KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፖስፓርቴን ቀደደብኝ|ተጣላን| ስደት አኬጅም አለ!!
15:10
ከቤቴ ውጪልኝ #yoeemy #habesha #yoeemy
22:09
Players vs Pitch 🤯
00:26
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
ሁለተኛ ሚስት ላገባ ነዉ|ፋቀጂልኝ አለ|አይ ወንዶች😭
Рет қаралды 8,570
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Күн бұрын
Пікірлер: 147
@habrumedia_3863
3 ай бұрын
🥰#ቤተሰብ ላይክ ሸር🙏
@tube6066
3 ай бұрын
እንኳን እኔ ነብዩስ ሰ. አ. ወ አግብተው የለ አላለም 😂😂😂አንተ ነብዩጋ ልትወዳደር የኢትዮ ወንዶች አንዷ እራሱ ትበዛባችሁለች
@HabibaJemal-f2g
3 ай бұрын
✅✅ 😂😂😂
@Fatma-nr1rg
3 ай бұрын
Saallahu Aleyhi wasselam ❤❤💯👏 tikeki neshi marre 🤣🤣🤣kkkk
@uryyyeuwue2928
3 ай бұрын
👍👍👍100%
@AaAa-sn1zs
3 ай бұрын
እዳውም መፆም ነው ያለባቸው 😅😅
@TutJrgy6g
3 ай бұрын
ሳ እራስን ማን አርጎ ነው የሳለው ጪራሺ ከማጋ ነው እሚውዳድርው ውይ ጉድ
@serklmal6341
3 ай бұрын
ሳይቀመጡ እግር መዘርጋት መፈገል ነው አሉ😅
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
3 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ወንዶች ያንዶን ሀቅሳትወጡ ሁለት ላይ
@تمر-س2ص
3 ай бұрын
😅😅😅
@TebaAl-k1x
3 ай бұрын
😂😂😂
@Gfdf-lq9ie
3 ай бұрын
ኧረሁለት😂😂😂😂
@cgf8399
3 ай бұрын
ክክክክክክአይኮመቱችእኳፈገግነዉየምታድርጉኝቀላልመፈንግልነዉ
@ToybheMehmede
3 ай бұрын
የልጅቱ መልስ እና አነጋገር በራሷ ያላት መተማመን ጎበዝ የዛሬ ወዶች አዱም ሲበዛባችሁ ነው እኮን አራት 😊
@jemilahussen3016
3 ай бұрын
ወንዶች ሁለት ሶስት ሚስት ማግባት መፈቀዱን ብቻ ነው ጠንቅቀው ያወቁት አጅርም የሚያስገኘውንም እወቁ ምሳሌ ልጅ ይዛ ባሏ የሞተባትን ልጅ ይዛ የተፈታች አካለ ጎደሎ የሆነች ሚስኪን የሆነች ነው ማግባት ሌላይቱንማ ሁሉም ይፈልጋታል
@FTubeFtube
3 ай бұрын
እደነዚህ ያሉት እንኳን ፈልገው ሊያገቡ ቀርቶ ከፍለሻቸውም ቢሆን አያገቡ እነሱ የሚፈልጉት ከመጀመሪያ ሚስታቸው የተሻለችና የቀለጠች ፈላጊዋ የበዛውን ነው.
@GggGggg-cg3wd
3 ай бұрын
የዚችንአይነትማ ቢያገቡ ማንምአይከለክላቸውምነበር
@Seid404
2 ай бұрын
ድግል ነዉ እሚፈልጉት😂😂
@seadafentaw7055
3 ай бұрын
አተ ከነብዩ ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ጋር እኩል ማፈሪያ
@cffccc2453
3 ай бұрын
ቆይ አቺ አሏህ የፈቀደለትን አቺ ልከለክይ ምን ያጨረጭርሻን አቺማነሽ ስቀጥል አተ እኳን እኔ ነብያችን አግብተዋን ያልከውቃል በጣም ከባድ ቃልነው ሀራምነው ቶበትአድርግ እደት እራስህን ከነብዪ ታወዳድራለህ እሳቸው ከሰውልጆች በላይ አሽረፊን ኸልቅ መሆናቸውጠፋህ
@GyGg-v7z
3 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉደነብይ ስለላሁ አለይ ወሰለም❤
@ZaynabZaynab-w4h
3 ай бұрын
😂😂እኔ አለበቃህም እንዴ 😂😂መጀመሪያ ወንዶች ሸርአ ብፈቅድም መ ፈቀዱን ብቻ ሳይሆን መስፈርቱንም ጥንቅቃቹሁ እወቁ የፈቀዳል የምለውን ብቻ ሳይሆን
@shsbbshhsnsbzjzj4735
3 ай бұрын
ምርጥ ጥዶች ስወዴችሁ 50ሺ እናስገባቼው ውዶቼ🎉🎉
@fhhfgh2620
3 ай бұрын
ፀጉርህ አይተህዋል መጀመርያ እንኳን እኔ አላለም አረ እፈር የማታድግ ጥጃ ከበሬጋ እኩል ልብላ ትላለች አሉ
@fatoomabdu1483
3 ай бұрын
ትትትትትትትነዉ የሚረገኝክክክክክ😅 ባሌ የኔነዉ የምትይ ሴት በርሽን ዘግተሽ ፊክሪ😂ክክክክ አሉ አሉነዉክክኬኬ
@ሀሊማሁሴን-ዠ5ደ
3 ай бұрын
ይቅርታ ግን ወንዶች እራስህን ከነብያችን ጋር አታወዳድር መጀመሪያ ሶላትን ባግባቡ ስገዱ ሚስት ሚስት ይደብራል
@NurraNurra-fi6tq
3 ай бұрын
አማረኛ ተሳስቶነው እኳን እኔ ይ ያለው
@cgf8399
3 ай бұрын
ሳህ አሏህሂዳይስጣችዉ ለዩቱብመሽቀሊነዉ ሀሳቡንያመጣዉ
@Alam-re9yj
3 ай бұрын
መጀመርያ እሣንሠትርህ ያዝ ሚደያላይአውጥተህመናገጃአታርጋት ሠሀባወች ሚሥታቸውን አጂ ናብይ ከሚያይባቸው ሞታቸውንይመርጡናበር የሁኑቹደሞ ሚሥታቸውንበአደባባይ ይናግዶባቸዋል አይገርምም ሁለተኝ ትላለህ
@ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
3 ай бұрын
ወይ ይሄጥፊ እረሴቶች እደትነው እወድላይ እጃችሁን የምዘረጉት የአሁን ትውልድ ወዶች ፈሪ ናቸው😅😅😅
@NurraNurra-fi6tq
3 ай бұрын
ቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂😂
@TutJrgy6g
3 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@zinetendris9240
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔማር የኔ ቆጆ ፈፌቾ❤❤❤❤ሰወድሺኮ❤❤❤❤ጎበዝ ፋፌ❤ዝበይው ሌላይቱ ጋ እየተጃጃለ ዴሞ ከኔጋ ቱቱ አድቀን አልውልም
@Zamani1983
3 ай бұрын
አውቀው የፈሡት ፈሥ አይገማም አሉ 😀 በደንብ ይለይባችሆል ደሞ ከረሱል ጋ ራሥህን አታወዳዲር
@rabiasaid9888
3 ай бұрын
ዝብላችሁ የአማረኛ መፀሀፍ መሰላችሁ ሸሪአው ፈቅዷል እያለችሁ በየሚዲያው ትጃጃላላችሁ የኛ የሙስሊም ወዶች ከመጀመሪያ ሸርጡን እወቁ ለማውራት እኳ
@cgf8399
3 ай бұрын
ሳህ
@cgf8399
3 ай бұрын
ትዳርበቀለበት አይደለም የሚመስርተዉ!? ስለቀለበት ስታወሩስምችነዉ!?
@sameerasameera1988
3 ай бұрын
እኔ የሚገርመች ሁለት 4 ይፈቀዳል ማግባት የምትሉት ወዶች ስሜታችሁን ነው የምትከተሉት ቴክኖሊጆ በሠለጠነበት አለም አብዘሀኛው ሀበሻ ኑሮ ዝቅተኛ ደህና ቤት ሳይኖራችሁ ጭ ማራ ሴት ትፈልጋላችሁ በችግር አስቤዛ አለቀ ሲባል የሚጮህ ወንድ ታው መጀመርያ ጥሩ ነገር ያዙ
@rabiasaid9888
3 ай бұрын
ትክክል ነሺ አች ደግ አረግሺው አልችልም ትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂
@TeayabeAbeba
3 ай бұрын
አንዷንም በወጉ አሥተዳድሪ ወይ ለዛውም መሥፈርት አለው
@Fadmah342ff
2 ай бұрын
ጉድ እንኳን እኔ ነብያችን አልክ ደዩስ መጀመሬ ሚስትህን ሰትር ሀጅነብይ ወንድ እየተፈረጀባት እንኳን እኔ ጉድ ነው ተስቶህ መሆን አለበት እንጅ ከሳቸውጋ አታወዳድር
@alal8630
3 ай бұрын
እሰይ ለውንድ ቀላል ነው ለሴት ነው ከባዱ አላለም ክክክ ሆይጉድ እስኪ መጀመሪያ አንዷን አቀማጥላችሁ ያዙ አላቅም አትንጠራሩ ውንዶች
@NetanetNetanetmulugiata
2 ай бұрын
ሁለት ጂስ ሱሪ አስተካክሎ ሳይንራችሁ ሁለት ሚስት እምትመኙ ወንዶች በጣም ያስጠላል
@ssaa4401
3 ай бұрын
አተደሞ ተነሱጋ እኩል
@FatumaAhmed-i1m
3 ай бұрын
ምን ነበር አሁን እሷውጋ አምሮባችሁ ብትኖሩ ሁለት ካገባህኮ ፍቅር የለም
@SeadaAbebe-od1rb
3 ай бұрын
50kአስገቡት አበርታቶቸው እናተም ጥሩጥሩ ቪደወቺን ይዛቺሁሉ አትጥፉ❤👍
@nokiac2713
2 ай бұрын
ቱቱ ተበሬቼ ሰለም ልላቡሱ ዬለይሙ ለትክነነቡ
@cgf8399
3 ай бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አይ ወንዶች ፈርድሶላትስግዳችሁ ሱናንየማትደግሞ ሁለተኛሚስት ማግባት ስትመኙ ግርምይለኛል አጀብነዉ እርግጥነዉተፈቅዱላችሆል ግን ማስተዳደርስትችሉነዉ!???
@cgf8399
3 ай бұрын
ግንወንዶችሚስቱቻችሁንየሚሽጥእቃይመስልበሶሻልሚዳየምታቀርቡትለምንድንነዉ??ወንድልጅማለትሚስቱንድብቅሺሽግስትር አድርጉሲይዝነዉበሽሪአዉ ሁለተኛሚስትከምትመኝ ሚስትህንበሽሪአስትር ወንድከሆንክ ለዩቱብብርብላችሁአትጃጃሉአሏህንፍሩ ሙስሊሞች!?እባካችሁ ሞት ሞት ጥፍጥናቆራጨመችእንደሚመጣአናዉቅም
@cgf8399
3 ай бұрын
መጀመሪይሚስትህንበሽሪአስትር ወንድልጅማለትሚስቱንበሽሪአየሚስትርነዉ ወንዱችግንሚስቱቻችሁንበሶሻልሚዳየሚሽጥእቃአስመስላችሁየምታቀርቧችዉለምንድንነዉ አሏህሂዳይስጣችሁ
@AwaLeyla-nr8te
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ብስል ያሉ ጥንዶች ስወዳችሁ
@ፈስቢርሶብረንጀሚላ
3 ай бұрын
አቺምን ስለሆሽነው የውዱንነብያቺንን ሱና የማትወጂው ሲቸመር አተ ጌታህፈቅዶልሀል ከቻልክ አግባ አልሀምዱሊሏህ አላኒእመተል ኢስላም ገርነው ሀይማኖታቺን አቺምን ስለሆሽነውየማቺይው ተሸከሚያት ተብለሻልመሰለሽ ወደሽ ሳይሆንገደሽ ትቺያለሽ ለፎሎብላቺሁ አሏህጋር አትጣሉው
@YesufEdris-o1q
3 ай бұрын
ሀብሩ ነው ሀርቡ የሚለው ግን
@AwaLeyla-nr8te
3 ай бұрын
አይ ፋፊ ወላሂ አሳቀችኝ 😅😅😅😅😂😂😂😂
@نتنت-ث7ص
3 ай бұрын
ወላሂ ካሜራውን አይተዋለች 😂😂
@lubabalubaba1641
3 ай бұрын
በትክክል አይተሽልኛል አችም እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@omnajat
2 ай бұрын
እኳን እኔ የብይ አግብተዋ አላልክ አተማነህ😢
@HawaMahammed-q7p
3 ай бұрын
ማለት ሁለተኘ ስታገቡ ምን አይከብዳችሁም እኘ ብቻነን እምከብደን የኔዉዳች
@seadas2859
3 ай бұрын
የምክክር ቪድዮ ካሚራውን እያየችው ክክክ
@emuemran-zw9vj
3 ай бұрын
ተመካክራችሁነው😂 ሁለታችሁም ካሜራ እያያችሁ ነበረ ፕራኩ ለተመልካቾችነው😅
@HawaMahammed-q7p
3 ай бұрын
ግን ለናተን አይከብዳችሁ
@emanahmad1484
3 ай бұрын
በነገራችላይ እኳንእኔ ነብያችንአግብተውየለአይባልም እሳቸውፍትሀዊናቸውካአለምየበለጡአተደግሞእሳቸውንመሆንአችልም ለማለትየፈለከውእሳቸውመታገስይችላሉለማለትይመስለኛል
@ZainabEthopiya-px1eb
3 ай бұрын
ይህ የኔም ውሳኔ ነው ምንም አልችልም ውላሂ
@JdhufiHfjf
3 ай бұрын
መሸአላደስ ስትሉ
@zinetali5785
3 ай бұрын
ካሜራውን ሰረቅ እያደረገች ትያለች
@MedinamehammedMede-sc4xr
3 ай бұрын
😂
@zaherazahera4243
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@نتنت-ث7ص
3 ай бұрын
ወላሂ አወ 😂😂😂
@HabibaJemal-f2g
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ZahraHusin-pj9ec
3 ай бұрын
ክክክክክክ እኔም አይቻትላሁ እያጮለቀች እያየች
@Toyba-l9j
3 ай бұрын
ተመካክራችሁነው የምክክርነው😅
@ZahraAtiat
3 ай бұрын
መጀመሪያ አጂነብይ ወዲ እዳያያት ሚስትህን ካደባባይ አውጣት
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
3 ай бұрын
ወንዶች ሸሪአውን ሳይሆን ስሜታቸውን ነው የሚከተሉት አንድቱን ሳያሳድሩ ሌላ ይፈልጋሉ
@sameerasameera1988
3 ай бұрын
😂😂😂 አብዘሀኛው ሀበሻ ኑሮ ዝቅተኛ ነው ቲክኖሊጅ በሠለጠነበት አለም ጥሩ ኑሮ እየኖሩ እኛ ግን ሁለየ ችግር ነው ጥሩ ቤት ጥሩ የለቸውም እደ ወፋ በጭቃ በሳር እየሰሩ ሁለተኛ ቢያገቡ ስት ችግር ያያሉ ሴቶቸ
@EMANALI-nx9rq
3 ай бұрын
ደህናኳ ፍራሺ የለውምኮ ኮተቸት😊
@محمد-ص4ش3ت
3 ай бұрын
አይ አደብ ማጣት
@Razan-vlog-k1d
2 ай бұрын
አይባልም ደህና ፍራሽ ያላቸዉ ከትዳር ርቀው በሚንዘላዘሉበት ጊዜ እሱ እንዳቅሙ በትዳር ውስጥ እየኖረ ነው። ሲሳሳቱ መምከር እንጂ ምላስ መዘርጋት ጥሩ አይደለም
@Habi-p9u
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኛ ሴቶች ሁለተኛ ከሚያገቡብን ኤርትራ ድረስ በግርሽ ሂጂ ቢሉን ቀላላችን ነው 😂 እመነኝ የኔው እንከፍ እንዳታስበው በጄ ሰበብ እንዳትሆን 😂😂😂😂 ሴቶች ኑ ዘመታ ተጀምሯል እዚህ 😂😂😂😂🙄🙄🙄
@ZaynabZaynab-w4h
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@hayatMuhammed-if8ki
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SaadaAlhosani
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሳህ
@GshGseh
3 ай бұрын
😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@RahmaRahma-tx1vk
3 ай бұрын
😅😅😅😅
@هينينبن
3 ай бұрын
ተረጅው ቂጥራም 😂ወንድልጅ ያራት ሴትሀቅነው ግደነው ጨምር ሀቢቢ
@AuufYgcc-hk4vw
3 ай бұрын
ፋፊ የኔውድ አረገሽዴ
@AwaLeyla-nr8te
3 ай бұрын
አህለን መርሶችየ የኔወቹ❤
@aminagumati
3 ай бұрын
❤❤😂😂😂😂 10:06
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
3 ай бұрын
ፍቀጅለት😂😂😂😂
@zabiibamohamed272
3 ай бұрын
ፋፊየየኔየሴትበላይ
@እሙሰሚራ
3 ай бұрын
እኛሁለተኛአ እይመቸንም
@The-lj7yh
3 ай бұрын
ፊት መምታት በጣም የተከለ ከለነው ለአሏህ ብቻነው ሱጁዲ የሚወረዲ በትነው
@HadiyaSeid-xo6mk
3 ай бұрын
በመጀመሪያ ወይዘሮ በል ሚሥትህን
@የጎራርበዋ
3 ай бұрын
እደው የምሰሩት ስታጡ
@Seid404
2 ай бұрын
እንኳን እኔ አላለም ኧረ ባክህ ጭራሸ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋ ታወዳድራለህ ደፋር መጀመሪያ የነሱን ሱና ካልክ ፀጉርህን እኳ በተሰተካከልክ ሌላዉን ተወዉ እና እኝክ
@ZainabEthopiya-px1eb
3 ай бұрын
ኑሩ ተውዳል እየተባለአንትብሁለትኝ ካልክጡሩነውኪኪኪኪኪ
@Amina-u1g
3 ай бұрын
ሳይቀመጡእግረመዘረጋትመፈገልነወ
@KhadijaSaeed-o5w
2 ай бұрын
😂😂ጉድ
@rabiasaid9888
3 ай бұрын
ነቅታለች ፖራክ መሆኑን
@zuzu-j6b
3 ай бұрын
ለምን አራት እግሩን አይበላም ሁለተኛ እላለም😂😂
@emanahmad1484
3 ай бұрын
ከቻለችግርየለውም አላህ እስከአራትየፈቀደላቸውልባቸውንስለሚያቅነውመቸምከፈጣሪያቸውበላይልባቸውንአናቅም ግንችግሩየኛውዶችአይችሉም ለምሳሌአድሴትመውለድባችልእሳንፈትቶማግባትይችላልነገርግንእሷዳይከፋትዝብሎማግባትየትመረጠነውእናየኛምጥቅምአለበትሴቶችአትጨርጨሩ
@zuzu-j6b
3 ай бұрын
@@emanahmad1484 እኔንም ማስተዳደር በቻለ እኳን ሁለተኛ ታዳ ከቻለ ነው ያግባ የተባለው
@zeenatz1233
3 ай бұрын
ወዶች እረፉ በቀዳዳ እመኑ 🙄😂
@aminagumati
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Hekma-sk2it
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@Toyba-l9j
3 ай бұрын
ህጃብለብሶ ነው እንደ ካተጋ ስኮን የምክክርመሆኑ ያስታውቃል የመዳም ቅመሞች እንዳትሸወዱ
@Zekerasusu
3 ай бұрын
እኚክእምትፈላሠፉሰወቺ ስታስጠሉዘጋቺሁኚእደትነውእማለብሰው
@homemaid1212
3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@yhft1511
3 ай бұрын
አጀብ😂😂😂😂
@የማያእናትነኝልባሟሴት
3 ай бұрын
ዉይ ባሌ የብቻየ ነዉ ቀልድ የለም
@HabibaJemal-f2g
3 ай бұрын
ማንዉያልዉ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@tyyfyyu6714
3 ай бұрын
ወይከባድነው ይቅረ 🤣🤣
@مدينةعيسى-ص9ظ
3 ай бұрын
እንደው ወንዶቹ እኮ ልባችሁ ትልቅ ነው ልባችሁ አትሞትም 😂😂
@toyba911
3 ай бұрын
በጣም🤒😂😂😂
@KaleAfso-gw8fc
3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤭🤭
@MaryamM-o6s
2 ай бұрын
የምር ቢሆንምኮን ፊትአይመታም ክልክልነው
@Hawa-mp9tp
3 ай бұрын
ክክክክክክ አይየወንዶችነገር
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
3 ай бұрын
ለሁለተኛ ግዜ እጅሽን አነሳሽ ፋፌ አይደረግም ነውር ነው!!!!
@AwaLeyla-nr8te
3 ай бұрын
እየገባችሁ እዩላቸው
@FatoomSultan-f6c
3 ай бұрын
Wushati.woda.hunati.hikayarali
@FatumaAbdu2
3 ай бұрын
የነ ፋፊ ቤተሰቦች ደምሩኝ
@naimaahmed3300
3 ай бұрын
አትየሐክሤታሤት
@ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
3 ай бұрын
ይሄ ከላምህ ያስገድላል ዘይኑ አደለም ዱላ😅😅😅😅😅😅😢
@naimaahmed3300
3 ай бұрын
ከከነብይሥላአለይሠላምጋምንአገናኘሕ አተሠየሖክሙሐቻአሥመሣይነክ 😂😂
@NewKsa-u4n
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@ZainabEthopiya-px1eb
3 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@aminagumati
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉
@KedjaseidAhmed-fj4xc
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fadmah342ff
2 ай бұрын
አይ ዘይኑ እንኳን እኔ ነብዩም አግብተዋል 😂😂 ምነካህ እንኳን ነብያችን ጋ አረቦችጋ አትወዳደርም ምኑ ወሸላ ነህ እሪከርድ ቢቻል ልክልክህን እነግርህ ነበር
@fffgfff1030
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MedinaMuhammed-wu1ed
3 ай бұрын
😂😂😂
@Saida-on5rg
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ከከከ
@tyyfyyu6714
3 ай бұрын
ክክክክክ🤣
@Aseyamohammed-u4o
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SaadaAlhosani
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AbcAbc-kf1sn
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fafiwinta
3 ай бұрын
😂😂😮
@ASMAAli-zq9lg
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ወይኒ-ቘ6ተ
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@KedjaseidAhmed-fj4xc
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
15:10
ፖስፓርቴን ቀደደብኝ|ተጣላን| ስደት አኬጅም አለ!!
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 15 М.
22:09
ከቤቴ ውጪልኝ #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 159 М.
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 127 МЛН
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
00:37
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 14 МЛН
00:25
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
3:46:55
Welcome to Faith For Life Church Live! Please share. Stay connected to remain protected.
Faith For Life Church
Рет қаралды 348
3:05:07
ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!
Yonas Moh
Рет қаралды 1,1 МЛН
41:31
ባህርዳር ላይ ተአምር ተሰርቷል | ሄሊኮፍተር ስለመከስከሱም ተሰምቷል #zemedkun #addisdimts #derenews #zemedkunbekele #amhara
DREAM Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
3:06
Ethiopian tiktok 2024 | Amharic music
ቃል የደብረ ወርቋ Kal
Рет қаралды 2 М.
21:05
‘’ከአንተ ፍቅር ይዞኛል😳😳.. ኮሮና አመጣሽብን እያሉ በድንጋይ ይመቱኝ ነበር'' አዝናኝ ቆይታ ከወጣቷ ሲንዲ ጋር //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 516 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 406 М.
14:01
ድሮ በፃፍኩላት ደብዳቤ ሳቀችብኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 109 М.
10:27
ስደት ላለመሄድ ተስማማችሁ|| ደስ ብሎኛል ቤተሰብ🥰
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 7 М.
2:43:34
እውነተኛ ማንነትን መፈለግ እና በዓላማ ሕይወትን ማሰስ | በሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች
Gugut Podcast
Рет қаралды 87 М.
3:57:27
The Old Man and the Sea -Audio Book -
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 586 М.
0:27
Obese woman with amazing performance on America's Got Talent stage
Justa Lessig
Рет қаралды 13 МЛН
0:23
Ball Just disappeared 👻 #shorts
SayRa
Рет қаралды 6 МЛН
0:31
#юмор #прикол
TATI_REGA
Рет қаралды 2,4 МЛН
0:23
Ball Just disappeared 👻 #shorts
SayRa
Рет қаралды 6 МЛН
0:20
Не смешно когда расчухала в чём дело
Сарацин777
Рет қаралды 4,3 МЛН
0:13
Bailamos PICA🦟 con Santa y Grinchenzo🎅🏻🎄✨ @saritahbebe
Los Meñiques De La Casa
Рет қаралды 56 МЛН
0:20
Bro got too serious... ☠️💀 | #trollface
Fantastic Mayo
Рет қаралды 16 МЛН