From Old to Dream: Room Setup Transformation!

  Рет қаралды 46,738

Aser Tad

Aser Tad

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@fkrkelile
@fkrkelile Жыл бұрын
እናትህን የገለፅክበት መንገድ ደስ ሲል❤️❤️ ረጅም እድሜ ያኑርልህ አባቴ ❤️
@rahmarahma7907
@rahmarahma7907 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 Жыл бұрын
እድግ ከፍ ከፍ በልልን በህይወትህ ያሰብከው ነገር ሁሉ ይሳካልህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ❤❤
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 Жыл бұрын
ደስ ትለኛለህ ትሁት እናቱን ፈጣሪውን የሚወድና የመጣበትን መንገድ ለሰው ለማካፈል የማይፈራ ድንቅ ልጅ ብዬሃለሁ። ከዚህ በላይ ከፍፍፍፍ ትል ዘንድ በብዙ ተመኘሁልህ።
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym Жыл бұрын
አጅግ በጣም ነክ ወደ ሴት ስትሮጥ አቤተሰቤችህንና እረሰክን መለወጥክ አስደስቶኛል ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደመገኝክ አልጠራጠርም ።ገንዘብክን በአግባብ መጠቀምክ በተለይ ከናባቢ ጋር መውጣትክ በጀክ ለሁሉም ጌዜ አለው ገዜ በአግባብ በደንብ ተጠቀም አንደሸቱ ሴት አላማክን ታገናጪፈለች ግብዝ ከሆነቸ ስኬታማ እንድትሆን ትረዳለች ነገሮችን በጥንቃቄ አያየክ በተረፈ አጅግ በጣም ቆንጆ ነው በረታ
@samuelyasegnal7257
@samuelyasegnal7257 Жыл бұрын
ምን እንዳስተዋልኩ ታውቃለህ ያ የመጀመሪያ ስቱዲዮህ ውስጥ የነበረው የመድሃኒአለም ስዕል ራሱ አልረሳሃውም ተባረክ
@zabibaali7156
@zabibaali7156 Жыл бұрын
አሴ ምርጥ ሰው ያሰብከዉ ይሳካልህ ከሰብከዉ በላይ ይሁንል የምር በፆመ አንጀቴ ነው ዱዓ ያደረኩልሆ 😊 ሰላም ናፍቀችኝ ተዉ ግን በናፍቆቷ ሰልሞት አምጣልኝ 😢
@mahlettewolde388
@mahlettewolde388 Жыл бұрын
I’m so happy for you ግን መስተካከል ያለበት የፀሎት ቦታህ ነዉ ።መስቀል እና ስእለ አድኖ ከጉልበትህ በታች መሆን የለበትም ከፍ አድርገህ ስቀለው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ልጅ በርታ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለእናትህም እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልህ❤❤❤
@erehimawase3509
@erehimawase3509 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ብሮየ ከፍ ከፍ በልልን አላህ ይጨምርልህ
@DanielAschale-t6u
@DanielAschale-t6u Жыл бұрын
በለውጥቅ በጣም ደስ ብሎኛል በአካል መጥቸ ባየው ደስ ይለኛል😂😂😂 የምር ግን ብናወራ ደስ ይለኛል
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
😂 የእውነት ማንነትን አለመርሳት ይበልጥ ካንተ ተናርኩኝ አንበሳ የእውነት ጎበዝ ጣንካራ
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 Жыл бұрын
Honest and courageous. Congratulations Aser, you are a real man😊 በርታልን
@KifiyaክፍያTube
@KifiyaክፍያTube Жыл бұрын
በርታ ከዚህ በላይ ሰክሲድ ታደርጋለህ because you are a positive person.
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Жыл бұрын
The best one aser እግዚአብሔር ይርዳህ
@yummy2721
@yummy2721 Жыл бұрын
አሴርየ በርታልን ላንተ የሚገባህ ከዚ በላይ ነው
@nillutadese6999
@nillutadese6999 Жыл бұрын
gobez Aser yewunet dess yilal
@yalem1111
@yalem1111 Жыл бұрын
ማርያምን እንኳን ተሳካልህ ደግሞ ለጓደኛህ ያለህ አክብሮት ❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሕ እናት ለዘላለም ትኑር ለእናትሕ ያለሕ ክብር 👌👌እውነት አብሬሎ በጣም ጥሩ ልጅ ነው እሼም አንደኛ ነው
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ Жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ❤የነበርክበትን የማትረሳ ኩሩ ልጅ ነክ❤❤
@tizitamulu4341
@tizitamulu4341 Жыл бұрын
እረ እኔ ወንድም ከዚ በላይ እድግ በል በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው በርታ ❤❤❤❤
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ Жыл бұрын
አሴርዬ ዘይቷስ😂😂😂 በርታ ወንድማችን
@hulumtube_
@hulumtube_ Жыл бұрын
Yeteraraw Video Enem Ayewit Betam Des Yilal Sikefagn Tesfa Sikort Motivation Yadergegnal
@abilkasa2476
@abilkasa2476 Жыл бұрын
I was waiting this aser I really enjoy watching your video. Keep it up
@ebbawaqshum5050
@ebbawaqshum5050 Жыл бұрын
Hardwork always pays back keep shining bro
@mohammednurGetachew-r3u
@mohammednurGetachew-r3u Жыл бұрын
ur are so inspiring keep it up bro, I wanna see you as an influential youtuber
@Fna69
@Fna69 Жыл бұрын
አሴሮ ዎው በጣም ደስ ብሎኛል ውንድሜ 🙏🥰🥰🥰
@gutu1735
@gutu1735 Жыл бұрын
wow it's nice brother... hard work paid off
@madinanorue6236
@madinanorue6236 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው ኢሔ ጅማሬው ነው ገና ከዚ በላይ ከፍ ትላለክ ጠንክረ ወደፊት አባቴ እኛም ከጎንክ ነን እኖድሀለን😍😍😍
@babykid9537
@babykid9537 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ከምር ። በጣም አርአያ የምትሆን ልጅ ነህ። በርታ። አብዝቶ ይስጥህ።
@AWASHENTERTAIN
@AWASHENTERTAIN 8 ай бұрын
i appreciate u and congratulation ur a stronger ...long live to your mom aser.
@habenobeats
@habenobeats 3 ай бұрын
big up brooooooooo
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
❤❤❤ ለጋደኛክ ያለህ አክብሮት ደስ ሲል እግዚአብሄር አሁንም ያሰብከውን ያሳካልክ ጋደኝነት ከልብ ሲሆን ደስሲል እና ለእናትክ ለማሚ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው::❤❤❤
@headsup816
@headsup816 Жыл бұрын
Betam appreciate arigehalew…fetari yasebkewun hulu yasakalih❤
@agape6718
@agape6718 Жыл бұрын
እኔ ጀሚሪ ዩቲበር ነኝ በእውነት inspire ያደረከኝ. Thank you!!!
@nohamisetashamena7837
@nohamisetashamena7837 Жыл бұрын
Egzbhere keze yeblta yerdehe iwish your be my brother iswer God bless you
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ የማረከኝ የፀሎት ስፍራ ነው በርታ የልብህን መሻት እመብርሀን ትፈፅምልህ
@remora8829
@remora8829 Жыл бұрын
ገራሚ ነው! በርታ! በትህትና ማስተካከያ "ሞቲቭ(motive) ያረገኛል" ሳይሆን "ሞቲቬት (motivate) ያረገኛል"።
@dove8289
@dove8289 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ😘😘😘
@mulugetachew1975
@mulugetachew1975 Жыл бұрын
Wow Asero betam des yelal!!! Ketay yasebkew endemisaka i'm sure e/r kantega yehun!
@mataniahtedla
@mataniahtedla Жыл бұрын
Hard work pays off, ma men 👊
@ethiocafe12
@ethiocafe12 Жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ በአካል ማየት መኮረጅ እፈልጋለሁ
@tekestekassa1679
@tekestekassa1679 Жыл бұрын
አንደኛ ነው ብሮ
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Жыл бұрын
ዋውውውው ትለያለህ በተለይ ፀሎት ❤❤❤
@erusaman3949
@erusaman3949 Жыл бұрын
Egzabhir kale hulum ale gena keziy blay tkyer aleh ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dilnessagashow7915
@dilnessagashow7915 Жыл бұрын
Aser Jegegnaneh,keep it up.❤❤❤
@jujujujuji8656
@jujujujuji8656 Жыл бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር❤️
@TigestGetachew-ke9ny
@TigestGetachew-ke9ny Жыл бұрын
ጎበዝ 👍🏾ይጨምርልህ 🙏🏽
@cherekakifle
@cherekakifle Жыл бұрын
የሰው የከበረ ሀብት ትጋቱ ነው እንዲል የእግዚአብሔር ቃል፡ የበለጠ በርታ ለቃሉ የታመነ አምላክ እንደ እዮብ በረከቱን ይጨምርልሀል።
@yishakzeki4576
@yishakzeki4576 4 ай бұрын
Yelfat wetate naw yegbshal man✨👌😎
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ Жыл бұрын
ይህንን አኗኗር የሸገር ልጆች እናቀዋለን 😢 እንኳን እደግመዋለሁ እንኳን ተሳካል! ❤ጎበዝ! በርታ
@enumekonen
@enumekonen Жыл бұрын
Wow 😲😳 you are King 💋💋👏👏👏👏👏
@genettadesse8606
@genettadesse8606 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው አንደኛ
@bdhgd7811
@bdhgd7811 Жыл бұрын
አገላለፅህ ዋዉ በርታ ለኔም ለኔም ብርታህ ሆኖኛል ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
በርታ ግን የፀሎት ቦታህን ከፍ አድርገህ ሥዕሎችን ሰቀለው ወጣት ሰርቶ በሀገሩ ውስጥ መቀየር እንደሚችል አሳይተሀል!
@mamefuns8194
@mamefuns8194 Жыл бұрын
,የኔ ምርጥ ሰው የምር አንተ ነህ
@robeldebebe4505
@robeldebebe4505 Жыл бұрын
"Started from the bottom" um really appreciate u bruh keep going u are not done yet... btw Bigdaws love him too
@YoYo-xw6oh
@YoYo-xw6oh Жыл бұрын
fetari ytebikh wedme kezhm belay kef bel ❤️❤️❤️❤️
@birtukaben
@birtukaben Жыл бұрын
አለም ሥራበት ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤🙏🙏🙏
@rootworku
@rootworku Жыл бұрын
ጎበዝ 👌👌
@semehaldegefu4575
@semehaldegefu4575 Жыл бұрын
I'm proud of you. You deserve
@mekdelawitekibebew3845
@mekdelawitekibebew3845 Жыл бұрын
waa...w i really appreciate your journey bro. keep up the hard work and i wish you achieve everything you aspire
@Mobile_game4
@Mobile_game4 Жыл бұрын
Wow ይገባሀል ጓድ ለፍተሀል ❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow congrats 👏
@henokaschalew6800
@henokaschalew6800 Жыл бұрын
fetari chemro yeste
@hangaatusime3059
@hangaatusime3059 Жыл бұрын
Gobez berta 💪
@hirutamanuel9791
@hirutamanuel9791 Жыл бұрын
Thats fire 🔥🔥 yaleh lay yechemrlh
@HabeshaIntercept
@HabeshaIntercept Жыл бұрын
Keep up bro
@lejes-dj7ie
@lejes-dj7ie 5 ай бұрын
woow Aser betame dese yelale agelaletehe anteme jemariwoche betaberetata teru nw
@danielkurfa
@danielkurfa Жыл бұрын
በቀጣይ ምግብ ሰርተህ ለጓደኞችህ አቅምሳቸው የምግብ ሞያህን እንይልህ
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 Жыл бұрын
❤❤❤WOWW 😮😮barta wandime 👍🥰🥰
@MonetizeHive
@MonetizeHive Жыл бұрын
RESPECT TO YOU NICE KZbinR
@JTvplanet
@JTvplanet Жыл бұрын
Nice work
@አግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ3ቨ
@አግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ3ቨ Жыл бұрын
Wow bexam des yelal be turu negr mekenat arfi new le Enatek rajem edeme 🥰🥰
@mekkelb2014
@mekkelb2014 Жыл бұрын
Aser let's go 200k
@muluneshkebda2426
@muluneshkebda2426 Жыл бұрын
Woooow nays 👍👍👍👍
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Жыл бұрын
🔥🔥
@bitaniyabeka3750
@bitaniyabeka3750 Жыл бұрын
Wow berta bro
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏des ylal betam bro 👍👍👍👍
@Aliya-f7l
@Aliya-f7l Жыл бұрын
Hi edate neh
@AbubakerHassan-d5v
@AbubakerHassan-d5v 27 күн бұрын
😮😮😮
@lewamyemenu7045
@lewamyemenu7045 Жыл бұрын
Fetary yelebshen mesaet yemuleh 😍😍😍
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Gobez yemechek hulum yamiral yasebekehu Hulu yehunlek
@brana_23
@brana_23 Жыл бұрын
ዘይቱን የት ጣልከዉ??????
@Binistar
@Binistar Жыл бұрын
Aser betam yamral enem andiken endemiders 100 amnalew yimechih
@SaraAlemu-d9z
@SaraAlemu-d9z Жыл бұрын
😮❤❤.wooooe.ymeral.Berta.wedme👌👌
@mulubedru6573
@mulubedru6573 Жыл бұрын
ዋዉ❤❤👌👌👌
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
በርታ
@21275
@21275 Жыл бұрын
Enatuin emywed ,emyakebir aywedkim wendimy hulaem kef belilin fetary kezyihm belay yirdak ❤
@terefebuche9232
@terefebuche9232 Жыл бұрын
Motivate maregewu anten say nw Asero
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ውብ ነው ለሰራ ለውጥ ይኖራል👍👍
@amirMahmed
@amirMahmed Жыл бұрын
Big daws is great KZbinr, I wish you to be like him
@gadatube1231
@gadatube1231 4 ай бұрын
Wow Mashallah Mashallah
@alamdamena5715
@alamdamena5715 Жыл бұрын
ትለያለክ ስል በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokib4034
@kokib4034 Жыл бұрын
You deserve more than subscribe ❤
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Жыл бұрын
ትለያልህ ወንድም ⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤
@wedieriwedieri3116
@wedieriwedieri3116 Жыл бұрын
BIG DAWS AND THATWASEPIC IS MY FAVORITE KZbinR OH AND YOU ASER
@solomonyilikal110
@solomonyilikal110 Жыл бұрын
big respect bro
@edenm.6985
@edenm.6985 Жыл бұрын
Wow, wow, wow!!!
@neym6yy
@neym6yy 10 ай бұрын
ታድለህ በናት ፀልይልኝ።
@feven1007
@feven1007 Жыл бұрын
Ymer tecelalk berta keze belay enzbkalen kante❤❤❤
@KifiyaክፍያTube
@KifiyaክፍያTube Жыл бұрын
I like your passion
@Ale_Tubeን በአዲስ STUDIO Surprise አደረኩት
18:24
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 56 МЛН
ከፍቶኛል
11:22
Aser Tad
Рет қаралды 43 М.
ስለ Video Editing.. | How to Become a Video Editor?
8:04
Kee'n Techs
Рет қаралды 4,7 М.
በYouTube ስንት ብር ይከፈለናል ??????? | ዘሀ
13:29
ያልተጠበቀዉ የAle Tube Gaming Setup !! VLOG #2
17:50
Abyssinia Gamer
Рет қаралды 52 М.
i surprised my sister
10:25
Aser Tad
Рет қаралды 169 М.
ለመንገደኞች የበዓል ስጦታ ሰጠን
13:44
Aser Tad
Рет қаралды 91 М.
ያሬድ ነጉ ቁርጥ ጋበዘኝ
11:45
Aser Tad
Рет қаралды 214 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН