ለትዳር ትክክለኛው እድሜ ስንት ነው ፈገግ የሚያደርግ ጨዋታ

  Рет қаралды 112,886

Nejashi TV Bilal TV

Nejashi TV Bilal TV

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ
@ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ 6 жыл бұрын
እኔስ ገና ላጤ ነኝ ዱዋ አድርጉልኝ አላህ ሰሊህ የሆነውን ባል እንዲወፍቀኝ እኔንም ሰሊህ የድርገኝ እንደኔ ላጤዎች አላህ ይወፍቀን የገበቹም አላህ ትደራቹን ፍቅር በፍቅር የርግለቹ
@faadkhan4728
@faadkhan4728 6 жыл бұрын
ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው። አምን
@አሚናስራጅ
@አሚናስራጅ 6 жыл бұрын
ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው። አሚንንንን ያራብ.ለሁላችንም
@amena1622
@amena1622 6 жыл бұрын
ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው። ።አሚን ሀቢብቲ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
امينه Amena አብሽሪ ማማየ እኔም እንደመንች ላጤ ነኝ አላህ ከይረኛውን ባል ይወፍቀን ኢንሻላህ
@mashaallah5709
@mashaallah5709 6 жыл бұрын
ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው። አሚን ይወፍቀን
@ramubintrebato5008
@ramubintrebato5008 5 жыл бұрын
እኔ 20 አመቴ ነዉ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ላገባ ነዉ ኒካ አሰርኩ እና መልካም ትዳር እንዲሆንልኝ ዱአ አርጉልኝ
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
@الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 жыл бұрын
እረ ባሁኑ ሠአት እኩዋን በ15 ልናገባ እዲሜ ላረብ አገር እዲሜያችንን በላው
@yesufmohammed4231
@yesufmohammed4231 6 жыл бұрын
አላህ ይዘዉጂኩም
@fatimamohammed2808
@fatimamohammed2808 6 жыл бұрын
yesuf Mohammed አሚን
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
yesuf Mohammed አብሽሪ ሁቢ አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ስደትን እኛ በቃን ብለን ካልሔድን ስደት እንደሆን ሁሌም ዘጠኝ ነው እዱንያ ሁሌም ዘጠኝ ናት አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አላህ ከይረኛውን ዘዋጅ ይሥጠን ፏአ ዘና አድርጎ የሚያኖረንን ኢንሻላህ ያረብ
@meryemendresyoutube7959
@meryemendresyoutube7959 6 жыл бұрын
الحمد الله النعمتل ال اسلام T ሳህ አሏህ ይርዳን
@gemillaendrisgemillaendrid7872
@gemillaendrisgemillaendrid7872 6 жыл бұрын
yesuf Mohammed. Ameeeeen yarb berahmtk Reziqne the thewje Teyiba
@zzahra4923
@zzahra4923 6 жыл бұрын
እኔ ያገባሁት በ17 አመቴ ነበር ያገባሁት ግን ከ 3 አመት ቦሀላ ተለያየን ። ስንለያይ የ የ 4 ወር ልጅ ነበረን ልጃችንን አላህ ያሣድግልሽ በሉኝ ። የአመት ከ 8 ወር ነው ልጃችን
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
ባባዬ ፈገግታዎ ደስ ሲል እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን ክክክክ ትክክል ነዎት ትዳር በልጅነህ ደስ ይላል ከፈሳድም ይጠብቃል እኛስ እድሜችንን ስደት ሊጨርስብን ነው አላህ ይድረስልን ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ አብሽሩ አላህ ለኛ ያለው የትም አይሄድም ቢላሎች ቀጥሉበት አንዳንዴ ዘና እያደረጋቹን አስተምሩን
@زينب808
@زينب808 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል
@ethopia5876
@ethopia5876 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል ወይ የኔ አባት ደሥ ሥትል
@hayatha6961
@hayatha6961 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል። አሚን
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል። ኢንሻላህ። ሀቢብቲይ አንቺም አላህ። ባልሽበት ይጠብቅሽ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 жыл бұрын
Mashall bilaloch
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
አዎ ወላሂ እኔባ16 አምት ነው ያገብሁት እና ልጅቼ ወድም ነው የሚምሰሉት አዴ ናዝሪ ክልጄ ጋራ አብርን ሰንሂድ ርዳቱ ጉበሰ በል ሲለው ማንን ሰለው ወደምሸን አለን በጣም ደሰ አለኝ ለም በትሎ ለጂ ወደሜነው ጋደኛዬ ነው አላሀምዱሊላሂ
@عنودالدرعي-ه1ظ
@عنودالدرعي-ه1ظ 6 жыл бұрын
ባዴዬ ሰልጤ ሁልመገነ ዮደሻው Ggt 096550428907 የዴ ገራዳይ በወትሰ አፕ ነይልኝ እህትሸ ሀፊዛ እባላለሁ
@sadabintmuzeyen8087
@sadabintmuzeyen8087 6 жыл бұрын
ባዴዬ ሰልጤ ሁልመገነ ዮደሻው Ggt 💌
@maHa-ex6jh
@maHa-ex6jh 6 жыл бұрын
ባዴዬ ሰልጤ ሁልመገነ ዮደሻው Ggt ማሻአላህ አላህ ያሣድግልሽ አይ ግዜ መቼም ወደ ኃላ አይመለሥም
@fraotebkla3503
@fraotebkla3503 6 жыл бұрын
Lknw egnma bsedte exsbrde argn
@ሰሙየፉአድሚስት
@ሰሙየፉአድሚስት 6 жыл бұрын
Awo walahi lik nash mamaya yanawem adego wandemsh naw endamebal tasefa alage
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 6 жыл бұрын
እኮን 15 እኛ 25 ወፍ የለም
@so4914
@so4914 6 жыл бұрын
Hayat jemal kkkkkkkk
@dxb4908
@dxb4908 6 жыл бұрын
Hayat jemal ክክክክክክክ
@alhamdulilalalakulihalalha3707
@alhamdulilalalakulihalalha3707 6 жыл бұрын
Hayat jemal kkk yemar hulum seatu sider new yemihunew
@zainabzainab3336
@zainabzainab3336 6 жыл бұрын
Hayu Abshri Allah Salih yehonewn ywefqen lagebutn Allah salih yadrglachew
@jdhhbxbh1128
@jdhhbxbh1128 6 жыл бұрын
Hayat jemal ክክክክ
@umsiedom3697
@umsiedom3697 6 жыл бұрын
ትዳር የሌላቹ በኢማን የተሞላ ትዳር ኣላህ ይስጣቹ ኣላህ ይስጠን ትዳር ያላቹ ደሞ ትዳራቹ ያዘልቅላቹ እረ ኣሜን በሉ ወዳጆቼ
@AdAd-fh4qe
@AdAd-fh4qe 2 жыл бұрын
አሚንየረቢ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 6 жыл бұрын
አረ አባባ ገደልኩኝ በቃ እኔ አልፎኛል 23 አመቴ አርጂጃለሁ ማለት ነው😂 ከስደት መልስ ቶሎ ፈልጌ ማግባት አለብኝ ምን አልባች ቢገኝ ለነገሩ በአሁኑ ሰአት እንጋባ የሚል ባል ሳይሆን ብር ትልኪልኛለሽ ወይ የሚል ነው ያለው ወንዶች ልብ ግዙ
@yesufmohammed4231
@yesufmohammed4231 6 жыл бұрын
ሁሉም አይደለም
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 6 жыл бұрын
yesuf Mohammed 5% ታማኝ ናቸው 95% አታላይ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 6 жыл бұрын
ፋኢዛ እንድሪስ ወሎየዋ ክክክክክክክክክ
@hajarhajar9022
@hajarhajar9022 6 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ ሁሉም ለኸይር ነው ስንሄድ ኢንሻአላህ ክክክ
@sakinahmohd874
@sakinahmohd874 6 жыл бұрын
ፋኢዛ እንድሪስ ወሎየዋ ክክክክክክ 39 አመትአልሽ
@mama-ig1cb
@mama-ig1cb 6 жыл бұрын
እኔ በ14 አመቴ ነው ያገባሁት በ6 አመቴ ወለድኩ ብቻ መውለድ ከባድ ነበር ቢሆንም ግን በሰላም ወለድኩ አልሃምዱ ሊላህ
@mehboobamehbooba6240
@mehboobamehbooba6240 6 жыл бұрын
እኔ 27 አመቴ አሁን ሞላሁ ዱአ አርጉልኝ ትዳር መየዝ እፈልጋለሁ እፍ ስደት አይኑ ይጥፋ
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 6 жыл бұрын
Mehbooba Mehbooba ያሩሂ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ሁቢ
@mehboobamehbooba6240
@mehboobamehbooba6240 6 жыл бұрын
አሚን ሁቤ
@ኢስላምነው.ሂወቲጀነትነው
@ኢስላምነው.ሂወቲጀነትነው 6 жыл бұрын
Mehbooba Mehbooba ሁቢ.አላህ.ጡሩውንትዳር.አላህ.ይወፍቅሽ.
@yeseidendresseadilove9173
@yeseidendresseadilove9173 6 жыл бұрын
Mehbooba Mehbooba allha yewofkes
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 6 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ማሬ እኔምእንዳንቺውነኝ
@mekiabint2374
@mekiabint2374 6 жыл бұрын
አባባ እኔ በ15 አመቴ ገና ያረብ ሀገር ማሰብ አልጀመርኩም ነበር እንኳን ላገባ በአላህ ፍቃድ ከስደት መልስ ወደ ትዳር ኢንሻ አላህ
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 6 жыл бұрын
አይ አባት አሁንማ ማግባት ቀርቶ ያረብ ሰራትኛ ሁነን የለደ እድሜየነ ፈጀሁት ላያልፍ ኑሮ አላህ ካሳካልኝ አሁንስ ለማግባት ወስኛለህ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ያኡመተል ሙሀመድ
@ወይግዜ-ሰ8ቘ
@ወይግዜ-ሰ8ቘ 6 жыл бұрын
አላህ የሰከልን መሬ እኔም እንደአንች ነኝ
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 6 жыл бұрын
ኢስለም ነዉ ኢምነቴ ሀገር ኩረቴ አሚን አሚን አላሁም አሚን ያረበል አለሚን ሀያቲቅ
@emureyan4173
@emureyan4173 6 жыл бұрын
Aminat Muhammad አላህ ያሳከልሽ ሁቢ
@hhhhubhxg3729
@hhhhubhxg3729 6 жыл бұрын
Aminaአላህt ያሣካልሸ በድሥታMuh ያኑሪሸammad
@hawasefraw6551
@hawasefraw6551 6 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ፍቅር በፍቅር የሆነ ትዳር ይወፍቅሽ
@shshsh2666
@shshsh2666 5 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ይጠውል ኡምርኩም የባባ እኛ እኳን እድሜ ላረብ አገር 14 እድሜዬ ነው የመጣሁት አሁን 20 አመቴ ሞላ ዱአ አርጉልኝ አላህ ሳሊሁን ባል ይወፍቀን ያላገባነው በሙሉ ያገባቹም አላህ ሳሊህ ያርግላቹ ያረብ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ
@የወሎማኛያውምየከላላኢትዮ 6 жыл бұрын
እኔ 21 አመቴ ነው ላገባ ነው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ትዳሬ ያማረና ዘላቂ እንዲሆን
@hawasefraw6551
@hawasefraw6551 6 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ሁቢ
@ahdjhdirh5234
@ahdjhdirh5234 6 жыл бұрын
የወሎ ማኛ ያውም የከላላ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አብሽሪ
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 6 жыл бұрын
የወሎ ማኛ ያውም የከላላ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ይባርክልሽ እህት
@hassna9401
@hassna9401 6 жыл бұрын
የወሎ ማኛ ያውም የከላላ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። ማሻላህ ትዳርሽን ያማረና የሰመረ እስከመጨረሻው ዘላቂ ያድርግልሽ ያገር ልጅ እኔም 21 አመቴ ግን አላለልኝም
@AminaAmina-xb9dt
@AminaAmina-xb9dt 5 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@sadamohammed2383
@sadamohammed2383 6 жыл бұрын
ዘድሮ. 24. ልገባነው. አላገባሁም. ገና ሳላገባ የልጅ ፍቅር ሊገለኝ ነው. ያረብ. ያላገባን ሁሉ. ሷሊህ. የሆነውን ባል ወፍቀን. ለዱኒያም ላአሄራም ሚጠቅመንን. ያረብ. በእዘነትህ
@መድናብንትዩሡፍ
@መድናብንትዩሡፍ 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በዚህ እድሚያቸውም አይን አፋር ናቸው
@rimmedia6333
@rimmedia6333 6 жыл бұрын
እኔ በ 21 አመቴ ባለቤቴ በ 24 አመቱ ተጋባን አልሀምዱሊላህ በጣም ነው የምንዋደደው አላህ ትዳራችንን ፍቅራችንን ለዘላለም እንዳደርግልን ዱዐ አድርጉልኝ እህቶች
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር
@ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር 6 жыл бұрын
በኔወንድ 24-27 ሴትከ18-22 ጥሩጊዜ ይመስለኛል
@fadiashamisadin7575
@fadiashamisadin7575 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ዜድወሎየዋያረብኢማንአላህ
@ዜድወሎየዋያረብኢማንአላህ 6 жыл бұрын
ትክክክል ዜድዋ
@rabiasied1299
@rabiasied1299 6 жыл бұрын
ትክክል የሀገሬ ልጅ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ/ሀርቡ ሽቅረቅር ትክክል የኔም ሀሳብ ነዉ
@ethiotube6191
@ethiotube6191 6 жыл бұрын
Awoo
@azizayasin8991
@azizayasin8991 6 жыл бұрын
እኔስ በ18 አመቴ ነው ያገባሁት ግን ምን ይደረጋል ብር ፈላጊ ስለሆነ እሱ ተለያየን ውድ እህቶቸ ከሴት ብር ከሚፈልግ ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ደሞ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነውን የትዳር አጋር ለሁላችንም ይወፍቀን
@ሉሉሻየሉሉሻየ
@ሉሉሻየሉሉሻየ 6 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገሩት ሁሉ ባባየ ሁሉም ደስ የሚለው በልጅነት ነው ማሻ አላህ ደሥሥ የሚሉ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቀወት
@አልሀምዱሊላያረብ-ቸ3ፐ
@አልሀምዱሊላያረብ-ቸ3ፐ 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አግብቻለው ግን ወዳው እንዳገባሁ ሳላስበው መድሀኒት አጠቃቀም ስህተት አረገዝኩ አሁን የ 4 ወር እርጉዝ ነኝ ሀገር አልገባ 7 አመት ስዴት ቆይቼ ምንም የራሴ ነገር አልሰራሁም እሱም ሀገር ምንም የለውም አብረን ሰርተን እንለወጣለን ብለን ነበር በመሀል ይህ ተፈጠረ እዚሁ አልወልዲ ሰዴት ላይ ከባድ ነው እስኪ ዱአ አዲርጉልኝ ሁሉንም አሏህ እንዳስተካክልልኝ
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 6 жыл бұрын
ኧረ ኮሜቶች በሳቅቅቅቅ አላህ ሁላችንም ለሀገር ያብቃን ሳሊህ ትዳርም ይወፍቀን አብሽሩ ሀባይብ ካገኘን እናገባለን ካላገኘንም ዱንያ ናት አብሽሩ ውዶቼ
@MAd-by5ft
@MAd-by5ft 6 жыл бұрын
አባታችን እኔስ ስደትእዲሜየን ጨረሠው ይሄው 23 አመቴን ቅርጥፍላደርጋትነው አሁንስ ሀገርገብቸ አግብቸየምወልድም አይመስለኝ ያ አላህ ዱአአድርጉልኝ 1ጊዜ ሀገርብገባ ነቃብየለበሳች ሴት ክፍለሀገር መኖር ማለት ያውስቃይነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@najutubeendamar2602
@najutubeendamar2602 6 жыл бұрын
ወንዶች 28-30 ሴቶች ከ20-25
@soulymamohammed1732
@soulymamohammed1732 6 жыл бұрын
NajuTube En damar!!
@zyadam2705
@zyadam2705 6 жыл бұрын
እኔ 15 ሰደት ኢንሻ አለህ 17 ሀገሬ በአላህ ፈቃድ አላህ ይሰካልሸ በሉኛ
@hikaladres8468
@hikaladres8468 6 жыл бұрын
አይዛችሁ እህቶቸ አላህ ለኝያለውን አሥቀምጦልናል ውደን መቸተሠደድን ጡሩትዳራአላህ ይሥጠን እሽአላ
@tagomaleka3332
@tagomaleka3332 6 жыл бұрын
እኒ 30 አምት ነኝ አላግባሁም እድም ላሀርብ
@islamsalamnewtemkin2853
@islamsalamnewtemkin2853 6 жыл бұрын
Hikal Adres m
@rahimaarga6811
@rahimaarga6811 5 жыл бұрын
ፈገግ አረጋችሁኝ እኔ ደስየሚለዉነገ አባቴ በሀያ አመቱ አግብቶ ነዉ የወለደን እና አሁን እኔ ሁለተኛልጁ በሀያሁለት ተወለድኩ አራት ነን ግን የትም ቦታ ስንሄድ ወድምሽ እሱኑም እህትህ ይሉታን እና መልካችንም ስለምንመሳሰል ደስ ይላል ይሄዉ እኔ አረባገር እገብራለሁ እድሜ
@medinajamila3614
@medinajamila3614 6 жыл бұрын
ወይ የአባት ፈገግታ አባቴን ሣልጠግበዉ በልጅነት አጣሁት አይ ዱንያ
@jmibintebrahim805
@jmibintebrahim805 6 жыл бұрын
medina Jamila አብሽሪ መዲ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው እኔም እንደዛው 😢ከቅጣትም ቅጣት የሚወድትን አባት ማጣት ነው ።
@medinajamila3614
@medinajamila3614 6 жыл бұрын
Jmi Bint Ebrahim Jmi Bint Ebrahim አሚን አላሁመ አሚን የኔ ማር
@medinajamila3614
@medinajamila3614 6 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ እሽ የኔ ቆጆ
@suzenasuzena6517
@suzenasuzena6517 6 жыл бұрын
medina Jamila ayizoshi mam allahi sabir ysitishi kulu nafsini z eketul mawt eyandandu nafisi motn qamashi nat
@maHa-ex6jh
@maHa-ex6jh 6 жыл бұрын
medina Jamila አብሽሪ ማሚ ሁላችን ወደዛው ነን
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ 6 жыл бұрын
እኔ በ15 ነው የወለድኩት፡ አልሀምዱሊላህ አሁን ልጄ እኩያዬ ልትሆን ነው ስደት አይኑ፡ይጠፋ ሳልደግም 😢 ፈዙካ በጣም ነው የተመቹኝ፡ ምስቶትን አላህ የራህማት፡ 😊
@rawandaher4853
@rawandaher4853 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔ 27 አመቴ በስደት ጨረስኩት ግዜየን
@hayatkadr5004
@hayatkadr5004 6 жыл бұрын
rawan daher አብሽር
@ኢስላምነው.ሂወቲጀነትነው
@ኢስላምነው.ሂወቲጀነትነው 6 жыл бұрын
rawan daher አይዞሽ.እህት.በስላም.አላህ.ለሀግርሽ.ያብቃሽ.ሁሉም.ይሁናል.ማማየ
@enenegn5879
@enenegn5879 6 жыл бұрын
rawan daher enem
@ilovemama9067
@ilovemama9067 6 жыл бұрын
አይዞን እህት እኔም ልክ እንዳችው በ 18 አመቴ የወጣሁ ይህው አሁንም አለሁ አልተመለስኩም
@sumayasumaya8977
@sumayasumaya8977 6 жыл бұрын
Aytefaaaa wadochi eko eseka miyagabu ychokilal kagaba bawala wadaze bakise kafalagse nure kafalakese wchi y'all esedate lazalalam yonreeee batalaye ladenaaaa
@ዘይባነኝቢትባባ2
@ዘይባነኝቢትባባ2 6 жыл бұрын
እናተ በ15 አመታቺሁ አግቡ ትላላቺሁ እኛ 15አመታቺን ስደት አሪጡ አጥቶናል በስደት ያለን ልጃቺ ተ25 እድሜበታቺ ሁነንማንዳረን አረየስደትኑሮ ተዘርዝሮ አያልቅም አላህያብጀው ሁሉንምነገር ተሀራሙ ጠብቆ በሀላሉ ያኑረን
@ወሽተቅናክያረሱለላሠዐወፍ
@ወሽተቅናክያረሱለላሠዐወፍ 6 жыл бұрын
ከከከከከከከ 14 ትዳር ሲመጣልኝ እቢ ቢዮ ስደት ወጣሁ በዛን ግዜ ትዳር ምን እደሆነ አላቅም ነበር ስለ ሁሉ ነገር ተወከልቱ አለላህ ይሄ አለሁ በስደት አልሀምዱሊላ
@دارالسلام-د8ص
@دارالسلام-د8ص 2 жыл бұрын
እኔ 31አመቴ ነው ለሁሉም ነገር እልህምዲሊላሂ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ለሮመድን ሀገር እገባለው ኒካ አስራለው ላገባነው አላህ መታ ልጆች ይወፍቅሽ በሉኝ ኮሞቴ መታነቡ ሁሉም ዋናው በልጅነት ማግባት ሳይሆን የሰው ልጅ ማዛናዊ ሲሆ ነው የመዳም ባጃጆች አብሽሩልኝ አላገባቹ ሰብር ካደረካቹ ሁልም በፍቅር የሚበረከክላቹ ባል አላህ ይወፍቃችኋል ለቤተሰባቹ ክብር ያለው እኔ ሰበር አድርጌ ምንም ባይኖረው ፍቅር የሚያስደስተኝ ባል አላህ ወፈቀኝ እህቼ አቆም ካላቹ አላህ ሳልሁኝ ይወፍቃችኋል ወድማችን አስተያየትህ ተመቸኝ
@ሀያትሀይሉያለእናቴማንአለ
@ሀያትሀይሉያለእናቴማንአለ 6 жыл бұрын
እኔ በ11 አመቴ ታጭቸ በ14 አመቴ አግብቸ በልጅነት ትዳር ጥሩ አይደለም ። ♥ክክክክክክ አየችኝ ወደደችኝ ደስ ስትሉ አላህ እድሜውን ያስርዝመለውት ♥
@ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
@ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 6 жыл бұрын
አባትችን አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጠችሁ ፍገግታው ድሥ ይላል
@allahualemallaualem7572
@allahualemallaualem7572 6 жыл бұрын
ያለ እሱ ማን አለኝ eny 8 amty new ygbahwt
@najatali2408
@najatali2408 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ እኔ በ18 አመቴ ነው ትዳር የያስኩት አልሀምዱሊሏህ ዶአ አድርጉልኝ ልጂ እንድሰጠኝ አልሀምዱሊሏህ አለ ኩልሀል
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 жыл бұрын
ሆሆሆ፡እኔ፡ድፍን 35አመቴ።kkkkkk፡ዛፍ ካረጀ፡ፍሬ አታፈራም፡በሉ፡ቶሎ፡ቶሎ፡አግቡ
@mervatahmad7447
@mervatahmad7447 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። kkkkkkkkkkkkk
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
35 ውሸት
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አብሽር ላንቺ ያለው የትም አይሄድም
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። kkkk
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። እሳቸው ትክክል ናቸው በነሱ ግዜ በደጉ ጊዜ ነው እውነታቸውን ነው ዛሬ ከኑሮ ውድነት የተነሳ ቶሎ ቶሎ እደጊ ሀረብ ሀገር እንድትሄጂ ነው የሚባሉት
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 6 жыл бұрын
እሰቲ ንገሩኝ እኔ እናቴን ሰንት ነው እድሜ ስላት ከኤከሌ ልጆች አብረሽ ነው የተወለድሽዉ ትለኛለች በርግጥ እናቴ አልተመረችም ትንሽ ነው የተመረችዉ በድሮ ግዜ መሰረት ትምህርት እናም የኔን እድሜ አልነገረችኝም ብቻ አንድ አጎቴ 1984 ሀመት ምረት ነው ይለኛል እና አሁን ሰንት ነኝ መለት ነው 27 ነው እሰቲ ነገሩኝ please
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
እኔ በ18 አመቴ ነው ያገበው በ20 አመቴ ወለድኩ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi ጎበዝ አላህ ያሳድግልሽ
@ኡመይማየወሎልጅኡመይማየወ
@ኡመይማየወሎልጅኡመይማየወ 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi ታድለሽ እኔባገባ ኢሻአላህ መውለድ በጣምእወዳለሁ ኢሻአላህ በ20 ላገባእችላለሁ
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
ኢየሡሥ ሙሥሊም ነው:: ማሪያም ሙሥሊም ነች:: አሚን ያረብ
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
ኢሥላምነውህይወቴ ኢሥላምነውህይወቴ አላህ ይወፍቅሽ ማሬ
@ellenmonteza4305
@ellenmonteza4305 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi ዘመረ
@እሙካሊድ-መ8መ
@እሙካሊድ-መ8መ 6 жыл бұрын
እኔ ያገባሁት በ14 አመቴ ነዉ አንድ ልጅ አለኝ ግን ልጄ ሳይሆን ወንድምና እህት ነዉ የምንመስለዉ አልሀምዱሊላህ ግን ትዳሩ ዘላዛቂነት የሚኖረዉ ትንሽ በሰል ቢሉ ይመረጣል!
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 6 жыл бұрын
የአለህ ጡሩ በል ስጠን አተ ነን ለሁሉም ሰጭዉ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
Rahmat Jamal አሚን ኢንሻላህ
@medinaalimohamme2245
@medinaalimohamme2245 6 жыл бұрын
Rahmat Jamal አሚን
@mhbobaxxmashaallsh
@mhbobaxxmashaallsh 6 жыл бұрын
Rahmat Jamal አሚንንን ያረብ
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
ወይኔጉዴእኔ20አመቴበስዴትአሳለፍኩት
@selladinawol3182
@selladinawol3182 6 жыл бұрын
Alehu
@jamilam9870
@jamilam9870 6 жыл бұрын
ኡውነት ነው እኔ ያገባሁት ባ15 አመቴ ነው ያገባሁት ስወልድ የመጀመረያየን ሙሀመድ ይባላን ባ17አመቴ ውለድኩት አሁን
@dhd300
@dhd300 6 жыл бұрын
አይ እድሜ ለአረብ ሀገር እድሜን ወሠደው
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 6 жыл бұрын
D Hd እኔም ሰውሀገርበላኝ አላህይርዳን
@sarasaesmaen7894
@sarasaesmaen7894 6 жыл бұрын
አብሽሩ ለሃይር ነው ሁለም በጊዜው ይመጣል እኔም ዘግይቼ ነው ያገባሁት
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 6 жыл бұрын
D Hd በላዉ የማዳም መጥበህ ማር
@dhd300
@dhd300 6 жыл бұрын
+አላህ በቂየ ነዉ የ ወላህ አላህ በቃ ይበለን ማማየ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
@አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 6 жыл бұрын
D Hd አሚንንንንን ያረብ
@ኤሊያናፍቅር
@ኤሊያናፍቅር 6 жыл бұрын
እኔ 2 ወርቅ ልጆች አሉኝ.....26 አመቴ ነውውውው ደግሜ ማግባት እንዴት እንዳማረኝ ምን ትሉኛላችሁ እስኪ ሹክ በሉኝ ባልሽ የት ነው ማለታቹ አይቀርም እሱ ዘምቶ ነውውው። እህህህህህ
@dhdffg2759
@dhdffg2759 6 жыл бұрын
ቢላሎች ቀጥሉበት አንዳንዴ ዘና የሚያደርግ ነገር አቅርቡልን በጣም ያስቃል አሽኳረመማችሁኛ ኪኪኪኪ መቸም እንደዚህ አይነት ወሬ ሲገኛ ያስቃል ኪኪኪ
@madinanaseer3313
@madinanaseer3313 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አባበ ረጂም ኢድሜቹን አላህ ይስጠቹ ደስ ስትሉ ደሞ ዉንድሜ አላህ ይጨመርልህ አቅረቢዉ
@ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ
@ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ 6 жыл бұрын
ክክክክ እውነት ነው 15 አመት ነው በገጠር የሚጋቡት አሁንማ እድሜ ለስደት ግማሽ እድሜያችንን ቅርጥም አድርጎ በላው ወይኔ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውዶች ሷሊህ ባል እንድስጠኝ የሚገጥሙኝ ስገጤዎች ናቸው
@sadddali1599
@sadddali1599 6 жыл бұрын
እሪ አባ እኔ 23አመቴ አላገባሁም
@sadddali1599
@sadddali1599 6 жыл бұрын
እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሳሊሁን እዲሰጠኝ😢😢😢😢
@jamelamohammad5481
@jamelamohammad5481 6 жыл бұрын
Halima Adem
@elham9044
@elham9044 6 жыл бұрын
😍😍😍mash Allh Dase selu babya ..Allah ytbkot
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 6 жыл бұрын
ትክክል ነወት አባት እረጅም እድሜና ጤና ሚስተወን በጀነት ያገናኝወት
@ሁሌምተመስገንጌታዬ-ኘ3ዸ
@ሁሌምተመስገንጌታዬ-ኘ3ዸ 6 жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ kikikiki እድሜያችን ስደት ሃገር ጨርሰናል ኣባቴ።ወይ ጉድ በ 30 አመት ብናግባም ጥሩ ነበር።እህህህህ መቼ ይሆን የሚሞላልኝ!
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
kikkkkkkk እኔ ያገባዉት 15 አመቴ ነዉ ያገባዉት እዉነት ነዉ የልጅነት ትዳር በጣም አሪፍ ነዉ ወንዱ ከሳ የበለጠ ሲሆን ነሪፍ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@najatjamal6128
@najatjamal6128 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ እኔም 19 new yegabwut gin chokolekut biyeee neber yemilwu huleme
@زهرايمام
@زهرايمام 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ እኔ ሳገባ 15ይሆነኛል ግን በህግ ቀርብን እድሜስንጠየቅ 25በይ ብለውኝ ዋሽቸያለድሜየ25ብየ አገባሁkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkያአላህ ከዚያም ተፈትቸ ተሰደድኩኝ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
زهرة امام kkkkkkkk ምስጌን ታዳ አሁን አንድ ላይ ናቹ ለምን ዋሸሽ ቤተሰብ አይደል እንዴ ኒካ ያሰረላቹ
@زهرايمام
@زهرايمام 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ባለንበትወርዳ የሚጋቡት ሁለቱን በህግፊት ሴቷን ይጠይታል ፍቃደኛነሽ እድሜሽስትነው ከሃያበታችከጠራሀኝ ማግባትአልችልምቢተሰቡቸናቸውኮ 25እድል ያዘዙኝ ተፈትቻለሁ አድአመት ከባሊጋርቆይቸ ተፈተቻለሁ የዛሪ6አመት ከዚያምተሰደድኩኝ ወደሳኡድ አልሃምዱሊላህ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
زهرة امام ኦኬ የኔ ማር አብሽር እኔ እኮን ከባሌ ጋር ነኝ አላሀሚዲሊላሂ ከሰዉዲ ከሆነሽ እንተዋወቅ ሁቤ fb ካለሽ or ዋሳብ
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና 6 жыл бұрын
28 አመቴ ነው አላገባሁም እድሜ ለአረብ ሀገር እድሜዬን በላው እስኪ አንድ ነገር በሉኝ ዘመዶቼ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
ወለም ዘለም ሳይሉ ሴቶች ክክክክ ሰምታችሃል ጀዛኩምአላህ ከይር አላህ ይራህማት አባት
@mulumulu4477
@mulumulu4477 6 жыл бұрын
እኳን በ15 በ40 አመቴም ባገባሁ እድሜ ላረብ ሀገር እኔ ያስብሁትን አሳክች አገባለሁ ብየ እዚሁ እደቅቤ ቀልጨ አለቅሁ እስቱ ይሁን ዊናው ጤና ነው የኑሮውን ነገር አረብ ሀገር ጨርሶታል አረ ባሉ ቀርቶብኝ በስላም ለናት ሀገሬ ለመግባት ያብቃኝ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ 6 жыл бұрын
እንያ በ 16 አመቴ ነው ያገባሁት አልሀምዱሊላ 10 አመት አሳደገኝ ባሌ አሁን 26 አመቴ ሁለት ወዲ ልጂ ወልጀለታለሁ
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 6 жыл бұрын
Ahmed Ahmed ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
@sadayimam4025
@sadayimam4025 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ። እኔ ግን ሴትን ልጅ ከ 20 እስከ 26 ባሉት እድሜዋ ብታገባና ወዳው ብትወልድ ወንዱ ደግም ከ 27 እስከ 35 እድሜ ድረስ ሆኖ ቢጋቡ አሪፍ ይመስለኛል ምክንያቴ ደግም . በነዚህ እድሜወች ትዳር የመያዝ ልጅ የመውለድ ባጠቃላይ ቤት መመስረትን የሚፈልጉበት
@ነጅነኝየማምናፋቂ
@ነጅነኝየማምናፋቂ 6 жыл бұрын
አር እፍፍፍ መች ነው በ15 አመት ምናገባው እድሜ ለርብ ሀገር ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል እንዲህ አርጎናል እስኪ ላላገባነው ሶሊህ የሆነውን ይወፍቀን እኛም ሶሊህ ያድርገን ድዋ አድርጉልኝ ያገሪ ልጆች ትዳር መያዝ በጣም ፈልጌ አለሁ ይህን ስደት ያላቅሽ በሉኝ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
አይ አባየ እኔ 22 አመት ሆኖኛል አደለም ላገባ ስደት ልጅነቴን ነጠቀኝ አሁን ግን ከአመት በሗላ ኢንሻአላህ አገባለሁ
@ተወከልናአለላህ
@ተወከልናአለላህ 6 жыл бұрын
ላገባችሁ እህትና ወድም ሷሊህ ያርግላችሁ ላላገባን እህትና ወድም ድን ያለዉ ድን ያላት አላህ ይወፍቀን
@mominaahmed5515
@mominaahmed5515 6 жыл бұрын
ተወከልና አሚን ያረቢ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
አሚን
@አዩቲነኝየድንተማሪትዝታነ
@አዩቲነኝየድንተማሪትዝታነ 6 жыл бұрын
እኔ በ13 አመቴ እሱ በ17 አመታችን ነዉ የተጋባነዉ አሁን ግን እኔ 20 እሱ 26 አመት ሁኖናል ግን ልጅም ቤትም ድስትም የለን እሱም እትምህርት ላይ ይንከራተታል እኔም እስዴት ላይ እንከራተታለሁ እስኪ ዱአ አድርጉ ዉዶች
@ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ
@ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ 6 жыл бұрын
ባባየ ፈገግታቸው ደሥ ሢል
@madena8210
@madena8210 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔ ደግሞ ከኔ ታናሽ ወንዶች ናቸው እሚያጋጠሙኝ እኔም ፈራሁ ልጅ ትወልድ እሱ አጉል ሰአት ይሆናል አላህ ቢጤየን ይስጠኝ ግን ሽማግሌ አልፈልግም የአላህ ሷሊሁን ይወፍቀን አብሽሩ እህቶች እንርጋጋ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
@ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 6 жыл бұрын
ውይ ከከከከከከ አረ 15 እንኳ ድሮ ቀረ ሆ እናቴ በ 12 ያገባች አነሣት
@seadilove7242
@seadilove7242 6 жыл бұрын
አባት እድሜህን ያርዝመው ፈገግታህ ማራኪ 22 ሆነኝ አስራምናምን ሆኖኝ መጣሁ አርብ ሀገር ሷሊሁን ወፍቀን ያረብ 29 ኦር 28 ሳይሆነኝ ግን አልፈልግም ፁሚያለሁ አላህ ከዝሙት ጠብቀኝ ግንኮ ላጤነት ደስ ይላን
@melkaroba1176
@melkaroba1176 6 жыл бұрын
ወላሂ አብዬ ማልቀስ ነበረብኝ ግን ሳኩኝ በ15 አመቴ ስደትን ነው ያገባውት በቅርቡ እፈታዋለው ኢንሻአላህ አሁን እንደገባው በአላህ ፍቃድ አገባለው
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 6 жыл бұрын
እንተማመን እንተማመን ከከከከከ ሥደትማ ተከድኖ ይብሠል እኔ 15 አመቴ ተሠድጄ 21 አመት ሆነኝ
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ማሬ
@melkaroba1176
@melkaroba1176 6 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ የወሎልጅ ፍቅር ሃሃሃ ጥሩ ነው ያለሽው ማሬ አላህ ይወፍቅሽ
@melkaroba1176
@melkaroba1176 6 жыл бұрын
sofi mam አሚን ማማዬ ካላገባሽ አላህ ይወፍቅሽ ካገባሽ ደግሞ ኢማን ፍቅር ሰላም ደስታ ከቤትሽ አይጥፍ
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
እንተማመን እንተማመን አሜንንን ማርይይ አላገባውም ኢንሽ አላህ በቅርብ እሄዳለው አገር እንግዲ አላህ ያቃል ኢማን ካለውጋ ያገናኘን አሜን ሀቢብቲ
@seada3193
@seada3193 6 жыл бұрын
ክክክ ፈገግ አስባሉን ጀዛኩሙሏህ ኸይረን እኔም በ14 አመቴ ሊድሩኝ እንቢ ብየ አሁን በስደት አለሁ 25 አመት ሞላኝ ግን አሁንም ትዳር እፈልጋለሁ ሲጠይቁኝ እሽ አልልም ዱአ አድርጉልኝ ሀባይብ ትልቅ በሽታ ሁኖብኛል በእርግጥ የሚጠይቁኝ በዲናቸው ጠንካራ አይደሉም ለዛ ነው የማልቀበላቸው ግን በጣም በዛ አሁንማ ሰአዳ ትዳር አትወድም ሆነ ስሜ እሽ ብየ ከቀረብኳቸው በኋላም እፈራለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ውድ እህቶቸ??? ያረቢ የስደት ህይወት ወደ ትዳር ቀይርልን ያረህማን።አሚንን
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 6 жыл бұрын
በጠም ደስ ይላል ወላሂ ቀጥሉበት
@martworku9799
@martworku9799 6 жыл бұрын
Madina Mohammad 8
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 жыл бұрын
ወላሒ 18 የዝኩ ተሰድጄ በሸቅል ወገቤን ቆረጥኩት ሀይስኩል አቁረጨ ሸቅልን ተመኘሁ አይለመዴኚ ሀገሬ በገባሁ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ 6 жыл бұрын
እኔ በ20 ነው ያገባሁት ባሌ በ28 ደስይላል
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ፋዘር ትንሽ ፍገግ አደረጉን እኔ አሁን የ30 አመት ጉረምሳ ነኝ አገር ኢትዮጲያ ልገባ ነው የስንት አመት ልጅገረድ ማግባት አለብኝ ንገሩኝ ፋዘር
@ሪምቻናል
@ሪምቻናል 6 жыл бұрын
አጥብቆ ጠያቂ የናቱን ሞት ይረዳል አለ ያገሬሰው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Mariyam Mariyam kkkkkkkkkkk
@hhzbsh1366
@hhzbsh1366 6 жыл бұрын
እነታችሁነው 15 አመት ያገቡት አለጡል ከወለዱ ልጃ አኩየዋትሆናለች ፈገግታችሁ ደስይላል አላህ ይጠብቃቸው
@mariyamali8083
@mariyamali8083 6 жыл бұрын
Yaneee Abat dasss setelu mulu tena karigim edime gar temegnihulehu❤
@ዜድሀሰን-ጸ2ሠ
@ዜድሀሰን-ጸ2ሠ 6 жыл бұрын
ወይ ባባዪ ያረቤ ሀገር መቸ ለቀቀን እና ነው ባስራ አምስት አመታችን የምናገባው በ23 አመቴ በለ ትዳር ሁኔ አለሁ አልሀምዱሊላህ
@ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ
@ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ 6 жыл бұрын
በ15አመት ይከብዳል
@shammaalmehairi8504
@shammaalmehairi8504 6 жыл бұрын
ኢክራም አህመድ
@hawaseid2291
@hawaseid2291 6 жыл бұрын
እር አባቴ በአሁኑ ስአት በ 15 አመት ስደት እንጂ ትዳር የለም በናቶቻችን ቀር በናተ ግዜ። ብቻ አልሀምዱሊላ ሁሉም ለበጎነው ላላገባነው አላህ ይወፍቀን
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
አይ ፋዙካ የሌለ ተመቹኝ 😂😂ኮመተሮች ሀሀሀሀ ሁላችሁም ያገባችሁ ናችሁ እኔ አላገባውም 20 ነው እንድምሄ
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
Habi Mar 20 ከታብ ክክክክክ
@زهرايمام
@زهرايمام 6 жыл бұрын
Habi Mar እኔምአላገባሁ አቺናኔ አድወድእናገባለንkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkእዳንቀናና ባይሆን እኔኳ እቀናለሁ ባሊ ለኔብቻ ና ብቻ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
😂😂 ቦኃላ አታልቅሺزهرة امام
@ሀዊየኡስታዞችአድናቂእናወ
@ሀዊየኡስታዞችአድናቂእናወ 6 жыл бұрын
20 ነኝ በቃ ጊዜየን ሳልፈጅ ላግባ ያረብ ሷሊሁን ወፍቀኝ ለህቶቸም ሷሊሁን ወፍቃቸው እኛንም ሷሊሆች አድርገን ያረብ
@ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ
@ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk በለዉ እኛ 100 አላገባንም
@Habesha
@Habesha 6 жыл бұрын
wishetam
@ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ
@ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ 6 жыл бұрын
Al Habesh ሀሀሀሀሀሀሀሀ የምን ዉሽት ነዉ
@lubababasher2420
@lubababasher2420 6 жыл бұрын
ኧረ አባ 15 አነሰ እኔ በ 22 አመቴ ነው ያገባሁት እሱ 24 ግን ስደት ለያየን ማሮቼ ዱአ እንደራረግ
@subehenekamna1237
@subehenekamna1237 6 жыл бұрын
እኔ በ15 አመቴ ነው ያገባሁት
@mohmmed4931
@mohmmed4931 6 жыл бұрын
ያረብ ማረን!!! Amna123 እኔም
@rahmawati1835
@rahmawati1835 6 жыл бұрын
ክክክክ እኔ በ13አመቴነው ያገባሁት። በ15 ወለድኩ። አሁግን ይሄስደት። ባድቀረሁ
@አላሆኢመጨረሻኤአሣምሪልኝ
@አላሆኢመጨረሻኤአሣምሪልኝ 6 жыл бұрын
ማአሻሏ ደሥ ሥትሉ አባባ ረዢም እድሜ ለኝም ዱዋ ድሪጉልኝ አላህ ሣሊሁ እዲሠጠን
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ 6 жыл бұрын
እኔ ደግሞ 19 ነው ያገባሁት
@kebebushdarsema6614
@kebebushdarsema6614 6 жыл бұрын
ስደተኛዋ ነኘ የእናቴ አፍቃሪ ታድለሽ
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ 6 жыл бұрын
KEBEBUSH Darsema ታዳ ምን ዋጋ አለው ተለያይተናል መቸም የስደት ኑሮ ይደብራል ሀገሪ ብሆን እስካሁን 3 4 ልጅ እናት እሆን ነበር
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 6 жыл бұрын
ስደተኛዋ ነኘ የእናቴ አፍቃሪ አብሽሪ እህቴ ዱአ ነው ማደርገ ያለብሽ ከናፍቅሻቸው ቤትስብ ጋር አላህ ያገናኝሽ
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ 6 жыл бұрын
F تتنلا አሚን አሚን ሁላችንንም አላህ ባለንበት ሰላም ያድርገን ያረቢ
@khadersaid9021
@khadersaid9021 6 жыл бұрын
አበጀሺ
@aljebar7161
@aljebar7161 5 жыл бұрын
Ma Shaa Allah sewiyew yasikalu.yeswiyew adrashaw bitasawikugh ibakachu, lemerdat feligen neew
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 6 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ አልፎኛል በላ መዳም ቤት ቁጭ ብየ ክክክክክ
@allahualemallaualem7572
@allahualemallaualem7572 6 жыл бұрын
Kk
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 6 жыл бұрын
ወላይ እኔስ አላህ ይሁነኝ እንጂ በ 17 ዓመቴ ስደት ወጣው አሁን 24 ዓመት ልሞላ 6 ወር ቀረኝ ብቻ ይከብዳል መች ነው አገሬ ምመለስው ያአላህ ያማል 😭😭😭ትዳሩም ምኑም ይቅር እናትዬን ብቻ በስላም ባገናኘኝ ያረቢ የማምዬን ነገር አደራ enaten kataw New mekesrew😭😭😭😭
@abaooi420
@abaooi420 6 жыл бұрын
እኔ 29 ግን አላገባሁም 😨
@hayuna1359
@hayuna1359 6 жыл бұрын
A Baooi እኔ 25 አለገባሁም😃
@husnihusni8757
@husnihusni8757 6 жыл бұрын
Lol am 31 not married so what
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ ማር
@abaooi420
@abaooi420 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ hadi አሚን አላሁመ አሚን ያረብ
@cell4864
@cell4864 6 жыл бұрын
የአላህ ውሳኔ ሲደርስ ሁሉም ይሳካል ዱአ አርጊ
@alemtamagideminatinayesteh7371
@alemtamagideminatinayesteh7371 6 жыл бұрын
ምን ታርጉ የብያችሁ ሙሀድ የዘኝ 9 አመት ልጅ አደለ ያገባው
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 6 жыл бұрын
ልጆቹን በ10 አመታቼው ነው የዳራቼው መሰል
@hayugh1573
@hayugh1573 6 жыл бұрын
ለአላህ ብለን እንዋደድ kkkkkkkkkk
@genetgenet7610
@genetgenet7610 6 жыл бұрын
እኔ ያገባሁት በ22ነዉ ግን ምን ያረጋል አመት ሳልቆይ ኑሮን ለማሸነፍ ተሰደድኩ ላረጅ ነዉ ማለት ነዉ
@سعادهالخيري
@سعادهالخيري 6 жыл бұрын
እኔ13ነወያገባሁት
@haimanotmengesha3086
@haimanotmengesha3086 6 жыл бұрын
ምን
@user-bq1eg7gb6f
@user-bq1eg7gb6f 6 жыл бұрын
ኪኪኪ
@ሰሙነኝከታታዋ
@ሰሙነኝከታታዋ 6 жыл бұрын
ውይ አባባ በሳቅ ገደሉን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በአስራምስት አመት ትዳር ቀረ እኮ አረባገር ሁነ እኮ ክክክክ
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
ውይ ባባዬ የመጭ ነው የተመቹኝ ማግባት እፈልግ ነበር ግን ታማኝ ሰው የለም
@ላታህዘንኢናላህማአነ
@ላታህዘንኢናላህማአነ 6 жыл бұрын
እንኳን)በ15 አመት ይቅረና በ25 አመት ገና ልጅ ነሽ ስሪ እየተባልን ይሄው 26 አመቴን ያዝኩ ወላሂ ሁሉ ነገረ እንደ ልጅነት እሚያምረ የለም
@siriyad9222
@siriyad9222 6 жыл бұрын
እህቴ እኔ 18 አመቴነዉ የገበሁ ዝም በይ ሁሉም ለሴትልጅ ትደር በልጅነቷ ነዉ ምየምረዉ
@hadiyaabera417
@hadiyaabera417 6 жыл бұрын
ኧርባየ መጀመሪያ አሣኩኝ ቡሀላግን አስለቀስኩኝ ሚስቴ ወደ አሄራሂዳለች ስትሉ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 6 жыл бұрын
ባባዬ ሰላምሁ ይብዛ የኔ ፍልቅልቅ አቤት ፈገግታ ደስ ስትሉ ባባዬ ውድድድድድድ
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ ያኔ እኔ አረጀሁ ማለት ነው 15 አመቴ ተሰደድኩ 6አመቴ ሰራሁ ሲደመር 21 እርር ትዳር አለቀ ማለት ነው በዱአቹ አትርሱኝ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ 6 жыл бұрын
ሁሉም ተአላህ ስንታደል ነው እኔ በ15 አመቴ ወደስደት ነው የሄድኩት እህቴ መሽ አላህ በ14አመቷ አገባይ ስደት ሳያገባት በፊት
@ፍቅርስቃይነው
@ፍቅርስቃይነው 6 жыл бұрын
እኔኳ በ19 አመቴ ነው ያገባሁት በ20 አመቴ አረገዝኩ በ21 ወለድኩ አሁን ተለያይተናል 22 አመቴ ነው እስኪ የሚያምር ትዳር ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ፋዘርየ አላህ ያቆየወት የሴት 15 ከባድ ነዉ እኔ 17 ነኝ ገና አላገባሁም ኢንሻአላህ ከሁለት ሳምት በኋላ ወደ ሀገሬ ሰላም ግቢ በሉኝ🙏
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ትንሹ ቃሪእ¶¶አስገራሚ ድምፅ
8:21
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 676
የሴት ልጅ እድሜ እና የጋብቻ ቀጠሮ |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
22:07
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
ባሎች ከሚስቶች የሚጠብቋቸው ወሳኝ ነገሮች
14:12
Nejashi TV Bilal TV
Рет қаралды 116 М.