ለትንሽ ጊዜ ግድ የለሽ ሆናችሁ ሞክሩት! | Inspire Ethiopia | Shanta

  Рет қаралды 7,534

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Shanta | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
In this video we cover Dr Wayne Dyer's life changing advice about dealing with opinion of others.
/ yomiyu_adam
Video credits:
• Dr Wayne Dyer on the ...
• Wayne Dyer's amazing b...
• Dr Wayne Dyer 6/8/18 -...
• Finding Inspiration an...
• The KVJ Show-Wayne Dye...
#success #ethiopia #nevillegoddard

Пікірлер: 44
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 11 күн бұрын
የጠዋት ምርጥ ቁርስ የህይወት ብርሃን ልብ ውስጥ ደስታን እየረጨ ዘለለም ሚኖር ከፈጣሪ ሚያስታርቅ የሰው ልጅ ጊዜውን ሳያባክን በቀላሉ ሰው ይሆንበታል ሁሌም መልካም እና ሩህሩህ መሆን የፈለገ ይሄንን ትምህርት ይከታተል እላለሁ በቃ ምንም አጋዥ ሳያስፈልገው መኖር ይችላል 100% እርግጠኛ ነኝ እኔም እየተጠቀምኩበት ነው ። በጣም ብዙ እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@HelwenaHel
@HelwenaHel 11 күн бұрын
Wow you are already blessed
@seada9327
@seada9327 11 күн бұрын
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z 11 күн бұрын
The Same to You .
@user-6688u
@user-6688u 7 күн бұрын
❤❤❤
@yenatewchinal
@yenatewchinal 11 күн бұрын
አንተ ግን እኮ ከምር ትለያለህ የምር ትምህርቶች በጣም ነው ምወዳቸው ኑርልኝ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 በርታ እሺ በዚሁ ቀጥል💪💪💪💪💪 ጀግና እሺ
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 7 күн бұрын
ወንድሜ ምን አይነት መሰጠት ነው በእውነትም መክሊቱ እለህና በድምጽህ ውስጥ ብዙ ሞገስ፣መረጋጋት፣ጥልቅ እውቀት አለህ አቀራረብህ እጅግ ልዩ ተጨንቀህ እኛን ለመለወጥ ስለምታደርገው ጥረት በአክብሮት እጅ ነሳሁ የጥበብ ሁሉ መገኛ የሆነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 10 күн бұрын
ሻንጣችን ሆይ በጣም አመሰግንሃለሁ🙏 ህይወቴን የለወጠ ድንቅ ዝግጅት ነው የምታቀርብልን። መልካም አዲስ አመት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 11 күн бұрын
ያለውን ያካፈለ ንፉግ አይባልም የሚለው ለገንዘብ፣ለምግብ፣ወይ ለተለያዩ ቁሳቁሶች ብቻ የሚመስለን ስንቶቻችን ነን!? ሁሌም ምርጥ ትምህርት ፤ ከምርጥ አቀራረብ ፤ ደከመኝ ሳይል ሁሌ ሰአት ጠብቆ በሚያቀርብ ምእጥ ወንድም❤ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 11 күн бұрын
ሻንጣው ወንድሜ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይፈፅምልክ ብዙ ማለት እፉልጋለው ግን በቃ እግዚአብሔር በልብክ መሻት ይባርክክ አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክክ አመሰግናለሁ በጣም እውነት ነው ሁሌ የበረከት ያርግግክ እያልኩ እፀልያለው ደሞም ረርጎካል የበለጠ ለተጨነቀች ነብስ ግራ ለገባት የምትደርስ ያርግክ አንተ ጋር ያሉትን የሚደግፉህን የሚያበርታቱህን ቤተሰቦችንን ጓደኞችህ ጎረቤት መንደሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልክ እኛንም ፎሎሮችህን እግዚአብሔር በብዙ ይባርከን መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም
@shantta
@shantta 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@Negst-qe6bp
@Negst-qe6bp 11 күн бұрын
ተባረክ 👌❤❤🙏🙏አመሰግናለሁ 🎉
@TsiHeaven
@TsiHeaven 11 күн бұрын
ሰናይ ሰንበት❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 күн бұрын
የኛ ኩራታችን ጅግናችን ❤ እናመስግናለን
@Fkrye16
@Fkrye16 11 күн бұрын
ውስጤ ውስጥ ብዙ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ አይምሮዬ ሲያጨናንቀኝ እስቲ ሻንጣ ልግባ ብዬ ጎራ ስል ቆንጆ ጠገኛ ከድብርት መላሽ አይምሮዬን ሲያሳስበኝ የነበረውን መልስ አግኝቶ መክሸፍ ለራሴ እሰኪገርመኝ እናመሰግናለን ወንድሜ
@adiamasgedom1729
@adiamasgedom1729 10 күн бұрын
Same here
@jxjfdkgjvkfh5015
@jxjfdkgjvkfh5015 11 күн бұрын
Thank you so much shanta ❤❤❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 9 күн бұрын
TRUE 💯👌
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@bekijida05
@bekijida05 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 5 күн бұрын
እናመሰግናለን 🎉❤
@BEEMNETTEKLIT
@BEEMNETTEKLIT 11 күн бұрын
Thank you shanta
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 күн бұрын
ሻንጣየ❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil 11 күн бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል ሻንጣ ❤ምርጥ እሁድ ከ ጣፋጭ ቁርስ ጋር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ኩልል እያለ በሚፈሰው ድምፅህ መንፈሴን ሁሌም ስለምታድሰው እንደሁል ጊዜውም ምስጋናዬ ከ ❤️ ነው!! አቦ ዘመንህ ይባረክ 💓🌻💓🥰👍💯 አክባሪ ተከታታይህ ነኝ !! አላህ ሁሌም ይጠብቅህ የኛ ጀግና🌻❤️🙏🏻❤️
@shantta
@shantta 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tc2bm7ph7x
@user-tc2bm7ph7x 5 күн бұрын
Thank you i so much bro
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 9 күн бұрын
Thank you so much !!
@amazingEla16
@amazingEla16 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏...
@FiroMen-d3m
@FiroMen-d3m 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@MartaAylawe
@MartaAylawe 11 күн бұрын
እናመሰግናለን
@FettyaTemam
@FettyaTemam 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@DagimGoa
@DagimGoa 11 күн бұрын
Liyu sewu ❤❤❤ personal development tirening aderash tekerayite betinishu jemirr please yebizu sewoch life tikeyiralek Shanta please jemirr betinishu ??????????😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pleaseeeeeeeeeeeeee😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@BaharuAzo
@BaharuAzo 7 күн бұрын
@kurazekuraze
@kurazekuraze 10 күн бұрын
በጠም ደስ ሚል አቃራራብ ሻንጣዬ እኔ በጠም ሰውን አምነለሁ የማንኩትን ሰው አንድ ነጋር ስለኝ እቃበል ነበር ግን የ ሰው እኔን እንደ አለ ማወቅነ እሱ ብቻ አዋቂ ሆኖ ብልጠት ታጠቅሞ ማጠቃም ይፋልግ ነበር አሄንን ፓሮግራም ሰምቼ ለራሴ ትምህርት ሰገኝ እሱን ችለ ብዬ በራሴ ዘብያ ስሄድ ሁሌ ከፍት ለፍቴ ምያስፋራ ነጋርነ ክሰራ ብቻ ነው ሚነግራኝ ብቻ እንደነንታ አይነቱን የብዘልን
@jesusislord4268
@jesusislord4268 11 күн бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 11 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 күн бұрын
የሻንጣ ቲዮብ ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ
@jongrima3964
@jongrima3964 11 күн бұрын
🧳ሻንጣ✊
@user-6688u
@user-6688u 11 күн бұрын
❤❤❤
@salmabeyene5768
@salmabeyene5768 11 күн бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@NigistiGebremeskel-d6z
@NigistiGebremeskel-d6z 11 күн бұрын
❤❤❤
@adiamasgedom1729
@adiamasgedom1729 10 күн бұрын
❤❤❤
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 25 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20