መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 217,506

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 445
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እፀዋትን እሰሳትን ለሰው ልጆች ምግብ መዲሀኒት አርጎ ፈጥሮልናል ተመስገን አምላካችን ተመስገን ሁሉም የእጂህ ስራ ነው
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
ዶክተር አድማጭህ ነኝ አቀራረብህ አይሰለችም ምርጥዬ ነው የተመጠነም ስለሆነ
@Greennature2667
@Greennature2667 Жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም ምርጥ መረጃ ነው ከልቤ አመሰግንሃለሁ ። ከአንድ አመት በፊት ጀምሮ ሬትን በሳምንት አንድ ጊዜ ከ2 እስከ 3 ቅጠል በፈሳሽ መልክ በምግብነት በውሀዬ ውስጥ ጨምሬ ለ3 ቀን እጠቀማለሁ ። በፊቴ ቆዳና እንድሁም በአይኔ የማየት አቅም ላይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ለውጥ አምጥቻለሁ ። የፊኛ ኢንፌክሽን የነበረብኝ ሲሆን ሸንት ስሸና የማማጥ አይነት ችግሬን ሁሉ ሬት ገላግሎኛል ። ለውጫዊ ቁስል ለቤት ውስጥ እንስሳት ጭምር ምርጥ ነው የቁስሉን ቦታ አፅድቶ እስከሚድን ጄሉን መቀባት ነው በተለይ ለምግብነት ለፊታችን ቆዳ የምንወስደውን የሬት አይነትና አጠቃቀሙንም በቂ ግንዛቤ መያዝ ያስፈልጋል ። ሁሉም የሬት አይነቶች ለምግብነት አይሆኑም ማንም ሰው ከቤቱ ማጣት የሌለበት ተክል ነው ቦታ ባይኖረው ዕቃ ላይ ተክሎ ማፅደቅ ይቻላል ተጠቀሙበት ።
@woerkey1161
@woerkey1161 Жыл бұрын
ስለ ምክሩ በጣም እናመሠግናለን ። እኔ ሳውዴ ነው ያለሁት በተራራ ላይ የሚበቅለው ይሆናል? እናደግሞ ጀሉን ብቻ ልበላው ነው? በመጠጥም ቢሆን እሚጨመር ነገር የለውም ? ከምግብ በፊት ነው በኋላ?
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 11 ай бұрын
በእውነት ቃል የለኝም አገላለፅ የስዓት አጠቃቀም 👌👌👌በጣም ነው የምናመሰግነውዶክተር
@abinese-h6z
@abinese-h6z 10 ай бұрын
ዶክተር በጣም እንወድሀለን ተባረክ ❤
@HelenNafkot
@HelenNafkot Жыл бұрын
አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል
@medinahamza-os7oo
@medinahamza-os7oo Жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተርእረጅምእድሜከጤናጋርይሥጥህ❤❤❤
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ 🌻🌻🌻
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 5 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ዶክተር በርታ❤❤❤
@BetelhemDawit-o1t
@BetelhemDawit-o1t Жыл бұрын
Enamesegnalen doctor ene fiten wez betam nw yemiyaschegregn ena beza mknyat bugr eyewatabgn techegerku
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ዶክተራችን እናመሰግናለን 🙏🙏
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ዶክተር ለልጆች ፀጉር መጠቀም ይቻላል ወይ ?
@zahrahussan1170
@zahrahussan1170 Жыл бұрын
ስም
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
@@zahrahussan1170 ኦሊቪራው ማለቴ ነው
@abinetabate1802
@abinetabate1802 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶ/ ክ
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk Ай бұрын
እናመሰግናለን Dr❤❤❤
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ እናመሠግናለን👏
@መቅደስ-የ5ጀ
@መቅደስ-የ5ጀ Жыл бұрын
Thanks you
@HawiLove-k4x
@HawiLove-k4x 10 ай бұрын
Thank you Dr Agalalasi Baxam das yilal👌👌👌👌
@tegenawdegefu8268
@tegenawdegefu8268 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ። Aloe vera ወይም እሬት ከ Okra/ladies finger/ወይም ቄንቄስ ጋር የሚያገናኘው ነገር ያለ ስለመሰለኝ እንዲጠራ ቢደረግ ጥሩ ነው።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏
@edenmolla1067
@edenmolla1067 Жыл бұрын
Selam I want to know all about acne hole. Please do video on this. Thanks
@halimahabdeskure8655
@halimahabdeskure8655 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤🎉🎉
@ፍሬሂወት-ጐ4ቈ
@ፍሬሂወት-ጐ4ቈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ዶክተርዬ በርታልን በጣም ጥሩ ነገር ህዝብን እያገለገልህ ነው እና በርታልን
@zebibashemsu5935
@zebibashemsu5935 Жыл бұрын
Drye Betam Inameseginalen
@BlenTedrows
@BlenTedrows Жыл бұрын
በርታ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Жыл бұрын
Thanks 🙏 and ❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
@Heyimanot
@Heyimanot Жыл бұрын
Docter. Kelb. Inamesegnalen. Gn. Bewust. Mesmer. Lawerah. Felge. Neber. Kutrhn. Sher. Adrglgn ❤
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@NorNor-wy9jx
@NorNor-wy9jx Жыл бұрын
😮Thankyou docter
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር👏👏👏
@YmamAle
@YmamAle Ай бұрын
እልህ ይባርክህ
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@KalemaK-wc2nq
@KalemaK-wc2nq 3 ай бұрын
Thank you so very much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mdadi127
@mdadi127 3 ай бұрын
ዶክተረ እናመሰግናለን ቃላት የለኝም ❤❤❤
@Tsen19
@Tsen19 Жыл бұрын
Beselek lagegeh efelgalehu fite betam yetegoda new plice sekljehen felege neber pelice
@shjking2439
@shjking2439 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 Жыл бұрын
Galatoomi Dr awo Arab hager baye bita alee❤❤❤malee
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶ ር
@salihatube8511
@salihatube8511 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤
@DreemDubai-zr2cs
@DreemDubai-zr2cs 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fantakidus4343
@fantakidus4343 Жыл бұрын
Betame good advice
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
Tks.
@kadijaHusen-r5b
@kadijaHusen-r5b 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@yeshireg3824
@yeshireg3824 Жыл бұрын
Baxame enamasagenalan doketar🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hagrewelotube4855
@hagrewelotube4855 Жыл бұрын
ዶክተር ለ እጅ ፈንገስ እና ለ እግር ፈንገስ ቪዲወ ስራልን
@bettyhagos3356
@bettyhagos3356 Жыл бұрын
Le fit ena le tsegur yalew tekemetan ngeren ebakh🙏🙏🙏🙏
@eyasukassa2294
@eyasukassa2294 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@KedirAman-n3j
@KedirAman-n3j Жыл бұрын
Sila wufert sralin dr
@Mimi-md9lv
@Mimi-md9lv Жыл бұрын
bexame Enamsegenale Doctor
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Жыл бұрын
ስለገለጻው እናመሰግናለን።
@fiyourttv2431
@fiyourttv2431 Жыл бұрын
Wowo thanks D/r
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@awet5949
@awet5949 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤❤🙏
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ፀጎራችን ከፋት እየሸሸ ላሉብን ሰወች ምን ማድረግ እንዳለብን ሰራልን እናመሰግናለን
@abrish2022
@abrish2022 Жыл бұрын
thank u Dr
@hayat827
@hayat827 Жыл бұрын
በጣም.ነዉ.ምናመሠግን. ዶክተረ
@mahiqueen44
@mahiqueen44 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶር ❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
ይመችክ ምርጥ ሰው
@haimanotazene
@haimanotazene Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@zebibashemsu5935
@zebibashemsu5935 Жыл бұрын
Drye Betam Ameseginalew Dr fitlefitu Lesheshe Tsegur Yemiyasifeligewin Binegiregny
@Hayat-k4u
@Hayat-k4u 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@mollohmolloh3487
@mollohmolloh3487 Жыл бұрын
ዶክታር እነማሰግነለን❤❤❤
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Жыл бұрын
thaks bro❤❤❤
@ሀስቡንዓላህወኒዕመልወኪል
@ሀስቡንዓላህወኒዕመልወኪል Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Жыл бұрын
good information God bless you
@alawyamohammed6701
@alawyamohammed6701 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@eyulove4999
@eyulove4999 Жыл бұрын
Thank u so much
@AynalemMakala
@AynalemMakala 8 ай бұрын
Thanks D.r
@qatarrayyan277
@qatarrayyan277 Жыл бұрын
እናመሰገናለን
@AdaneAda-cr9ud
@AdaneAda-cr9ud Жыл бұрын
Thanks Doctor
@zufandejenebacas
@zufandejenebacas Жыл бұрын
Thank you for sharing
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 Жыл бұрын
Thank you
@lidet7891
@lidet7891 Жыл бұрын
D/r awn lay angagari slehonew bayotin etiretna sle medanitu siraln plis 💊
@fekertketema9093
@fekertketema9093 Жыл бұрын
enamsginaln doki
@EliltaSolomon-qf7sh
@EliltaSolomon-qf7sh 7 ай бұрын
Dr,sile fit mechemaded esmi nigeren
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 5 ай бұрын
እሺ ❤❤❤
@firish-wn4in
@firish-wn4in Жыл бұрын
አምሰግናለሁ 🙏
@ammarzauiter
@ammarzauiter Жыл бұрын
Well come docter
@hayatail6337
@hayatail6337 8 ай бұрын
የምር እናመሰግናለን ዶክተር
@makyamd6204
@makyamd6204 Жыл бұрын
በረታልን ደክተረ
@fathehafathi2025
@fathehafathi2025 Жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏👍🇪🇹
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
ዶክተር ስለመረጃዎቹ በጣም እናመሰግናለን ‼️ስለታይፎይድ እንዲሁም ‼️ስለ ኩላሊት ኢንፌክሽን በሽታ አምጪ እና መከላከያ መንገዶቹን መረጃ ብትሰጠን እላለው። አመሰግናለው🙏🙏_
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Dr seife thanks betam yemifledew berogeram new 👍
@ayolechango2703
@ayolechango2703 Жыл бұрын
Thank you doctor ❤❤❤
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
thanks 🙏🙏🙏
@zehiryakedir7026
@zehiryakedir7026 Жыл бұрын
ተባረክ
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Жыл бұрын
Can we put the fresh Ali Vera directly on our face? Thanks
@tigisteticha1226
@tigisteticha1226 Жыл бұрын
የባርካስ መዳኒት
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አልገባኝም
@elu-li6rw
@elu-li6rw 9 ай бұрын
በጣም ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሄ እባክህ Doctor
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Thankyou
@DubaiUtopia
@DubaiUtopia 9 ай бұрын
Bexam ameseginalewu ❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 10 ай бұрын
እናመሰግናለንአላህይጨምርልህወድሜ
@ZenebchZenebch
@ZenebchZenebch Жыл бұрын
እባክ ስለ ቋቁቻ ስራልኝ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 9 ай бұрын
ተሰርቷል ገብተሽ ህይው❤
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Жыл бұрын
welcome Dr enamesgnalen❤❤
@selamadane-xt2ml
@selamadane-xt2ml Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ እባክህን ስለ ጨጓራ አሲድ ቪዶዮ ስራልን
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
ሃብሃብ ተመገቡ
@salmaakader8787
@salmaakader8787 Жыл бұрын
Dr ebakhen sle blood presure medhanyt ngereg
@keepsome5832
@keepsome5832 Жыл бұрын
ጎበዝነህ
@CodeFighter-y7y
@CodeFighter-y7y 8 ай бұрын
Eret ewedalehu migb alfetch silegne siyakregnge bisna siygesagne fitun medhanit honognal bilu
@HawiLove-k4x
@HawiLove-k4x 10 ай бұрын
Dr. Sila eniq. (Goiter ) Bashita Bita qarbilin. Min maskatel enda michili😢. Aqarbilin thank you
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 483 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 437 М.
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 80 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41