ለተሰነጣጠቀ እና ደረቅ ተረከዝ ሁነኛ መላ‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 279,488

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 315
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏 በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +39 3808966138 ☎🇪🇹 +251913287952 ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@senaytadane1694
@senaytadane1694 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለውን ኣድራሻች እባክሽ ኤልሲ
@haniiarsenalhaniiarsenal6602
@haniiarsenalhaniiarsenal6602 Жыл бұрын
Saudi Arabia Riyadh telakalachu eda
@hayatjemal4118
@hayatjemal4118 Жыл бұрын
WhatsApp emibialen sheya bester feligea neuer yeneakonjo
@Housepriceinaddis
@Housepriceinaddis Жыл бұрын
ኤልሲዬ ለስራ ፈልጌሽ ነበረ እንዴት ላውራሽ?
@FhEy-x7z
@FhEy-x7z Жыл бұрын
ሰላም ነዉ
@tigi886
@tigi886 Жыл бұрын
ከምንም በላይ የምወድልሽ አንዱ ነገርሽ ሌሎቻችን የምንጠቀምበትን እቃዎች ሌሎች ሴቶች እህቶቻችን ይሄ እቃ የለንም ብለዉ እራሳቸዉን ከማስዋብ እንዳያቆሙ ቤታቸዉ ባላቸዉ ነገር እንዲጠቀሙ ስለምትናገሪ አከብርሻለሁ:: ሰዉ ማለት እንደዚህ ነዉ🙏
@wubete10
@wubete10 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Diamond21192
@Diamond21192 9 ай бұрын
የቤቲ ሼያ በተር በጣም ልዩ ነው።።እኔ ተጠቃሚ ነኝ ለፊቴ።።ሌላ ቦታ ገዝቼ ድርቅ ያለ።ፊት አያሳምርም።።በዚሁ አጋጣሚ የቤቲ አፍሪካ ሼያ በተር ገራሚ ነው ከኢትዮጵያ።።❤❤❤❤WOW WOW
@BurteAna
@BurteAna 6 ай бұрын
Ybete adires yet new?
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲየ አካፋያችን የእጀና የእግሬስ ጉዳይ አሳሳቢ ነው እስቲ ልሞክረው ደግሞ❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ኤልስዬ የምትሰሪው ቪዲዮ 👍👌 ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አልሀምዱሊላህ በተፈጥሮ በጣም ቆንጆና በጣም ለስላሳ እግር አላህ ሰጥቶኛል።
@eyobeshete4252
@eyobeshete4252 Жыл бұрын
ዋው ለእኛ የሴት እግር አድናቂና አፍቃሪ ወንዶች ሀሪፍ ነው!!
@Amarech-l4b
@Amarech-l4b 9 ай бұрын
ሰላም ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው
@menenali8158
@menenali8158 Жыл бұрын
የኔ ቅን እና ቆንጆ ንፁህ ሴት ስነስርአትሽ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል ተባረኪ በብዙ
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ አቀራረብ ነው ደግሞስታምሪ ለዚህ ብርድ አንደኛ የሆነ መላ ነው❤❤❤
@elsagebreselassie4705
@elsagebreselassie4705 Жыл бұрын
የኔ ሱካር ደሥ ሥቲይ የአንቺ ትምህርት ብጣም ነው የምወደው አፍርካዊ ጋ ደኛ አገርዋ ሥትኔድ ይዛልኝ ትመጣለች ለጽጉሬ እሱ ነው የምጠመቀው በጣም ነው የማመስግንሺ ተባረኪ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ የጉልበት ጥቁረት በምን ይጠፋል???
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኛ ልዩ ለዚህ ብርድ ያስፈልገናል ተባረኪልን ❤
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ እንዴት ነሽ አዎበራስ ማጌጥ በጣም ይጠቅማል አንዳንዴ ለችኮላ ብቻ ብንጠቀም ይሻላ ልበዙ ጊዜ እኛነታችንን ስለሚቀይረዉ በጣምመጠንቅ አለብን ።አንችም አሁን ስለተዉሽዉ የራስሽ መልክ ቁልጭ ብሎ ወጣ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽን አሁን በደንብ እየተንባከብሽ ተጠቀሚበት በኋላ ሽበትና እያለቀ ሲመጣ መላነዉ የሚያስጠፋዉ ስለዚህ ዘንጭበት በፈለግሽዉ አለባበስ ያምርብሻል አንዳንዴ go to professional hair salon and they're going to trim for you your hair is going to be beautiful you going to love it❤
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ ቪዲዮ የምትቀርጭው Down stair ሁነሽ መሰለኝ እግርሽ ላይ ላስቲክ አድርገሽ ተጠንቀቂ ወደላይ ስትሄጅ 👍🤗
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ማር እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Love your own hair and thank you for your treatment
@luwimeb5963
@luwimeb5963 Жыл бұрын
Thank you Elsiye mearey!!! We love you. Happy Holidays!!!
@buzayehubelay3986
@buzayehubelay3986 9 ай бұрын
የቤቲ ትክክለኛ ቦታውን ንገሪን አዲሳባ
@mimitadesse9043
@mimitadesse9043 Жыл бұрын
You are the best! Humble Funny Polite Motivator 🙏🏾
@Lidu1923
@Lidu1923 10 ай бұрын
ትለያለሽ በጣም ነዉ ምወድሽ❤
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ ❤
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 20 күн бұрын
ኦናመሰግናለን ኤልስዬ ስወድሽ ብታዮ
@EyobLidiya
@EyobLidiya 4 ай бұрын
እኔ የተፈጨውን ቡና መልሼ አድቅቄ ነው የምፈጨው ማሳጅ ለማድረግ የሚመቸውም ላም አድርገን ስንጠቀመው ነው ኤልሲ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@EyobLidiya
@EyobLidiya 4 ай бұрын
እኔ ቡናውን ስፈጨጨው በጣም አድቅቄ ነው የምጠቀመው ለገላዬም ላም ማለት አለበት ዱቄቱን ቡና ደግሜ እፈጨዋለሁ በደንብ ለማሸት እንዲመቸኝ አልሜ በንደንብ ነው የማሸው ኤልሲ
@Mina1luv
@Mina1luv 6 ай бұрын
Please tell me how to use shiya butter for face
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
Elsya kenchi bzunegar tamrehaleu .thank you ❤
@Addis-Vibes
@Addis-Vibes Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ውሀ ውሀ የሚሸት ሺያ በተር የለም ግን ከኢሴንሺያል ኦይል ጋር በመቀላቀል ሺታውን መቀነስ ይቻላል።
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz Жыл бұрын
እኮ የለም ራስምታት ያስነሳብኛል
@Addis-Vibes
@Addis-Vibes Жыл бұрын
@@Mimimimi-tq8cz ሮዝመሪ ኢሴንሻል ኦይል አርጊበት እና ሞክሪው። አይዞሽ ትለምጂዋለሽ
@makilove6390
@makilove6390 Жыл бұрын
ኤልሲዮ የብብት ጥቁረት መፍትሄዉ ካለሽ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Thank you ! I been done when I was in Addis now American life 🤔 lol probably it’s gonne be one of my New Years resolution what’s yours 😂?
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Ema-b4k
@Ema-b4k Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ውድድድድ ነውየማረግሽ
@Joemama-fk4qj
@Joemama-fk4qj 7 ай бұрын
Elese betame newe yemewedeshe keberey yene wede🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@yemisrachberhanu5638
@yemisrachberhanu5638 Жыл бұрын
Hi elsiye endet endemwedesh gen tawkiyslesh betam betam leyu setoya yalesh nesh melkam berek beyelegn yene konjo.zare demo kemisesh endet endemiyamer
@tewahido-g4k
@tewahido-g4k Жыл бұрын
እኛን ያስጨነቀን የኑሮ ውድነቱ ነው 😢
@ZufanYosef
@ZufanYosef 9 ай бұрын
ሽያበተሩ አድረሱ የት ነው
@Kremixtube
@Kremixtube Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤❤❤❤
@Premiereleague52781
@Premiereleague52781 Жыл бұрын
ኤልሲ ለአይን ስር ለሚያብጥ ነገር እባክሽ መላ በይኝ አመሰግናለሁ
@HikmaSeid-e9q
@HikmaSeid-e9q Жыл бұрын
ሻበተር የለኝም በጨው እዘፈዘፋለሁ 😅😅
@ሀያትእብራሂም
@ሀያትእብራሂም Жыл бұрын
ሻአ በተር ምንድነው
@briktiakelom4726
@briktiakelom4726 3 ай бұрын
what does that mean shah better?
@Luizdiaz_edits
@Luizdiaz_edits 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ እኔ ተረከዜ በጣም አሪፍ ነበረ አሁን ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም የተረከዝ መድረቅ ገጥሞኝ ከቁርጭምጭሚቴ በታች ቆዳዬን በስሱ የመላላጥ ባህሪ አምጥቶብኛል እስኪ የኔ የሚሆን ብትሠሪ ደስ ይለኛል❤❤
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 5 ай бұрын
ኧር እንም እንደዚህ ሆኖብኛል ውደ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
ኤልሲዬ መልካም ልበ ቀናነሽ የኔ ውድ ግን ስኮር ማረግ አይቻልም
@NuhaminTsegaye
@NuhaminTsegaye 10 ай бұрын
Fr thank u i need this ❤
@AreguKebeda
@AreguKebeda 6 ай бұрын
አሰራሩ በጣም ቆንጆ ነው እንሞክራለን ተባርኪ
@GodashignYenealem
@GodashignYenealem Ай бұрын
ሽያ በትር ከየት ነው እምናገኘው?
@tsedaytessema1219
@tsedaytessema1219 Жыл бұрын
Thank you ኤልሲ ,እውነት የቆዳ ምግብ ነው shea butter .እኔ more than 10 years ተጠቅሜዋለው People always asked me about my skin color
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Which shea butter my sister please please?
@selebekeleselebekele7562
@selebekeleselebekele7562 Жыл бұрын
Thank u Elsya be:steguresh betam newe yemetameriw thank u elsy sele wige aseteyayet setechash neber semashe I apprishet it:
@FindTruth-r9o
@FindTruth-r9o 11 ай бұрын
Yale edmeye gunche akababi yemeshebsheb mahri ametual enam andande yemakatel bahri alew mn timekrignalesh wubit??
@እታበዝኢትዮጵያዩቱብ
@እታበዝኢትዮጵያዩቱብ 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዬውዴዋው በጣምአሪፊ ውህድነው በሪችልን
@BitSolGeni
@BitSolGeni Жыл бұрын
Thankyou Else
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc Жыл бұрын
Okay link የታለ እኔ አውሮፓ ነው ያለሁት ከቻልሽ አናግሪኝ thank you
@sisfkr3239
@sisfkr3239 Жыл бұрын
ኤልሲየ እኔ መዳም ቤት ስሰራ እግሬላይ የሞቀ ዘይት ተደፍቶብኛል እና በውስጡ እንኳን ባያመኝም ገና እስከ ኣሁን የተደፋበትን ቦታ ጥቁር ከለር ሆኖብኛል ፣ማለት 3ኣሜቴ እና ምን ብጠቀም ነው ሚፀዳልኝ ግራ ገባኝ ምታውቂው ካለ እባክሽ እህቴ መላ በይኝ❤
@kkd8112
@kkd8112 Жыл бұрын
አላህ ያሸርሸ ማማየ
@zinashkassa5640
@zinashkassa5640 Жыл бұрын
Please teleme the cream name 🙏
@TsehayMengesha-g6o
@TsehayMengesha-g6o 10 ай бұрын
thank you so much!!!
@HidatHadishHadish
@HidatHadishHadish 11 ай бұрын
እኔ በጣም ያስቸገረኝ የእግሬ ጉዳይ ሁሌ ሀሳብ ይሆንብኛል ይሄሁሉ ምትቀቢው የትይገኛል ለሁሉ እናመሰግናለን
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ሰላም ኤልስዬ እንዴት ሰንብተሻል በምክሮችሽ በጣም ተጠቅማያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@alemhaile8843
@alemhaile8843 Жыл бұрын
Elsye ene wust egire kintarot alebign esti beta yekoye ye Gil docter gar hehe minim mefthe alagegnihum eski and beyign❤❤
@seltes3901
@seltes3901 Жыл бұрын
Ene be bahilawi hakim tenekelelign mokiriw ema
@fenettamiru7552
@fenettamiru7552 Ай бұрын
Thank u be samint sint madreg alebn?
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 Жыл бұрын
ይአበሻ ቀሚስሽ ያምራል ከየት ገዛሽው ተባረኪ!!!
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Hi elsiye yasayeshin vidio betam des yemil nw berchilen elsiye lefitachin yeken cream betty shea butter meteqem yechalal wey please negerign caltechale min leteqem sun screen megzat aqem yelegnm ❤❤❤❤
@fikirabebe8694
@fikirabebe8694 Жыл бұрын
ኤልሲ ኢትዮጵያውጥ ሽያበተር ቤቲ ጋር ይገኛል ብለሽ ነበር ቦታውን እንድትነግረን ምን ላይ ነው የምናገኛት you tube ላይ አጣሁዋት
@Trsittube
@Trsittube Жыл бұрын
የኔ እመቤት ስወድሽ. እኮ
@wubete10
@wubete10 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 11 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@embeeteshetu9035
@embeeteshetu9035 11 ай бұрын
Alesy thanks so much ❤
@nebilacrobat3995
@nebilacrobat3995 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@ferhiwotawoke
@ferhiwotawoke Жыл бұрын
ኤልሲ ሺሃ በተር ኢትዮ. እንዴት እናገኛለን እባክሽ እባክሽ
@BezTube1627
@BezTube1627 Жыл бұрын
Thank you Yene konjo Elsiye❤
@Fiyamettesfay
@Fiyamettesfay Жыл бұрын
‏תודה רבה רבה
@wubete10
@wubete10 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@amanuegebremik9284
@amanuegebremik9284 Жыл бұрын
ቫዘሊን ብንቀባ ምን ጥቅም ኣለው?
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ልስልስ ያደርጋል ጡሩ ነው
@nuraahmed55
@nuraahmed55 9 ай бұрын
Hi elsi shiya beter yet new yemagegnew
@hawaalyou280
@hawaalyou280 Жыл бұрын
tnkyouለብብት ጥቁት ማጥፊያ ስሪልን
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
አቤት በፀጉርሽ እኮ ንግስት ነሽ❤ ኤልስዬ ቆንጆ 😘
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus Жыл бұрын
add epsom salt has health benefit it is very good.
@እናትEnat
@እናትEnat Жыл бұрын
ለእግር አድናቂው ባሌ ፋ ልበልለት 😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ጎበዝ 🤩🤩🤩🙏
@love-lh9zu
@love-lh9zu Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@NaynaYared
@NaynaYared Жыл бұрын
Thank you beautiful❤
@birhanutimerga4508
@birhanutimerga4508 Жыл бұрын
❤❤ውብ ነው!❤❤
@mesfin777
@mesfin777 Жыл бұрын
ሁሌ እንዲህ /ተብረቅርቆ/መኖር ይቻላል እንዴ ?
@sadaih3686
@sadaih3686 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Metateb mebrekrek hone ende?
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ካለሽ ምን ችግር አለ
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 Жыл бұрын
ተያቸው ደልቷቸዋል
@saraababa
@saraababa 9 ай бұрын
የሰውየው የኑሮሁኔታ እና ፍላጉት ያሰፈልጋል። እኔ ለምሳሌ ማድረግ እችላለሁ ግን ለአውነት ለመናግ የሚያስደስተኝ ። እንደዚህ እይነት ነገር ማድረግ ሳይሆን እርዳታ ያሰፈልገው የምለውን ሰው በምችለው መልኩ መርዳት ነው። በዛ ውስጥ ነው የኔ ደስታ። ግን ለፈለገ ሰው እቅም ካለ ምንም ችግር የለውም። ይችላል።
@misrakbaraki6727
@misrakbaraki6727 11 ай бұрын
Hi Elsi we didn’t find the link of Shia better link
@mekbibtolosa9015
@mekbibtolosa9015 Жыл бұрын
What is the lotion name
@genetaraya4854
@genetaraya4854 Жыл бұрын
Thankyou! all useful showing appreciation .But now i like 👍 ❤ your Calchural Dress 👗!!!
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
❤❤❤ኤልሲ ❤ ፍቅር❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እዴት ነሽልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@fhkfhketusr8027
@fhkfhketusr8027 4 ай бұрын
ኤልሲየ በጣም አደንቅሻሻለሁ በተለይ ለሴቶት
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 10 ай бұрын
Keremune setasayi sufu aitayem bekal betegelchi::
@rayaanhassan7656
@rayaanhassan7656 Жыл бұрын
Hi Elsiye fqr, ejoche ka "mid arms " batach eska xatoche kalela akale yabalaxa yixoqrual malku endi malas mn lixaqam xaqumign
@ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ Жыл бұрын
እዉነትሽ ነዉ ክረምት ሲገባ የሆነ ነገር ለመስራት ይደብራል ለምሳሌ እኔ የፀጉሪ ነገር የመዛጋጅዉ ቅባት ተዉክት የእጄ እና እግሬ ክሬም በቤተየ መስራት ኣቆምኩ ምክንያቱ በስዑዲ ያለ ብርድ ኣልቻልኩም 😂😂
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Elsiye tebarekilegne
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 10 ай бұрын
ሽያ በተር ምንድነው?
@NetsanetEwunetu
@NetsanetEwunetu 6 ай бұрын
የክሬም እና የሎሽን አይነት ነው።
@Redugirma-g3v
@Redugirma-g3v 9 ай бұрын
የቤቲ አድሬስ የት ው ብራንቾቻን ንገሪን
@angelhailu1484
@angelhailu1484 9 ай бұрын
Amsgnalwe Elsi
@samerawt
@samerawt Жыл бұрын
የየገላ ፀጉር ጭራሽ እዲሳሳ ወይም እዳያድግ ማረግ ይቻላል እኔ አአስቸገረኝ ሰውነቴ
@AzebKahsay-f1h
@AzebKahsay-f1h Жыл бұрын
Thank you so much
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰውየሚበላው አትዋል አንቺይእግርሽን ዘይት እና ቡና
@mekiyaabdella7131
@mekiyaabdella7131 Жыл бұрын
hoooooooooo zendiro
@masiyye.2933
@masiyye.2933 Жыл бұрын
Thank you Elsy❤❤❤❤
@keremelafabrika2722
@keremelafabrika2722 Жыл бұрын
Letesenetateke Eger medhanitu shifen Congo chama lela hateta ayasfelgim made in etiopa Congo chama bale semanya birr it works
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Lakilgn ማሬ ልሞክረው ካልሞከርኩ አላምንም 🙏❤️🙏
@helentadese3555
@helentadese3555 Жыл бұрын
በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 7 ай бұрын
Mefakiyawen etekemalehu very nice new 👌 ❤
@tirhasabrha710
@tirhasabrha710 Жыл бұрын
Hi elsi ye amar tutash swedew keyet ygenal pls
@mulughebremedhin3834
@mulughebremedhin3834 Жыл бұрын
Elsa. Qonjo. Shikorina. ..God. bless you more and more 🙏 ❤️ 💓 ♥️ 💗 💕
@Weyni21
@Weyni21 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 216 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 480 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН