አለም ትናወጣለች እሳቱም ይቀጥላል ተጠንቀቁ ለ3 ጳጳሳት መልዕክት አለኝ !

  Рет қаралды 56,288

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 469
@alemeshetwarku3336
@alemeshetwarku3336 Сағат бұрын
ያባታችን በረከታቸውና ፀሎታቸው ከመላው የኢትዬጵያ ህዝብ ጋር ይሁን።
@tigistminalearega1370
@tigistminalearega1370 Сағат бұрын
ውይ የኔ አባት ሲዘምሩ አለቀስኩ በስላሴ ስም ምን አይነት ፀጋ ነው የኔአባት እድሜዎት ይርዘም ከጤና ጋር የኔወርቅ አባት ቃላት አጣሁልዎት
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 13 сағат бұрын
እኝህ እውነተኛ አባት መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው የማይጠገቡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏
@HermelaYeselaselij
@HermelaYeselaselij 3 сағат бұрын
እኔ ምንም ልል አልችልም እውቀትም የለኝም ብቻ አንድ ነገር ልበልዋት እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥዋት ያገልግሎት ዘመንዋትን ይባረክልዋት 🙏
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 4 сағат бұрын
ኣባቴ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኮሞ የኔ ኣባት
@Zenash-h6j
@Zenash-h6j 20 сағат бұрын
ይፍቱን አባታችን በረከትዎት ይደርብን እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት
@raheltechan1839
@raheltechan1839 21 сағат бұрын
ይፊቱኝ ኣባታችን በረከቶም ይሕደረና
@samrimebrahtu
@samrimebrahtu 20 сағат бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን👏
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 20 сағат бұрын
ደሰ የሚሉ አባት ቃላቸዉ እንደ ልጅ የሚጣፍጥ አይጠገቡም እግዚኣብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ የኔ አባት
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen 23 сағат бұрын
ልክ ብለዋል አባታችን። ማቅ ልንለብስ፤ ልናለቅስ ያስፈልገናል..በደላችን ብዙ ነው...እግዚአብሔር የሚዘብቱበት አይደለም። እንደዚህ እውነቱን ፍርጥ አድርጎ የሚናገር ያስፈልገናል። የሚዲያው ባለቤቶችም በርቱ፣ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@Alma-dx4jv
@Alma-dx4jv 19 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@addissumekonnen7522
@addissumekonnen7522 10 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@YohannesGetnet-rg7vr
@YohannesGetnet-rg7vr 21 сағат бұрын
ይፍቱኝ አባታችን፤ በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏
@sehenyee
@sehenyee 22 сағат бұрын
ሰላም እንዴት አመሻችሁ እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ባሉ አባቶች ምክንያት ነው ያለንው እንጂ እንደ ስራችን ቢሆንማ ብዙ ነበር ቅጣታቺን ለንስሃ እድሜ እና ፍጻሜያቺን ያማረ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ህንፃስላሴ
@ህንፃስላሴ 23 сағат бұрын
ኣብየቱ የሰማይን የምድርን ፈጣሪ ወዲ ዳዊት ወዲ ህያው ኣምላክ ከይተነሳሕኩ ከይትወስደኒ ሰማእቱ ደጅካ ኣርግፀኒ 😢
@ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ
@ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ 9 сағат бұрын
😭😭😭💔🙏🙏🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 21 сағат бұрын
ወርቅ አንፈልግም የ እኛ ወርቅ ተስፋችን እንደ እርሶ ያሉት እዉነተኛ አባት ነዉ እግዚአብሔርን የሚመስሉ ልክ እንደ ዻዉሎስ
@Kebeshami8459
@Kebeshami8459 6 сағат бұрын
ውይይይይ አባታችን የእውነት አባት እንደሆኑ አንደበታቸው ያስታውቃል እንዲህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ህንፃስላሴ
@ህንፃስላሴ 22 сағат бұрын
ኣሰይይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ኣባታችን ብርካቸውን ለማሳለም ያብቃኝ በፀለታቹ ኣስቡን በስደት ያለን ልጆቻቹ ❤
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn 19 сағат бұрын
ትክክል
@getuabebe7846
@getuabebe7846 7 сағат бұрын
❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ማሀሪ እንደሆነ አይቻለሁ አርብ ቀን መሬት በሀይል ሲንቀጠቀጥ ተንበርከክኬ ጌታየ ሆይ ማረን አንች ምድር ሆይ በቅድስት ስላሴ ስም ታዘዥኝ አቁሚ አልኩ በ እምነት ወዲያዉ ፀጥ አለ እኔ ማን ነኝ ትሰማኝ ዘንድ ምህረትህ ዘላለማዊ ቅርብ ነዉ አልኩ።
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 14 сағат бұрын
Btam egziabhar qerb new
@Tedda_Yg
@Tedda_Yg 14 сағат бұрын
ገደል ግቢ ደንቆሮ አትቀባጥሪ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 13 сағат бұрын
@@Tedda_Yg እግዚአብሔር ይማርህ አንተ ሲኦል እንዳትገባ ግን ምንህን ነዉ ያመመህ? ቤተሰብ የለህም እንዲህ ስታብድ ዝም አሉህ? ወይኔ ወንድሜ አጠገብህ ብኖር ጋንጩርህን መድሀኒት እሰጠዉ ነበረ🤣🤣🤣🤣
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 13 сағат бұрын
@ ደግሞ እራስህ ፅፈህ ራስህ ላይክ አታድርግ እሽ ስድብህን 🤣🤣🤣🤣 በስመ አብ ፕሮፈይልህ ሲያስፈራ🫢የጋንጩርህ ነዉ?😆😆😆😆😜
@Tigest-m3g
@Tigest-m3g 10 сағат бұрын
Egizehubiher malese alawe labechahe yemaleselehe.​@@Tedda_Yg
@TateqTateq
@TateqTateq 20 сағат бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን ። እንደርሳቸው ያለ እውነተኛ የቤተክርስቲያን አባት እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜን።
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 20 сағат бұрын
አግዚኦ መሃረነ ከረስቶስ ልባችን ደንድኖ መች አንሰማለን😢😢😢😢😢😢
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 22 сағат бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🙏
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 сағат бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በድለናል አጥፍተናል ዘሙተናል አምተናል እግዚአብሔር መሃሪ ይቅርባይ ነው ይማረን ይቅር ይበለን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተወደዱ ክቡር አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏❤❤❤🌹💐🌿🌹🌹🌹 እንደው እርሶን ስሰማ ሳዮት ብውል እንዴት ደስ ባለኝ ሁሌም ጋብዙልን 🙏
@MayenNom
@MayenNom 20 сағат бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል አሰይ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ረጅም አድሜ ተመኘሁላቸው ተወዳጁ ኣባታችን
@Ethiopia53077
@Ethiopia53077 3 сағат бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ ሲሉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርንነትክ ይሁንልን አባታችን ይፍቱኝ😢😢😢😢😢
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf 3 сағат бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በዚህ ዘመን እንደ እርሶ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@Selimok-l6v
@Selimok-l6v 14 сағат бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን ለንስሀ ሞት አብቃን ችግሩኮ ይህን ሁሉ ነገር እያየን አንመለስም ክፋት ተንኮል ምቀኝነት በውስጣችን የተሞላ
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 22 сағат бұрын
አባቴ ይባርኩኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ።
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ 23 сағат бұрын
አቤቱ ማረን ጌታሆይ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 21 сағат бұрын
እባታችን ኑሩሉን እረጅም እድሜ ይሰጦት 🙏🙏🙏
@AmirAsen-tr6iu
@AmirAsen-tr6iu 22 сағат бұрын
የሠማይ የምድር አምላክ እንደ ሐጣታችን ሣይሆነ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን አምላኬ ይቅር በለን
@Yeshimamma
@Yeshimamma 21 сағат бұрын
አልሰማ ብለን ነው ይሄ ሁሉ የመጣበን
@سينكا
@سينكا 14 сағат бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪያችን መዲሃን አለም ከመቅሰፍት ከመአት ይሰዉረን
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 21 сағат бұрын
አባታለሜ በረከትኦ ይድረሰን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ አምላክ ኤልሻዳይ ተባረኩ እየመጣችሁ ወደንስሀ ስለምትገፍፉን ሀገራችንን በምህረት አይኑ ይመልከትልን አሜንአሜንአሜን😢
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 3 сағат бұрын
የኔ ልዩ አባት እንዴዉ እስከዛሬ ላለፉት ዘመናት ምናለ እርስዎን በአገኘንዎት ነበረ ጠፍተን አንቀርም ነበር አሁንም አባታችን ሲኖዶሱን አናግሩልን የ4ኪሎ ስላሴ ቤተክርስቲያን ላይ ከመሬት ያነጠፉትን መስቀል አስነሱልን ሲኖዶሱ ለምን ዝም እንዳሉ ይጠየቁልን ፆምና ፀሎት መታወጅ አለበት አቤቱ ማረን በቃ አለቀልን ክርስቶስ በቸርነቱ ያስበን ወገን ሆይ ነፍሳችንን እናድን ፆም ፀሎስ ስገደት እናዘዉትር አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥዎት
@GhgGtdd
@GhgGtdd 20 сағат бұрын
የኔ ዉድ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 😢
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 21 сағат бұрын
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 😢
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 19 сағат бұрын
ቁጭ አጎቴን ነዉ የሚመስሉት የእግዚአብሔ ስራ ይገርማል አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ይጥዎት ቃለህይዎት ያስማልን
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 21 сағат бұрын
እንኳን❤ለቅዱሥትስላሴ💞አመታዊ ክብረ በአል❣️በሰላም አደረሠችሁ❣️💞❣️💞🌿❣️አደረሠን❣️
@HanaBelayneh-e3d
@HanaBelayneh-e3d 7 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@SaronadaneSamri
@SaronadaneSamri 22 сағат бұрын
ይፍቱኝ አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
@habhabshi5767
@habhabshi5767 22 сағат бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይጠብቀን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisaratElene
@MisaratElene 14 сағат бұрын
ፈጣሪየሆየ እደኛ ሀፃት ሣይሆን እዳተ ቸረነት ይቅረ በለን 😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በሰው ሀገረ ያለንውም ፈጣሪ ይጥብቀን
@BemenetMulat
@BemenetMulat 21 сағат бұрын
የምህት አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ሰማሀቱ አስበን በደላችን በዛ
@Teyent-x9v
@Teyent-x9v 22 сағат бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እርዎን ሰጠን በክና ጥበቡ ይጠብቅል ያቆይልን
@merihthomas5318
@merihthomas5318 22 сағат бұрын
እንቃዕ ብሰላም መጹ አባታችን ዕድመ እና ጠና ይስተለኝ 🇪🇷❤️❤️❤️❤️
@GizeworkBireda-j2d
@GizeworkBireda-j2d 7 сағат бұрын
ሰላም አላዬ በምታዘጋጃቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪዎች ናቸው።እኔ አብርሀም እባላለሁ የሶስት ልጆች አባት ነኝ ስራ ከፈታሁ ሁለት አመት ይሆናል ።ችግሬ የሚፈታው በርሜል ስለሆነ እባክህን ተባበረኝ።
@Mekides-u7e
@Mekides-u7e 21 сағат бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልኝ በእውነት በጣም ድስ ይሚሉ አባት ናቸው እንድዚ ያሉ አባቶቻችን ያብዛልኝ በእግዚአብሔር ትሰፍ አልን. እንድ ጭልም አይቅርም ውግኔ አይዞህ አብዝተን እናልቅሰ፣እንፅልይ❤❤❤❤❤❤
@MlakS-l9d
@MlakS-l9d 19 сағат бұрын
እረ እግዞኦ ንበል የህ ጥሪ የተለየ ኖው እንደ ህዝበ ነነዌ ሀገር ያላቹ ከስደት ያለን አፈር ሳይቀር ለብሰን እግዝኦ ንበል እግዚአብሔር ይቅር ባይ ኖው ከለለ ንጠፍአለን😢😢😢😢
@ريتاريتا-ل2ح
@ريتاريتا-ل2ح Сағат бұрын
እድሜእናጤናይስጦትአባታችንበረከቶይደርብን❤❤❤❤❤❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 21 сағат бұрын
እንደዉ ብሰማቸዉ ብሰማቸዉ የማይጠገቡ አባት🙏🥰
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 20 сағат бұрын
ይፍቱን አባታችን በረከቶ ይደርብን❤❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 9 сағат бұрын
አባታችን ረጅም እድመ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏 አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን🙌
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 21 сағат бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን አባየ አድበተ እርቱ በጣም ደስ የሚሉ የማይጠገቡ አባታችን ናቸው በጉጉት ባላለቀ ብየነው እምሰማቸው ወንድማችን ም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ሰምተው ምህላ ታውጆ በምህረቱ ይቅር ይበልን ይምረን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
@ስለማይነገርሰጦታውእግዚአ
@ስለማይነገርሰጦታውእግዚአ 7 сағат бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ ለኛ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ከመአቱ ይሰውረን ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤
@tariku8486
@tariku8486 22 сағат бұрын
አላዬ በርቱ አባትችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@BrihaniBirahani
@BrihaniBirahani 3 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የአባቶቻችን አምላክ መድኃኒአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ እህቶቻችን ይመልስልን እውነት ነው አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያረቃልን
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 21 сағат бұрын
እልልል አሜን እልል ቃለህወት ያሰማልን መንገስተሰማይ ያወርስልን
@GebeyawAmare
@GebeyawAmare 17 сағат бұрын
አቤቱ ይቀር በለን እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት አብቃኝ መዳኒያለም ወደኖቼ ወንደሞቼ አባቶቼ እናቶቼ እሕቶቼ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ማርያም ብላችሑ
@Rakb553
@Rakb553 20 сағат бұрын
የኔ ሚስኪን አባት በእውነት እግዚአብሔር ለፍጥረቱ አዛኝ ነው እርሶን ላከልን የአባቶቻችን አባት ይክበር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲😢💒💒💒 በጣም በድለናል ወንጀለኞች ነን ያልሰራነው ስራም የለ አቤቱ ስለቸርነትህ ብዛት በደለኞች ልጆችህን ማረን 🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fikertow5658
@fikertow5658 3 сағат бұрын
ለአባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 21 сағат бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ከመጣ መቅሰፍት ይጠብቀን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን
@salmeyeg
@salmeyeg 20 сағат бұрын
ኣብየቱ በምህረትህ ኣስህበን ኣምላካችን😢😢😢
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 22 сағат бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እንደ ኃጢአታችንን ቡዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን እመቤታችን የአምላክ እናት አማልጅን የአባቶቻችን የፃድቃን ሰማዕታት አምላክ ሰለ ነሱ ሲል ይማረን ።
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 сағат бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@getahunyohannes-c1d
@getahunyohannes-c1d 21 сағат бұрын
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡን በመስቀልዎ ያባርኩን የእውነት መንፈስቁድስ ለዘለአለም ከእርስዎ ጋራ ይሁን አባታችንን ይጠብቅልን አሜን::
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 сағат бұрын
አባታችን በፀሎተዎ ይማረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤ እሚወደዱ አባት❤
@ወልደዮሃንስ
@ወልደዮሃንስ 14 сағат бұрын
ወይኔ ክርስቲያን ወገኔ የትግራይ ህዝብ:: በኢኣማንያን እጅ ወድቆ ከየትም የተለቃቀሙ እራሳቸውን ጳጳሳትኣድርገው የሾሙ ወጠጤዎች ውስኪ እየጠጡ ቁርጥ እየበሉ እንደ ኣሳማ የተነፋፉ የፀሎትና የስግደት ልምምድ የሌላቸውበፈጣሪ ላይ የዘመቱ የዘመናችን የኤሊልጆች ኣመፀኞችሰዶማውያን ህዝቤን በግድ በፈያታዊ ዘፀጋም መስቀል ካልባረኩህ በሚሉ መናፍቃን እጅ ወድቆበርሃብ ይሰቃያል:: ፅዮን እናታችን ለልጅሽ ኣሳስቢልን ኣሜን
@AlemtsahayDame
@AlemtsahayDame 11 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 13 сағат бұрын
አባቶች አይሠሙም ምእመኑ መንቃት አለበት በጉ እረኛ ካጣ ቆይቷል እግዚኦ እያልን እናልቅስ ወገኖቼ ምሕረቱን ይላክልን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ 20 сағат бұрын
የኔአባት በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምነዉ ልባችን ደነደነ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን 😢😢 እዉነት አባቶቻችን ምነዉ ዝም አሉ ምን ሆነዉ ነዉ ግን😢
@ThelhunTehaun
@ThelhunTehaun 10 сағат бұрын
ዮፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከቶት ይደርብን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
@yonaelgirma6992
@yonaelgirma6992 14 сағат бұрын
God bless father you have knowledge
@burtukanejugu3743
@burtukanejugu3743 23 сағат бұрын
አቤቱማረንጌታሆይ
@MelkamKasaw
@MelkamKasaw 12 сағат бұрын
እዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ባመር ትምህርት ገልፀዉታል ልብ ያለዉ ይንቃ ወንድማችን አላየ እግዚያብሔር ይስጥህ እንደዚህ ያሉ አባቶችን መረሰጠህ እንድንማር ሰላደረከን
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y 21 сағат бұрын
እመቤቴ ይህን ክፉ ዘመን አሸጋግሪኝ ከነ ቤተሰቦቸ አሚን
@Sara09-j1m
@Sara09-j1m Сағат бұрын
አባታችን አግዚአብሔር ይርዳሁ ዎድ ዉስጥ አድገቡ በረከትሁ ይደርብን
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 5 сағат бұрын
እድሜ ከጤና ይስጡዎት አባታችን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 сағат бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአኀዜ ኩሉ ዓለማት የሥላሴ ቸርነት አይለየን ጊዜው ከባድ ነው ይባርኩኝ አባታችን 🤲🌿🌸አላዬ እውነት አሪፍ ጥያቄዎች በማቅረብህ እኛም ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይስጥህ🌿🌸🌿🌸🌿🌸
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 21 сағат бұрын
💞💞እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞❣️❣️🌿🌿🌿🌿💞💞💞❣️❣️💞💞💞ዝማሬ መላእክት ያሠማልን💞❣️በድሜ🙏🙏🙏በጤና🙏💞💞ይጠብቅልን💓🌿አሜን🙏🙏🙏🙏❣️❣️💞💞💞
@abebakinfe6053
@abebakinfe6053 17 сағат бұрын
Amen Amen Amen qale hewet yesmalin egzabher amlak aba betam new des yemilut egzabher amlak bhedachu kersom gar yhun aba bexelotachu hasbun welete yewhens nen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hawaa-b1h
@Hawaa-b1h 22 сағат бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒እገዛብሄር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን እየሆነብን ያለዉንም በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን😢😢😢
@Solomon.ye-mariam-21
@Solomon.ye-mariam-21 22 сағат бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅዋት አሜን ። እውነት ነው የተናገሩት መስቀል እየረገጡ መስቀሉን እንወዳለን እናከብራለን ማለት በፈጣሪ ላይ ማሾፍ ነውና እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ። በይበልጥ የሚያመው ደሞ በእኛ አባቶች መሆኑነው ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። አፍራለሁ የዪዙንን መስቀል በማቃለላቸው ። ልቦና ይስጣቸው
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 11 сағат бұрын
ማስጠንቀቃቸው ትልቅ ነገር ነው። ነገር ግን ጆሮውን እንጂ ልቡን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ጥቂት ነው። ሌላው ቀርቶ በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚተላለፈው የገዳም ጉዞ ማስታወቂያ ራሱን የቻለ ትርፍ የሚጋበስበት ንግድ ነው። ሁሉም ነገር ወደ ሸቀጥ ተቀይሯል። በተለይ በቤተክርስቲያን ዙሪያ የሚነገድ ንግድ መከራውና መቅሰፍቱ ከባድ ነው።
@hiwanteklu39
@hiwanteklu39 3 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን🙏
@EnaniEjigu
@EnaniEjigu 7 сағат бұрын
siyameru yene abate afacew sitafete 🙏🙏🙏🙏
@የተሰቀለውንትመስላለች
@የተሰቀለውንትመስላለች 11 сағат бұрын
መንግስተ ሥላሴ ዘለዓለም
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 21 сағат бұрын
የሚናገሩት ሁሉም ትክክል ነው እግዚአብሔር ጤና ይስጠዎት
@As-fq7bx
@As-fq7bx 2 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥወት።
@MenbereNegash-p5j
@MenbereNegash-p5j 5 сағат бұрын
አባታችን በረከትም ይደርብን
@birtukaneyaya2184
@birtukaneyaya2184 9 сағат бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በፀሎተዎ ያስቡን
@GizeworkBireda-j2d
@GizeworkBireda-j2d 22 сағат бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን እንዲሰጠን መፀለይ ይኖርብናል።ሰላም አለዬ አንድ መልዕክት ፅፌልህ ነበረ አብርሀም እባላለሁ እባክህን ተባበረኝ።
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 8 сағат бұрын
የኔ አባት ዕድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድልልን❤❤
@BMA2129
@BMA2129 21 сағат бұрын
አባቴ እድሚና ጤና መድሐኒአለም ያድለዎት ለኛ ትልቅ ስጦታችን ነዎት አዉነተኛ አባት
@medhini7477
@medhini7477 21 сағат бұрын
ኦ ጎይታ ማሓረና 😢😢
@agijack3439
@agijack3439 Сағат бұрын
Egzio megarena kirstos 🙏 🙏 🙏 🙏
@merikonjo798
@merikonjo798 2 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@MlakS-l9d
@MlakS-l9d 18 сағат бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 Сағат бұрын
Abatachen bherkheto Yedrbhen❤❤❤
@AMANYTBኣማንዩቱብ
@AMANYTBኣማንዩቱብ 18 сағат бұрын
የኔ ኣባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብኝ ❤❤❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
bermel Georgis ፀበልም ሳልገባ እሰወር ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
57:39
#7/5/17_#ቅድስት_ሥላሴ_ምን_ተፈጠረ_መስቀሉ_ተረገጠ
28:56
ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Рет қаралды 26 М.
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
ለዛ
Рет қаралды 82 М.