No video

ለ አስተናጋጆች ያልጠበቁትን ቲፕ ሰጠዋቸው

  Рет қаралды 359,604

Aser Tad

Aser Tad

Күн бұрын

#asertad #aser #asertips

Пікірлер: 1 200
@asertad
@asertad 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ like ማድረግ እንዳትረሱ እና ደሞ instagram follow በማድረግ ተጠባበቁ instagram.com/aser_tad/
@user-zt1go9lk9l
@user-zt1go9lk9l 2 жыл бұрын
ጀግና አስርድ 👍👍👍👍እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
@asytube7338
@asytube7338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ውንዴም
@helena3253
@helena3253 2 жыл бұрын
@Raji Fiseha ?????
@helena3253
@helena3253 2 жыл бұрын
🙇👍👍
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Ke yete amexake
@ameletolessa1002
@ameletolessa1002 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው መንገድ ላይ ላሉ ልጅ ይዘው ላሉ እናቶችም አስታውሷቸው
@romanroman9958
@romanroman9958 2 жыл бұрын
እውነት ነው አቅም የሌላቸዉ አሉ
@hawahawa6479
@hawahawa6479 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ ልጅይዘዉ ጎዳናለወደቁእናቱች ሁላችንምእንርዳ ሰዉንለመርዳትሰዉመሆንበቂነዉ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ መልካም ተግባር ነው የሰራህው ወንድም ዋው!!! አይገርምም እኔ በጣም ነው ለአስተናጋጅ ብዙ ነገር አደርጋለሁ ግን ለኪችን ሰራተኞች አስቤ አላውቅም ነበር። አስተማርከኝ ።
@adilove2210
@adilove2210 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው!!ለአቅመ ደካማ እናቶች አባቶች ብትሰጥ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@hanahana7021
@hanahana7021 2 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ አንተ ሰውን ስታበረታታ አንተንም በዚሁ ልክ ሠው ያበረታታል እነዚህ ልጆች ስንት ነገር ጎሎባቸው በውስጣቸው ይዘውት ነበር ግን ፈጣሪ በአንተ አምሳያ በረከት ወረደላቸው ደስታቸው ወደር የለውም አምላኬ በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሀኒ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@waoilfactory2383
@waoilfactory2383 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ማድረጋችሁ ካልቀረ መንገድ ላይ ምግብ ማግኘት የማይችሉ ሰዎችንም ብታስታውሷቸው ጥሩ ነው
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
ይሄ አይነት KZbin ውጪ አለም የተለመደ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መጀመርህ በጣም ነው ያስመሰግንሀል ጎበዝ የኛ ሰው youtube ላይ ይሄን ብሄርን ሃይማኖትን አንቋሾ ከዩቱዩብ ገንዘብ ይሸቅላሉ አንተ ሰዎች ላይ ደስታን ፈጥረህ እኛ ተመልካቾችህንም አስደስተሀል ደስታ ይጋባል ማሻአላህ keep it up brother
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ኤንዛመዱ በቀንነት
@atnafuabebe5889
@atnafuabebe5889 2 жыл бұрын
ይህን መልካምነት በሀገሬ ልጅ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ክበርልን አባቴ! ጥሩ ጅማሬ ነው በርታ
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 жыл бұрын
አሴር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ባለክላይ ጨምሮ ይጨምርልክ እነሱን እዳሰብካቸው አንተንም ዘወትር ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰላምክ ይብዛ ጥሩ ስራነው👈👈👏👏👏👏👏
@ruthammer
@ruthammer 2 жыл бұрын
አሴሮ በጣም ደስ ይላል ግን አዛውንቶች አሉ መንገድ ላይ እየለመኑ ሚተዳደሩ እነሱንም እያቸው በተረፈ በጣም ጥሩ ነገር ነው ምታረገው 👍👍😍😍
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ ይመችህ ሁሌም ጥሩ ነገር ስለምትሰራ ስለምታዝናናን ይመችህ።
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ
@_eotc
@_eotc 2 жыл бұрын
መስጠት መልካም ነገር ሆኖ ሳለህ ግን ለማን መስጠት እንዳለብን ማወቅ ያስፈልጋል አንተ የሰጠሃቸው በሙሉ የእለት ምግባቸውን አያጡም በሥራ መስክ ላይም ናቸው። ግን የእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ ይላል የተራበውን ያበላ የተጠማውን ያጠጣ የታረዘዉን ያለበሰ የታመሜውን የጠየቀ የተከዘውን ያፅናና ዋጋው .........ይላል ለወደ ፊቱ ለማን መስጠት እንዳለብን እንወቅ ስለ ሰጠሃቸው እግዚአብሔር ይስጥህ
@dallol_entertainment
@dallol_entertainment 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኛንም ሸልመን 😁✌️
@asertad
@asertad 2 жыл бұрын
😂 werefa ale 😂
@tsegaboss6483
@tsegaboss6483 2 жыл бұрын
Ere nuti kemeshelem wede meshelem ydebral
@teddy7508
@teddy7508 2 жыл бұрын
አቤላ አንተንም በዲህ በጎ ስራ እጠብቅሀለው በጣም ትመቸኛለህ
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 2 жыл бұрын
😁🍬🍬🍬🍬anee shilamakushii
@mahirethio1905
@mahirethio1905 2 жыл бұрын
Are seyew ghn wetun esu yeseraw aymeslegm
@yenatube2532
@yenatube2532 2 жыл бұрын
ኧረ ሰው የለውጥ ማማ ላይ ነው በርታ በወጣ ይተካ ብለናል👏👏👏👏
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
መሲ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@selamashenafi5664
@selamashenafi5664 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰው ሲደሰት ማየት እዴት ያስደስታል ካለህ ላይ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
@newacc508
@newacc508 2 жыл бұрын
ዛሬ ትንሽ አረፍ ብየ ዩቶብ ስገባ አገኝሁህ የሰራሃው ሥራ በጣም ደስ ስላለኝ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ እኔ መስጠት እንዴት እንዴሚያስደስተኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ብዙ በተሰብ ስለማስተዳደር ታላቄ 2013 ሰኔ ተመረቀይ አይፎን ስልክ ለመግዛት አስቤ ግን ሳይሳካልኝ ቀረ 😔😔😔😔አገር ባህል ልብስ ፈዛሁላት 😍
@Davidm127
@Davidm127 2 жыл бұрын
እጅግ ደስስስስስስ የሚል ስራ ነው አሴር ምርጥ ሰው ይመችሽ እኛንም ለዚህ ቁምነገር ያብቃን።
@sinamedia6182
@sinamedia6182 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ :: ሁላችንም እንዲህ በቅንነት እውቀት ብንለዋወጥ መልካም ነው
@user-ko1yi7os6x
@user-ko1yi7os6x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርግኝ
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
የበለጠ በኩላሊት እና በሌላም አስቸጋሪ ህመም ላይ ሆነው በሀኪም ቤት ከአቅም በላይ ወጭ ተጨንቀው ላሉት ቢሰጥ ስራህ ይባረክልሀል
@saas7656
@saas7656 2 жыл бұрын
እሄ ነው የስውልጅ ማለት እንዳንተ ያለ ስው በማየቴ ተደስቻለሁ እድሜህን ያርዝመው በጣም ጡሩ ስው ነህ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
Aser...በእውነት ይህ መልካም ስራ ነው! ሰዎች ስደሰቱ ማየት ቅንነትን ደግነትን ያስተምራልና...ተባረክ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ኦ እንደት ደስ ይላል ለነሱ እኒ በደሰታ አለቀስኩ ማመን አቃታቸው በሀገራቸው እደለኞች ናቸው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቸው የምር ጎበዝ ልጅ ነህ አከበርኩህ በስራህ ዋዉ 👍😘😘
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 2 жыл бұрын
ተባረክ በወጣ ይተካ ሌባ በበዛበት እንዲህም አቀኛ ልጆች አሉ አገራችን ከሰሩበት ውጪ ሲሰጣቸው ሁሉ አንቀበልም የሚሉ በጣም ነው ልቤን የነኩት። ሰው ማስደሰት በጣም ደስ ይላል።
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 2 жыл бұрын
ለአስተናጋጆች ቲፕ መስጠት በትንሽ ገንዘብ የስራ እድል መፍጠር ነው፤ ከምንጠቀመው እስከ 10 ፐርሰንት ሁላችን ብንሰጥ በዚህ ስራ በጠፋበት ዘመን ጥሩ የስራ እድል ለወጣቶች እንፈጥራለን…. መንግስትም ከምግብ ላይ ያለውን ቫት ጨርሶ ባያስቀረው እንኳ ቢያንስ መጠኑ ቢቀንስ.. ያንን በቲፕ መልክ ለወጣቶቹ ማድረስ እንችላለን፤ ታናሽ ወንድማችን የምትሰራው መልካም ስራ ደስ ይላል.. ሰዎች እድለኝነት እንዲሰማቸው የሚያደርጋቸው አጋጣሚ እየፈጠርክ ነው…ማን ያውቃል አንዳንዶቹ ኑሮ የመረራቸው መፈጠራቸውን የጠሉ ይሆናል.. በዚህ አጋጣሚ ግን መነቃቃት ይፈጠርላቸዋል….ጥሩ ቀን መፍጠር ይሉሃል ይሄ ነው፤ በዛ ላይ ማበረታታትህ ለሚሰሩት ስራ ክብር እንዲኖራቸው ያግዛል.. በርታ!!!
@kalkidanedaba6545
@kalkidanedaba6545 2 жыл бұрын
It's so nice to see human happiness in itself. It's a pleasure. God bless you
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
Good Job Brother 👍
@asertad
@asertad 2 жыл бұрын
Thanks bro
@nesmanesma5980
@nesmanesma5980 2 жыл бұрын
ለተቸገሩትን ለመርዳት እደውም ብዙዎቻችን ለአስተናጋጅ ብቻ ነበር ቲፕ የምናስበው አተግን እደዛ ለፍተው እሳት በልቷቸው ለሚዘጋቹት ማንም አያስባቸውም ወእነት በጣም ጥሩ ትምህርትነው ያስተማርከን
@mohamedali-np1zs
@mohamedali-np1zs 2 жыл бұрын
እረ የምር ምርጥ ሠው ነህ ይመችህ አላህ ይጨምርልህ እሽ በሠጠህው ልክ ይሠጥሀል እኛንም እንደምትሸልመን ተሥፋ እናደርጋለን ግን የሚገትመው ሥረ የለኝም ኢንሻአላህ ሥራ እንድኖረኝ ተባበረኝ እንደምታነበው ተሥፋ አረጋለሁ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያገኘኸው የሚባረክልህ እንዲህ ስታካፍል ነው ለሌሎቹም ትምህርት ትሆናለህ በርታ
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው!!እምባዬን ነው የስመጣሃው በርታ ወንድማችን!!!!!!
@user-ge6wb1bq9u
@user-ge6wb1bq9u 2 жыл бұрын
አሴርዬ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ልነግርህ አልችልም በተለይ ወጥ ቤት ገብተህ የሰጠከው ለምን መሰለህ ደስ ያለኝ አረብ አገር ከመምጣቴ በፊት የኪችን ሰራተኛ ነበርኩ ፒዛዬን በጣም ብዙ ሰው ይወድልኝ ነበር በተለይ እስፔሻል ፒዛዬን እንዳንተ መተው ይሰጡኝ ነበር ግብዣም ይመጣልኝ ነበር ታድያ የሌለ ሞራል ይኖረኝ ነበር ለስራዬ ደስ እያለኝ ነበር የምሰራው አሴርዬ ተባረክ እውነት በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው
@nardosyewalasht1004
@nardosyewalasht1004 2 жыл бұрын
አሴር በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረከው የእውነት ደስ ይላል ሌሎችም ካንተ ይማራሉ እግዚአብሔር ያሰብከውን ላንተም ያሳካልክ በዚው ቀጥል እሺ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ግን ለአቅመ ዳካሞች መሥራት ለማይችሉ ሕመምተኞች ቢሖን በበለጠ ጥሩ ነበር ምርቃታቸው ብቻ በቂ ነበር
@edenm.6985
@edenm.6985 2 жыл бұрын
ኤሰርዬ በጣም ደስ የሚል... ከባለፈው የበለጠ የምያስደስት ስራ ። እግዚአብሔር ደሞ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🙏🙏This was so fun to watch! Your energy was positive and consistent.
@USA-Visit
@USA-Visit 2 жыл бұрын
Man! You doing great! People are poor the same time so humble and proud!
@belaytessema9187
@belaytessema9187 2 жыл бұрын
አሲሮ ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ይስጥክ ምርጥ ያራዳ ልጂ መላ ሲገኝ ሌሎችንም መርዳት (ማካፈል) ሀጂር ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥክ አባቴ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ከመቀበል ይልቅ መስጠት እኮ እንዴት ደስ እንደሚል ይመችክ ወንድም
@livetube8317
@livetube8317 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትስጥህ በጎደለ ይሙላ ተባረክ።
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በርታ ቲቡ ሥለበዛ ነው ያላመኑት በርታ በወጣ ይተካ የወጣት ጀግና
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ አሴር እግዚአብሔር ይባርክህ
@firewsileshi3101
@firewsileshi3101 2 жыл бұрын
I am happy for you and for the waiters. I will do the same like u when I come home one day.
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ ይስጥህ ለሰጪ በሙሉ አላህ ይስጠው ። ጎዳና ላይ ላሉ ልጃቹም ምግብ እንኮን ብታበሎቸው ጥሩ ነው ። አንዳንዴ ለአንድ ሰው አንዲሺ ከመስጠት ለሶስት ሰው ሶስት መቶ ሶስመቶ መስጠት ይሻላል ምክንያቱም ቁርስ በልተው እራት ያጣ ሞልቶል ስንቱ እራሱን በማስቲሽ ሱስ ውስጥ ከቶል አንዳንዴ ስራ ካላቸው ስራም ሰውም የራቀውን ሰው እንመልከት ።
@desuraya7426
@desuraya7426 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ወንድማችን
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
ለአቅመ ደካማ እናቶች አባቶች ብትሰጥ መልካም ነው ባይ ነው ወንድሜ መስራት ለማይችሉ ለወጣቶች ብር መስጠት አትስሩ ማለት ነው።
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሀዩ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-jh7mh8vj7z
@user-jh7mh8vj7z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድምየው😍
@masialex3747
@masialex3747 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይባርክልህ. ስራህን በእዚህ. እድሜህ ገንዘብ ያላሳሳህ ውድ ልጅ ቀጥልበት. በሜዳላይ ያሉትንም. እንድታስብ ስራህን ይባርክልህ. ይጨምርልህ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት ከውስጥ ሁነው መከራን የሚዩ ለዛውም በሳት ተጠብሳ ክሰል መሰላ በውጭ ሁነንም ምግብ የምንሰራ ስዎች አልቻልነውም በእውነት
@minyoti1412
@minyoti1412 2 жыл бұрын
በወጣ ይተካ በርታ👍
@Nora-pd9si
@Nora-pd9si 2 жыл бұрын
Mashallah 💝💝🥑🥑🍱 wow wow
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
ጀግና❗የሚበረታታ ስራነው አላህ ጨምሮ ይስጥህ መሥተንግዶ ሰርቸ አውቃለሁ እና 5ብርም ሲሰጡን ደስይለን ነበር
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 2 жыл бұрын
Betam gobez lij😊 yiknah ene demo videohin eyayehu maberetataten eketilalehu 😍
@yemisirachgetachew7511
@yemisirachgetachew7511 2 жыл бұрын
5th floor alimetahim reception follower nebereh adinkih negn yaleh gin ahun siira bilkim receptionochin tibekawochinim astawis
@betinafkot8734
@betinafkot8734 2 жыл бұрын
አሲር ምትሉ
@sayedahmada8108
@sayedahmada8108 2 жыл бұрын
ጋደኞቼ ሁሉ ላይክ ሰብስክራይቭ እያደረጉህ ነው በአሁን ሰአት ወድሜ በርታ
@sadaberiyhun9931
@sadaberiyhun9931 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰው ማለት ካለው የሚያካፍልና ለሚሰራው ስራ ሞራን የሚሰጥ የሚያበረታታ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወንድም አለም
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰአዳ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@huluhabesha2876
@huluhabesha2876 2 жыл бұрын
Brother እኔንም አስቢኛ እ youtube ቤን አስተዋውቂልኝና እኔም የሆነ ነገር ልስራበት እእ ካላስቸገርኩሽ
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ኢ ት💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ት ዮ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ዮ ጵ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
@zekaryasgirma1340
@zekaryasgirma1340 2 жыл бұрын
ለወንዱቲፑን መስጠት አልነበረብህም ምግቡን የሰሩት ከጀርባ ያሉት ናቸው
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 жыл бұрын
እንዲሁ ትመቸኛለህ ያራድዬ ልጅ👌
@yeworkmekuria
@yeworkmekuria 2 жыл бұрын
የጠየካቸው ሰዎች ካላቸው ነው ያካፈሉህ አንተም ካለህ ጨምረህ ሰጥተሃቸዋል ደሰ ይላል
@balibalibalibali2267
@balibalibalibali2267 2 жыл бұрын
መልካምነት ትልቅ ሥጦታ ነዉ ይመችህ ወገኔ ቀጥልበት ሥጥ ይሠጥሀል በወጣህ ይተካህ የኔ መልካም ሠዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@degnestube3253
@degnestube3253 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወድምዬ በወጣው እጥፍ አድርጎ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ 💐በርታ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን የተሰማኝን ለመናገር ያህል ከቤት ውጭ ጎዳና ላይ የወደቁ ከ ህጻናት እስከ አዋቂ በጣም ብዙ ሕዝብ አለ እናማ ለነዚህም ለነዛም ብታከፋፍል አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ በተረፈ አሪፍ ነገር ነው ያደረከው!!! ሌላው ምግቡን ማን ነው የሰራው ስትል እኔ ነኝ ያለው ወንዱ ሰውየ እሱ አይመስለኝም ምክንያቱም ውስጥ ላይ ሴት ሼፎች አሉ ለነሱ መስጠት ነበረብህ እሱ ማናጀር ሊሆን ይቻላል የከስተመር አስተያየት ለመቀበል ኃላፊነቱን ለመቀበል እኔ ነኝ ያለ ይመስላል!!ቀጣይ የምታደርጋቸውን መልካም ነግሮች ለማየት ቤተሰብ ሆኛለሁ🥰
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የሜሰጡ እጁች ይባረኩ ሰብስክራይብ አድርጌሀለው ሊላም ስልክ በኑረኝ ባደረኩ ተባረክ ይብዛልህ
@user-fm9wm2dy6y
@user-fm9wm2dy6y 2 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የምር በጣም የምታስደስት ልጂ ነህ😍😍😘😘😘
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የበለጠ እርዚቅ ይስጥህ. በጣም ደስይላን በርታ
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 2 жыл бұрын
ወንድም መልካም ነዉ አንተ የሰራኸንውን መልካም እኔ አላደረግሁትም ግን እነዚህ ሰወች መስራት ይችላሉ ብዙ ሰዎች አሉ መስራት የማይችሉ የለት ጉርስ የሌላቸው ለነዚህ አይነት አቅመ ደካማ ቢሆን ጥሩ ነዉ ።ቅር ካለህ ይቅርታ
@mesimm7029
@mesimm7029 Жыл бұрын
ዉይ አ ሴሮ ስወድህ እኮ እግዚብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ❤
@user-eh3bc2br5d
@user-eh3bc2br5d Жыл бұрын
ወላሂ አድስ ነው ምከተትልክ ግን ሁሉም ደስ የምል ስራ ነው ምትሰረሁ የኔ ዎንድም አላህ ይስጠክ ወላሂ በጠም ደስ ይለል ዎንድም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷አላህ ይስጠክ
@bazahoni7936
@bazahoni7936 2 жыл бұрын
የኔ አባት ተባርክ እውነትን ነው አታምንም እኔ አስተናጋጅ ነበርኩ 50ብር ሲሰጡኝ አላምንም አደኛ ግብጽ አለኝ አይገልጰኝም ማበርታት ጥሩ ነው እሽ እሆን ስደት ነኝ የጁን ይስጠው
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 2 жыл бұрын
Good job bro! Keep up your goood work. ከብዙ ሰዎች "ለአቅመ ደካሞች ቢታደርግ" የሚሉ ኮመንቶችን አንብቤአለው። እንዚህ እህቶችንም እኮ ቀርባችሁ ብትሰሟቸው ብዙ ችግር እና ታርክ አላቸው።
@wendesenhagos4667
@wendesenhagos4667 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እያደረግክ ያለኸው ነገር ሰሙ ፈን ያለው ቢመስልም ወርቁ ግን ልብ የሚነካ ሌሎችም ቢያደርጉት እጅግ የሚያበረታታ እንባ እንባ የሚያሰኝ:ከነማዘር ትሬዛ መልካምነት ተርታ የሚመደብ ድርጊት ነው።በዚህ ውስጥ የኢትዮጵያ እህቶችን ትህትና ያየንበትና ምንም ሳይኖራቸው ባላቸው ነገር ደስተኛና ኩሩ ከመሆናቸው ባሻገር ምስኪንነተቸውግን እንድናስብላቸው ያስገድደናል ። በርታ!!!
@zebibyifru5749
@zebibyifru5749 2 жыл бұрын
ብራብ አላበላችሁኝም ብጠማ አለጠታችሁኝም ብታመም አልጠየቃችሁ ኝም 🙏🏽🙏🏽 ተባረክ
@zolatedla374
@zolatedla374 2 жыл бұрын
አባቴ ያላሳመናት ያንተ መስጠት ብቻ አይደለም ብዙ ግዘዜ ወንዶች ከሚሰጡት ቲፕ በሁላ ሴትነቷን ፍለጋ ስለሚሆን ነው ባላቸው ገንዘብ እሶነቷን መግዛት ስለሚፈልጉ ነው ብሮ ሼፎችን ያበረታታህበት መንገድ ተመችቶኛል
@tigtadele2424
@tigtadele2424 2 жыл бұрын
❤❤Yedegile mareyame lej yesetehi Yeni marete tebareki
@etsegenetkebede3428
@etsegenetkebede3428 2 жыл бұрын
ኦዎ አሴሬ ካንተ ቀጥሎ በጣም የሚመቸኝ ቲክቶከር አሌክሶ ሁለታቹ አንድ ላይ ደስ ይላል ተባረክ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ጀግና ዋው በወጣ ይተካልሕ ወንድም
@abcabc-he7oy
@abcabc-he7oy 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ብዙ ምስጊኖች በየመንገድ ዳር አሉ አነሱንም አበረታታቸው በዚሁ ቀጥልበት መልካም ስራ ለራስ ነው
@sanchokedir1138
@sanchokedir1138 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩ ብሮ በርታ የኔ ጀግና
@shopshop3274
@shopshop3274 2 жыл бұрын
Woooooo Aser fetari be godelew yimukaleh teru sera new berta 👌👌❤❤
@dagmawybekele2145
@dagmawybekele2145 2 жыл бұрын
በጣም ክሌቨር ጎበዝ ብዙ ሰው እንዲህ አያስብም
@user-qi6he2it9y
@user-qi6he2it9y 2 жыл бұрын
መልካምነት ለርስ ነው ምርጥ ልጅ 💯👍
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 2 жыл бұрын
በወጣ ይተካ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ምህረትን ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@Ale_Tube
@Ale_Tube 2 жыл бұрын
ግብዣው መቼ ነው ሚደገመው 🙃😉 btw i'm so proud of you bro
@asertad
@asertad 2 жыл бұрын
ምን ጣጣ አለዉ Felg enji chgr ylwm Thanks bro
@fififam7588
@fififam7588 2 жыл бұрын
Sew keflolk ende meblat yemeyasdest neger yelem aaa ale
@muluneshlamore4853
@muluneshlamore4853 2 жыл бұрын
Ante kersam min albet endasu bethon aser bertalen gin tegaze keyer
@brhaneworku9839
@brhaneworku9839 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ለኛ እንደደረሳችሁልን እግዚአብሔር ይድረላችሁ።
@hirutmihret6222
@hirutmihret6222 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ወንድሜ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ይመችህ አሲሮ💚
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እኔነኝ ተሸላሚ አሴ እናመሰግናለን በረታ መንዳት ትችላለክ ዋውውውው👍👍👍
@samiteketay3123
@samiteketay3123 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙌
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 жыл бұрын
ይመችህ ኣባቴ ከምር በወጣ ይተካ😍😍😍
@atsedeetich8169
@atsedeetich8169 2 жыл бұрын
በወጣ ይተካ ብሏል ያገሬ ሰዉ የመችህ ብሮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
@robelhabetamu8996
@robelhabetamu8996 2 жыл бұрын
በዚሁ ቀጥል በትክክልም መደገፍ ያለባቸወን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችንን አግተሃል በረታልኝ
@thegreatvision2265
@thegreatvision2265 2 жыл бұрын
ASE በጣም TNX YEMREN NW DES BILOGNAL SEWUN MERDAT SEW BALASEBEW MENGED MASDESET BETAM DES YEMIL SIMET ALEW BERTABET ስራህን ደስ ብልኝ ነው ምከታታለው ❤
@danielzerihun4681
@danielzerihun4681 2 жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ መልካም ተግባር በርታ bro.....
@user-ug3rs4jk3w
@user-ug3rs4jk3w Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድም በርታ ሰውን ያስደሠት አላህ ያሥደስተዋል
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ።
@Abc21dc
@Abc21dc 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ደሞ ደሞ "unlimited money" ያለኝ ሰው ነኝ 😍😍
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አቦ ደራርቦይስጥህ ሰውማስደስትእንደት እደትእደምወድ ያረብ ስጠን ልስጥ
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ያደረከው ተባረክ
@kidistn.2203
@kidistn.2203 2 жыл бұрын
Egziabher bawetahew yetekalih Gobez lij berta👏👏👏
@madeenamadeena3368
@madeenamadeena3368 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያተ አይነቱን ያብዛልን
@wendeadmasu5948
@wendeadmasu5948 2 жыл бұрын
እኔ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይም ወጥቤት ያሉትን ለማየት ከፍ ያለ አስተውሎትን ይጠይቃል እንደዚ አይነት ቸርነት ሳይ ሰወች ሲደሰቱ ሳይ እንባዬ ይመጣል በተለይም የታማኙ ፕሮግራም ሌላው ህንዶች መሰሉኝ መንገድ ላይ ለወደቁ ለራባቸው የተዘጋጁ ምግቦችን ሲሰጧቸው እንዴት እንደሚደሰቱ ሌላው እርቧቸው ከመመገባቸው ቀደም ብለው በሐይማኖታቸው ፈጣሪን ሲያመሰግኑ እንባቸው ሲያመልጣቸው ሳይ እኔ እረበሻለሁ ወንድሜ ለነገው ፍሬማነትህ ዛሬ ነቅተሐልና እኔም ተደስቻለሁ በምሳሌነት እግ/ር ከፍ ያርግህ
i surprised my sister
10:25
Aser Tad
Рет қаралды 169 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 192 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН
እንደዚ አናዳኝ አታውቅም
14:20
nebilnur
Рет қаралды 298 М.
From Old to Dream: Room Setup Transformation!
11:22
Aser Tad
Рет қаралды 45 М.
ለመንገደኞች የበዓል ስጦታ ሰጠን
13:44
Aser Tad
Рет қаралды 91 М.
Shocking transformation: My mother's house reveal
12:01
Aser Tad
Рет қаралды 432 М.
እንግድነት መጥቶ አባረርኩት
4:00
Aser Clips
Рет қаралды 19 М.
ያሬድ ነጉ ቁርጥ ጋበዘኝ
11:45
Aser Tad
Рет қаралды 213 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН