ሁለት ባል ያገባቸው ሴት ከየትኛው ነው የወለደቸው? የ DNA ውጤት መጣ!! Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis

  Рет қаралды 69,653

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Ай бұрын

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 957
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
አቺ ደም አታፍርም ክብር ይኑረሺ ባለጌ ባለጌ ሴት አሰዳቢ ፈጣሪ የስራሺን ይስጥሺ 😢😢አይዞክ ወድሜ
@user-qn6vj5fy2j
@user-qn6vj5fy2j Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
@@user-qn6vj5fy2j 😱✌️✌️
@munirahassen3760
@munirahassen3760 Ай бұрын
ባለጌ ደሙ አᎉ አለኝ ቡላ ታወረለች👎🏻👎🏻👎🏻😡
@anumatuuanaayaajamaa7931
@anumatuuanaayaajamaa7931 Ай бұрын
😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢
@abebahaileselaseie2353
@abebahaileselaseie2353 28 күн бұрын
ባለጌ ነሽ አሰዳቢ ያኔ አትጠነቀቂም ነበር በእናትሸ አታሳቢ ማሳመን ትቺይ ነበር እሱንም ልጁን ነው ህይወት ያበላሸሽው
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h Ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ለበጎ ነው እንኳን ቀረችብህ ይች ሰይጣን
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Ай бұрын
አፈር ቢይ አቤት ወንድ ልጅ ነው ከ1 በላይ ሚያገባው በሴት አይተንም ሰምተንም አናቅም እቺ ባለጌ አለሌ ስታስጠላ አይዞህ ወንድሜ ድናቱን ይስጥህ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 27 күн бұрын
Heymanotm ayfekd
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Ай бұрын
ምን አይነት አራማኔ ናት እንዴት ሁለት ባል ታገባለች በእግዚአብሔር ስም በሕይወት ካለን ቡዙ እናያለን 😢😢
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 27 күн бұрын
Konjo min minayawu nager ale kazi baley, haai ye agerachin setoch,
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 27 күн бұрын
Wayyi tsalotagna, bitmot yishalish naber
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 23 күн бұрын
አላህ ይድፈት የች የሤት ወበደ ወየማነች😢😢
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs Ай бұрын
ያልሰማነው እንጂ ያልተሠራ የለም አለ ዘላለም ዘገየ
@user-bs9no5kl5h
@user-bs9no5kl5h 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@accacc5974
@accacc5974 15 күн бұрын
ዘሌማ እውነት ነው የተናገረው❤
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye 6 күн бұрын
Yes
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu Ай бұрын
ማነው እንደኔ ወንድ ልጅ ሢያለቅሥ የማይወድ ፈጣሪ ይፍረድብሽ ጎበዝ እነደዝች አይነት ልሣሽ በህይወታችሁ አይኑር ምን አይነት ህሊና እና እረፍት ቢሠማት ነው በሠው አይምሮ የዚህን ያክል ጭካሬ ፈጣሪ ይፍረድብሽ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 27 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይፍረድብሽ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 23 күн бұрын
እኔ ወላሂ ቢበድሉኝ እኮን ሲያልቅስ ወድልጂ እባው ካልተጎዳ በስተቀር አይወጣውም
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
እንኳንም የአንተ ልጅ አልሆነ። ከዚህቹ ሴት ሙሉ በሙሉ ለመለያየት ጥሩ አጋጣሚ ነው። በቃ እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይሰጥሃል። እሷ ባደረገችው ብልግና ገና ይቀጣታል።
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
ፎቅፏቃ የሴቶች አተላ በአለሁለት ባል አጠቅምህ ሞገሴ እግዚያብሔር ለአንተ የምትሆነውን ያዘጋጅልህ ልጅህም ቢሆን ታማኝ ምስት አትሆንም ትሂድ ተዋት።
@SeBintBaba
@SeBintBaba Ай бұрын
ብዙ ባለጌ ሴቶች አይተናል ሰምተናል የአንች ይለያል ምንም ባስተባበያ የለውም ፈጣሪ ይፍረድብሽ።
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv Ай бұрын
አዳድ ሴቶች ግን በጣም እራስ ወዳድ ናቹ ምን አይነት ክፉ ነሽ.
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 23 күн бұрын
በደፍት አላህ
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv Ай бұрын
የዛኛው ከሆነ ልጁ ለትወስጂበት ነው ከባድ ነው መጥፎ ስራ ነው የሰራሽው አላህ ይቅር ይበልሽ
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u Ай бұрын
ክፍት አፈር ብይ በየቦታዉ እግሯን እየሰቀለች የሰዉ ልብ መስበር የእጅሽን ይስጥሽ ስሜቱ ከባድ ነዉ አይዞህ ወንድሜ😢😢😢😢
@bettyboo7783
@bettyboo7783 Ай бұрын
ምን ኣትነት ጉደኛ ናት ኣይዞህ እግዚአብሄር ኣልፈቀደውም ትንሽ ነህ ላንተ ያለው ኣታጣም ኣይዟህ
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
ያኛዉም ባሎ ማወቅ አለብት ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን አላህ የተሻላ ይስጥህ ወንድማችን
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ኣይዞህ ወንድማችን😢😢
@user-kq3bv9hy4z
@user-kq3bv9hy4z 27 күн бұрын
አቤቱ የቅር በለን እዝግዬ ምን አይነት ገገማ ናት አይን አውጣ እች እግዚአብሔር ወንዱማችንን ብርታቱንይስጠው በ ተቻለው መንገድ እስን መራቅ አለበት ጦስ እንዳትሔንበት። አንተም እራስህን ጠብቅ ሰው ሰሜታዊ ሆነው እንዳይጎዱህ የልጀ አዋቃ ነህ በርታ ወንድማችን 🙏😊
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆንህን እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር እምባህን ያብስልህ አይዞህ 💔💔💔💔💔አንቺ የተረገመሽ ሴት አሰዳቢ ይህ እምባ ይፈርድብሻል ይህ የዝሙት መንፈስ ነው ፀበል ተጠመቂ ለሚቀጥለው ህይወትሽም ያሰጋል እግዚአብሔር ይማርሽ ንስሀ ግቢ 💔💔💔💔💔 እባካችሁ ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ አንድ ሰው ለአንድ ነው አታሰድቡን በስንቱ እንቃጠል ራቁታቸውን እየሄዱ ያሰድቡናል እየተልከሰከሱ ያሰድቡናል አይነ ደረቅ ናት ደግሞ ወይ ዘንድሮ እኛ የራሳችን ሀጢያት ሳይበቃን በእናንተ ሀጢያታችን በዛ ኡፍፍፍፍፍፍ ተቃጠልን💔💔💔💔💔
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 Ай бұрын
አች ወራዳ ከሰውይልቅ እውነትን አስቀዲሚ አች እናቴን ስትይ የዝህ የሚስኪን እናትስ ይህን አታስቢም የዝህ የሚስኪን ህይወትስ ይህን አታስቢው ማስተዋል አትችልም ያኛውስ ባልተብየ ሰው የሚያርግሽይመስልሻል ያችውርዴትእኮ ከሁለትየወጣ ጎመንነው አላህ የስራሽንይስጥሽ ወዲምአለምየ አላህያበርታህ የተሸለውንይስጥህ የኔ አባት እኔን ወላሂ❤❤❤
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g Ай бұрын
እህህህህ ወድ ልጂ እደዚህ ሢሆን ማየት እራሡ ሞት ነው 😢😢😢😢😢 አይዞህ ቻለው አላህ ይርዳህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 28 күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-ll3cz3sj4w
@user-ll3cz3sj4w Ай бұрын
በጣም ባለጌነሽ ልክስክስ ሴት አሰዳቢነሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ
@meccam2106
@meccam2106 Ай бұрын
አይዞህ ወዲም የተገፈ ሰዉ የበለጠ ነገር ያገኛል ልጆችም ቢሆን ከዚህ ቡሀላ ብዙ መዉለዲ ትችላለህ እኮንም ቀረችብህ
@Wude-is9xz
@Wude-is9xz Ай бұрын
ወኔ ታማኝ ሰው ታማኝ አጋር አያገኝም አይ ወንድም ጠንካራ ሁን😢😢😢 ስብራቱን አቀዋለው ፈጣሪ መልካሙን ይምራን ብቻ 9 አመት አንገቴን ደፍቸ እንደ ወጣት አንድቀን ሳልሆን ግን ነገሮች ይስተካከላሉ ብዬ ግን ውሽት ብቻ ነበር
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 22 күн бұрын
ፈጣጣ ናት ልጅቷ ወእዚያኛዉ ባልሽ ጣጣናትልጅቷወእዚያኛዉባልሽ ሂጂ ሞገስ የራሱን ፈጣሪ ያገናኘው
@Wude-is9xz
@Wude-is9xz 22 күн бұрын
@@user-eq3ci7zp9j ትክክል
@nardosamenu
@nardosamenu Ай бұрын
ይች ነውረኛ ሴሰኛ ሴት እንዴት ነው አሁንም ያንተ ልጅ ነው የምትለው ልቡን ሰበርሽው ምንም ፀፀት የላትም ጨካኝ ሴት ነሽ ስራችን ይስጥሽ በእውነት
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Ай бұрын
ወይ ጉድ ኢትዬጲያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ብላል ዘላለም ዘገየ
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l Ай бұрын
እኮ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Ай бұрын
ወንድሜን በጣም ያሳዝናል ልቡን ሰበርሽው 💔 አይዞህ ትወልዳለህ አምላክ ይሰጥሃል በርታ ቀደም ብለሽ ምርጫሽን ማስተካከል ነበረብሽ እንጂ ዛሬ ማልቀሱ አይጠቅምም ይቅርታ ካረገልሽ ቀስ ብለስ አነጋግሪው ግን ልቡን ሰብረሽዋል 💔
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Ай бұрын
ምን አይንት አይን ደሪቂ ናት በጌታ አይዞን ወንድም❤❤❤
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k Ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን ሞገስ እንድትረጋጋ ፀበል ተፀበል!
@yeshitareke8004
@yeshitareke8004 Ай бұрын
ኡፍ ሲያሳዝን የአንተ ቢሆን ደሰ ይለኝ ነበረ አይዞህ የሆነብህ ነገር ቀላል ባይሆንም ለበጎ ነው ብለህ ተቀበለው እሷ ግን ባሌጌ ይገልፃትም😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😢😢😢😢
@AjabMabre
@AjabMabre Ай бұрын
ምን አይተተ ግፈኛ ሴት ናት በሁለት ሰው ሕይወት ትጫወታለች ሁለትኘረ ባሏ ይህ ጉድ መስማት አለበት አይዞ ወንድሜ የደረሰብ ከባድ ነው😊
@AberashBh
@AberashBh Ай бұрын
የአባትሺን ነፍስ ሲኦል ያስገባው አሜን አሜን
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 28 күн бұрын
አባት ምን ያድርግ እግርዋን የሰቀለች ሁለት ባል ያገባች እርስዋ ይች ሰይጣን
@sabatecle978
@sabatecle978 19 күн бұрын
Ende?
@user-kl2jj2lf1e
@user-kl2jj2lf1e 27 күн бұрын
አብሺር ታገስ ወንድሜ ላንተም ከጥሩ ሴት አላህ የተባረክ ልጅ ይስጥሀል
@muluayel-8387
@muluayel-8387 28 күн бұрын
ምን አይነት ከብት ሴት ነሸ ሀብት ትያለሽ እንደ ወንደም ልብ እግዚአብሔር ይጠብቁ እግዚአብሔር ይወዳል 4/5 ልጅ የሰዉ ልጅ ሳተሰቀፉ መቅረቱ በጊዜ እውነት መወጣት ፈጣሪ አመሰገን ቶሎ አገብት ልጅ ወላድ አይዞህ ምጎሰ
@user-hs1uu9um2v
@user-hs1uu9um2v Ай бұрын
አይዞህ እሷ አታፍርም ባለጌ ናት ፈጣሪ ሌላ ሚስት ልጅ ይሰጣሃል። 😢
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g Ай бұрын
እደት ነው ግን አንጀታችሁ የሚችለው አእምሮአችሁስ. የሚፈቅደው በዚህ ልክ. ባልን. መጉዳት. ልቡን. መስበር. ኡፍፍፍፍ. አላህ. ያጠንክርህ ወንድም. በጣም ነው ያዘንኩት. እኔ ባሌ እንኳን በዚህ ልክ ሲያዝን. ደብሮትኳን. ማየት አልፈልግም. ወላሂ. ኡፍፍፍ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 28 күн бұрын
ያማል አቤት ድፍረትሽ ያሳዝናል😢😢 አጀቴን በላዉ ወድ ልጂ ሲያለቅስ መት ይከብዳል 😢😢
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
የዚህ ሰዉ የክህደት ግፍ ፈጣሪ ይቀጣሻል ❤
@MartagetachewMekasha
@MartagetachewMekasha Ай бұрын
የስራሽን ይስጥሽ ሞገሴ ትላለች እንዴሆይይይይይ😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢 በጥፊ በላት
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 21 күн бұрын
እሡነውየወድእበትዱሮምጥላውአትሔድነበርምንአሥለቀሠው
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc Ай бұрын
እባክህን ወንድሜ ብዙ ልጃች ፈጣር ይሳጥሃል ምንም አትዛን ብዙ ልጆች ስቃጥል አንች አራማኔ በጋብቸ ለይ ገብቻ 😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ደፊር ጥፊ ከእሱ ያንተ ልጂ ነው ትላለች ውይ ይችንስ አሳዳጊ ነው ያሳደጋት አይዞህ ወንድሜ አለም በውሽታሞችና በተንኮለኞች የተበከለች ናት አይዞህ ወጣት ነህ ነገ ላንተ የተሻለች ናት አረጋጉት
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b 29 күн бұрын
ድራማ ነው እውነት ነውወይ
@tgay5642
@tgay5642 Ай бұрын
አኡዙቢሏህ ምናይነት ባለጌ ባለጌ ያሳደገሽ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 28 күн бұрын
ደሚርኝማ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Ай бұрын
አይዞኸ ወንድሜ ለበጎ ነዉ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Ай бұрын
ለብጏ ነው ?
@BilalRabaa-ml9mx
@BilalRabaa-ml9mx Ай бұрын
አይዞ ወንዲመ ለቦጎነው ሁሉም ነገረ ለላ ጡሩ ሰት ፈጣረ ይሰጣአሊ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 28 күн бұрын
አይዞህ ወንድም ገና ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይሰጥሃል ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክኸ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ይሔ ሰዉ ከተናገረዉ ራስምታት የሆነብኝ ቃል❤የእኔን ቤት ባዶ አድርገሽ ያኛዉን ቤት ታሞቂነበር❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ልጁን አትስጥ በወንጀል ትጠየቅ ?? አታላሀለች
@AbdulbaqAmane
@AbdulbaqAmane 21 күн бұрын
እኔም በትክክል
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p Ай бұрын
ያሳዝናል ምናለ የቤተሰብ ግፊት ከነበረባት በግዜው ብትነግሪው አየ አለማወቅ እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማችን😢😢😢😢
@mesineguse1376
@mesineguse1376 Ай бұрын
በእዉነት ስለአንቺ ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም ሞገስ ግን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@zivamenivov570
@zivamenivov570 Ай бұрын
ደሞ ታወራለች ባለጌ በጣም ታስጠላለች ወድሜ አይዞህ የቅንነት አምላክ እግዜሀበሔር ይረዳሀል በርታ
@KAs-ds5bv
@KAs-ds5bv Ай бұрын
ቁጥሩን ሰጠኝ በጣም አሳዘነኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of Ай бұрын
የኔወድም እህ💔አጀቴን በላዉ ምናይነት ሰዉነሽ በአሏህ😥😥😥😥
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h Ай бұрын
😢😢😢😢 አፈር ያስበላት ያርብ ምን አይነት እምነት ነው ግን ይህ አኡዙ ቢላ ሴት ልጂ ሁሉት ባል 😢😢😢😢 በሙስሊሙ እኮ ወድ ነው ማግባት የሚችለው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
ማሬ እምነቱ ሳይሆን የ እሷ ብልግና ነው😢የትኛውም እምነት አንድ ለ አንድ ነው የሚለው❤
@user-dl3ww4rh4q
@user-dl3ww4rh4q Ай бұрын
በክስስቴያን አንድ ለአንድ ነው ሙስሌሞች ጭንቅላታችሁን አሰሩት ወንድም ሆነ ሴት አንድ ነው የሚፈቀደው አለየለ የናንተ ወንዶቻችሁ 7የሚያገብ የኛ ሀይማኖት እንዳዛ የለም ክርስቴያን ያደረገኝ ክብር ይግባው
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እያየነዉ እኮ ነዉ አንድ ባል አስር ዉሽማ ​@@user-dl3ww4rh4q
@user-pl1ny9iz8u
@user-pl1ny9iz8u Ай бұрын
አልቀራብሽም ሰተውቂ አተውሪ መነው ሰበትነለው አትቀደደጂ​@@user-dl3ww4rh4q
@hayatmko9818
@hayatmko9818 Ай бұрын
ይገርማል ይችንስ እጣገብሽ ብሆን ብየ ተመኘሁ እረግጥሽ ነበር በእውነት ኡፍፍ
@mduae2013
@mduae2013 Ай бұрын
አይዞህ የተሻለ አላህ ይሰጥሀል ተስፋ አትቁረጥ እሷግን በጣም ባለጌናት እደዚህ ማድረግ አነበረባትም በዚእድሜዋ እዲማድረግ ያሳፍራል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 16:06
@KokiEtho-vs2np
@KokiEtho-vs2np Ай бұрын
Selam wadime abakeh angerng feligahalew Yalahut sawudi new😢
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b Ай бұрын
አይዞህወድሜ.በርታበል.እግዚአብሔር.ያተየሆንልጅ.ይስጥህ.አሁንተረጋጋ.አሳድጎ.የሠዉልጅ.ይች.አይሁድ.ናት.ሁለትባል.ታይቶተሠምቶ.የማያቅ.ዝሙተኛ.ሸርሙጣነሽ.እግዚአብሔር.ሁለት.ፈቀደ..?አቤቱ.በዚህ.ስራችን.አገር.ሠላምአጣች.😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ለእሱ ያዘጋጀለት ስላለች ነው ሁሉም ለበጎ ነው ። ፈጣሪ ነገ ላይ የተሻለ ነገር ሊያሳየን ሲፈልግ በትልቅ ፈተና እንፈተናለን እና ጠንከር ይበል።
@mohamednurahmednur9549
@mohamednurahmednur9549 22 күн бұрын
በሂወቴ ስምቸው የማላውቀው ብልግና ነው የስራሽ ሴት ልጅ እኳን ሁለት ባል ሁለት ቦይ ፍሬንድ እንኳን አይኖራትም ሴትኛ አዳሪ ካልሆነች በስተቀር: ከሞገስ ሂወት ውጭለት እዛው የልጅሽ አባት ጋር ኑሪ: ሞገስ በርታ አንፀልይልሀል ጥሩ ሚስት እንዲገጥምህ ወጣት ነህ ብዙ እድል አለህ አደራ ከዝች ከሀዲ ጋር ለመኖር አታስብ እደራ ልጁን የውሽት አባት ሆነህ እንዳታሳድግ: አባቱ ማን እንደሆነ ይወቅ::
@user-hb3is2vz7k
@user-hb3is2vz7k Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fauziayasuf6518
@fauziayasuf6518 Ай бұрын
አየዞህ ወነደሚ በረታ
@hayatarage1995
@hayatarage1995 Ай бұрын
አይዞን አቦ❤❤❤የተረገመች ናት ሢመጎ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
አይ አንቺ ሴት ምን ልበልሽ ስድ ነሽ እሺ አይን አውጣ አይዞህ ላንተ ያላትን መልካሟን ሴት ይስጥህ ❤❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ አብሽር ይከብዳል አቃለው ግን ጠንከር በል ልጁን እስኪረጋጋ ተውኡት በቃ አታርቂው ከሱ ወደራሱ እስኪመለስ እና በቃ ሌላ ልጅ አላህ እዲሰጥህ ድዋማረግ ነው መወለድ ቋንቋነው ይላል ያገሬሰው ተቀብለህ አሳድገው አይዞህ ወንድሜ ይከብዳል አቃለው ሁለት ጉዳት እዳይሆንብህ ስለምትወዳት ያለውን ነገር አስተካክላቹ ወደሷ ተመለስነው ምለው ይከብዳል ግን ሁለት አቶ ስለሚከብድ ግን አቺ ምንእደምልሽ አላቅም ያማል ምንእደምል እራሱ ግራገብቶኛል
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 19 күн бұрын
ሱብሀን አሏህ በኛሀይማኔት ሴትልጅ ሁለት ማግባት አላህ የከለከለው ነው አይዞሽ ወድሜ ሶብር አሏህ የተሻለቸውን ይሰጥሀል እዱኒያ የፈተና ሀገር ናት ለማንም ሰው አትሞላ አታልቅስ ጌታችን የተሻለ ይሰጥሀል ኸዲያንም አሏህ ይስጣችሁ የኔ ወድም በጣምነው ያሳዘነኘ አኸ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 28 күн бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስዳት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ እስት
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 24 күн бұрын
አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንቺ ጨካኝ ነሽ ለምን ግን መጣራጠር ነበረበህ መጥፎ በፊትም ሁለቱንም አታፈቅሪያቸውም ባጣ ቆይ ነው ያደረግሻቸው 😂😂😂😂
@user-ms7nk2uj3r
@user-ms7nk2uj3r Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወድ ልጅ እዲ ሲያለቅስ ልብ ይነካል አይዞህ አቺ ማፈራነሽ ተሰምቶ አይታወቅም በወድ ነዉ ሚያምረዉ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ, ይህ ክንፉ መንፈስ ነው እንጂ በጤንነት አይድልም 🥲እግዚአብሔር ይግፅፅሽ, ምናይነት ድፍርት ያልት ሴት ነሽ, ኢልና የምባል የላም ማለት ነው ግን ምን ሆነ የሰው ልጅ 😢 ጌታ ሆይ ይህ ተውልድ ጠፍቷል አስበን 🥲
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 28 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ያለነው እግዚአብሔር ይቅር በለን ምን ይባላል😢😢😢😢
@bukabukanet4980
@bukabukanet4980 24 күн бұрын
Mogese ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ ለ ላ ህይወት ጀምር
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
ወይኔ ለልቡ ሥብራት ጌታ ይድረስ ውይ ጌታ የሥራሸን ይሥጥሽ ወይኔ 💔💔💔
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
እረ በሽታ የሚባል ነገር አለ እኮ ምንድነው ከአገኙት ጋር መጋደም እረ ይታሰብበት ምን ይሆን የሚያስተምራችሁ እግዚኦ ለሰከንድ ስሜት የሚመጣው መዘዝ
@astermolla4734
@astermolla4734 Ай бұрын
አይዞህ ጠንክር
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w Ай бұрын
አታፍሪምግን ምንአለ ልጁ የሱቢሆን ቢስ ወይኔ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወድሜ ፀበል ተፀበል እግዚአብሄር ላተ ያለዉን ይስጥህ😢😢😢
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 21 күн бұрын
Ayzohi yene wendim Brother please stay strong You are young and strong you can have your own children
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፅናቱን. ይስጥህ ይቺ ባለጌ. ሴት ነት አንተ ለበጎ ነው. በለው አስብ ነገ አንተም ልጅ. ይኖርሀል ይች. አስመሳይ ነች.
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 18:37
@Mh7Jr
@Mh7Jr Ай бұрын
ያኛውም ባሏ ገዱዋን መስማት አለበት እሄ ብቻ ነው ሚጎዳው እሄ ብቻ ነው ልቡ ምሰበር
@user-bs9no5kl5h
@user-bs9no5kl5h 22 күн бұрын
ወላሂ ልጂ ማሻአላህ ግን በጣም ትግስተኛነዉ❤❤❤❤❤
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 19 күн бұрын
በጣም ማርያምን ገርሞኛል 😮
@abebegtc7579
@abebegtc7579 28 күн бұрын
እረድፍረት ሁለኛው ባለቤቴ ስትል ስቅቅ አይላትም ሞገሴ ግን ምን አይነት ትግስት ነው ያለህ? እግዚአብሔር ይጨምርልህ የተጋባሃው ከሰይጣን ጋርነው እፍረት የለላት አይን አውጣ ይች ላንተ አትገባም።
@alganeskihishen4306
@alganeskihishen4306 Ай бұрын
ታሞ ከመሞቀ አሰቀድሞ መንጠቀቅ . ባሌገ ሴት ከወሻ የማታንሰ ባሌገ. አይዞህ ወንደሜ.
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
❤ወገኖቼ እዉነት የወላጆቼን ቃል ላክብር ብዬነዉ ትላለች እወነት ቃላቸዉን ጠቦቃለች ? ወላጆቾንም ቀድማነዉ ❤ቃላቸዉን የነጠቀችዉ።❤
@addisderasa5985
@addisderasa5985 Ай бұрын
በጣም የምትገርም ናት ሴት አሰዳቢ ወንድም ተዋት ላንተ አትሆንክም ይድፋሽ😢😢
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ወንድሜ በጠም ነዉ የሰዘከኝ አይዝኝ ሁሉም የልፈል ጠከር በል በጠም ከበድ ነዉ እች በለጌ ሴት አሰደብ ነት እንዴት አንድ ምስት 2ት በል ተገበለች😭😭😭😭😭😭
@MMm-um5cy
@MMm-um5cy Ай бұрын
ምን ይባላ ል እግዛቤሔር ብርታቱ ይስጥህ ወንድሜ ላተ ያለዉ ፈጣሪ ይስጥህ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 29 күн бұрын
አይዞህ እግዚያብሔር ያንተ የሆነውን ይሰጥሐል❤❤❤❤
@sameramohammed
@sameramohammed Ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይሰጥሐል ይክስሐል አታልቅስ ስንት ጅግር አለ ተው
@HaimHamana
@HaimHamana 27 күн бұрын
አትዋሺ አች አሥመሣይ ከዚበኃላ አጠገቡ እዳደርሺ. ሠዉከሆንሺ ህሊና ካለሺ አድሠሟን አዝኖ አግዚያብሄር ፅናት ይሠጠዋነ እኳንም ከዳችአይነቷ ዘር. አልኖረዉ. ወንድሜ እኔ ሥላተጠጣም አዘዘ አይዞህ ለታማኝ የትዳር አጋር አምላክ ይሠጥሀን በርታ ይች ትቅርብህ
@sosenademissa1221
@sosenademissa1221 25 күн бұрын
አይዞሕ ልጁን ያንተነው አሳድገኸዋል አይዞ ሌላትወልዳለሕ እሷግን የስረዋን ይስጣት በሁለትቢላ የምትበላ
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 27 күн бұрын
አሳፋሪ ሴት። አሳዳጊ አሰዳቢ ውሻ። አይዞህ የኔ ወንድም እሷን እና ልጁን ሚያሰረሳ ያጋጥምሐል❤።።
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 28 күн бұрын
ደሞ ተረጋጋ ትላለች እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ ረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አቤቱ ይቅር በለን
@medinahussen-bd9qv
@medinahussen-bd9qv 28 күн бұрын
ኧረ አፈር ብይ ህሌና የሌለሽ ደንቆሮ ሴት አሰዳቢ በወንስኬን ያምራል አይዞህ ወንድም
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 Ай бұрын
ምን፣ይባላል፣እግዚአብሔር፣ያበርታህ፣አይዞህ፣ወንድሜ፣ላንተ፣ያለው፣አይቀርም።
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
እባክህ ይቺ ክፉ ሰው ከፊቱ ዞር አድርግለት ወይኔ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይክስሀል
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Ай бұрын
Afrebye mdra steasdbe aylflshe allah trwan msteysthe abate yhn wrada
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 23 күн бұрын
ሁለተኛ ባላቤቴ ? ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነን እባካችሁ እንደዚህ ዓይነት ከሥርዓት የወጣ ነገር ወደ ሚዲያ ባታወጡ በጣም የተመረጠ ነው ከባህላችን ዉጪ ነውና።
@romangina5121
@romangina5121 29 күн бұрын
እኮን ልጅህ ያሎነ በጌዜ አወክ የምሪነው አድጎቤሆን በጣም ትጎዳነበር ይቼሴት ላተ አትጠቅምህም ከነልጆ በአቀልባ አሳዝለህ ወደመጣችበት ላካት ይቼ አረመኔናት ነገም እድ ታደርጋለች በዜውነበር የምትቀጥለው ከሁለት ወድ እየሄደችችችችች እኮን በጌዜ አወክ ይቼ አረመኔሴትናትትት😢😢😢😢😢
@HiwotGirmaMike
@HiwotGirmaMike 27 күн бұрын
ፈጣሪዬ ወዴትእየሔድን ነው ፊልምነውበሉኝ
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 27 күн бұрын
ይች ግም እህታችን ብለህ ታወራለህ ይችን ነበረ የባትሪ አሲድ መገልበጥ
@good8574
@good8574 Ай бұрын
እረ ኣኣኡኣኡ እንበል ምናይነት ጉደ ነው እረ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም እህቴ ልብውና ይስጥሽ ነው የሚባለው
@user-dt8jy3sw2y
@user-dt8jy3sw2y Ай бұрын
ፈጣሪ ትያለሽ ገደል ግቢ።
@user-yu3ud8nn7l
@user-yu3ud8nn7l Ай бұрын
እመምን አይነ ፈጣጣ ነች አይዞህወድድሜ ግንወድልጅሁን
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያርብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 28 күн бұрын
ደሚርኝማ🎉
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 66 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Part 01 | Interview with Ghirmay Yohannes Sandiyago 2024
53:29
Ghirmay Sandiyago | ግርማይ ሳንዲያጎ
Рет қаралды 278 М.
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 4,6 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН