KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
10 የጭቅጭቅ መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
27:54
የርቀት ፍቅር long distance relationship |Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ@MelhkMediaOfficial
20:22
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
22:48
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 41,737
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 105 М.
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 240
@afeworkali5531
6 ай бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት አምላክ ይስጠኝ ከሱ እየጠበቅኩ እድሜዬ 42 ሆነ ቢሆንም መጨረሻዬ መልካም ይሆናል ምክንያቱም ከውሸት ትዳር ብቸኝነት መልካም ነውና
@አለማመኔንእርዳው
6 ай бұрын
ብታገኙም እኮ አይታያችሁም ወንድሜ
@mahazamola
6 ай бұрын
Egziabiher ayinihin yikfatilk ingan inditayuu😅
@Shitatedeke
6 ай бұрын
እግዚአብሔር እካ ብሎ አይሰጥህም በዙሪህ ያሉትን እይና አግባ በጊዜ
@SesenBrhanu
6 ай бұрын
ቁጥርህ ፃፍ እሰቲ😂 +የመምህር ተስፋየ ኣበራ ዩቱብ ሰማ የእድሜ
@meronbekelle470
6 ай бұрын
የት ነህ ተላልፈን እንዳይሆን
@SaraAyalew-cg3hc
6 ай бұрын
እኔም ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት እየጠበኩ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🤲
@afeworkali5531
6 ай бұрын
ስልክ ቁጥርሽን በውስጥ ላኪልኝ?
@afeworkali5531
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraAyalew-cg3hc
6 ай бұрын
@@afeworkali5531 🙏
@Yohanes-eu3xt
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HeymanoteHeymanote
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Maregu-v9t
6 ай бұрын
አዎ! በጸሎት የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ ወሳኝና ቀዳሚ ነው ውጫዊ ማንነት የሚታይ ነው ውስጣዊ ማንነት ግን አይታይም ለምሳሌ ማስተዋል ውስጣዊ እንጂ ውጫዊ አይደለም ስለዚህ ስንጸልይ እግዚአብሔር አስተዋይ ሰው ይሰጠናል ቃሉም እንደሚል"አስተዋይ ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት"(ምሳ 19:14) በመጸለይ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ እየሰራን የእኛን ድርሻ መወጣት ተገቢና አስፈላጊ ነገር ነው
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
5 ай бұрын
አውነት ነው
@SeniAjanaw
4 ай бұрын
በትክክል
@BezawitTilahun-ky6qn
6 ай бұрын
እናመሰግናለን!!!ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው
@fishiktaameley2645
6 ай бұрын
ትክክል እኔ በፀሎት ነው የምያምንበት ሰለ ትዳር❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችን ትዳር ፈላጊ❤❤❤❤
@afeworkali5531
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@bewkamro877
6 ай бұрын
ፀግሽ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔ ደግሞ በ 2017 እንደውም በዚህ ወቅት የፋሲካ በዓል ከሁሉም ስለሚበልጥብኝ ነው እንደቅድ ግን የሚገርመው ከፀሎት በስተቀር ምንም አይነት ለዛ የሚሆን ነገር የለኝም ተስፋ ግን እስከ ጥግ ነውና ይሳካልህ ብትሉኝ 👉❤❤❤ 13:56
@birhanemengistu
6 ай бұрын
Yasakalik egzabher
@WwrWer
2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ
@mahletgetamesay9300
18 күн бұрын
ፀግሽ በብዙ ተባረክ እኔ ምን አይነት ሴት እንደሆንኩኝ አውቃለሁ ማለት ድካሜንም ብርታቴንም አውቃለሁ ብዬ ነበር ማስበው ነገር ግን የአንተን ስለትዳር ትምህርት የምትሰጣቸውን ሀሳቦች ወይም ነጥቦች ማየት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ እራሴን.....እናም ግን ፀልዮ ስለመረጋጋት አሁን ስሰማክ በጣም ነው የገረመኝ ማለት ፀልዬአለሁ መልስ ስጠኝ ወይም ልቀበል አይነት የነበረውን አስተሳሰቤን እንድቀይረው አስወስነከኛል በጣም አመሰግናለሁ!!!! ተባረክልኝ🙌🙌🙌🙌 ከአንተ ገና ብዙ እንጠቀማለን እንማራለን እና በርታልን የአምላክ ፀጋ እና ሰላም ከአንተጋር ይሁን!!!🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
@አድናዘ_ተዋሕዶ
Ай бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር አምላክ ነው እና ከአምላክ በታች ደግሞ መልካም ስብዕና ያስፈልጋል
@ybserMesi
4 ай бұрын
በጣም ተባረክ በርታ መፈሳዊነትክ በጣም ከምንም በላይ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ እዳንተ ለህቶች አሳቢ ወዶችን ይስጠን❤❤❤🎉🎉
@aynalemageze8592
6 ай бұрын
እኔ ዛሬ 2 ኛ ነኝ ላይክ ማድርግ አትርሱ ግዜህን ሰዉተህ ስለምታካፍለን የምክር አገልግሎት እናመሰግናለን ፀግሽ
@ejiguakebede457
5 ай бұрын
Ewunt new Enamesegenal nurlen 💖💖💖
@hhutrdBhhutrd
4 ай бұрын
ጸሎት ኃይል አላት ልክነህ አባቴ ክበርልኝ የፍቅር ሕይዎት ሳልጀምር ያንተን ትምህርት እየተማርሁ ነዉ በርታልን🙏 ጌታ ቅርብ ነዉ፡፡ በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታዉቁ እንጅ ባዳች አትጨነቁ ፊልጵስዩስ 4÷6 እግዚአብሔር ያዉቃል ልባም ወንድ እንዲሰጠኝ ልባም ሴት ያድርገኝ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያዉቃል
@AmarechSahile
Ай бұрын
በእውነት እንደ አንተ አይነት ወንድም ያብዛልን በትምህርትህ እረክቻለው ትዳር በእግዚአብሔር ነው ሁሉንም በጊዜው እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን ለሁላችንም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ይስጠን እናመሰግናለን በርታልን
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
4 ай бұрын
እወነት ለመናገር ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ዝም ብለን ነው እምንጨነቀው 😢😊 እናመስግናለን እንኳንም ሳላገባ ሳላፈቅሪ የመምህሬን ትምህርቶችን ታማርኩ ❤
@MariyeDema
4 ай бұрын
እንደአግዝአብሄር ፍቃድ ይሁን ሁሉም ነገር እሱ ከላይ ሲፈቅድ ነዉ የሚሆነዉ
@asiyakhairu-zc3ns
6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ጥሩ ትምህርት ነው የትዳር ሀኪም ስደት ላይ ያላቹ ሴቶችዬ ተጠቀሙበት በየ ቦታው እንዲ ሆንኩኝ እንዲህ አደረገኝ የምትሉ በተለይ ይል ትምህርት ትግስት ነው ሚያስተምረው መቼም ስደተኞች ወደንም ተገደንም ትግስት አለን ክክክ ሁሉንም ነገር በጊዜው ነው ሚሆነው አላህን ብቻ የሙጥኝ ካልን ማናሳካው ነገር የለም ይምራን ይምራቹ❤❤
@አመለወርቅጥላሁን
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ዋናው እምነት
@Abdulkadirkalifa-bt2pw
6 ай бұрын
alah setan amlak nw atiketel wode kirstos temeles
@HabtamHabtamdejenu
3 ай бұрын
amen amen amen
@mimiAtena
6 ай бұрын
ጸግሽ አላገባሁም. ያላገባሁበት የራ ምክንያት አለኝ. ቤተሰብ ግን ሊያብዱ ነው አታገቢም እዴ እያሉ. እዴት እነሱን ለማስደሰት ብዬ ያላመንኩበትን ደስ ያላለኝ ን ወድ ላግባ. እኔ በተክሊሊል ነው ማግባት የምፈልገው ቤተሰብ ግን ብቻ ወድ ይሁን አግቢ ነው የሚሉኝ. እስኪ አምላክ የምፈልገውን. ባል እዲሰጠኝ አስቡኝ በጸሎት
@muslimbookambamravimukku3498
6 ай бұрын
አይዞሽ በተክሊሊ አግቡ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mimiAtena
6 ай бұрын
@@muslimbookambamravimukku3498 አሜን አሜን አሜን
@DinaDina-lp5tr
4 ай бұрын
❤በአንድ ነገር አምናለሁ ትዳር ከፈጣሪ ነዉ ዋናዉ ከኛ የሚጠበቀዉ ለራስ ታማኝ ሆኖ መገኘት ነዉ ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን❤❤❤🙏
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
3 ай бұрын
አሚን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
6 ай бұрын
በአሁን ስአት የሚያስፈልገኝ በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥክ ወንድሜ🎉❤🎉
@እቢ
6 ай бұрын
እኔ ምፈልጋት ሴት ታታሪ ሰራተኛና ፀሎተኛ ወይም በእግዚአብሄር ህግና ስርዓት ለመኖር የወሰነች ነዉ ከዚህ ወጭ ኖ
@እቢ
6 ай бұрын
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ በአቦ ሰጥ ወይም በድገት እንጂ ታስቦማ አይሆንም
@selammulu5111
6 ай бұрын
ሴቶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ይህን ምኞት የሚመኙት እግዚያበሔር የተመኽውን ይስጥህ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
6 ай бұрын
@@selammulu5111 እኔም ገርሞኝ ነው በዙ ግዜ እኛ ሴቶች ነን እዲህ አይነት ትዳር ምንፈልግ መልካም ትዳርን ይስጠን ሁላችንም
@Makdi-e6r
6 ай бұрын
@@እቢአለን የስራ ሰው 👏
@rahelmamo-kw9dt
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@seraestephanos7488
6 ай бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን
@dagmawiterbelo9688
6 ай бұрын
Amen
@አመለወርቅጥላሁን
6 ай бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ለእኛ ያለው ሰው ሴትም/ወንድም ይስጠን በተለይ በስደት ሀገር ላይ ያለን እድሜ ጸጋ ነው በራሱ የሚተማመን ፈጣሪዉን የሚወድ መልካሙን ያድለን ዉድ ነገር ሁሌም ዉድ ነው በሰው ምን ይለኛል ብለን ሳይሆን ትዳር የምንመሰርተዉ እኔ ትዳር ማስተዳደር ዝግጁ ነው ብለን ነው ቅድስ ገብርኤል አንተ የፈቀድከዉ ይሁን 🙏🙏🙏
@HabtamHabtamdejenu
3 ай бұрын
amen amen amen
@berekettitos2948
6 ай бұрын
በትክክል ጌታ እየሱስ ይባርክችህ እውነት💯✅
@نصرهاحمد-ذ2ق
6 ай бұрын
ወንድማችን. በጣም. እናመሰግናለን. ከተንኮሎኞች. አላህ. ይጠብቅህ. አላህ. እወቀት. ሰጦት ለሰዎች ማስተላለፍ. መታደል ነወ በርታልን
@ععلي-ذ4ظ
6 ай бұрын
ካሃዲ ውድም ኣይባልም ኣይፍቀድም
@ZorishMenjeta
6 ай бұрын
@@ععلي-ذ4ظኪኪኪኪኪ ከሃዲ መሀመድ ሚከተል ወይስ ከሰማያት ወርዶ ወደ ሰማይ ያርገ ለፍርድ የሚመጣ ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከተለ በአለም በኢትዮጵያ ቀደምት የሆነ መጨርሻ ያለው ክርስቲያን ተዋህዶ ብቻ ነው መሀመድ ለፍርድ አይመጣም የመተው በመርዝ ነው አጥንቱ ካለ ሳኡዲ ጎብኙ አላህ ጣኦት ነው ድፍን ነው የላል ቁራንሽ ድፍን ሆኖ ሰው መፍጠር አይችልም ።አህዛብ የውዲ ትራፊ ጥቁር ድጋዮ ሳሚው 😂😂😂
@karizmakarizma4964
6 ай бұрын
በትክክል እኔ የእግዚአብሔር ምላሽ አልጠበኩም ጌታ በነገር ሁሉ ትክክል ነዉ አሁን አስተካክላለሁ 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲አስተዋይ ሴት አድርገኝ
@Hlema12
6 ай бұрын
Wow wow እጅግ በጣም ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድሜ👏🏾👏🏾🙏🏾
@selamademsung5995
6 ай бұрын
እናመስገናለን ❤❤ጥሩ ትምህርት ነው የስማነው መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበብ ይስጠን
@TigistFonza
4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ 😍🥰🥰✍️👍👍 ምክርሀና ትምህርት ጠቃሚ ነው። እግዚአብሔር ሰጪ ነው እጠብቀዋለው ፍቃዱ ከሆነ የሚከብርበት ሰው አለውና።
@GooGle-v2d
23 күн бұрын
Ato Tsegaye ejig liyu nw ! Amesegenalhu!! Egziabher yakbrh!!
@meseretyohannes5066
6 ай бұрын
ተባረክ በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ እግዚአብሔርን እየጠየኩ በትግስት እጠብቃለሁ
@mesertgashaw6403
Ай бұрын
ጌታ ሆይ የፀሎቴን መልስ እስክትሰጠኝ በትዕግስት እምጠብቅበትን አቅም ስጠኝ
@sikosolo3276
6 ай бұрын
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን እና ፆለት ትልቁና ዋናው ጉዳይ ነው እኛ የግዚአብሔርን ትዛዝ ከጠበቅን ከቤቱ ካራቅን እውነት ምንም እምናጣው ነገር የለም ህይወት ከእምነትጋ ሲሆን ደስ ይላል
@kidistmeles3862
4 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እውነት አፅናንቶኛል
@meseretedosa354
6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ፀሎት ያስፈልጋል ለህይወት እናመሰግናለን ፨
@Zrhgj
4 ай бұрын
በጣም በጣም እናመሠግናለን ከዚህ የበለጠ እምትመክርበት እድሜና እና ይስጥህ ወድሜ
@sadahussen620
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን
@YgghBbgh
6 ай бұрын
ውይ ትምህርትክ እንዴት እንደሰራኝ እኮ ተባረክ
@ማርቲማር
6 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ምክርክን ተመችቶናል
@EkramAliye
6 ай бұрын
Thank you sooo much l been waiting for marriage for 10 years now l will getting married soon imshallah you right about everything
@askalemengesha3717
6 ай бұрын
After praying I've been waiting for 35 years. Patience beyond limits!
@yeshitila5299
6 ай бұрын
እግዚያብሔር ጥሩ ትዳር ይሥጠን እናመሠግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏
@tigistderbesa4735
6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
@kidistmeles3862
4 ай бұрын
ስለኔ የምታወራ ነው የሚመስለኝ በዚ ምክንያት በጭንቀት ልሞት ነው አንዳንዴዴ ለምን አለማ እደምኖር ግራ ይገባኛል! ፈጣሪ ትዕግስቱን እዲሰጠኝ ፀልዬልኝ በመቸኮሌ ብዙ ጥፋት አጥፍቻለሁ ፀልዬልኝ
@bezaitalemtesema4830
5 ай бұрын
እዉነት ነዉ አምላኬ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ አንተን እምጠብቅበትን
@Tedalemariyam
4 ай бұрын
ትክክክል እናመሰግናለን
@sarahdemesew370
6 ай бұрын
Thank you for the good information and it’s so uplifting that you have been able to share with the community.
@gernatfrayon7176
6 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@genetziguita4586
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አዎ በፀሎት ትእግስት❤❤❤🎉
@birukgidey8805
6 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ስለ ምታካፍለን እዉቀትህ እግዚአብሔርን ጠይቀሃዉ መልስ ከስጠህ ከእግዚአብሔር መሆኑ በምን ምልክት ያነዉ ስዉ ያአንተ መሆን እምታዉቀዉ ቭዶዮ ስራልን ከይቅርታ ጋ
@lenseayele764
4 ай бұрын
Wow Thank you so much you good teacher
@ZeroA-yp8pp
6 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@BgehCnfyu
4 ай бұрын
ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና እግዚአብሔር እጠብቃለው❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
6 ай бұрын
Betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher Edimena ten yasemelahen
@Hayaa-se2ki
6 ай бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ የኔ ጀግና ወንድም ትዳሪ ያስፈራኝ ነበረ ተባረክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamaMohammad-j9q
6 ай бұрын
ትክክል🌹
@ghenethaile2803
6 ай бұрын
Tebarek❤❤❤ thank you so much ❤❤❤
@mahletgetamesay9300
18 күн бұрын
ፀግሽ ያላገቡ ወጣቶች ስልጠናውን ምንመዘገበው ቤትኛው ስልክ ነው ወይም በምን መንገድ ነው??? Pls🙏🙏🙏እንዳያመልጠኝ መሰልጠን እፈልጋለሁ ለዛ ነው 🙏🙏🙏
@WelansaGachena
2 ай бұрын
በጣምድንቅ ሰዉ ነህ በናትህ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@TsigeeHabatamu
6 ай бұрын
Thank you so much l, like it 😍
@ሳብል
6 ай бұрын
ዛሬ አንድኝ ናኝ እስት ላይክ አርጎኝ ጎሺ 😘
@sebleyic7667
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተን በጣም እናመሠግናለን ግን የሚባለውና የሚሆነው ምንም አይገናኝም እኔ በፀሎት አምናለሁ ግን ወንዶች ከባድ ናቸው
@tsehaygetachew6064
6 ай бұрын
betam arif nwe enamsegnalen .
@HaymiSime
Ай бұрын
መምህርቃለሕይወትያሰማልን❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚 ሀብትናባለፀግነትካባቶችይወረሳል❤አስተዋይሴትከእግዚአብሔርዘንድናት❤ፈጣሪለሁላችንምየተባረከውንትዳርይስጠን🎉
@kiduqueen
5 ай бұрын
Tanx betm 🙏🙏
@SisayBelete-fm1go
4 ай бұрын
Egzabher melkamun tdar ysten enamesegnalen memhrachn
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
6 ай бұрын
ዛሬ ለጥያቄ መልሰ አግኝቸዋለሁ🙏
@MedhanitGetachew-d9h
6 ай бұрын
ትዳር መመስረት እፈልጋለዉ ግን ለማግባት እፈራለዉ እኔ በሱ ጸንቼ መኖር እችላለዉ ወይ እኔስ በሱ ጸንቼ መኖሩን መታገሱን ሚስት ሆኜ መኖር በሱ መመራት እችላለዉ ይሁን ብዬ እፈራለዉ ምን ላድርግ?? እንደገና ደሞ በጓደኝነት ጊዜ ስጦታ አለመሰጣጠት አለመተማመንን ያጎላዋል?? አለመሰጣጠትስ ምንም ማለት አይደለም ብለንስ ማለት እና ማለፍ ማየትስ አለብን??
@Maregu-v9t
6 ай бұрын
አትፍሪ ከጸለይሽና በእግዚአብሔር ከተደገፍሽ ትዳሪን የሚያጸና እግዚአብሔር ነው ምክንያቱም ጋብቻን የፈጠረ እራሱ እግዚአብሔር ነው ስጦታ መስጠት የማመን መገለጫ ሊሆን አይችልም በጓደኝነት ጊዜ ይልቅ ከጋብቻ በኃላ ቢሆን ስጦታ ይበልጥ ያምራል
@MedhanitGetachew-d9h
6 ай бұрын
@@Maregu-v9t አመሰግናለዉ በጣም
@temokrotube1159
6 ай бұрын
ትዳርን ፈልገው ምንም ዝግጅት ለሌላቸው ሰዎች ቪዲዎ ብሰራ..!
@MelhkMediaOfficial
6 ай бұрын
እሺ ውድ ቤተሰባችን እንሰራለን። እናመሰግናለን!
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
6 ай бұрын
@@MelhkMediaOfficialትህትና እናመሰግናለን የኔም ጥያቄ ነው
@Saralema9859yourhandie
6 ай бұрын
Enamesegenalen doctor ❤❤blessed
@gernatfrayon7176
6 ай бұрын
Amen amen amen Ewunet new
@AlganeshGebremedhn
6 ай бұрын
Tsegsh Tebarek❤❤❤
@kalkidanersawo8792
6 ай бұрын
Thank you👍
@tsebelutemuari2056
5 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@fatmasaeed6043
6 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ምክርነው የቤተሰብ የጓደኛ ጫና በጣም ከባድነው
@ባህራን480
4 ай бұрын
እዉነት ፀግሽ ምርጥ ሰዉ
@TigstFerdegn
6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TitiTiti-x1k
4 ай бұрын
Wow thenkyou biro❤️❤️
@HanaAlemayehu-sx7sr
Ай бұрын
bruk hun mkrh hulum astamari nachaw zamanh hulu yibarak bartaln faxari kantaga yihun
@N33Natty
6 ай бұрын
ዛሬ ጥያቄዬ ተመልስዋል ተባረክ፣❤👏
@ADIL-አድል
4 ай бұрын
Enamsgenalen tebarek
@مسراتانجي
4 ай бұрын
እግዛቤሄር,መልካም,ተዳር,የሰጠን
@SameraRose
6 ай бұрын
ፀግሽ ስምትሰጠን ምክር አመሰግናለሁ እስቲ ትንሽ ስለራሴ ልገር 17 አገባኡ ክርስታን ነበር ሰለመ ኖርን ከቆይታአ በዋላ አድቀን መስቀል አስሮ መጣአ ደገጥኩ እዴት ለምን ብዬ ጠየኩት ምን ችግር አለሁ ነበር መልሱ ችግሩ ነገርኩ ወደህምነቱ እሚመለስ ኮነ ፍቺ እደምጠይቅ ለቤተሰቦቼም እደምነገራቸሁ ውሳኔን አስቀመጥኩ ደገጠ እሺ በቃአ አንቺ እዳልሽኡ ይኦናል አለ ይወት ቀጠለ እያለ ብቻአ ብዙ መገር ተፈጠረ መጠህጣት የምጠየፈሁ ይወት እኔጋር እማአ አይደገኸም ብዬ ተለየሁት ለምድ ነው ቃል እሚታጠፈሁ ?? ከዛአ በዋላአ ቤተሰቦቼ ማግባት አለብሽ ብለሁ ያስጨንቁኛል እኔም እፈልጋለሁ የሚጠይቅም ሰለ እኔ ግን ፍርአት ሊገለን ነው ምን ላድርግ እባክ የምትለኝ መገር ካለ 🙏🙏🙏
@FerahiwotDadi
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@ሀየትውሎየ
6 ай бұрын
በትክክክል ነው❤❤❤❤
@Libnesh-zj3ow
6 ай бұрын
Ewnete new wondimachin batam enamesagenalen❤
@Adanech-b9q
2 ай бұрын
እውነት
@ComCell-od4dv
5 ай бұрын
Enamsegn alen tedar ye fetari nw 💕🙏💕
@TaweRafas-nv9kg
6 ай бұрын
በጣም እጂ ወዲሜ❤❤❤
@BrkitTesfay
6 ай бұрын
እሰከ አሁን ጠብኩ ምንም የለም አሁን ተስፋ ቆረጥኩ ጨንቀታም ሁኛለሁ አና ምክርህ አፈልጋለሁ
@azebtesfaye5743
6 ай бұрын
Tabarek egziabher bante tenageregn
@BirtukanAyele-v3t
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@sennaaofii2059
6 ай бұрын
Woww Nice Vedio Tnxss For Sharing
@madreshuwoldemanuelalemu3617
6 ай бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ ከወንዱ በእድሜ ትንሽ ብትበልጥ ምንድነው ትዳር ላይ የሚፈጥረው ችግር እባክእን ካየኧው መልስልኝ????
@AdiAbebayehu
6 ай бұрын
ቤተሰብ አይረዳህም ትክክለኛውን ምክንያቶችን ብትናገርም ነገር ግን እኔ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው እንጂ ዓመት ጠቅሼ አገባለሁ አልልም
@مسراتانجي
4 ай бұрын
ጌታሆይ,ገእጠብቅሀለሁ,
@terfechabebe2933
2 ай бұрын
አዎ ፀሎት ዋና ቁልፍ ነው🎉
@blenmezmur5660
6 ай бұрын
Betam enamesegnalen tru tmhrt new
@jejdjxndndmd3362
6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የጠበቀ አይወድቅም
@MastewalZerfu-bs7wp
6 ай бұрын
የተባረክ ነህ
@TarikuaTarikua-n9k
2 ай бұрын
እኔም እግዚአብሔርን እየጠበኩ ነው ግን ከእግዚአብሔር መሆኑን እንዴት ነው የመዉቅው
@BfbfHdhd-l5e
6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፀግሽ በተለይ የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀስክ ስለምታስተምረን ግን ማህተብክን አይቸ አላቅም በቀጣይ እደምናይ ተስፋ አለን መለያ ምልክታችን ስለሆነ አትደብቅ ❤❤❤
@PureGospelMinistry-tm5bv
6 ай бұрын
ማህተማችን መንፈስ ቅዱስ ነው። ሃይማኖተኛ አትሁኑ መለያችንም እሱ ነው።
27:54
10 የጭቅጭቅ መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
20:22
የርቀት ፍቅር long distance relationship |Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ@MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 85 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 23 МЛН
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 32 МЛН
22:48
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 858 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 62 МЛН
13:10
7 ለትዳር የማይሆኑ ሰዎች ባህሪ - ትዳርን የመምራት ጥበብ ክፍል 25 | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | Episode 25
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
25:43
የምታፈቅሪው ከተቀየረብሽና ከሸሸሽ እነዚህን ነገሮች አስተካክዪ
FREZER FKADU
Рет қаралды 14 М.
37:27
ከማግባታችን በፊት ይህን ብናውቅ.... የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋ
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 5 М.
16:57
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 57 М.
19:28
በፍቅር የተጎዳ ሰው ማድረግ ያለበት 4 መሰረታዊ ነገሮች!!| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
19:37
እነዚህን 12 የሚረብሹ አስተሳሰቦች ከአእምሮአችሁ ጠርጋችሁ አስወጡ! Dr. Wedajeneh Meharene | Ampol
AMPOL - አምፖል
Рет қаралды 30 М.
12:08
ህይወት በሴጣን አይበላሽም# teaching ሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸው
Winners Way TV
Рет қаралды 8 М.
22:09
ሁሉም ነገር የሚያምርላት ሴት አለች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
30:08
10 የልባም ሴት እና የልባም ወንድ ባህሪያት! - ልባም ሴት - ልባም ወንድ |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 93 М.
34:29
መኖር የሚቻለው ተግባብቶ ነው! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 41 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 23 МЛН