No video

ለተገበረው በነጻ ህይወትን የሚቀየር ድንቅ ትምህርት...Kira ahadu

  Рет қаралды 27,550

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

6 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZbin @kirubelahadu
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 64
@Ephrem-tt9mc
@Ephrem-tt9mc 3 ай бұрын
u are always positive
@user-sx9fx2gx8t
@user-sx9fx2gx8t 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ የጊዜ ሂደት እንጂ አንተን ራሱ ነገ እሱ ባለበት ቦታ ላይ ነዉ የምጠብቅ ትችላለህ በርታ እኔም ከአንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 6 ай бұрын
Thank you
@weletGabriel123
@weletGabriel123 3 ай бұрын
Thank you
@user-pv1nm6kl8h
@user-pv1nm6kl8h 5 ай бұрын
የኡነት ነው የምልህ ክሮቤ አነቃቂ ንግግር ከሚያደርጉት ሰወች እንዳንተ የሚመቸኝሰው የለም ሰላምህን ያብዛልኝ ወንድሜ
@makiamakia3834
@makiamakia3834 5 ай бұрын
የኛ ውዴች ፍጣሪ ይጥብቃቹ ሁላቹንም
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚያምን ሁሉ ይቻላል ዋናው ወደፊት የሚፈጠረው ነገር በመልካም በማሰብ እራስን ማሳመን ነው እናመሰግናለን ድንቅ ናችሁ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን ምርጥ ትምህርት ኢንሻ አላህ የማልቀየርበት ምክንያት የለም በርታ👍👍
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 4 ай бұрын
በጣም ሙሉ ቪዳዮውን አዳምጪው እጅግ ድንቅ ነው ልብ ላለው
@user-eb7mi7ho8v
@user-eb7mi7ho8v 2 ай бұрын
Wwwwwww yamre
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 6 ай бұрын
ተባረኩ ❤ እኔ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ምርጥ ኬክ ቤት የመክፈት እቅዱ አለኝ ሃገሬ ልግባ እና
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ ማማየ❤❤❤
@bubbee1
@bubbee1 6 ай бұрын
Eski kiran yemitodut like argu ❤❤❤
@Monaniz
@Monaniz 6 ай бұрын
👉አይቸዋለው ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው እሸቱም ልንማርባቸው የሚችሉ ምርጥ ነገሮችን አስቀምጦልናል ግን ማድመጥ እና መርዳት ለቻለ ሰው ብቻ 💞👍
@user-tq2zt3xt7j
@user-tq2zt3xt7j 4 ай бұрын
thank you በጣም በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው thank you ❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 5 ай бұрын
Amazing ❤❤
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 3 ай бұрын
really!!!
@user-pi5fx3kk8m
@user-pi5fx3kk8m 6 ай бұрын
አይቼው ነበር በጣም ገራሚ ሀሳብ ነው ኪራ ምልከታህን ወድጄልሀለሁ❤
@yeabsira2473
@yeabsira2473 5 ай бұрын
More አንተ ስታስረድዳ ገባኝ ኪራዬ keep it up
@sareseteng667
@sareseteng667 6 ай бұрын
አይቸው ነበር ግን እዳዲስ ነው ያስረዳህኝ የምር ኪራ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ በርታ😍
@hirut758
@hirut758 6 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ወንድማችን 🥰🥰🙏🙏
@asnakugelan1484
@asnakugelan1484 5 ай бұрын
Geta yibarki wendime bante video bexam teqeyralew 🥰🥰
@Steven.24
@Steven.24 6 ай бұрын
very important lesson thanks kira 🤝
@gsueuedhjdjdj8543
@gsueuedhjdjdj8543 6 ай бұрын
በርታ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ አዳምጨዉለሁ ግን አልተረዳሁትም ነበር ለካ ማዳመጥ ሳይሆን መረዳት ነዉ ዋናዉ
@user-uf4yt8ms4e
@user-uf4yt8ms4e 6 ай бұрын
በትክክል ወድሜ🙏🙏🙏
@bezawitgirma9895
@bezawitgirma9895 6 ай бұрын
My God የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘውት!!!🙏
@Mahder822
@Mahder822 6 ай бұрын
Wow kira tlk tlk tlk tmhrt nw yesetehegn betam nw mamesgnw betam🙏
@habtamuyetsedaw
@habtamuyetsedaw 5 ай бұрын
እረ ብሮ ተመቸህኝ
@EbenezerSolomon-jl3dl
@EbenezerSolomon-jl3dl 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እወድሃለሁ ❤
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 6 ай бұрын
THANKS KIRA
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 6 ай бұрын
Kiruy enamsegn alen ❤❤❤🙏
@user-xv9bm2lr6j
@user-xv9bm2lr6j 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር በደንብ አድምጫዋለሁ የኔ ችግር ተግባር የለኝም
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii 6 ай бұрын
You helped me a lot. I've ADHD rezm video mayet is boring for me Conceptun endagegn redetehegnal thank you
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 5 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@tesfimy
@tesfimy 5 ай бұрын
100:00
@YabseraWendemu-rh6ze
@YabseraWendemu-rh6ze 6 ай бұрын
Techelal kira 👍👍👍👍
@GamerUniverseHQ
@GamerUniverseHQ 6 ай бұрын
አዋ podcast 📻 Review አርግልን Kira
@user-xy9lg1bj6i
@user-xy9lg1bj6i 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hibelew
@hibelew 5 ай бұрын
@remli112
@remli112 6 ай бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው
@alemsemu7617
@alemsemu7617 6 ай бұрын
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@tsedeniyaabrehame-eq7hc
@tsedeniyaabrehame-eq7hc 6 ай бұрын
Kira great respect for u
@LikeMekuan
@LikeMekuan 16 күн бұрын
ኪራ በመጀመርያ አድናቄህ ነኝ ግን እድታግዘኝ እፈልጋለሁ ምን አልባት ጊዜህን ካልተሻማውህ
@AFRICANBUSINESS-uh4rs
@AFRICANBUSINESS-uh4rs 6 ай бұрын
Good work
@sebli5075
@sebli5075 5 ай бұрын
እስኪ ላንተ ምርጥ የምትላቸው ፖድካስቶች ንገረን?
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 6 ай бұрын
Wow enameseginalen❤❤❤
@Hiku980
@Hiku980 6 ай бұрын
Ahun teredahu❤❤❤
@user-uo2dy8fg9b
@user-uo2dy8fg9b 6 ай бұрын
Ok😊
@user-tq2zt3xt7j
@user-tq2zt3xt7j 4 ай бұрын
አንድ ቀን እንደማግኘት ተስፋ አደርጋለሁ
@Endegenaayele
@Endegenaayele 6 ай бұрын
Yemr amesegnalew video hulem begugut new yemtebkew
@semrtetsfay6754
@semrtetsfay6754 6 ай бұрын
የቴሌግራም ቻናልክን ሼር እርግልኝ ኪራ
@hulluTube
@hulluTube 5 ай бұрын
Bro i contact......
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 6 ай бұрын
Thank you 😅
@Abc-wb3eg
@Abc-wb3eg 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Eyobgetahew
@Eyobgetahew 5 ай бұрын
Hi kiraya
@user-lo6pp8lk1z
@user-lo6pp8lk1z 6 ай бұрын
🙏💞💞❤
@primoethiopia777
@primoethiopia777 6 ай бұрын
Please link share adrgulgn
@kirubelahadu
@kirubelahadu 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iZ-VanVqn8msaKMsi=OeF9snPuQVEUMB1t
@user-cr2sj9xw8u
@user-cr2sj9xw8u 6 ай бұрын
እሽ
@user-cf5re7fq8m
@user-cf5re7fq8m 3 ай бұрын
i wacth this video late but it is really! i like comedian eshetu melese. b/c he is very important person for our country! kira keep it up! thanks
@Fasika0123
@Fasika0123 6 ай бұрын
ኪራ የቴሌግራም ቻናሉ ምኑ ጋ ነዉ
@user-jd6zk4in2y
@user-jd6zk4in2y 5 ай бұрын
Thank you
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 27 МЛН
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 28 М.
ሁሉም ወንድ የሚፈልጋት ሴት
14:47
FREZER FKADU
Рет қаралды 34 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН