እራሴን የምመዝንባቸው 14 የህይወት መርሆቼ |14 rules/kira ahadu

  Рет қаралды 22,548

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер: 166
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem 11 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ፈጣሪን አስቀድም ከሰው ምንም አትጠብቅ ጠንክረህ ስራ " በጨረስክም ግዜ ልፋ ቀጥል...!" ቁርዐን ❤
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 10 ай бұрын
ከልብ የሚሆን ነገር መልካም ነው በምሰራበት መስራብት ብዙ ሰው ያባትሽ ቤት ነው ዪሉኛል እኔ ግን ያሉትን ቢሉ ከልቤ መስራቴን አላቆምም ባንድ ካባኒ 14,አመት ነው የሰራሁት እናም ደስተኛ ነኝ እግዛብሔር ዪመስገን ስለሁሉ ክብሩን እራሱ የክብር ባለቤት ዪውሰደው አመሰግናለው ስለሁሉ አገላለፅክ ❤❤❤❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ስራን እንደራስ አድርጎ አክብሮ መስራት ጥቅሙ ለራስ ነው።
@WarkaዋርካYouTube
@WarkaዋርካYouTube 8 ай бұрын
ጸ፣ጸ
@NooraMimo
@NooraMimo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NooraMimo
@NooraMimo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NooraMimo
@NooraMimo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከእግዚአብሔር አባታችን ማንም አይበልጥም። የሚበልጥም የለም። እምዬና አብዬም ከጌታ ከእግዚአብሔር አይበልጡም።
@mekedesneguse5725
@mekedesneguse5725 10 ай бұрын
እኔም ይሀን መርህ ለመከተል እየፈጋሁ ነዉ ዬሳካልሽ በሉኝ😢
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም 11 ай бұрын
ጀግና እግዚያብሄር ያስቀደመ የሚቀድመዉ የለም
@zumera-y5p
@zumera-y5p Ай бұрын
ያአላህ አንተልጅ ብዙ ይጠበቃል ካንተ እደግ ተመንደግ 🎉
@HadisMulata-pm3ch
@HadisMulata-pm3ch Ай бұрын
ምነው ታላቅ ወንድሜ በሆንኪ❤ ለነገሩ ከወንድሜ በላይ የህይወት ትምህርት እያስተማርከኝ ነው ለዛውም በነፃ አመሰግናለው ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ❤❤❤
@RedietMekuria
@RedietMekuria 11 ай бұрын
ውይይይ ሁሉ ነገርህ ይማርካል በተለይ ልብህ ለዛህ እመብርሀን ታበርታህ 15ኛ ፈጣሪ ስራውን እስኪሰራ መታገስ....ግን ያስተማረህን የፍቅር ታሪክ ብትነግረን እንማርበታለን አንተንም ስለቀረፀህ......በናትህ life አደከመኝ እና አቅም አሳጣኝ ከዛ ለሁሉም ነገር ሞራሌ እየጠፋ መጣ እና ለደከመን ግን ደሞ ህልም ላለን ለእኛ የሚሆን ስራልንማ🙏🙏🙏
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
🙏🙏🙏 sure
@RedietShibeshiRedietShibeshi
@RedietShibeshiRedietShibeshi 6 ай бұрын
ብዙ ግዜ በራሱ የሚተማመን ስኬታማ የሚኮነውም መሰረታቸው ጥሩ የሆኑ ሰዋች ናቸው ምንም መሰረት የሌለውስ አስተዳደጉ ጥሩ ያልሆነስ እንዴት ነው ስኬታማ የሚኮነው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ዋው ጎበዝ ወጣት በያንድ አንዱ ቪድዮህ ምፈልጋቸው ነገር አጥቼ አላቅም አላህ ከፍ ያርግህ ወድሜ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ምክር ነዉ የሰጠከን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔ ሁሉም ጠቅሞኛል ለመተግበርም አስቤለኩ ❤🎉🎉🎉🎉
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር መጣም ነው የማደንቅህ ኪሩቤል እግዚአብሔር አምላክ ከሀጢአት በስተቀር የምትፈልገውን ሁሉ ያድርግልህ እኔም እነዚህን መርሆች ወደሂወቴ ለማምጣት በጣም ብዙ ተፈትኛለሁ በራሴ በተለየ የተበዳይነት ስሜትን ከሂወት ካላራቁና ለሁም ነገር ሀላፊነትን ካልወሰዱ ሂወት በጣም ከባድ ነሚሆነው
@HelinaSisay-rd5gm
@HelinaSisay-rd5gm 21 күн бұрын
ኪራ ወንድሜ የእውነት በጣም አመሰግናለሁ የምትነግረን ነገር ወደምፈልገው መስመር እንድገባ አግዞኛል ያማረ ፍሬ እንደምለቅም ተስፋ አደርጋለሁ ክበርልኝ 🙏.
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 11 ай бұрын
ክሩ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 ከአንቴ የተማሪኩት ትልቁ የእኔ ስህታት 7 8 10 11 እና 13 ናቸዉ ስለዚህ ከዛሬ በኃላ በተግባር አዉላዋላዉ ምክርህን ። እወድሃለሁ ❤ በርታ 👍
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy Ай бұрын
እናመሰገናለው ኪራዪ🙏 እራሴን ነው ያየውት😚
@tobayani7032
@tobayani7032 8 ай бұрын
ኪሮቤል እግዛብሄር አምሮህን አብዝቶ ይባርክልን ወድሜ ምንም ሌላ ቃል የለኝም።
@Roman883-o6f
@Roman883-o6f 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ግን የሆነ ችግር አለብኝ አዳምጬ የሚያረሳ ነገር በጣም ችግሩኛል ግን በጣም ደስ የሚል ነበር thank you Kirubal❤
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 6 ай бұрын
አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስተኛ ነኝ በተቻለኝ መጠን ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ስጥር ምንም ነገር የማጣው እደሌለ የሚሰጠኝም ነገር ለመልካም እደሆነ ተረዳሁ አድም ሊያስተምረኝ ፈልጎ እደሆነ በደብ ገባኝ
@blengashaw272
@blengashaw272 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ጨምሩ ይስጥህ ወድማችን❤❤❤❤
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk 9 ай бұрын
ኪራዬ በናት በተለይ አሳብን ስለመገንባት በሚለው አሳብ ላይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ይኤን አሳብ በጣም እወደዎለው በተለይ ለውጥ ተኮ ላይ ስወድህ የኔ ወንድም💪💪
@bemnet-lk2pw
@bemnet-lk2pw 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ ስበላ ነዉ ማዬት የሚታዬኝ ቲክቶክ የሚያምረኝ ስተኛ ነዉ ማቆም አለብኝ እናመሰግናለን ብሮ ካድናቂህ ነዉ
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu 11 ай бұрын
ኪራ አመሰግናለሁ እሚገርምህ የገለጽካቸው ነገሮች ሁሉ እምኖረውን life ነው ደስ ይላል 🙏🙏🙏😊😊😊😊
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 ай бұрын
የሰጠኸን 14 ቱም መርሆዎች በጣም ለህይወት ወሳኝ እና ጠቃሚ ሆነው ስላገኘዃቸው፤በጣም ሳላመሰግን አላልፍም።
@ggfa3208
@ggfa3208 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በሰማነዉ የምንጠቀምበት ያርገን ፈጣሪ❤
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 5 ай бұрын
ኪሩዬ እናመሰግናለን በእውነት ምትናገረው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው❤❤
@BilisumaTsegaye
@BilisumaTsegaye 3 ай бұрын
እኔ 14ቱንም በጣም አሪፊ ነው ሁሉንም ለመጠቀም ወስኛለው kirubel እግዚአብሔር ይባርክክ
@Fegf-fc4zj
@Fegf-fc4zj 6 ай бұрын
እናመሰገናለን ወንድሜ ክበርልን በርታ❤❤
@seniadimtsumiru3900
@seniadimtsumiru3900 Ай бұрын
በጣም,ጠቃሚ,ምክር,ነዉ,አደበትክ,ጣፋጭ,ነዉ
@AmitiEmam
@AmitiEmam 11 ай бұрын
በርታ ብዙ እንጠብቃለን በጣም እየተጠቀምንበት ነው ቻናሉ ለሁሉ ይደርስ ዘንድ ምኞቼ ነው ቅለሚጠቀሙበት
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 10 ай бұрын
ዊዪ አተ ልጅ ምን ላርግህ ብቻ ተባረክ ቃል አጣሁልክ
@sumeiaahmed9658
@sumeiaahmed9658 10 ай бұрын
8/13 እና 14 ናቸው የኔ ችግሮች ግን ከዛሬ ጀምሬ እነዚህን ለማሥተካከል ወሥኛለሁ ለምክሮችህ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@kirubelahadu
@kirubelahadu 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@GoAsd-bc1uc
@GoAsd-bc1uc 17 күн бұрын
Rule 1-14 ❤❤❤ absolutely I'm agree with you kira thanks so much ❤❤ my dear
@ብሌንብሌን-ጨ1ቘ
@ብሌንብሌን-ጨ1ቘ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት በርታ ወንድሜ 🥰💙
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 11 ай бұрын
እናመሰግናለንንን ክበርልንንን በርታ ❤❤❤
@kidistSh
@kidistSh 3 ай бұрын
🙏ሁሉም ተመችቶኛል
@EdenDesta21
@EdenDesta21 10 ай бұрын
መልካም ሀሳቦች ናቸው ካስተዋልናቸው Thanks!
@abdi6928
@abdi6928 6 ай бұрын
እናመሰግናለን አለቃ
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 10 ай бұрын
የኔወድ፣ወድም፣እግዜቤሄርን፣ያሥቀደመ፣ወድቁ፣አይድቅም፣የወነት፣በጣም፣አክባህ፣ነኝ፣ወድምነቴ❤❤❤❤ወደማችን፣እናበራታተዌ፣በጣም፣ጠቃሚ፣መርጃ፣ነውየሚያካፈለን፣ቤተሠብብብ❤❤❤❤❤
@Mihiret2241
@Mihiret2241 10 ай бұрын
ኪሩ😍ዛሬ ደሞ ውበቱ ደፍትብካል ምንድነው እንዲ ማማር❤🎉🎉
@sisaymoges-uz4hd
@sisaymoges-uz4hd 4 ай бұрын
ጀግና
@bedilu9101
@bedilu9101 5 ай бұрын
Thank you bro..... fear of comment is one of my allergic 😅😅
@lailaseid7874
@lailaseid7874 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ..።
@hiwotendashaw
@hiwotendashaw 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🥰🥰🥰
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 10 ай бұрын
Tleyalehko kirubiye❤
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 24 күн бұрын
All your vedios are helpful with out a shadow of dought
@Sebribelay
@Sebribelay 9 ай бұрын
እኔ የማምንበት አንድ አባባል አለ እንደ ባሪያ ስራ እንደ ንጉስ ኑር
@hayuti4060
@hayuti4060 10 ай бұрын
Betam enamsginalen ወንድም betam🥰🥰🥰
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 ай бұрын
ኪራዬ እንኳን ደህና መጣህ የማከብርህ ወንድሜ❤❤❤
@kirubelahadu
@kirubelahadu 10 ай бұрын
Thanks fani
@chuchumedsh9765
@chuchumedsh9765 6 ай бұрын
My God bless you 🙏
@rahabak3968
@rahabak3968 9 ай бұрын
ሁልንም ባልጠቀምም ወድጀዋለው ምክርክን ፈጣይ አብዝቶ ይባርክክ
@asnakugelan1484
@asnakugelan1484 7 ай бұрын
Thank you bexam❤🙏
@hdjd7849
@hdjd7849 11 ай бұрын
እራሴን አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ 🙏🥰
@yemidiycrafts3663
@yemidiycrafts3663 5 ай бұрын
Thank you really..
@aregashtesfay7425
@aregashtesfay7425 5 ай бұрын
Enameseginalen❤
@genetmelese7487
@genetmelese7487 10 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ
@amanueltemesgen9064
@amanueltemesgen9064 7 ай бұрын
they are all best but specially i like no 12 and 13 👍
@Fisha-wr1tt
@Fisha-wr1tt 6 ай бұрын
selam kira mert video tekami video nw bekerbu bezuwen tegeberw lewt endeminore ergetegna negn bezuwe rulek tekmogn.............amsegenalw!!!!
@hassanhakim5520
@hassanhakim5520 9 ай бұрын
ዉይ አተልጅ ዉሰጤነህ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetiBe-t4d
@BetiBe-t4d 10 ай бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል
@kalkidanseleshi
@kalkidanseleshi 11 ай бұрын
ግን በሂወታችን አንድ የስኬት እርምጃን ለመጀመር ከየት ወይም ከምን ነው መጀመር ያለብን
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
Ke simple neger , kenachinin kemashenef , tewatachinin kemashenef
@SurafelSolomon-j1w
@SurafelSolomon-j1w 6 ай бұрын
12.13.14 ወሳኝ
@EdenTeshale-f5g
@EdenTeshale-f5g 6 күн бұрын
❤❤❤ ክሩቤል
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 10 ай бұрын
መልካም ወንድም።❤🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 10 ай бұрын
እስከዛሬ የት ነበርኩ የምትገርም ልጅ ነህ በርታ ወንድሜ 🙏❤
@babyfantastic
@babyfantastic 3 ай бұрын
Telyaleh bro 🙏🙏🙏
@somth2010
@somth2010 10 ай бұрын
Wow. Betim das mill hasab nw ewinat tikikilll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@somth2010
@somth2010 10 ай бұрын
Mezazs
@ayidaali9309
@ayidaali9309 10 ай бұрын
Thank you so much 😊
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 8 ай бұрын
Wadmey.. Tbarikey. Baxam. Xarunchuy.. Mkarochike 😍❤❤Eghzberey.. Sguney. Ybzhalikey❤️😍🙏
@FoziyaKazali
@FoziyaKazali 10 ай бұрын
Amazing idea I lov it
@LuelKiflom
@LuelKiflom 10 ай бұрын
waww thanks bro betame bezuh temrealehu 🥰🥰🥰
@Haykal-hl8vw
@Haykal-hl8vw 10 ай бұрын
Thank you so much bro
@talefff
@talefff 8 ай бұрын
ኪራዬ ሱሴ❤❤
@TuraAmani
@TuraAmani 10 ай бұрын
Bro bexame arife
@اميناتمحمد-ز4د
@اميناتمحمد-ز4د Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤜🤛
@frezerfikade999
@frezerfikade999 10 ай бұрын
Useful idea
@እሙዘተዋህዶ
@እሙዘተዋህዶ 6 ай бұрын
Respect ❤😊✅
@RabeyaSultan-sm7vt
@RabeyaSultan-sm7vt 8 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤kera ❤
@samrimesay-lc5ni
@samrimesay-lc5ni 10 ай бұрын
thank you
@karimaa7758
@karimaa7758 9 ай бұрын
Wow wolahii arif arif asebnawu yanasakewu yicamarelene
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Ай бұрын
😮😮ቴንኪው ዩ
@tigistteferi314
@tigistteferi314 10 ай бұрын
Thank you bro
@Hiwi-t1o
@Hiwi-t1o 6 ай бұрын
Hulum tekami nachew tanxs
@beletegezahgn5081
@beletegezahgn5081 10 ай бұрын
Tnx
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 11 ай бұрын
Wendeme qetelbet amsgenalw hulem ektatelhalw ❤❤❤
@DanaMuhamedi
@DanaMuhamedi 10 ай бұрын
ውንዴች እኛ ሴቶች ዝም ሰንለችሁ እንደማናውቅ የሚስማችሁ ነገረስ
@zeinashelias182
@zeinashelias182 10 ай бұрын
Thnak you bro🎉❤
@heranitaye7215
@heranitaye7215 11 ай бұрын
Betammm gobez berita 👏
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tigistgurmu6999
@tigistgurmu6999 11 ай бұрын
Thank you all is great 👍
@hanabeby1777
@hanabeby1777 9 ай бұрын
Betam des ylal.
@WionshetFikadu-qv7je
@WionshetFikadu-qv7je 4 ай бұрын
❤❤❤❤betam Arf nw
@anesaadisa
@anesaadisa 10 ай бұрын
Shukren betam 😊
@MekiyaFuhad
@MekiyaFuhad Ай бұрын
Betam enamsgn aln kante bezu temralhu❤❤❤❤
@mesimesi5216
@mesimesi5216 6 ай бұрын
አንተ ብሩክ ነክ በውነት በርታ ❤️❤️ወድምነት
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 10 ай бұрын
በእመቤቴ በመከራ ቻናልህን አገኘሁ respect betam
@kirubelahadu
@kirubelahadu 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii 11 ай бұрын
Betam gobez neh
@kirubelahadu
@kirubelahadu 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Almbk-yl7em
@Almbk-yl7em 9 ай бұрын
ከረፈዴ አተን በመካታተሌ ቆጭቶኛል 😢ምነበር ቀድሜ ብሰማክ ኪራዬ ወድሜ በቻ ምንንም አልልክም ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!
@shewaabebe2561
@shewaabebe2561 9 ай бұрын
yes
@جينيجيني-س2خ
@جينيجيني-س2خ 10 ай бұрын
የምር,ካተ,ብዙ,ነገር,ተምሬአለሁ,እኔ,ምክር,ምናምን,አይመቸኝም,ነበር,ከልቤ,ነው,የሰማውህ,እራሴን,አጊቼበታለሁ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@FilmonBokretsion-k8m
@FilmonBokretsion-k8m 11 ай бұрын
Ya man ❤❤
@OnyaSonya-rc3iz
@OnyaSonya-rc3iz 9 ай бұрын
Betam gerami sew neh emamelaken
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 90 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,9 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 121 МЛН
ይሄ  Challenge ለሴቶች ነው /ahadupodcast
11:06
Ahadu podcast
Рет қаралды 63 М.
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 26 М.
የተሻለ ህይወት ለመኖር | Lessons that life thought me
18:28
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18