KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማርቆስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 19,2022
1:31:36
የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022
2:02:18
How to treat Acne💉
00:31
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
የማቴዎስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 02
Рет қаралды 568,507
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 171 М.
Samuel Asres I Official Channel
Күн бұрын
Пікірлер: 508
@ትግራይዓደይሂወተይ
2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛ በሰዉ ኣገር ደክሞን መፃፍ ማንበብ ባንችል እንካን ቁጭ ባልንበት ስኣት የዓለም ነገር እንጂ የእግዝያብሔር ቃል እንዳንሰማ የእዉነት የዘንድሮ ልጆች ልባችን በጥጋብ ተደፍነዋል😭እየሰራን በሄድፎን ኣድርገን እንድንሰማ እርስዎ መምህራችን ደከመኝ ሳይሉ ስላስተማሩን ክበሩልን መምህራችን አረ የተዋህዶ ልጆች የት ነን ላይክ ሼር እያደረግን እንካን ኣናግዛቸዉም ለክፉ ነገር ሼር ላይክ ማድረግ ግን ኣንደኞች ነን😭እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን🙏🙏🙏❤️
@ethiopiagirl3067
2 жыл бұрын
ሬሬውሬውው
@እመቤትየደሴዋ
2 жыл бұрын
@የመድሃኒአለም ልጅ ነኝ አሜን እኔስ ዘድሮ አሳስቦኛል ከስልምና በቅርብ ነዉ የመጣሁት ግን ዘድሮ ፀሎትም አቁሜያለሁ 😭💔ልፀልይ ስነሳ አዳች ነገር ይጫነኛል እሰንፋለሁ
@zamzamalk9864
2 жыл бұрын
አይዞሽ
@מסטוואלמקונן
2 жыл бұрын
מה🤔🤔🤔
@ትግራይዓደይሂወተይ
2 жыл бұрын
@@እመቤትየደሴዋ ኣይዞሽ ዉዴ ወደ እግዝያብሔር ስንቀርብ ሰይጣን ይቆጣጠረናል እኛ እያንቀላፋንም ቢሆን ዉዳሴ ማርያም ከፀለይን ኣሪፍ ነዉ በርቺልን እህታችን🙏
@MahletKassa-jk5vi
9 ай бұрын
ቃሎት ያሰማልን
@weynshetweynua3926
2 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን አሜን 😥😥🤲❤
@habitam
Жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ልጅ ቸሩመዳኒዓለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤በጣም እናመሰግናለን መምህራችን 🙏❤❤❤
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@solyanamatewos3953
2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤትእምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ቸር መልካም እረኛ የነብሳችን ቤዛ 🙏❤️😇
@جميلهابراهيم-ب1ن
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@جميلهابراهيم-ب1ن
2 жыл бұрын
ኣባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እድሁም በምድር ትሁን የእለት እጅራችን ስጠን ዛሬ በደላችን ይቅር በለን እኛም ይበደሉን ይቅር እንደምንል ኣቤቱ ወደ ፈተናም ኣታስገባን መንግስት ያንተ ናትና ሀይል ክብር ምስገና ለዘለኣለሙ ኣሜን እመቤታችን ቕድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለዉ በመልኣኩ ቑድስ ግብሪኤል ሰላምታ ሰላምታ ይገባሻል የማህፀንሽ ፍሬ ይተባርከ ነዉ ፀጋ የተሞላሽ ክብርቲ ሆይ ደስ ይብልሽ ልኡል እግዛኣብሔር ካንቺ ጋራ ነዉና ከተወደደ ልጅሽ ይቅርታ ለምንልን ሀጥያታችን ታስርይልን ዘንድ ሀይል ክብር ምስገና ለዘለኣለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወስብሀት ለእግዛኣብሔር ወ ልወላድቱ ድንግል ወልመስቀሉ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@matimakh7910
Жыл бұрын
@@جميلهابراهيم-ب1ن 0y966
@matimakh7910
Жыл бұрын
@@جميلهابراهيم-ب1ن 6Yiddish
@matimakh7910
Жыл бұрын
Y
@እመቤትየደሴዋ
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልች የት ናችሁ እረ ስለሀይማኖታችን እንማር ለማይረባ ነገር ቲክቶክ ላይ በዘርና በሀይማኖት ከምንቧጨቅ😭እስቲ ፀልዩልኝ እልም ያልኩ ሰነፍ ነኝ ፀሎትም መፀለይ አቅቶኛል የዘድሮዉ ደሞ ጠና😭😭😭
@الحمدالله-ل9م
Жыл бұрын
Enem betam senef negn behaymanoten😢😢😢
@selinachannel1870
Жыл бұрын
የ እግዚአብሔር መንፍስ ይርዳሽ
@hiwetbruk7541
Жыл бұрын
ወንጌል ይቀይራል ወንጌል ህይወት ነው 🙏 ቃልህ እውነት ነው ዮሐ.17:17
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@LiliGalTewahido
2 жыл бұрын
በእዉነት ዉድ እንቁ መምህራችን መምህር ሳሙኤል የእርስዎ ትምህር ህይወቴን ከቀየረው አንዱና ነው ፥ ስሰማዉም ተመስጬና በእንባ ነው እምሰማውና መምህር ረዥም ዕድሜና ጤና ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምንተገብርና ለቃሉ የምንገዛ ሰማያዊ ህይወትን የምናገኝበት ያድርግልን አሜን ፥ ከዚህ ዘመን የምናመልጥበት ሩህሩህ የሆነ የንስሃ ልብ ያድለን አሜን::
@asrbebetikv6369
Жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ 😢እኞም የስማነውን በልባችን ያሳደርብን 30 60 100 እምናፍራ ያደርገን አሜን ፫ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንደነት ያደልልን አሜን ፫ 😢😢😢😢*
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@AbelAbel-bv1zm
11 ай бұрын
እባክህን መምህር የ ፬ቱ ወንጌላዊያን ፊቺ አስተምረን በምራፍ በምራፍ አድረገህ እባክህን መምህር❤❤❤❤❤
@የጌታዬእናትእመብርሀን
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ቃልህን እሰማ ዘንድ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ ስለ ህያዉ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባት ሆይ ቃልህን ልኑረዉ 👏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌹
@tigisthabtamu8665
Жыл бұрын
አሜን🥰🥰🤲🤲
@selinachannel1870
Жыл бұрын
አሜን
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@tg.kefelw
4 ай бұрын
Amem.amen.amen❤❤❤
@ZeharaAhmed-bl6gi
5 ай бұрын
ቃለሂውት ያሠማልን 😭 እግዜብሔር ይመስገን 💔 ሀጥያቴን ሳስበው ሰው መሆኔን ጠላሁ አምላኬ ጌታይ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሄሎሄ ማረኝ ይቅር በለኘ 😭😭😭
@Ggg-pq5ku
5 ай бұрын
በእዉነቱ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት የሰማንውን በልባናችን ያሳድርልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
2 жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@yishrun3215
2 жыл бұрын
ምንም ምንም ያልተቀላቀለ የ እግዚአብሔር ቃል ነፍሴ ረካች ይህንን ጌታ እግዚአብሔር በልጁ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይመዝግብልህ
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@misawerkuwerku1419
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብነ❤👏👏👏
@abebahabte8469
Жыл бұрын
የኛ ዉድ መምህራችን, መምህር ሳሙኤል አስረስ በጣም እናከብረሃለን ❤🙏🏿❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@meticar4025
Жыл бұрын
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን አሜን፫ ኑኑኑኑ...... የተዋሕዶ ልጆች ወዴት ናችሁ አቤት ይሄኔ ዘፈን ቢሆን 😢😢😢😢😢😢 ግን ልብ ይስጠን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ይሁን ይደረግልን አሜን 🙏💒🇪🇹
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም እንድህ መፅሐፍ ቅዱስንብታስተምሩን ከልብ ደስ ይለናል።
@Birtukan-d6v
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ አስተዋይ ልብን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@khodoryamout8708
3 күн бұрын
❤
@ART-td3dy
2 жыл бұрын
አቤት ትዕግስት አንድ ሁለት ምዕራፍ ማንበብ አልቻልኩም መምህር ስራዬን እየሰራሁ እንድማር ያደርክን ቃልህውት ያስማልን እርዠም እድሜ እግዚአብሔር ይስጠን ስለቅድስ ቃሉ አምላክ ቅዱሳን ስሙ ይክብር ይመስገን
@zneiayhail6498
Жыл бұрын
እግዛብሔር ፀገውን ያብዛልህ ዘመንህን ሁሉ እንዘ ብሔረ በመፍራት በቤቱ ያኑርህ ፍፃሜህን ያሣምርልህ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐👐
@sarkysarky8388
Жыл бұрын
አሜን የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን አሜን ስለ ቅዱስቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይቆይልን አሜን አሜን አሜን እኝም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30//60/100/ ፍሬ እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን ማስተዋልን ይድለን አሜን አሜን አሜን
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@Zomaye-dl5eb
7 ай бұрын
መምህችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰው ሀገር ሆነን ይህንን ቃል መስማተችን ከሁሉ በላይ ነው
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@rahmah7531
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ መልካም ፍሬ የሆነውን በልባችን ላይ ዝራብን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@brannyberan8313
5 ай бұрын
ሰለ ❤ሁሉም ❤ነገረ❤ ልዑል ❤እግዚአብሔር❤ይክባር❤ይመሰገን❤ቃለ❤ህይወትን❤የሰማልን❤መምህራችን❤ፀጋዉን❤ያብዛልህን❤አቤቱ ❤ጌታ❤ሆይ❤የሰማዉነ❤በልቦንችን❤ያሳድረበን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@ffj9502
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን. ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@emafiker6837
5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሂወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏❤❤❤❤❤
@luyabh9172
2 жыл бұрын
አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በቃሉ እንድንኖር አይን ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@mesi557
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር እድሜ// ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።🤲🙏❤✝️
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@haregewoinabere9497
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እመብርሀን ትቁምልህ ቅዱሳኑ ሁሉ በምልጃቸዉ በጥባቆታቸዉ ይጠብቁህ አሜን
@tigistashuma6088
Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁልእግዝያብሔር፣ስሙ፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ለዘላለም፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@WoynshetWoynshet-oi4rt
2 ай бұрын
እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ይክበር ይመስገን አሜን🙏💙 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@TesfaBelay-q1i
5 ай бұрын
,በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏
@birtukanhaileamenamenamen9938
2 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ አምላክ በርከቱ ያብዛሎት ጤና ቃሌ ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እናታቸነ በፀሎቶ ተስቦታ አሜን እኝነመ ታስብን ወስብሀተ ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@מסטוואלמקונן
2 жыл бұрын
התמונה לא צנואה
@bado20
2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💐
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@mastuu.susinaa9787
4 ай бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲😘🤲😘🤲😘🤲😘🤲😘🤲😘
@tigietigie8627
2 жыл бұрын
መምህር እንዴት ለምለም ትህትና ነው የምታደረሰልን ቃል በአንተ ሰነ ምግባር አገላለፀ አልጠግበሁም በቤቱ ያፀናክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረከሁ
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@TigistMangudawu
Жыл бұрын
በውነት ቃለሂወት ያሠማልን እድሜና ጢና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@stmichael96
Жыл бұрын
EGZIABHER YMESGEN❤
@XhhhCchj
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምንኛ ደስ ይላል 😢አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቃልህን የምንሰማ ብቻ ሳይሆን ፍሬ የምናፈራ አድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SelamBelay-b5l
5 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል ፴ ፷ ፻ የአማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን እኔን ደካማዋን በፀሎያችሁ አስቡኝ ከመንፈዊ ህይወት ርቄአለሁ አንድ አቡነዘ በሰማያት ማድረግ እንኳን ትቻለሁ እህህህ😢😢😢😢
@beranamagarsa9437
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን ተስፍ የምናርጋትን ርሰተ መንግስተ ሰማያትን የዋርሰስልን አሜን ስለ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቤሔር የከበረ ይሁን ለኛም የሰማነዉን በልበቦችን የሳድርበን አሜን
@fasikaBera-d2d
Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን✝️🙏🙏🙏🙏
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@alazarm6633
2 жыл бұрын
woww ስለ ኢየሱስ መስማት እንዴት ደስ ይላል 😍😍 ኢየሱስ አዳኝ እና ጌታ ለእኛ የተሰጠ መዳኒት ነው
@DanielDan-zz1hq
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ፀሎታችው ለኔ ላፂያተኛው ይድረሰኝ
@sayedahmada799
3 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ 👏❤ እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነዉ 30/60/ 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን😢😢😢😢
@uaeuae9553
6 ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@girmaabera7619
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናታችን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ እውነት እውነት እውነት እልሃለሁ ዬኔ ማዳናለም ያኑረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🔔🔔🔔💐 💕💕💕🌹 🌹🌹🏆🏆🏆⚖️⚖️📢📢📢💚💛❤️💖💯💓💓❤️💖💯👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏💡💡💡🕯️🕯️🕯️🔔🔔🔔🕊️🕊️🕊️🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@roziawoke1301
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን ቃሉን እድንፈፅም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@AbeLove-t6x
4 ай бұрын
መምህር ቃለ ሄውት ያስማልን በእውነት ምንኛ መታድል ነው እሄን የመሰለ ቃል መስማት ጌታችን. መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማርን ይቅርታ በለን እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን ሳይሆን አሜን 😢😢😢😢😢
@ያብሰራ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማለን🙏🙏🙏
@מסטוואלמקונן
2 жыл бұрын
יש
@betitube1185
2 жыл бұрын
ደምረኝ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
5 ай бұрын
ወንድማችን ቃለህያወት ለዘላለም ያውርሰልን አቤቱ ጌታሆየ እንደምህረት ብዛት ይቅር በለን ። አሜን (3)
@tigisteaafea8240
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር በቃሉ አንድፀና የርገን እረጅም አድሜ ከጤና የሰጥልኝ የኔ አባት
@jddjffdjdjrg6569
Жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Commentlegend777
2 жыл бұрын
ወንድሞቼ ፀልዩልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@yoditalemayhu8355
6 ай бұрын
🙏 🙏amen
@haniyetewahidoliji7419
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን 💚💛❤👏💐💒
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@المالحبشي
Жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን🙏 መምህር ቃለ ህይወት የሠሰማልን ዕድመ ጤና ይስጥልን💖❤️
@ሽውዬየአቡዬልጂ
5 ай бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ቃልህዮውት ያሰማልን 😭😭😭😭👏👏👏
@meseretayash335
Жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የነፍስ ያርግልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@sabahaile5446
5 ай бұрын
Amen ✝️🕯🕯🕯🤍🤍🤍💒😥 Ye Serawit Geta Egziabehare Amlak Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehun Amen ❤❤❤
@genzebakeleaysqhv7420
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን። አሜን።አሜን።አሜ♦♥♥♥♥♥♥♥♥♦♦♦♦♦♦♦♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♣♣♣♣♣♣♣♦♦♥♣♣♣♣♦♦♣♣♣♣
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@sarinam8810
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንም ያርዝምልን
@Suzanne-h1r
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ 😋😋😋😋
@bezagirma9544
2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesi16-91
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን የምትለቃቸው የእግዚአብሔር ቃላት ብዙ ስደተኞችን እያፅናና እየጠገነ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ያቆይልን የህይወትን ቃል ያሰማልን😇🙏
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@genethchane5611
Жыл бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን እውነት ነብስ ትረጋለች የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ስሰማ ❤😢
@wanjchetwanjchet2867
2 жыл бұрын
Amen amen amen Ewunet new Kale hiwot yasemalehn
@derbworkmamo8675
3 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለእውነት ለፍቅር ይገርማል እንዳንተ ያለ አምስት ፐርሰንት ሰው ቢኖር ኢትዮጵያውያን በሙሉ በመገዳድል በመዘራረፍ ሳይሆን በመተዛዘን በፍቅር በደስታ አብሮ በማደግ ይኖር ነበር ስደትም አይኖ😅ስም ሕይወትሕ በሙሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@sara-r7c3s
2 күн бұрын
ቃል ህይወትቃል በርክት ያስማለን👏🥺
@hhi9697
Жыл бұрын
አሜን አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤💕🌺🌺🌺✅😍😍💒💕
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@dinkineshalemayehu9893
Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@jfjd5585
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏
@BirtukanAyele-v3t
5 ай бұрын
❤በእውነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጌታ ሆይ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ😢
@luladaid9912
Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤
@ዓወትኪዳነ
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@yeenalmetyo4286
10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲Edbdele Sayhon Edchrnetik 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@etsegenet1178
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የቅዱሳን ፀሎትና በረከት አይለየህ።
@NunuKidane-hs3sb
5 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥህ ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@saasaamm1996
4 ай бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ወድሜን በፆሎት አስቡልኝ ነፍስ ይማር እያላቹሁ በመኪና አደጋ አጣሁት ስደተኛዉን ወድሜን እጅን ቆረጡኝ ባጭር ቀረብኝ😢😢😢💔💔💔😭ነገ 12ቱ ነዉ ሁላቹሁም ነፍስ ይማር በሉልኝ እኛንም ወጥቶ ከመቅሰት ይጠብቀን እግዚአብሔር አምላክ ላገሩ አፈር ያብላልን😢😢😢😢ካድ ብሶ እሱ ሞተብኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
3 ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚያብሔር ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ
@tsion5088
Жыл бұрын
በምዕራፍ አንድ መጨረሻ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተጻፈ ስህተት አለ ቢያሰተካክሉት ጥሩ ነበር። ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 💚💛❤🙏
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 💐💗💐💗💐💗💐💗💐💐💐💗
@sifenabishu
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ቃላ ህይወት ያሰማልን አምላከችን ዪጠብቅ❤❤❤❤❤
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@yoditkahsay5945
2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemin memhrachin egziabiher tenana edme yistih amen 🙏 ♥ 🙌
@እግዚኦተሰሐለነ
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርህ በጣም ደስስስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመንግስትህ ወራሽ እንድሆን አበርታኝ።
@ababakeifalw7208
Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏🏽👏🏽👏🏽🕊️🕊️🕊️
@ሰላምየገብርኤልልጅ
8 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ElfneshMamo-b7j
4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ኸ
5 ай бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያድልልን መምህራችን
@salealhosani1206
Жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንን ቃልህይዉትያስማል የቃሉ ባልቤት ልሑል እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገን አቤቱ ማርን ይቅርም በልን ኦ አምላክ ሆይ😭😭😭😭😭
@ሜዳሙዚቃ
6 ай бұрын
Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝
@abc12452
2 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😢😢😢😢ማንበብ አቅቶኛል እንደዚ ላዳምጥ እንጂ
@hananhp4217
2 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችንም ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን ይጠብቅልን
@TakyY-wj4ed
5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ይሄንእድሰማ የቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@bezanishdanaa9648
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭ማርኝ ማርኝ 🙏🏿
@bettytasama8279
4 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን ❤❤🎉🎉🎉❤
@gagivideo7392
Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin
@hiwottsagaye2869
5 ай бұрын
Egezabeher yakebarha qala hiwot yasamalene mamhare yagalegelote zamanehane yebarekelha 🙏🙏🙏
@tsehayworku2675
2 жыл бұрын
ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸቃውን ያብዛልህ እኛንም ቃሉን እንድንሰማ ሰምተንም እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
1:31:36
የማርቆስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 19,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 160 М.
2:02:18
የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 687 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
2:35:16
Tigrigna Audio Bible, The Book of Matthew | ወንጌል ማቴዎስ
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 259 М.
1:15:39
ጸሎት 🔴የጸሎት ሕይወታችንን የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ |- አርያም ሚዲያ @AryamMedia #ፀሎት #ጸሎት
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 304 М.
57:19
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 397 М.
2:24:05
Tigrigna Metshaf Qudus ወንጌል ማቲዎስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 650 М.
3:33:41
ገድለ አቡነ ዘርዐ ቡሩክ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 13 October 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 230 М.
1:37:45
የዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው
Zelalem Mengistu
Рет қаралды 541 М.
1:46:21
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ሙሉ ክፍል| full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 18,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 142 М.
4:28:48
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit ፩ -፻፶ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ እንጸልይ || psalm in Amharic 1-150 Book of king David
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 17 М.
2:16:05
የሉቃስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 14,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 450 М.
1:43:04
መጽሐፈ ምሳሌ ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 11,2022
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 263 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН