ሁለተኛ በማርገዜ ከኔ አላርገዝሺም😭😭😭 ከቤቴ ዉጭልኝ አለኝ

  Рет қаралды 14,313

ኤልዳና ኮቻ ዩትዩብ

ኤልዳና ኮቻ ዩትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 29 күн бұрын
ልጂ የእግዜአብሔር ስጦታ ነው❤ አይዞሺ እግዜአብሔር ያሳድገዋል ። ልጂ ካልፍለክ አብረሀት አተኛ። እኔ ከስደት መልስ መታ ነው የምመኘው ሴትና ወድ እህቶቺ እግዜአብሔር ን ተደገፍት ሰውን አትደገፉ ። በተረፈ ልጂ ሳይሆን የተባረከ ልጂ ይስጠን አሜን
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez Ай бұрын
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ሁለት ልጆች ነበሩኝ ከዛ ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ በወሰንኩት ሰአት ተፈጠረ ደነገጥኩ እሱ ለመሄድ አልፈቀደም ነበር እኔ ግን አላማዬን ማሳካት አለብኝ ብዬ ወስኜ ነበር እርግዝና ሲፈጠር አዘንኩ ተደብቄ ኮካ ጠጣሁ በሱ ይወርዳል ሲሉ ሰምቼ ጠጥቼም አሎረደ ለእናቴ ነገርኩ ደስ አላት ለባሌ ነገርኩት ተደሰተ እንዳጠፋው እንደሞከርኩ አልነገርኩም ይገለኝ ነበር እኔም ተስፍ ቆርጬ በትግስት ጠብቄ ቆንጅዬ ወንድ ልጅ ወለድኩ ከወለድኩ በኋላ ተፀፀትኩ አንተን የመሰለ ልጅ አጥፍቼክ ነበር ብዬ አዘንኩ ልጁ ተወለደ ባመቱ ተሰደድኩ አሁን ከሱ ሌላ ልጅ ያለኝ አይመስለኝም😢😢😢😢
@ዜድየዴሴዋ
@ዜድየዴሴዋ 27 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ
@madenamg6090
@madenamg6090 Ай бұрын
ከድህ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን😮
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن Ай бұрын
Amen
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Fawzia-c2l
@Fawzia-c2l Ай бұрын
ወንድሜ ተረጋጋ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው በ ሚሊዮን ዶላር እንኳን አይገኝም ልጅ❤❤❤❤
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Ай бұрын
ቪደወን ጨርሳችሁ አይታችሁ ፈርዱኝ በመርያም(በአላህ😭😭😭😭
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v Ай бұрын
ትላትና በጣም ችግር ዉስጥ ነኚ ያልሽዉ ይሀ ነዉደ እኔ ደሞ ከባዲ ችግር የደረሰባችሁ በስሎኚ
@halimabetadem155
@halimabetadem155 Ай бұрын
ምን ችግር አለው አተው የሚለምኑ አሉ ወዳችሁ ተቀበሉ እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Ай бұрын
የምር ነው ግን ቢሆንም ችግር የለውም
@Adw16Tgayi
@Adw16Tgayi Ай бұрын
ልጅ ሲመጣ ሀብትም በርከትም ነው ይዞ ሚመጣው የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 🎉🎉
@የማዬደስታብረሀኔነው
@የማዬደስታብረሀኔነው 25 күн бұрын
አስቤበት አይደለም አለችህ ያስረገዝካት አተ የበላችው ሽሮ መሰለክደ ስታስጠላ
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 29 күн бұрын
ቱ እደዚህ አይነት ወድ ወድ አይባልም ምን አይነቱ ከቱ ነው የኔ ባል መድሀኒት ስወስድ እዴት እደሚቆጣኝ የኔ ፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤❤❤
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w Ай бұрын
ማርያምን ብላችሁ ፕራንክ ነው እዳትሉ በውሸት አትማሉ ለእምነታችሁ ክብር ይኑራችሁ
@AlmazShambel
@AlmazShambel Ай бұрын
የኔ ልጅ ልጅ እያለ እሪ ይላል አንተ ደሞ አልፈልግም ትላለህ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በርትተሀ ስራ አሳድግ ሀላስ
@ademendire2080
@ademendire2080 Ай бұрын
በጣም ተሣሥተሀል ሢቀጥል ፈጣሪ ካለዉ መከላከያ እተጠቀሙ ይረገዛል በሶ አትፍረድ ሁሉም እርዚቁን ይዞነዉ የሚወለደዉ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
🥰🥰አብሽሩ ልጂ እርዚቁን ይዞነዉ የሚመጣም ❤ተረጋጋ ወድም 🍰🍰🍰🍹🍹
@zedo313
@zedo313 Ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አታማሩ ተመስገን በሉ ልጅ አጥተው የሚያለቅሱ ብዙ ሴቶቸ አሉ እናንተ ደግሞ ለምን ተሰጠን ብላችሁ ታለቅሳላችሁ ይቅር ይበላችሁ በመሰረቱ ሊያሳስባችሁ ይችላል ቢሆንም አያስለቅስም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድገው ነው የሚባለው አይዟችሁ ልጅ በእድሉ ያድጋል ይባላል ❤❤❤❤
@fyfffhjj2557
@fyfffhjj2557 Ай бұрын
እውነት ነው ከኑሮው አንፃር ይከብዳል ግን የተሰጠን ሥጦታን እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ ተቀብሎ ማሳደግ ነው እኔ እፈልግ ነበር የእግዚአብሔር ሥጦታ ገና ሆኖ ጥዬ ስዴት የመጣሁት ይቆጨኛል
@سارهساره-س1ل4ص
@سارهساره-س1ل4ص 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ምን አይነት ከንቱ ነህ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሚያሳድገውም ራሱ እግዚአብሔር ነው ሚስትህን በዚህ ልክ ማድረግህ በእውነት ባለጌ ነህ አከፍ በእውነት ወንድሜ ብትሆን በጥፊ ነበር የምልህ ነውረኛ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
ፈጣሪ ከእንደዚህአይነት ጨካኝ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን ምንይመስላል ልጅ አንተበፈለከዉ ሰአት ብቻነዉ ይከን የወሊድመከላከያ ከምድረ ገፅ ባጠፋልን ወንዶች ልጅ ጠልተዋል ሰገጤ በርበሬ ነበርማጠን አንተን የኪራዬ ቤት ቢሆን እሚወለደዉ ልጅ ለብቻዬ አስቀምጡኝ አይል እሚኖረዉ ከእናተጋር እደዚህ ክፋነገር ተናግረህ ሚስትህል መዉለድ በፈለጋችሁ ሰአት እምቢ ቢላችሁ ምን ልትሆነዉ ወልደዉ ሳይጨርሱ ግፍ አይናገሩ ሀገራችን ሰላም ያጣችሁ በየቀኑ በማህፀን እሚጠፋ ህፃናት ነፍስነዉ 😢የወሊድ መከላከያን እሚያጠፋ በሽታ በመጣልን ባረፍን እና ዩቲብን ባጠፋልን ሀጢያት ሌብነት፣ዉሸት እሚሰሩት አለማዊ ዩቲበሮች በሙሉ 😢😢😢
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ Ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እንደዚህ አይባልም ስቀጥል እግዚአብሔር ካለ መርፌ ብትጠቀምም አይቀርም😢😢
@MuluMulu-w9d
@MuluMulu-w9d Ай бұрын
ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ልጂ በእዲሉ ያድጋል አምናችሁ ተቀበሉ❤❤
@hayathnasmin7843
@hayathnasmin7843 Ай бұрын
የአላህ እሪዚቅ ያመጣል ልጃ ሲመጣ አብሺሪ
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ Ай бұрын
ልጆች የራሳቸው በረከት አላቸው የኔ ውዶች በርቱ አይዟችሁ 😊❤❤
@IndiaWomen-s5c
@IndiaWomen-s5c Ай бұрын
እንደው እኔም ግርም ይሉኛል ወላሂ ባሌን በጣም ነው የምወደው ግን እሞታለሁ እንጅ አባቴ አልልም ሆ
@halimabetadem155
@halimabetadem155 Ай бұрын
እውነት ከሆነ ደስ ይላል በርዝቃቸው ያድጋሉ ልጂ በልጂነት ወላልዱ
@toyba6187
@toyba6187 25 күн бұрын
አይ ወንዶች ሂወታችንን ከናንተ ጋር አደረገብን አዉዙቢላህ
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 28 күн бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ከራሳቸው እርቅ ጋር የሚመጡት ግን ብዙ ሠው በሡ ነው የምትፈርዱት ችግራቸውን እነሡ ያውቃሉ ከተመካከሩ ደሞ መጠንቀቅ የሷ ፈታ ቢቻል በየ ቀኑ ከሚወሠዲ መከላከያ አላቅም ግን የሶት ወር አለ መሠለኝ እሱን ብትወስዲ አሪፍ ነበር ሆኖም የሆነው ሆኗል አንተ ተረጋጋ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
የሌሎች ባል እኮ የተሻለ ሕይወት ላይ ስላሉ ነው አልዱ 😢ሰው እንደ ቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍 9:03
@ytube9055
@ytube9055 Ай бұрын
አባ😂😂😂 ግን እዴት ነዉ የምትሉት እር አባት በባል አይቀየርም አብርዉ ያድጋሉ በቃ 🙄
@Asetr-xp8hh
@Asetr-xp8hh Ай бұрын
ወይ ሴቶች እንዴት ባል አባት ይሆናል ግን እረ በእግዚአብሔር ሰም አባትን በባል አይትካም
@zzadzzad-k2g
@zzadzzad-k2g Ай бұрын
😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Ай бұрын
በጣም አፋቸው ላይኳ አይከብዳቸውም
@samiraseed1131
@samiraseed1131 22 күн бұрын
ስዘጋ አባ አባ ቱቱቱ አበቴዋ በምንም የማልተካው
@ZAhra-n8r6l
@ZAhra-n8r6l 28 күн бұрын
የባሰአለአላህየጠብቀንደምአባትትላለች
@דודבןדוד-ה6ע
@דודבןדוד-ה6ע Ай бұрын
አረ ይዛችሁ እግዚአብሔር የው ቃል ይወለድ ተውት ለልጁም እንረዳችሁ አለን
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Ай бұрын
እደው በትዳር ውስጥ ሁኖ እደፈለገ ስሜቱን እያስተናገደ እርግዝና ሲፈጠር ለምን አረገሽ እሚል ወድ ሰው አደለም ጉድ ነው
@Sadae-v4b
@Sadae-v4b 29 күн бұрын
ኤ ወሏ ልጅየፈጣሪ ስጦታነው እሡየራሡን እርዚቅ ይዞነውእሚወለደው ስለማናውቀው ነውጂ
@hayathayat7349
@hayathayat7349 23 күн бұрын
መገን ወንድ ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ የርዝቁ አላህ አለየርዝቁን ነው የሚበላለው
@BrkaKurma
@BrkaKurma 29 күн бұрын
❤😢😢😢😢
@FatihaMohamed-l3j
@FatihaMohamed-l3j Ай бұрын
ልጆየአላህስጦታነውተረጋጋ
@ዜናበረራ
@ዜናበረራ Ай бұрын
እሱም ትክክል ነው
@Tiringotegegne
@Tiringotegegne 19 күн бұрын
ፈጣሪ ይቅር
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ Ай бұрын
ልጅ ኮ ፀጋ ነው ወድም አለምዬ እግዚአብሔር ይመስገን ብለህ ተቀበል
@ApdllaAsmps
@ApdllaAsmps 26 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZenabweMogese
@ZenabweMogese 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@genetal682
@genetal682 Ай бұрын
አይዞሽ አልዴ ❤❤ ባልሽ ግን ሸናን አደላም እንዴ ልጅ ዑኮ የአ እግዝአብሔር ስቶሻነው ነው
@Rocking-g7s
@Rocking-g7s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 28 күн бұрын
ልጂ የአላህሥጦታ ነው የሚረዝቃቸው አላህነው
@እሙመሀመድ-ሐ8ጀ
@እሙመሀመድ-ሐ8ጀ 27 күн бұрын
ዉላሂ እኔባሊ እደዝኘዉ ያረግኘ ሁልትኛ ሠረግዝ ሥላቅዉ ደምእባነዉያልቅሥኩት😢😢
@TgloveQueen
@TgloveQueen Ай бұрын
ኑሮ ከባድ ነው ግን ከተፈጠረ ደሞ የፈጢሪ ስጦታ ነው በደስታ ተቀበል ልጅ ስለተወለደ አይደለም በድጋሚ ደስ ብሎት ተቀብሎ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbaineshAtlaw-zu3nn
@AbaineshAtlaw-zu3nn Ай бұрын
ስታስጠላ ፈጣሪ እንኳንየሠጠኝ ብለህ እንደማመስገን ዠአንተን አሰተሣሠብ አይቸ ወንዶችን እንዳላምነ ውይምን አይት ብራንክእያላችሁልጅ በገንዘብመቸነው ተመዳድሮ የሚያቀው አንተሣታቅ ለሠወ አስተምራለሁ ትላለህአይ
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 28 күн бұрын
እወነት ነው ይክብዳል ግን አች እነሽ
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg Ай бұрын
የኔ ባልማ ሀገረ ነውና ከተጋባን 10 አመት ሞላን ያለሁት አረብ ሀገረ ነኝ መተሽ ካልወለድን ሊፈነዳ ነው በተከታታይ ወልጀ እደዚህ ካለኝ አናቱን ብየ ልጀን በሰላም ወልጀ ተሰድጀ ተለውጨ ከዛ እንታረቅ ብሎ ከመጣ ዞረ በል ማለት ነው
@WasKan-gc8rh
@WasKan-gc8rh Ай бұрын
የኔቢጤ😢😢 አላህ ይርዳን
@AhmedMuhamed-nf4bj
@AhmedMuhamed-nf4bj Ай бұрын
ይሄ ቪድዮ ሳይሰራጭ አጥፉትብልጃችሁ አድጎ ሲያየው ይጠላችኋል። ልጅ ኒእማ ነው። ነፍራቃ ለኔ በሰጠኝ መንታ ልጅ😢😢
@Taibah-jp9ik
@Taibah-jp9ik Ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ኑሮ እሳት መሆኑን ያሳያል አይይ አዞህ ወንድሜ አንፈርድም
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Ай бұрын
አይዞአችሁ ልጅ የራሱ የሆነ ሲሳይ ይዞ ይመጣል ዱአ ፆሎት አድርጉ ጤኔኛል እዲስጣችሁ ኑሮ ቢከብድም በራሳችውን ሲሳይ ነው የሚኖሩት በኛ አይደለም ወንድሜ ተርጋጋ. አንችም ጠንከር በይ ለልጃችሁ እህት ወይንም ወንድም ነው አይዞአችሁ ያጋጥማል ይህ ደግሞ ልጅ ነው የሚመጣው አትጭናነቁ ❤
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ Ай бұрын
ምን አስበህ ነው ግን ስቱ ልጅ። ያለቅሳል ከሆስፒታል ሆስፒ ከጸበል ጸበል ከገዳም ገዳም ይከራተታሉ ፕራንክ ታልሆነ ግን ጊዎን ብኋላ ትጸጸታለህ ደሞ እደዝህ ይደረጋል ቸኩዬ አልፈርድም ግን ቆይ ልታገሽ
@omnajat
@omnajat Ай бұрын
ወላሂ ልጅ ሀሀብትበላይያላህ ስጦታይበልጣን እግዳ ፍራሽ ልዩ😢
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg Ай бұрын
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አድ እስከሚው ይቸኩላሉ ሁለት ሲባል 🤔🤔🤔ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አታካብድ🤔
@xpk5509
@xpk5509 Ай бұрын
እውነቱን ነው መጀመሪያ ከነገረሽ በቤት ኪራይ ይከብዳል በዚህ ኑሮ ውድነት
@Lubaba-tw3oe
@Lubaba-tw3oe 28 күн бұрын
ሚስኪንአይዞሽሁሉምያልፍል
@Berry-g4y
@Berry-g4y Ай бұрын
ምን ልኮምት 😥😥😥😥
@selamlove6129
@selamlove6129 Ай бұрын
ክብር ይኑርህ ቢያንስ በስነ ስርአት አዋራት❤❤❤
@የማዬደስታብረሀኔነው
@የማዬደስታብረሀኔነው 25 күн бұрын
ወላሂ እደዚህ ቢያደርገኝ አስቤበት አይደለም እያለችው ይመናጨቃልደ አናደደኝ
@bayushchala-n3d
@bayushchala-n3d Ай бұрын
Fetari ytebkachu yene widoch
@ZainabSuliman-v8b
@ZainabSuliman-v8b Ай бұрын
አይ ወዶች አብሮ እየተተኛ እዴት ነው የማይረገዘው ደግሞ ልጅ ፀጋ ነው
@eedd5379
@eedd5379 Ай бұрын
ባሌ ብጠቀም ባልጠቀም አንድ ቀን ጠይቆ አያቅም ስለ ማርገዝ እሱ ወሳኝ ቢሆን አንድም ቀን አልቀመጥም ትዳር ታዳ ካልተወለደ ምን ሊሰራልኝ ነው ጀለፍ
@nas7117
@nas7117 Ай бұрын
አብዛኛው ወንዶች እሙሙን(ዳቦን) እጂ ልጅ አይወዱም 😂😂
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 በትክክል
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ Ай бұрын
@@nas7117 ክክክ ወየው ተምሪኝ እስኪ እማ
@taybat536
@taybat536 Ай бұрын
😂😂😂
@FatumaAhemed-bh4xc
@FatumaAhemed-bh4xc Ай бұрын
አፍር ብላ ቁላህን አይጥ ይብላልህ
@HlghvVfhhfh
@HlghvVfhhfh Ай бұрын
ይማህል።እዴ።እዳላገባ አድርጋችሁን😢😢😢😢😢😢
@arkshg
@arkshg Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@Muka-xy7vk
@Muka-xy7vk Ай бұрын
ያረብ ለኔ ይወፈቀኝ ለልጀ እህቴ ይስጠኝ አላህ በረከት ነው
@JoyMahi-ow4zf
@JoyMahi-ow4zf 27 күн бұрын
ስሜቱን እንደፈለገ አስተናግዶ ምንዲህ ነው እንዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት እኔ ብሆን እዛው ነበር የማዳፋክ ከንቱ😢
@burtukonnega
@burtukonnega 22 күн бұрын
ምን ጉድ ናቸው
@MartagetachewMekasha
@MartagetachewMekasha Ай бұрын
አይ አንተ😢 ወርቅላይ ብተኛ አለልጅ አይሞቅም ወንድሜ እኔ ትዳሬን የፈታሁት ስድስቴ ፀንሼ አሶረደኝ አንድም ሳይባረክልኝ ባለቤቴም ልጅ ስለሚፈልግ ተፋታን እባክህ በፈጣሪ ስራ አትግባ አንቺ ደግሞ አባቴ አባቴ አትበይ ካባት ይወለዳል
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 29 күн бұрын
አይዞሽ ጸሎት አድርጊ እግዚአብሔር ይሰጥሻል በርግጠኝነት👏
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Ай бұрын
አሰአረጋጋዉ ምንየመሠለነዉ
@fgfy3016
@fgfy3016 29 күн бұрын
ኮመንት የምትሠጡ ሠዎቺ ትክክል ነዉ ልጁ ኑሮዉ በጣም ዉጀ ነዉ
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh Ай бұрын
እረተይ አንች ልጅ ልጁን አታገላችው ❤
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v Ай бұрын
ኮሜቶች አችፍዱ ያሉበትን እነሱ ያቃሉ 😢😢 የኢቶቢያ ኑሮ ከባዲ ነዉ አሁን ላይ 😮😮😊😊
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ልክ ነሽ😢
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Ай бұрын
ሳህ❤
@KoleKolan
@KoleKolan Ай бұрын
ልክነሽ😢😢😢😢😢
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ 29 күн бұрын
ጂል
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ 29 күн бұрын
😅😅😅ለምን እቃህን ቆሪጠህ አጥልም😅😅😅😅😅
@MaisyeGobeze
@MaisyeGobeze Ай бұрын
ሠውልጂአቶያለቅሣልእናተ😂😂😂
@SeaaiSeiaa
@SeaaiSeiaa Ай бұрын
አኡዝቢላህ ወንዶች ግን ደስእያላችሁ ገብታችሁገዛ የሴትን ሂወት ታበላሻላችሁ 💔ደቸብሉ አቦ👎
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Ай бұрын
ልጂየፈጣሪሥጦታነዉ
@AAAA-tn1ny
@AAAA-tn1ny Ай бұрын
ሊጅ የእግዚብሔር ስጥታናዉ❤❤❤
@NejatYouTube
@NejatYouTube Ай бұрын
ተመልካችን አታሰላቹ ይሄ ቪዶወ እውነት ቢሆን ይሄ አንፈልገውም ያላችሁት ልጂነገ ያየዋል ስረአት ይኑራችሁ ምንም ስራ ቢሆንም ይደብራል ባልና ሚስት ሆኖ እንደት ተፈጠረ አይባልም
@Zafudasetae8970
@Zafudasetae8970 Ай бұрын
እፍፍ ልጅ የፈጣሪ እኮ ነው ምን ችግር ኣለው 😢😢
@dinqesoresa
@dinqesoresa Ай бұрын
Min Aynat wandii noowuu ball😢😢😢😢
@FeruzaAbdo-l7l
@FeruzaAbdo-l7l Ай бұрын
Shakm ee🙄🙄🙄mn ainatu naw
@BrkaKurma
@BrkaKurma 29 күн бұрын
❤😘😘😔🎉😘
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 Ай бұрын
ሰላም
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ Ай бұрын
እውነቱነው ከበፊቱ ከነገርሽ መጠቀቅ አለብሽ😢😢😢😢ትክክልነው
@mekyamekya
@mekyamekya Ай бұрын
አፍቅሮል ሌላ በስነ ስርአት ራስሽን ጠብቂ አትሞላቀቂ😢😢😢😢😢😢😢
@burtukonnega
@burtukonnega 22 күн бұрын
እኮ አባቴ አባቴ ኤጭ
@kazalakazazl1102
@kazalakazazl1102 Ай бұрын
አይወድሽም ይህ ሰውየ😂😂😂
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ 19 күн бұрын
በሁለታቺሁም አልፈርድ ባለቤት ያዉቃል
@Samrsaudi
@Samrsaudi Ай бұрын
ልጅአተዉስንትየሚሰቃዩሰዎችአሉ
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Ай бұрын
መኖራችሁ አይቀር ልጅ ምን ችግር አለው
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
😂😂😂ምድነዉ ያረግሽዉማለት አተመሥለከኝዋና😅 ለርግዝና መጠቀቅያለባት ሤትብቻናትእደ ሥፈልጉ ተወጉእናተ😂😂
@ayelechtube
@ayelechtube Ай бұрын
ሱንፍ ስንፍ ቆይተዋል ልጅ ስበላ እራራራራ መለት አይከብዲም😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እኔ ባለቤትሽ እዉነቱን 😢
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 Ай бұрын
ኮሜንተሮች አትፍረዱሰዉ አንድ ራሱን ማቆም አልቻለም ኢትዮጵያ ዉስጥ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይባላል
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
አኡዙቢላ
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube Ай бұрын
ወይ ወዶች😳😳😳😳 አተን ብሎ ጌዎን😳
@ttee9429
@ttee9429 Ай бұрын
ምን ሰገጤነው
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Ай бұрын
እውነቱን ነው እዴ በክራይ ቤት 2ልጂ ከባድ ነው የነገረችው በካሜራ ፊት ምን እድል ጠበቃችሁ😮
@selammolla-s1p
@selammolla-s1p Ай бұрын
እረ ተረረጋጎ እመቤት አለች
@AsnekchGetachw
@AsnekchGetachw Ай бұрын
በማርያም ደምሩኝ ማሮቼ😢
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v Ай бұрын
ይሀንን ነዉ ትላች ከባዲ ችግር ዉስጥ ነኚ ያልሽዉ 😮😮😮
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
@AhhshdhSggshsg-xu7xq 19 күн бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ አባ እምየ ቱ
@FantaTegayeTegaye
@FantaTegayeTegaye Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و Ай бұрын
አትጨማለቄአባቴአትበይባልሺነው
@SemiraSemira-v9g
@SemiraSemira-v9g Ай бұрын
ያጀማአ አትፍረዱበት የቤትክራይብቻእራሥያዞራል እናከተፈጠረ እገዲህምንይደረጋልገንቢከብደዉእጀ ልጂጠልቶአይመሥለኝምአይዟቺሁ እገደህ ወደሚበርታአብሺር
መጻምድትኻ ብኸመይ ትመርጽ?
25:41
Aklilu H.michael
Рет қаралды 27 М.
አርግዣለሁ😱 ተጣላን
23:24
Helu Tube
Рет қаралды 90 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 91 М.
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 54 М.
የካናዳዉ ጓደኛዬ ቤቴ መጣ
19:24
Dav tube 16 ዴቭ ቲዩብ
Рет қаралды 346
ከነ ቃል እና አዲስ ጋር ተገናኘን 😍😍😍
19:37