KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የከሰርው ትውለድ በቲክቶክ|| በኡስታዝ አቡ መስኡድ
59:26
ወሳኝ ጥያቄ ኡዙር ቢልጀህል የሚሰጡ ሁክማቸው ምንድነው
50:51
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
Я в детстве с маминым дорогим шампунем:🧼
00:17
Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Po-Pi!! | Baby Zombie vs Baby Herobrine 😁
00:29
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
ለሳዳት ከማል እና ለአቡ ፈውዛን የተሰጠ መልስ ቅሬታም ላቀረባችሁ መልስ
Рет қаралды 2,863
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
አቡ መስኡድ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 76
@tube3531
Жыл бұрын
አላህ የጠብቀዉ ኡስታዝ ሰዳት ከማል የሱ ተማር ነኝ።
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
9 ай бұрын
እኔም የሱ ተማሪነኝ ግን በዚህ ነገር ግራ ይገባኛል ሁለቱም ማስረጃ አላቸዉ
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت
Жыл бұрын
አህሰንት አላህ ይጨምርልህ አዳንድ እውነተኛ ሰዎች እየመጣችሁ ነው አልሃምዱሊላህ ቡዙ ሰዎች ሣዳት አይሳሳትም ይላሉ እኔም ከነሡ ነበርኩ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ የትኛው እውነት እደሆነ ተረድቻለሁ ለሣዳት ከምትቆሙ እውነትን ፈልጉ
@moe0079
Жыл бұрын
.ኡስታዝ ሳዳት ማለት የኛ ጀግና አሚርነው እሡን መተቸት አይቻልም እዲሜውን አላህ ያርዝምልን 100 % 100 ጀግናነው
@rsali9060
Жыл бұрын
ሳህሳህ💯💯💯✅
@الحمدللهربلالمن
Жыл бұрын
አይባልም እህቴ እኛ ሰውን ሰይሆን ሀቅን ነው የምንካታለው
@ttww9470
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አላህ በራህመቱ ይጠብቀው የተውሂድ ጀግና አቡ መረየም
@New-to5zd
Жыл бұрын
በትክክል
@emanemewnejatemanemewnjat7548
Жыл бұрын
እሺባክሽሳዳትከማልሲ ሳሳት አብረሽገደልመግባትትችያለሽ መተቸትእና ስተ ትንለይተሽእወቂ
@rsali9060
Жыл бұрын
አሠለሙ አሊኩም እረ ትዉ እቢከችሁ ጀገና የ ሳዳት ከማል ማሉት ወላሃ ጀግና ነው 💯💯💯አላህ የጠብቅችሁ ኡሰቲዙች
@f.almtere466
Жыл бұрын
አቡ መስዑዲ መጀመሪያ በደብ ብንማርና ከዚያ ቡሃላ ይሻላልጂ እደው እዝም ብለን የተውሂድ ኡስታዞቺላይ መናገሩ አስፈላጊ አይደለም :: ኡስታዝ ሳዳት ከማል አሏህ ይጠብቀው መልካም ትምህርትን እያስተማረን ያለነው መልካም ስራውን አሏህ ይቀበለው ዘሮቹንም ይባርክለት መሰሎቹንም ያብዛልን አላህ ወጀሉን ይቅር ይበለው. በሀቅላይ አጽንቶ በሀቅላይ እሚሞት ያድርገው የነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ጉርብትናን ይወፍቀው. ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው. እድሜዉን ያርዝምልን ያረብ ::
@رابيهحبشي
Жыл бұрын
አሚን
@mekiyajemal9132
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ተውሂድሁሌምየበላይነ-ዸ4ለ
4 ай бұрын
ትክክል
@Hekma-oe1yo
7 ай бұрын
ኡስታዝ ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው ኡስታዟ አዱ አተነህ ደረስህም እከታተላለሁ ግን በኡስታዝ ሳዳት ከማል አትምጣብን እሱን ማለት እዳይን ብሌናችን የምሳሳለት የቱሒድ ጀግና አላህ ባነው መደር ይቀየን እቁስ በን አላህን እጂ ማንንም የማይፈራ ሀቅን ከማስተላለፍ በስተቀረ
@አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
Жыл бұрын
ሳዳት ስቶቻችን ከሺርክ ከሙሰልሠል ጭቃ ያወጣን ጀግናነዉ አላህ ይጠብቀዉ
@Um_Abdellah
Жыл бұрын
አቡ መስኡድ አፍህን ከጣገብህ ብታደርግ ይበጅሀል ሀቂቀተን እንደፈለግክ ነው የምትናገረው አኡዙ ቢላሂ ሚንክ እንደትነው አንድ አላዋቂ ሽርክ ሲሰራ ተውሂድን ሳትነግረው ሽርክ መሆኑን ሳትነግረው የምታከፍረው እኔ በራሴ ስላየሁትነው ወሏሂ ወቢላሂ ወተሏሂ ብየ የምናገረው በሰአቱላይ ምንም ነገር አልደረሰኝም ነበር ከአሏህ ውጭ ማምለክ ልክ እንደ ኢባዳ ነበር የምሰራው መውሊድ ስሄድ ለራሱ ለማን እየተወጣ እንደሁ አላቅም ነበር ዝም ብየ ስጋ መብላቴን አለቀ ሌላው ከአሏህ ውጭ መማል ሸሆቸ ድረሱልኝ ማለት እናቴ አባቴ የናቴ አባት ድረሱልኝ ማለት አሏህ የፈቀደው ነበር የሚመስለኝ ሙስሊም ነኝ ግን የማመልከውን አላቅም ነበረ መልእክተኛ መኖሩን አላቅም ነበረ ወላ ኑህ ወላ ኢብራሂም ሀታ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን አላቃቸውም ነበረ ስለዚህ ማክፈር ሳይሆን ያለብህ ብትነግረኝ እመለስነበረ ነገሩኝ የሚመለከውን አወቅኩ የምከተለውን አወቅኩ አሁን ሙወሂድ ነኝ አልሀምዱሊላህ እንግድህ ሀቁ ደረሰኝ አሁን ባሻርክ ካፊር መሆኔ ጥርጥር የለውም
@azeezaazeeza5825
9 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር ወላሂ
@ShahNawaz-o5g
6 ай бұрын
አቦ አላህ ይጠብቀር አሰመሳይ ሁላ ነዉ ያለዉ የአላህ ቃል እነገራቸዋል እነሱ ኡስታዜ ጀግና
@rsali9060
Жыл бұрын
አቡ ፊውዛን ማሉት ሳዳት ከማል ማሉት💯ወላሃ አላህ ሆይ አተ ጠብቅችው ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲💯
@moe0079
Жыл бұрын
አሚን
@emanbintendris6359
Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ይጠብቃቸው የኛ ጀግኖች
@tube3531
Жыл бұрын
❤ሳዳት❤❤ከማል ❤አላህ ይጠብቅህ
@kasim2735
Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ኸራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አቡ መስኡድ ኡስታዝ ሰዳት ከማል በእርግጥ ሊሰሰት ይችላል ግን መመካከሩ ጡሩ ነው ጀግና ነው ሰዳት አቂዳችን እንማርበት ከአላህ በታች ሰበብ ሆኖናል ።
@فتي-ز8ذ
Жыл бұрын
ሀቅ ከየትም ይምጣ እንቀበላለን
@Hefccg
4 ай бұрын
ባረካላህፈክ
@meekham2590
5 ай бұрын
ማንም ይጣ ማንም እንደኡስታዝ ሳዳት ከሸርክ የሚያስጠንቅቅ የለም አላህ ይጠብቀዉ ያረብ ያረብ
@Foziah-fc3fm
5 ай бұрын
ላላ
@sherefaredi4646
Жыл бұрын
(ሸህ)ሳዳት እና ፈውዛን የመሳሰሉ ሌሎችም እባክህ ለምሳሌ አታቅርባቸው የሙሽሪክ ጠበቃ ሙሽሪክ ጃሂል ንግግራቸው ከቁራን ከሀዲሥ የሚጋጭ እንዲሁም የራሳቸው ንግግር ጠዋት የተናገሩት ከሳት የማይደግሙት ሙሽሪክ ማዐና ላኢላሀ ኢለሏህ የማያውቁ ናቸው ይልቁንስ አንተ ትግልህ አታቋርጥ አላህ ይግለፅልህ በኡዝር ቢል ጀህል ላይ የምታከፍራቸው ኡለማ ተብይ አሉ በደንብ አጥና እዝች ጋ አስምርበት አንተም አልሰለምክም እያልኩህ ነው ተውባ እንጠብቃለን ኢንሻላህ አላህ ይምራህ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
9 ай бұрын
ይህነገር ከባድ ነዉ ፈዉዛን ኡዝር ቢል ጀህል የለም ይላሉ ማስረጃ አላቸዉ ኡሰይሚን አለ ብለዉ ያምናሉ ማስረጃም አላቸዉ በዚህ አቆም ልይዝ አልችልም ተምሬ በራሴ በስረአት ካወቅኩ ቡሀላጂ
@meekham2590
5 ай бұрын
ሳዳት ለአብዛኛችን በስስበብ የሆነነዉ አሏህ ይጠብቀዉ
@amenah6926
Жыл бұрын
አሏሁአለም
@bintmuhammed
Жыл бұрын
ጠይብ የኛ ቤተሰቦችኮ የገጠሩ ማህበረሰብ ሽርክ ላይ ናቸዉ ግን ድናዊ ትምህርት አያዉቁም ታዲያ እነሱ ካፊር ናቸዉ ወይ ኡስታዝ የምታየዉ ከሆነ መልስልኝ
@فتي-ز8ذ
Жыл бұрын
አላህ ያፅናህ አቡ መስኡድ✅✅✅✅✅✅
@bintmuhammed
Жыл бұрын
ሳዳት ከማል በእርግጥም የተዉሂድ ጀግና ሽርክን የሚቃወም ነበር ግን ተሳስቶ ከሆነ መስተካከል አለበት ሰዉ ሁኖ ስህተት አይጠፋምና እሱ ደሞ ብዙ ተከታይ ስላለዉ አሏህ ይምራዉ ይምራን ግን ሳዳትን አትንኩ አትበሉ ይምከሩትጅ ለራሱኮ ነዉ ሚጠቅመዉ
@madena1330
6 ай бұрын
አረ ዶክተር ዛኪር ናይክ እንደዝህ አይልም ። አረ እባካችሁ እኔ አውቃለሁ እኔ ከእገሌ ተናገሪ እበልጣለሁ እየተባባላችሁ ጃሂሎችን አታጉላሉን አኡዙቢላህ
@rumantube2064
4 ай бұрын
Aselamu aleykum werahmetullah ሁሉም ሠው የተሣሣተው ነገር በሱ ላይ ተመላሽ ነው ويقول الإمام مالك رحمه الله: (كلنا راد ومردود عليه إلا صاحب هذا القبر) وأشار إلى قبره صلى الله عليه وسلم.ሣዳትም ከተሣሣተ መታረም ይገባዋል እርምት ሠጪው ወንድም ደግም እርማቱ የመልስ ምት ይመስላል ከመልሥህ እኛም ትምህት እንድንወስድ እሱም ስህተት ላይ ከሆነ ልብ አድጉ ከሆነ ትምርት ወስዶ ሚመለስበት ቢሆን እዝነትና መጓጓት ቢሆን لَقَدْ جَاءكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَؤُوفٌ رَّحِيمٌ }(التوبة: 28 ). አላሁ አእለም
@rsali9060
Жыл бұрын
ሳዳት ከማል💯💯💯💯👂
@yeshawmelke7887
Жыл бұрын
ተው ኡስታዞቻችን አትለያዩብን አላህ ያግራልን።
@seidahmed9559
Жыл бұрын
የሠው አፍቃሪ አንሁን ቁራአንን እንውደድ
@amenah6926
Жыл бұрын
ዋሊኩምአሠላም
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت
Жыл бұрын
አይ የሣዳት እረኞች በእርግጥ ሣዳት ሽርክን ይዋጋል ነገር ግን አቂዳ የገባው ሰው ሳዳትን አይከተልም
@اللهماغفرليورحمنيوعافنيوهدنيور
Жыл бұрын
ከሳዳት ላይ ወረድ ብላቹሁ ልክ እንደሱ ተውሂድን እውነትን እቅጭ እንቅጯዋን ሁሉም ቢናግር ኢንዲህ ሽርክ አይሰራፈም ነበር
@lubaba123-e1o
3 ай бұрын
አቡ መሱኡድ አንተምቢዶውላይ ትታያለህ?
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
11 ай бұрын
ግራ ተጋብቶ ግራሚያጋባ የሆነ ትውልድ።
@abuabdurehmananwar6192
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወንድሜ ከንግግርህ አንድ ያልገባኝ ነገርአለና ብታብራራልኝ እነሱ ጥያቄ ነዉ የጠየቁት አልተገበሩትም ቢተገብሩት ኑሮ ይከፋራሉ ትላለህ እኔ እስከማዉቀዉ ድረስ ብዙ ሀዲሶች ደግሞ ሰዉ በተናገረዉም እንደሚከፋር የሚያሳዩ አዲላዎች አሉ እነዛን ሀዲሶች ምን እናድርጋቸዉ ሲቀጥልም ደግሞ ንግግራቸዉ እኮ አድርግልን እንጂ አንተ እንደምትለዉ ዚና መስራት ይቻላል አይቻልም ብሎ እንደመጠየቅ አይደለም ልብ በለዉ ዘإجعل لنا ذات أنواط كمالهم ذات أنواط ነዉ ያሉት እንጂ هل يجوز لنا إتخاذ ذات أنواط كمالهم ذات أنواط እኮ አላሉም ምሳሌህ ጋር ፈጽሞ አልገጠመልኝም አብራራልኝ ጀዛከሏሁ ኸይረን
@Zekiya-th9hn2mr5z
Жыл бұрын
ኡፉ ፉፉፉ ሳዳት ሳዳት አባዘቹት
@rsali9060
Жыл бұрын
ሳዳት✅✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯
@makidahamanda2791
Жыл бұрын
ዉስታዝ እኔ ጥያቄ አለኝ አላህ የሚል ሀብል ማስር ይቻላል ዉይ በመልሱል⁉⁉
@አቡመስኡድTube
Жыл бұрын
አይቻልም ክልክል ነው
@HayatSayed-gn5in
Жыл бұрын
ጀዛኩላ ኸይረን
@yusramohammde9502
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ኡስታዝ አቡ መስኡድ የሆነቦታ ላይ ገበያ ያለበት ሠፈር ነዉ አካባቢዉ እና ከገበያ የጠፋች ትመስላለች አንድት ፍየል ለቡዙ ጊዜ ቢያንስ ከ3 ወር በላይ መግቢያ የለላት በየበረዳ ነዉ የምታድረዉ ወኪሏ አልታወቀም እና በዚያ አካባቢ ያሉት ወጣቶች በአውሬ ከምትበላ እኛ አርደን ብንበላትና አጂሩ ለዛ ላልታወቀዉ ሠዎየ በመነየት ለመሲጊድ ገንዘብ ብንሰጥ ይላሉ ? እንዴት ይታያል ? ምን ያህል ገንዘብ ነዉ መስጠት ያለባቸዉ ገበያ ላይ አቅርበዉ ሠዉ ለመግዛት የሚሠጧቸዉን ገንዘብ ግምት ወይስ እነርሡ ይሄን ያክል ብለዉ የነየቱትን ነዉ ? እስኪ መልሱልኚ ጀዛኩም አላህ ከይረን
@አቡመስኡድTube
Жыл бұрын
0597462671
@አቡመስኡድTube
Жыл бұрын
ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይፈልጋል
@yusramohammde9502
Жыл бұрын
እሽ
@sahirsanam1551
Жыл бұрын
Austazochachin lehullum jezakumullah kheyr neger gin khilaf endaybeza erega eyyalachihu bemeweyayet adrgut manngnawm sew tekfir kemalet yikkoteb andin muslim berasu hukm setto makfer aychalm
@sherefaredi4646
Жыл бұрын
ሸህ ሀሩቁኒ በደንብ የተረዳሀው አይመሰለኝም ቁድራ አልሳም
@seidahmed9559
Жыл бұрын
ሠው ከነ ሽርኩ ሙሥሊም አይባልም
@rtyyrttg2641
Жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል እና አቡ ፈዉዛን አሏህይ ጠብቃቸዉና አሏህ ፅናትን ይስጣቸ ዉ በእነሱ ላይ እረድ ለስጠት ለምትሞክሩት ሁሉም አሏህ ሂዳያ ይስጣቹሁ አሏሁ ሙስታአን ሳዳት የተዉሂድ አንበሳ
@rsali9060
Жыл бұрын
ሳህ ወላሃ
@Um_Abdellah
Жыл бұрын
✅✅✅ተክፊሪይ ናቸው የሚጮሁት
@rsali9060
Жыл бұрын
@@Um_Abdellah ምን ማሉት ነው እህቴ
@Um_Abdellah
Жыл бұрын
@@rsali9060 ምንም ማለት አይደል እንደምታነቢው ነው
@Um_Abdellah
Жыл бұрын
@@rsali9060 ተክፊሪይ ተውሂድን ሳያስተምሩት ማስረጃ ሳያደርሱለት ዝም ብለው ሌላን አካል ሲያመልክ ካዩት አንተ ካፊርነህ ይላሉ በተለይ አቡ መስኡድ የሚናገረው ከባድነው አንድት ሴት አባቴ ሶላት አይሰግድም ሌላሰው ኒካቢያስርልኝ ትለዋለች ሶላት የማይሰግድ ካፊር ነው ብሎ እርፍ እኔ ይሄን ልክ ድሳይሆን ወላኪን አባትሽ ነው ስንት ህኖ አሳድጎሻል እንድሰግድ ምከሪው ታገሺ ማለት ማፊ ኢንደ አቡ መስኡድ ወሏሁልሙስታአን
@rtyyrttg2641
Жыл бұрын
በእነሱላይ እረድ ለምትሰጡት ሁሉም❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌1000
@ٱمعبدالرحمن-ح7ت
Жыл бұрын
ክክክክክ
@Foziah-fc3fm
5 ай бұрын
ሳዳሥ ከማል ምድነዉ አቋሙ ቢላ አለይኩም
@neimanurya7377
Жыл бұрын
ኢኽዋን ሰለፍ ሱፊ እያላቹ እኔ እሻላለው እሱ አያቅም እየተባባላቹ ሙስሊሙን አታወዛግቡ ሀቀኛውን የሚያቀው ሱና ተከታዩን አላህ ብቻ ነው የሚያቀው ደረጃ የመስጠት ሀላፊነት ማንም ለማናቹም አልሰጣቹም ከቻላቹ ዲኑን ብቻ አስተምሩ ገና ሰላት አሰጋገድ የማያቅ ስንት አለ ኧረ አላህን ፍሩ የናንተ በትንንንሽ ነገር መለያየት ተከታዩን አትበታትኑ የማክፈር ሙስሊም ነው ለማለት ማንም ስልጣን አልሰጣቹም ማናቹም ብትሆኑ
@TofikiAhmed
Жыл бұрын
ዉሸት ስትናግር ትንሽ እንካን አላህን ? ለምንድነዉ ዶር ዛክር ከአላህ እበልጣለው የለበት በግልፃ አታሰማንም ሸክ ፎዛን የቱጋነዉ የዶር ዛክር ስም የጠሩት ኡነተኛ ከሆንክ በግልፃ አሰማን 1ኛ ዶር ዛክር ከአላህ እበልጣለው የለውን በግልፃ ድምፁ 2 ሸክ ፎዛን ደግሞ ዶር ዛክር እንድህ አለ ብለው ሁክም የሰጡትን ኡነተኛ ከሆንክ ቃልበቃል አሰማን ። ካላሰማን ግን ወይ ውሸታም ጃህልነክ ወይ ጃህል እብድ ነክ። እነ በግለ ጠናማ አትመስለኝም አንተ ደሬሳነክ ግን ባንተ አፋ ዶር ዛክርን ስትጠርራ አታፈርም ካንተ የተማርኩት ጃህል ደፋር መሆኑን መሀይም ደፋርነው አሉኝ ። አንድጥያቀ ልጠያቅ ፈቀድልኝ 1 በማነው የቀራህ ማለተ የቀራበትና ያስቀራ ሸክ ማለተነው መልሱን እጠብቃለው።
@iesaahmed6598
Жыл бұрын
ሳዳትን የሚከተሉ ልጆች እኮ አላህና እረሱልን ሳይሆን ሳዳትን ነው ታዳናችሁ ተአላህ ጥያቄ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
11 ай бұрын
መከተል ማለት ምንእንደሆ መችጀባችሁ ።መጀመሪያ ደዩስ የሆነህዝብ።
@iesaahmed6598
Жыл бұрын
ሳዳትን የሚከተሉ ልጆች እኮ አላህና እረሱልን ሳይሆን ሳዳትን ነው ታዳናችሁ ተአላህ ጥያቄ
59:26
የከሰርው ትውለድ በቲክቶክ|| በኡስታዝ አቡ መስኡድ
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,6 М.
50:51
ወሳኝ ጥያቄ ኡዙር ቢልጀህል የሚሰጡ ሁክማቸው ምንድነው
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 733
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 37 МЛН
00:17
Я в детстве с маминым дорогим шампунем:🧼
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
00:29
Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Poi-Po-Pi!! | Baby Zombie vs Baby Herobrine 😁
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
26:02
ለአቡበከር አህመድ መጨረሻህ እንዲያምር ብትሰማኝ ይሻላል ከባድ ማስጠንቀቅያ ከሳዳት ከማል | ethiopian | How to | seifu on ebs
Mafiya tube / ማፍያ ቲዩብ
Рет қаралды 53 М.
28:17
#Ethiopia// ስንት ሚስት አለህ? ? አረብ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ለወንድ ብር አትላኩ
Mame tube
Рет қаралды 35 М.
3:05
አንድት ሤት ቢክራ አለመሆኖን ለባላመናገር አለባት ወይ።ጥያቄ ና መልሥ እዳያመልጣችሁ
ተምር ሀርድቦ ዩቶብ🌷تمرا بينت فنتاو
Рет қаралды 6 М.
30:21
DEG DEG: NINKII NI-TENYAHU DACWADA DAMBIGA DAGAAL KU SOO OOGAY OO ISAGII DACDO LOO HAYSTO
HBN Online TV
Рет қаралды 9 М.
1:19:42
بدأت قناة "አቡ መስኡድ Tube" بثًا مباشرًا.ጥያቄ በመከላከያ ሲዋጋ የሞተ ለፋኖ ለሸኔ የሞተ. ሸሂድነው.
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 793
7:23
Madaxweyne Qoorqoor "Galmudug waxay diyaar u tahay inay qabato doorasho qof iyo cad ah..
Somali National Television
Рет қаралды 1,1 М.
1:27:56
ክፍል 2ለነጃህ ሚዲያ ነብያቶች ላይ የምታቀርበው መሰረት የሌለው መሆኑን አንተም አድናቂዎችህም
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 3,3 М.
11:16
ወሳኝ የሆኑ አጫጭር የፈትዋ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 10 М.
24:41
ጥያቄ የሴት ልጅ ግረዛትን በተመለከተ ||ኡስታዝ አቡ መስኡድ Alif media
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 7 М.
55:35
بدأت قناة "አቡ መስኡድ Tube" بثًا مباشرًا አስሩ ከእስልምና. የሚያስወጡ ተግባሮች
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 574
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 37 МЛН