ለሰሞኑ ጉንፋን፣ለብርድ የሚሆን የምስር በአትክልት ሾርባ አሰራር | Lentil Vegetable Soup Recipe | ANAF THE HABESHA

  Рет қаралды 3,710

ANAF THE HABESHA

ANAF THE HABESHA

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 жыл бұрын
Selamsh yibza baleshibet bota waw yene balemoya ejish yibarek betam konjo aregesh new yeserashiwu
@ሀናውለታው4
@ሀናውለታው4 2 жыл бұрын
Waw yene balemoya betam konjo aserar new
@hanawuletaw3373
@hanawuletaw3373 2 жыл бұрын
Waw edet yamral 😘😘😘😘😘
@ሀናው2
@ሀናው2 2 жыл бұрын
Selam lachi yihun ehite enkuan dehna metashi waw 🥰🥰🥰🥰🥰☺️
@የደራዋልጅነኝደራንውሀገሬ
@የደራዋልጅነኝደራንውሀገሬ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ ዋው አሪፍ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aberashhune3727
@aberashhune3727 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ ዋው አሪፍ ነው💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የናቴናፋቂነኝነኝ
@የናቴናፋቂነኝነኝ 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ ዋው አሪፍ💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ አሠራር ነው 👍👍👍👍👍
@sofisusu2584
@sofisusu2584 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ከልብ እናመሰግናለን ለታመሙት ፈጣሪ ያሽራቼዉ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ለዚህ ብርድና ለኮረና ምርጥ ነው እናመሰግናለን አናፊዬ👌‼️🥰👌
@ruki394
@ruki394 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማሻ አላህ በጣም ያምራል ለየት ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ አሰራር ነዉ ክበሪልን
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
የምስር ሾርባ ጣዕሙ ደስ ሲል እኮ! ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል
@astubtube
@astubtube 2 жыл бұрын
አሰራርሽ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የምር ፅድት ያለ አሰራር ዋው ዋው ዋው ዋው
@kadija4849
@kadija4849 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን እውነት ነው ለብርድ መዳኒት ነው
@marfamuhammde5178
@marfamuhammde5178 2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ ሸር ስላደረግሸን እናመሰግናለን በርች
@webchannel2572
@webchannel2572 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን እንኳን ረላም መጣሽ በጣም አሪፍና ጽድት ያለ አሰራር ነው የምስር ሾርባ አሪፍ ነው በርቺልን
@artituber1858
@artituber1858 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሾርባ አሰራር ነው ዋውዋውዋውዋው የኔ ባልሙያ እናመሰግናለን
@ruki516
@ruki516 2 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ቆንጅየ ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል ባለሙያ ነሽ
@ቃሌነውቃለ
@ቃሌነውቃለ 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ ቅመም አሪፍ አሰራር ነው
@kadijaessatube
@kadijaessatube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ሰርቼ እሞክረዋለሁ 👍👍👌👌
@mominatube6345
@mominatube6345 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ በርች አሪፍ ነዉ
@kalkidan
@kalkidan 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ ጥራት ያለዉዉ የሴትትት በላይ ብየሻለሁ👉😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofisusu4687
@sofisusu4687 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሪፍ አሰራር ነዉ ወድጄዋለሁ
@buzetube1356
@buzetube1356 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ደስ የሚል አሰራር በርችልኝ የኔ ባለሙያ
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቺ
@ኢስላሚክ2
@ኢስላሚክ2 2 жыл бұрын
ቆጆ የምስር አሰራር ነው በርች🥰🥰🙏
@ህልምአለኝኝ
@ህልምአለኝኝ 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው በርች እጅሺ ይባረክክ
@web8752
@web8752 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር ነው
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት አነፍ ዋው በጣም ደስ እሚል ቀላልና ለጉፍን ፈውስ ምርጥ መፍትሄ ነው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@messytube
@messytube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችም በዋው በጣም ሀሪፍ ነው እናመስግናለን 💚💛❤
@sofisusu1284
@sofisusu1284 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሪፍ አሰራር ነዉ
@ወርቅነሽባላገሯ5
@ወርቅነሽባላገሯ5 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሚያምር አሰራር ነው 👍👍
@ruki2620
@ruki2620 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@ወንድሜሁሉነገሬ
@ወንድሜሁሉነገሬ 2 жыл бұрын
እንኳ ሠላም መጣሺ እህቴ በጣም ሀሪፍ ነው ማሻአሏህ
@tgtube845
@tgtube845 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህት በጣም አሪፍ የሾርባ አዘገጃጀት ነው ያሳየሺን በጣም አመሰግናለሁ እጅሺ ይባረክ በዚህ ብርድ ሾርባ ተገኝቶ ነው ያወቅሺውን ስላካፈልሺን ከልብ አመሰግናለሁ ሀገራችን ሰላምምምም ያድርግልን 🙏🙏
@fardewsmuketar113
@fardewsmuketar113 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው ቆንጆ አሰራር ነዉ
@tonaworld
@tonaworld 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው👍
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
@ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽልኝ የኔባለሞያ ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያምጣልን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን #ሸርር ውደ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@Zedtube818
@Zedtube818 2 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻዓላህ ተባረክ አላህ በጣም በቆንጆ በንፁህ አሰራር አጠር መጠን ያለ አቀራረብ ነው የኔ ባለሞያ ገና ብዙ እንጠብቃለን ውደ ትስለሚ የደይክ ብል አፊያ ቀጣይ በሌላ ቪድወ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@ይደነቅ3
@ይደነቅ3 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ የሆነ የኮረና መዳዲትነው ዋውው
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልንውድ እህታችን ዋውውው ምርጥ አሰራርነው
@nuryenetube
@nuryenetube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ሾርባ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርችልኝ እማ 💞💞💞♥️♥️
@tirubirhan5292
@tirubirhan5292 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@ሮዝኢትዮ4
@ሮዝኢትዮ4 2 жыл бұрын
👍👍👍ደስ የሚል ስራ ነው እናት
@efuyegelastube
@efuyegelastube 2 жыл бұрын
አለው በርቺ ውዴ በሁለት ስልክ አሪፍ ነው
@web456
@web456 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው
@eyerus9893
@eyerus9893 2 жыл бұрын
አህታችን እናመሠግናለን ያሁኑ በሽታማ ዝም ነው እጅሽ ይባረክልን 😘😘😘
@መሲሁሉገብሐ
@መሲሁሉገብሐ 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ሾርባ ነው ተባርኪ
@bizuyetube8
@bizuyetube8 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ለጤንነትም በጣም ጠቃሚ ምግብ ነው እናመሰግናልን እጅሽ ይባረክ
@tirubirhantube4414
@tirubirhantube4414 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ጥሩ መፍትሄ ነው
@kemiwello4816
@kemiwello4816 2 жыл бұрын
ዋዉ ሀሪፍአሰራር ነዉ ያምራል
@tube8360
@tube8360 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። እህት ሠላምሽ ይብዛልን ዊውውውው ያምራል ባለሙያ ነሽ በርችልን ሠላም ፍቅርአደነት ለሀገርችን
@ሮዝኢትዮ3
@ሮዝኢትዮ3 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ሾርባ ነው ይጣፍጣል በዚህ ብርድ ያስፍልጋል
@konjonesh
@konjonesh 2 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ እስራር ነው የኔ ባልሙያ
@ጀሙ5-ጐ1ተ
@ጀሙ5-ጐ1ተ 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሺ ጣፋጪ ሾርባ ሠርተሻል ሥላካፈልሺን ሙያ ጀዛኪላ ኸይር
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቆንጅየ
@genattawahidho3114
@genattawahidho3114 2 жыл бұрын
ሰላምሽይብዛ እህቴ በጣምደስሚልአሰራርነዉ
@fekertube5818
@fekertube5818 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ በጣም እናመሠግናለን ውደ
@aynalemtariku1860
@aynalemtariku1860 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ዋው በጣም ቆንጆ የሾርባ አሰራር ነው እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን እህታችን
@Momi_tube
@Momi_tube 2 жыл бұрын
Walikum selam werhemetulahi weberkatu mashalhe habibty berechy
@WAZEMAMEDIA12
@WAZEMAMEDIA12 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በርች ፭
@emutube4174
@emutube4174 2 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻዓላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ ነሽ ብል አፊያ
@sumitube287
@sumitube287 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እናመሰግናለን ቆንጆ ስራ ነው ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ተባብረን እንጩህ
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እናት ዋዉዉዉ ምርጥ የሾርባ አሰራር ነው ያሳዬሺን እጂሺ ይባርክልን ዩኔ እናት ያስፍልጋል በዚህ ብርድ
@ይደነቅ1
@ይደነቅ1 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገንሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችንዋው
@jemila602
@jemila602 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን እህቴ እንኮን ዴህና መጣሺ ባለሙያነሺ ማሻአላህ ቀጣይ ዴም እንጠብቃለን
@Hana_tube
@Hana_tube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኅታችን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርች እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ብዙ እጠብቃለን
@mekdi4876
@mekdi4876 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሾርጣ ጠቃሚ ገቢ ምግብ ነው
@belayneshe1221
@belayneshe1221 2 жыл бұрын
ዋውውውብጣም ሀሪፍ አሰራረ
@Temir5172
@Temir5172 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነየሚያምር አሰራርነዉ እናመሰግናለን
@foziykassa3887
@foziykassa3887 2 жыл бұрын
በርች በጣም አሪፍ ነዉ
@ስኬት2
@ስኬት2 2 жыл бұрын
እኳን ደህናቆየሽን የውድ ዋውውውው ባለሽበት ፈጣሪይብቅሽ ደስየሚል አሰራርነው በርቺልኝ😍😍😍😍😍
@aberashhune3727
@aberashhune3727 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@firetube4963
@firetube4963 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ቆንጆ ባለ ሙያ ነሽ እጂሽን ቡስ አይየው😍
@እኔስእናቴማርያምናትሐና
@እኔስእናቴማርያምናትሐና 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውድ እኅታችን ዋው
@hana7193
@hana7193 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን ጥሩ ነውበርች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ጀሙ3
@ጀሙ3 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ ጎንጆሾርባ ነው የሠራሹው
@sm-lg7wi
@sm-lg7wi 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን ውዴ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ተባብረን እንጩህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@messitube1
@messitube1 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የኔ ባለሞያ በርች እህት ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@BelaynesheTv23339
@BelaynesheTv23339 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጠልኝ ዋውው ብጣም ቆንጆ አሰራረ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Look yummy and delicious thank you for sharing my dear sister 😘 like 👍 share.
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
@ኢስላሚክነኝ5-በ8ደ
@ኢስላሚክነኝ5-በ8ደ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሞያ ነሽ በርች ብዙ ነገር እጠብቃለን በቀጣይ
@abelbirhan
@abelbirhan 2 жыл бұрын
ጥሩ አርገሽ ሰርተዋሽዋል ውዴ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Waoooo Anafye እንዴት የሚአምር ሾርባ ነው ከላይ ያደረግሺው እንዴት አሳመርው 😋እጅሽ ይባረክ ውዴ like share
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ፀግዬ ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
@በድካሜብርታቴጌታየለኔ
@በድካሜብርታቴጌታየለኔ 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እህት ሠላምሽ ይብዛልኝ
@tiztatube2837
@tiztatube2837 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህታችን አሪፍ ሙያ ነው
@መዳኒለምአባቴየቆለይ4
@መዳኒለምአባቴየቆለይ4 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ
@hayattube8142
@hayattube8142 2 жыл бұрын
ማሻእላህውድድ
@senayetyoutube7928
@senayetyoutube7928 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ምርጦ አሰራር ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@ሂዋን2
@ሂዋን2 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ👉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥬🥬🥒🥒🍅🥝🍒🍑🍍🥭🥑🥑🌽🌶🍆
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ ፍርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሡያ።❤❤
@ድክመቴንአይተህአትተወኝ
@ድክመቴንአይተህአትተወኝ 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እህት እናመሰግናለን
@tgtube7240
@tgtube7240 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሺ ይባረክ ውዴ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እውነት ለዚህ ሰሞን ጉንፋን መፍትሄ ይሆናል በጣም አስቸጋሪ ሆኖል አንቺም የዚህን መፍትሄ ይዘሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
አናፍዬ ዉዴ ምርጥ የምስር ሾርባ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ❤️👌👍🙏ሼር
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤🙏
@ሀያትደሴ-ቨ7ጠ
@ሀያትደሴ-ቨ7ጠ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሾርባ የኔ ባለሙያ💓
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልይ ልዩና ውሳኝ ሾርባ በጣም ምርጥ ነው
@ፍትህ4ለሳው.23
@ፍትህ4ለሳው.23 2 жыл бұрын
ዋሊኩም እስላም እህት በጣም እነ ም እሞክረዋለዉ😋😋
@mekdi8777
@mekdi8777 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን ዋው
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 2 жыл бұрын
አስላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ👍👍👍👍
Turkish lentil soup recipe that surprised me with its taste! Easy, Delicious and Healthy!
5:14
مطبخنا اليمني Our Yemeni Kitchen
Рет қаралды 5 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
መጻምድትኻ ብኸመይ ትመርጽ?
25:41
Aklilu H.michael
Рет қаралды 27 М.
የድፍን ምስር ሾርባ አሰራር Ethiopian Food
17:18
Worknesh Tube
Рет қаралды 3,4 М.
ምርጥ የአትክልት ሾርባ/ veggie soup
7:08
Tina Habeshawit
Рет қаралды 234 М.
A Lentil soup recipe that's Easy, Delicious and Healthy!
5:36
مطبخنا اليمني Our Yemeni Kitchen
Рет қаралды 2,9 МЛН
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 64 М.
በጣም ቀላል የኪውከር ሹርባ አሰራር
10:12
Hayu Tube የኛ
Рет қаралды 8 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН