንደተረትተርት የምንሰማው ብዙ ነንና የእውነት እግዚአብሔር ትላንት ነበረ ዛሬም አለ ዘልአለምም ይኖራል እመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን
@kdest____6070
@kdest____6070 Жыл бұрын
በፈተናው ያለፈና ፈተናው ውስጥ ያለ ያውቀዋል በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝና ትምህርት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ናቸው ለስገዎ ደሙ የበቁ መምህር ተስፋዬ የሚሰራቸው ስራዎች እኔ ቃል የለኝም የምገልፅበት አይቶ ትምህርቱንም ሰምቶ መረዳት ይችላል
@betimek352
@betimek352 Жыл бұрын
እመቤታችን ክብር ይግባሽ እህቴ በፀሎት አስቢኝ (ገብረ ሜካኤል )በኬዳንብረት ቀን አስቢኝ 🙏🙏🙏😭😭😭
@user-cp6iq8he5o
@user-cp6iq8he5o Жыл бұрын
በእባ የጨረስኩት ታረኪ ያችን እቆቅልሽ የፈታይ የኛንም ትፍታልን ኪዳነምህረት ትፍታልን
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው፣ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ....
@richorich9978
@richorich9978 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል የኔ እናት ኪዳነምህርት ምን ይሳናታል ❤የኔም እናቴ እኮ ናታ እኔ ቆሻሻዎ ትሰማኞለች,,,,,,,,ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ በአል ቅዱሰ ያሬድ እንኳን አደሰሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እህታችን እመታችን ላንቺ የደረሰች ለሁላችን ትድረሰልን ለኔም ኪዳነ ምሕረት እናቴ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ❤️🙏 ላንቺ የደረሰች ለኛም በስደት ላለነው በያለንበት ትድረስልን 🙏
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 Жыл бұрын
አሜን፫
@zerihunzdo1409
@zerihunzdo1409 Жыл бұрын
የኔ ውድ ላንቺ እኔም ደስስ ብሎኛል እመቤቴ እናቴ ትጠብቀን ከዚ በኋላም ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🥰🥰
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤቴ የጌታችን እናት እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት እምዬ እህታችን እስከጨው እመቤቴ ታፅናሽ ልዑሌ እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ይስጥልን ኑርልን
@girumkassa9353
@girumkassa9353 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ዕናታችን ለምናምንብሽ ለሁላችንም እንደገሊላ ድረሽልን አሜን ።
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 Жыл бұрын
አኔ በዙ መከራ የደረሠብኝና አየደረሰብኝ ያለሁ ልጅ ነኝ ፀልዩልኝ የክርሥትና ሥሜ ፃጌ ማርያም ነው
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 Жыл бұрын
ባለሁበት አገር ጥዋት ነዉና ፀሎቴን ትቼ ያንቺ ምስክርነት እየሰማሁ ነኝ እመቤቴ እንደ ፀሎት ትቁጠርልኝ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን እመብረሃን ክብር ይግባት
@seaseas3400
@seaseas3400 Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በትንሽ ነገር ተስፋ ቆርጨ የምጨነቅ የማይሆን ነገር ሁኔታ ውስጥ እየገባሁ ነው በፀሎለታቹህ አስብኝ ወድማችንና እህታችን ላቺ የደረሰይልሽ እናታችን ለኝም የልባችንን መሻት ትፈፅምልን
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@arsuselama5698
@arsuselama5698 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት የኔ እናት የሂወቴ መብራት ምጽናናዬ ድጋፌ ላንቺ የደረሰች ለኛም ሃጥያተኞች ትድረሰን ብእጅዋ ትዳብሰን ጥላ ከለላ ትሁነን
@tirnesh3066
@tirnesh3066 Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ በጣም!! እመብርሀን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ!!!
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ ኽጊያው ከባድ ነው አሁንም ጸሎትሽን ማቋረጥ የለብሽም ጠላት አይተኛም። የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ ተከታተዬ ጥሩ የመናፍስት ውጊያ ትምህርት አለ። እኛ ተጠቅመናል።
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ያንን ክፉ አሸንፈሽ ታሪክሽን ለማውራት በቃሽ እግዚአብሔር አንደበቱን ሰቶኝና ፈቃዱ ሆኖ ድንግል ማርያም ያደረገችልኝን ታራክና ተአምር ለአለም ልመስክር!!
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын
እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን ረዥም እድሜ ጤና ይሰጠልን እመቤታችን ትጠበቃቹ
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Жыл бұрын
የእውነት ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ነው ያለቀስኩት ሀጥያቴ እየታየኝ ለኔም እመ አምላክ ስንት ነገር አርጋልኝ ግን እኔ ታጥቦ ጭቃ ነኝ ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን የታወረውን የልቦናችንን አይን ታብራልን ወንድማችንም እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🥰🙏🥰🙏
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ምን የሚያስለቅስ ነገር አለው ? ልጅቷ አለሌ ዱርዬ ነች። ትምህርቱም ሲጀመር ከብዷት ነው ሰበባ-ሰበብ ያበዛችው።
@absalattilaye5559
@absalattilaye5559 Жыл бұрын
እናቴ የአምላኬ እናት ምስጋና ይግባት እኔ ያለ ኪዳነ ምህረት የምኖር አይመስለኝም ሁሉ ነገሬ ናት እመብርሀንዬ ላንቺም ለልጅሽም ክብር ምስጋና ይሁንላችሁ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
ችሪቷ እማምላክ ሀሳቤን ምልተሽ እኔ በእስብኩት ሳይሆን እንቺ ባስብሽው ስእት መንገዴን እስተካክይልኝ የልቤን በልቤ እንባዬን በእይኔ እድርጌ እማፅንሻለሁ ልጅሽን ለምኝልኝ እናቴ ለስው የማይቻለው ለእግዚአብሔርይቻላልና❤❤❤❤✝️✝️
@fevenseyoum7027
@fevenseyoum7027 Жыл бұрын
ተመስገን! የኔ ጌታ እርሪተ ህሊና ቅድስት ኪዳነምህረትን የሰጠኸን መድኃኒአለም🙏እናቴ ኪዳነ ምህረት, የፍቅር እናት, የኔ እናት, አሁንም ሁላችንንም በቃል ኪዳንሽ አስቢን:: ጥበቃሽ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ እናታችን ሁሌም ከቀረብናት ከኛው ጋር ነች👏 ልዑል ያደረከው ስዕል አድህኖ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስል አይደለም ስዕል አድህኖ ሙሉ ለሙሉ ፊታቸው ይታያል ይሄ ሙሉ ፊት ስዕሏ አይታይም ሁለተኛ ፀጉሯ ይታያል ትክክለኛ ስዕል አድህኖ ፀጉሯ አይታይም ለወደፊት አስተካክለው ምዕመኑ ትክክለኛው እንዲያውቅ ኦርቶዶክሳዊ ስዕል አሳሳል የተሳለውን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ስዕል አድህኖ ተጠቀም 👏
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነሽ። በዚህ ክፉ ዘመን እመቤታችንን ማየት ፍፁም መመረጥ ነው።
@richorich9978
@richorich9978 Жыл бұрын
እህቴ ወለተገብረኤል እና ፍቅርስላሴ ብለሽ በፀሎትሽ አስብን አደራ🙏
@millionogbaledet5022
@millionogbaledet5022 Жыл бұрын
የመምህር ተስፍየ ኣበራ ተማሪ መሆንዋ ትስታውቃለች ሰዉ ስለ ማይሰማ ግን በዚ መልኩ መናገር ነው
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Жыл бұрын
እንኳን ወደ እውነተኛው ህይወት አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቶች እወቁ ንቁ ለሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን ንስሃ እንግባ እንፁም እንስገድ አገራችን ሰላም ያርግልን
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasilsamson2056
@fasilsamson2056 Жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ኪዳነምህረት ተአምርዋ ፍቅርዋ ልዮ ነው ትክበር ትመስገን!!!
@mhkrayot2686
@mhkrayot2686 Жыл бұрын
ክብር ይግባት የብርሐን እናት ወላዲት አምላክ እመብርሐን
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h Жыл бұрын
ወይኔ ቅናት ልሞት ነው❤ ወለተ ሩፋኤል ብለሽ በፀሎት ኣስቢኝ
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
እኔንም አስቡኝ 😢😢😢ወለተሩፋኤል ብላችሁ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Жыл бұрын
ልዑሌ ሃገር ውስጥ ብሆን ኑሮ እኔም የእመቤቴን ታምሯን ብመሰክር ደስ ባለኝ ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ ጨረቃ ሙሉ በሆነች ጊዜ ቀና ብየ ሳይ ከጨረቃዋ ውስጥ በብላክ ያተሳለችው የእመቤታችን ስዕል ልጇን አቅፋ ያለችው በጉርድ የተሳለችው በደንብ ይታየኛል እህቶቼን ሳሳያቸው አትታየንም ይሉኛል አሁንም ውጭ ሀግር በማታ ስንወጣ ለልጄ ጨረቃ ላይ ምን ይታይሻል ስላት ምንም ትለኛለች እኔ ግን እስካሁን አያታለሁ በገጠመኝ ችግር ሁሉ ያደረገችልኝን ዘርዝሬ አልጨርሰውም እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን በቋኗየነሽ ቀርቤ እመሰክራለሁ በተረፈ የእግዚአብሔር ስም እስከእናቱ የተመሰገነ ይሁን ልዑሌ እመቤቴ ትጠብቅህ እህቴ ገሊላ ላንች የደረሰች እመቤታችን ለህዝበ ክርስቲያኑ ህሉ ትድረስልን አሜን
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 Жыл бұрын
እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ ለአንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን... አሁን በዚህ ሚዲያ መጥተሽ የእናታችንን የድንግል ማርያምን ታምር ስላቀረብሽ ዲያቢሎስን ተንኮሉን ስለማያቆም ከነበረሽ የፀሎት ትጋት ቢያንስ ለአንድ ወር ጠንከር ብለሽ ፀልይ.......አይዞሽ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላኣንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ትድረስልን ኣሜን
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын
በእውነት እህታችን ድንግል ማርያም ድንቅ ነገር አድርገልሸለችና ለአንቺ የደረሰችልሽ ለኛም ትድረስልን አሜን
@nunuanbase7694
@nunuanbase7694 Жыл бұрын
እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር እና ምስጋና ይገባታል ❤❤❤
@-yekolotemari4189
@-yekolotemari4189 Жыл бұрын
amen demiregn
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ወዲዚሁ መልካም ሰላማዊ ኑሮ ኣበቃሽ እህታችን። ለኪዳነ ምህረትም ከነ ልጁዋ መድኀኔ ዓለም ክብርና ምስጋና ይድረሳት። በጣም ደስ ይላል። በረከትዋ ወደኛ ይድረስ።
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ የስደት ስንቄ😢 አሁንም ከአለሁበት ጭንቀቴ አውጭኝ😭 የቃልኪዳኗ እመቤት በያለንበት ትጠብቀን❤🙏
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 4 ай бұрын
አሜን፫🤲
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏 ላንች የደረሰች እናት ክዳነምህረት ለንም ለደካሟ ልጅ ትድረስልን 🙏 በፀሎታችዉ አስቡኝ ወለተ ሀና ብላቹ😭🙏
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ! የእመብርሃን ታምር ተነግሮ አያልቅም ! ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን። ታድለሽ መከራሽን በቅድስት ድንግል ማርያም መሰላል ስላለፍሽ እጅጉን የታደልሽ እህት ነሽ !
@genet5747
@genet5747 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ላንቺ የደረሰቺ ኪዳነምህረት ለሁላችንም ትድረስልን እህቴ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ሰንበት እያልሽ ለኪዳነምህረት ንገሪልኝ ከእስራቴ ታስፈታኝ ዘንድ ሁልጊዜም እማፀናታለሁ❤️
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን!ወላዲታምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት መልካም ሰው መኖር ለምድራችን በረከት ነውና እነሱን ሊባርኩ ሲመጡ ምድራችንም ትባረካለችና መልካም ሰወችን አያሳጣን ለንቺ የደረሰች ወላዲታምላክ ለእኛም ትድረስ ሉሌ እናመሰግናለን!!!
@yemsrachbayew9995
@yemsrachbayew9995 Жыл бұрын
አንቺን በምልጃዋ የጎበኘች እናታችን ድንግል ማርያም እኛንም ታስበን እድለኛ ነሽ እህታችን 🙏
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
የለማያውቀው ላልተረዳው ህልም እና ቅዘት ተረተረት ይመሰለዋል እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ላንቺ የደረሰችሁ ኪዳነምህረት ከነልጂዋ ለሁላችን አማኞቾ ሁሉ ትድረሰልን🥰🙏😭😭😭😭!!!
@anicsmikael9925
@anicsmikael9925 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው የእመብርሃን ሥራዋ ግሩም ነወ።እኔ ግን እንደኔ በማርያም የሚወደድ ብዙም የተደረገለት ያለ አይመስለኝም ነበር ስለ ድንቅ ታዕምሯ እግዚብሔር ይመስገን።በፀሎት በርቺ ፆምና ስግደት እለት ተለት አይለይሽ።
@lamrot8217
@lamrot8217 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ለናቱ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ና ምስጋና ይድረሳት እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Жыл бұрын
እህታችን. ትልቅ. ምስክርንትነዉ. ለመዳን. ያበቃችሽ. እመቤታችን. ቅድስት. ኪዳነምህረት. ክብርና ምስጋና ይድረሳት. መንገድሽንም. ያመላከተችሽ ቅድስት. አርሴማንም. ክብርና. ምስጋና. ይድረሳት. አንችም. መጨረሻሽን. ያሳምርልሽ. !
@user-ln5qv4dv3k
@user-ln5qv4dv3k Жыл бұрын
ተመስገን አናስተውልም እንጂ ለሁላችንም በየቀኑ ተአምር ይሰራልናል ቅድስት አርሴማ ቅድስት ኪዳነምረት ፈጣሪ ባከበራቸው መጠን ምስጋና ይገባቸዋል ቅድስት አርሴማ እኔንም ከኦፕራሴዎን አትርፋኛለች
@astergedamu8970
@astergedamu8970 Жыл бұрын
እውነት ላንቺ የደረሰች እመ ብዙሀን ኪዳነምህረት ለኛም ለአጥያተኞች ትድረስልን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ላንቺ የደረሠች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስልን
@romangesses8983
@romangesses8983 Жыл бұрын
የእኔ እህት የአንቺ ምስክርነት ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው።እራሳችንን እንድንመረም ያደርገናል ።
@user-gb6cq6ml7h
@user-gb6cq6ml7h Жыл бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ክብርሺ ሁሉ ለአለም ይታይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልል
@Me-to9sj
@Me-to9sj Жыл бұрын
የእመቤታችን ምልጃና ምህረት በሁላችንም ይኑርልን!!! በየቤታችን ብዙ ብዙ ጉድ አለን እና እህታችን ላይ የተደረገላት ተዐምር በሁላችንም ላይ ይደረግ ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ እና የእመቤታችን ምልጃ አይለየን።አሜን 🙏🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
ሐመረ ኖኋ ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን፣ ያሰብሽውን ታሳካልሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ እኔም እንደ አንቺ አይነት ህይወት እያለፍኩ ስለሆነ ማላት አንዳንድ ነገር ይመሳሰላል ለማንኛውም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ከፊትሽ ይቅደም። ለእኛም ፀሎታችንን ይስማን ። አሜን!
@almazzewde543
@almazzewde543 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን እናታችን ክዳኔምህረት ምስጋና ይድረሳት በጣም ደስ ይላል ልጄ በጣም ተመስጨነዉ ያዳመጥኩሽ እኔም እናቴ ክዳኔምህረት ታርኬን ቀይራ እንዲህ እንዳች ለምስክርነት እንድታበቃኝ ወለተኢየሱስ ለልጆቼ ወልደትንሳኤ ገብሬስላሴ ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ ልጄ ገልላ ወንድሜ ልዑልሰገድ አንተም አደራ እልሃለሁ ባንተዉ ምድያ ተገኝቼ እንድመሰክር ፀልዩልን
@genetmamo6883
@genetmamo6883 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እናቴ ኪዳን ምህርት እናቴ አንችን ተደግፎ ማንም አያፍርም
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj Жыл бұрын
ላአንች የደረሰች እማምላክ ወላድት አምላክ በጭንቀት በመከራ ላሉት ሁሉ ትድረስላቸው እመብርሐን ወላድት አምላክ ክብር ይግባሽ ነውሬን ሀጢያቴን አይተሽ ያልተፀየፍሽኝ በዘርፋፋ ቀሚስሽ ሽፍን አድርገሽ ዛሬን አሳየሽኝ እመብርሐን ወላድት አምላክ ከነልጂሽ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ አሜን፫
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለእኔም ካለሁበት ውስብስብ ችግር, ጭንቀት, ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ታውጣኝ ወገኖቼ እጅግ በሚባል ውስብስብ ችግር ውስጥ ነኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዛሽ
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikertube9091
@fikertube9091 Жыл бұрын
ይገርማል በመጀመሪያ እንክዋን ኪዳነምህረት ደረሰችልሽ ሲቀጥል ያልሽው ሁሉ ልጄ ላይ እያየውት ነው ነገርግን በጣም ያልሞከርኩት ነገር የለም በጣም እታገል ነበር በብዙ ነገር ግን እስካሁን አልሰማም ብላለች አሁን ብቻዋን ለመሆን ብላ ዩንቨርስቲ ካልሄድኩብላ ከኛ እርቅ ያለቦታ ሄዳለች ከኔም ቁጥጥር እና ምክር ለመላቀቅ ብላ ሄዳለች ላንቺ የደረሰ ብየ ሁላችንም ቤት ያለውን ይይና ይድረስልን በርቺ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እንኩን ለምስክርነት አበቃሽ !!! እመብርሀን ለእኔ ከብዙ መከራ እስራት አንስታኛለች፣የአሜሪካ ዶክተሮች በሶስት ቀን እንደምሞት ነግረው ቢስወጡኝም መኪና ውስጥ መሉ ለሙሉ ከቶኝ እራሴን አላውቅ መገጨቴን አላውቅም ምንም! ከኮማ ወጥቼ ፣አንደበቴ ተከፍቶ፣የፈረስ ገላዬ በእመብርሀን ተዳሶ ከማንም ጤነኛ ስው እኩል እኖራለሁ የአሜሪካ ሳይንስ አላገኘሁ በደጁዋ ስማፀናት የኖርኩት የፃድቃኔዋ ማርያም ስውሩዋ ፅላት የአፄ ዘርያዕቆብ እመቤት የጥቁር ውሀ ማርያም ተሻግራ እዚህም አልተለየችኝም በእውነት ዛሬ በህይወት መኖሬ ዶክተሮቹ ይገረማሉ !!!በእውነት ያንች ምስክርነት ለብዙ ስለዲቢሎስ አስራር ላልገባው አይረዳም ይሆናል ላለፈበት ስው እውነት ነው።የሚደርገኝን ነገር ነው የምትናገሪው።
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g Жыл бұрын
አሜን በእውነት እመቤት ከሁላችን ጋራ ትኑር አሜን
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h Жыл бұрын
ኣሁኑም ጠላት ውግያውን ኣይቋረጥም ኣይዞሾ በርቺ እና የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ የሚል ብዙ የተማርንበት መምህር ኣለ በደን ስለ መናፍስት ውግያ ለማወቅ ይጠቅምሻል ገብተሽ እዪ
@Sada-qv2un
@Sada-qv2un Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን የደረሰች እመአምላክ ምልጃዋ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡኝ ልዑልዬ እህተማርያም
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስከሚያልቅ መንም አይታወሸኝም ነበር።በጣም ደስ የመመለሰ ትምህርት ነው ያገኘሁበት።ለእኔም ወላደት ድንግል ማርያም ብዙ ውለታ ውላልኛለች።የምስክር አቅራቢዋ ክርስቲያን ግን ድንቅ ምሥክር ነው።እመቤታችን ትመሥገን።አሜን
@yihenewdamtew7397
@yihenewdamtew7397 Жыл бұрын
እልልል ላንቺ የደረሰች እናት ለኛም ትለመነን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰች ለኔም ለሁላችንም ትድረስልን በእውነት 🤲🏿😘
@user-ib5mg8gj2k
@user-ib5mg8gj2k Жыл бұрын
ላንቺ የደረሲች እመቤቴ ኪዳነምህረት ለኔ ለከርታታዋ ልጆ ትደርስልኝ ምረት በረከት ለንስሀሞት ታብቃኝ በአገሬ ሁሉም ባገር ያምራል ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማረሽ እመቤታችን ለእንቺ እንደረሰች ለተጨንኩብት ትድረስልኝ እመቤቴ ነይ ጌታ ሆይ የጠፋ በግህን ፈልግ ከእጆህ መዳፍ አታውጣብኝ አድራ አባቴ ሆይ!
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
እንኳን ሰማችሽ የሀገሬ ልጅ የድንግል ማርያም ተአምር ተነሮ አያልቅም እሷን የያዘ አይርበዉም አይጠማዉም በስደትም ቢሆን ስንቅ ናት ሞገስ ናት
@hanatefara5751
@hanatefara5751 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደርሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድርስልን አሜን➕
@saraabebe5829
@saraabebe5829 11 ай бұрын
እመብርሃን ለሁላችንም ደርሳልናለች ተነግሮ አያልቅም በስደት አገር ባዳውን ዘመድ አድርጋ ስንት ፈተና አልፋል እግዚአብሔር ይመሰገን ጸንተን በያለንበት እንጸልይ❤❤❤ አሜን
@wafawafa8362
@wafawafa8362 Жыл бұрын
እመብርአን በቤቷ ታፅናሽ እቁ መድማችን የአተም የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
@amoomina4480
@amoomina4480 Жыл бұрын
ለአንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረሰልን አሜን ❤😘🙏
@user-qn6gn7fd1m
@user-qn6gn7fd1m Жыл бұрын
እናቴ ክድስተ ክዳነ ምህረት ስምሽ ለዘላለም ይክበሪ ይመስገን ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኔመ ከጭንቅ ታዉጣኝ ትድረሰኝ ለምስክሪነት ታብቃኝ ወለተ ሰንበት እያላቹ በፀሎታቹ ኣሱቡኝ ከጭንቅ ታዉጣኝ 🤲😥
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እሰይ እመብርሃን እንኳን እረዳችሽ እህታችን የጭንቅ አማላጇ የጌታችን እናት ሁላችንንም ትሬዳን ሉሌ ቋንቋየነሽ ወንድማችን ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን
@metagesteka9202
@metagesteka9202 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስ
@user-ij8ts6uz9t
@user-ij8ts6uz9t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያቹ የደረሰች እመብርሀን የኛም ትድረስልን
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ለእናተ የደርሰች ቅድስት ክዳነምህርት ለእኛም ትድርሰን ስለ መይነገር ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ስለ በመሐፀን ስለወጣላት እዥ በደንብ አልነገረችንም!! ደስ ይላል!! እግዚአብሔር ይመስገን!!🙏💒🙏
@sefinesh4162
@sefinesh4162 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@madimadi4218
@madimadi4218 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናታችን ልቅስት ኪዳንምህርት መስጋና ይድርስአት ለአንቺ ይደርስች ለእናም ትደርስልን
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,6 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር ምስክሮች || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ  || Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:13:51
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 107 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
♦️እጅ እስከ መጫን የደረሰችው❗️ሕፃን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ❗️
48:38
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 251 М.
246ኛA ገጠመኝ ፦ ዩቲዩብ አጥፍቶብኝ ስለነበር ይኸው ድጋሚ ለቅቄዋለሁ
2:27:08
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
♦️ከሆሳእና እስከ ኩየት ♦️የ 15 ዓመትቷ ብላቴና♦️
58:03
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН