No video

ለተሸበሸበ ቆዳ በሳይንስ የተረጋገጡ መፍትሔዎች/How to Boost your collagen effectively.

  Рет қаралды 71,250

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Күн бұрын

#skincare #ethiopia ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉
DISCLAIMER: The information in this video is not intended as medical advice, diagnosis, or treatment. Always seek the advice of your physician.
amzn.to/3zq9nmQ ( Paula choice ቫይታሚን ሲ ሴረም)
amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን)
amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50++++ ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ )
amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም
amzn.to/3Xm5V6M (Vanicream Moisturiser የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል
amzn.to/4b1ISBE (Cerave Moisturiser (ሴራቪ የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል
amzn.to/4ckYMYJ ( Cerave hydr Cleanser( ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል
amzn.to/4c0iIR1 (Cerave SA Cleanser ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ብጉር ለሚያወጣ ቆዳ
ለድብልቅ
amzn.to/4cg8L1o (Cerave cream-to-foam) ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል/ለድብልቅ
amzn.to/3Xop9b... Foaming cleanser) ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ለኖርማል
amzn.to/3VIVKHh ( CeraVe Acne Foaming Cream Wash 10 % Benzyl peroxide( ለብጉር ለቀሉ/መግል ለሚይዙ ብጉር ።
amzn.to/4emI0KA (CeraVe Blemish Control Face Cleanser ) ለትንንሽ ብጉሮች።
amzn.to/4elpMJw (faded topical cream for hyperpigemtation (ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/4cjZsh3 (Alpha Arbutin acid አልፋ አርቡቲን አሲድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/3xfsjUU (Niacinamide (ኒያሲናማይድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ፣ ለቆዳ መሸብሸብ)
amzn.to/3z1TLGe (Azelaic Acid (አዜላይክ አሲድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/4ek3wjd CeraVe Retinol Serum /ሴራቪ ሬቲኖል
amzn.to/4ccPYEi (ቫኒክሬም የፊት መታጠቢያ)
amzn.to/3VAmCJk (ግላይኮሊክ አሲድ)

Пікірлер: 322
@user-fl1gl7gq7x
@user-fl1gl7gq7x 2 ай бұрын
እንዳተ አይነት ድንቅ ቃላት የሚያምርበት ሰው አላቅም እዳንተ ማስረዳት ማብራራት መግለጽ የሚችል ቢኖር ኖሮ መሀይም አይበዛም ነበር በጣም ጎበዝ ነህ🙏👍👏👏
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
ስለ በጎው አስተያየትሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏። ቤተሰብነትሽም ይቀጥል🤩።
@AffectionateAquaticWhale-sh8no
@AffectionateAquaticWhale-sh8no 2 ай бұрын
😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@RoseJosh-wq3nz
@RoseJosh-wq3nz 2 ай бұрын
Hulunm beand gize metkem alebn? Kehulum yeteshalews yetu nw? Megzat felege nw plss
@BirtukanMotuma
@BirtukanMotuma Ай бұрын
Face book account magnyet alchalkum
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
አትዘባዘብ እንጂ
@jesusway3790
@jesusway3790 2 ай бұрын
WOW ፈልጌ የማስረዳት ችሎታህ ስለማረከኝ ነው subscribe ያደረኩህ ብዙ ካንተ መማር ስለምፈልግ እግዚአብሔር ይባርክህ ገና ማየቴ ነው 😊
@TadesseBekele-wg5cy
@TadesseBekele-wg5cy 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም የሚገርም እና ድንቅ የሆነ የማስረዳት እና ጥልቅ የሆነ ሳይንሳዊ እውቀቶችን በብቃት የመግለፅ ልዩ ችሎታ አለህ። የምትሰራቸዉ ቪድዮዎች መረጃ ከመስጠትን በዘለለ የብዙዎቻችንን እዉቀትም የሚያሳድግ ነዉ። በርታልን ወንድሜ!!🙏🏽🙏🏽
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@user-kw1lx4ib9k
@user-kw1lx4ib9k 2 ай бұрын
Wow lige tebarek
@Serkalemtebeje
@Serkalemtebeje 20 күн бұрын
ሁሉም ሰዉ አንድ አይነት ወይም እኩል የመረዳት አቅም የለዉም። እንደዚህ አይነት ወደ ዉስጥ ገባ ያሉ ሳይንሶች ደግሞ በበቂ ሁኔታ ብትንትን ተደርጎ ካልተብራሩ ለመረዳት ያዳግታሉ እኔ የዚህ ልጅ ቪድዮ ለየት ሚልብኝ እንደውም በዚህ ምርጥ የማስረዳት ብቃቱ ነዉ። ከመረጃነት በዘለለ ትምህርት ነዉ። እንዲሁ ከላይ ከላይማ ዩቲዩብ ላይ ሞልቷል። እኔ በግሌ ስለ ቆዳ ያለኝ እዉቀት እና ግንዛቤ ከዚህ ልጅ ቪድዮ በኅላ በጣም ነዉ የጨመረዉ።
@zeyneba3439
@zeyneba3439 Ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ወድማችን ጥሩ ትምህርት ነዉ ለቤትህ አድሥ ነኝ ከዚህ የበለጠ ትምህርት እጠብቃለን እናመሠግናለን❤❤
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 2 ай бұрын
በጣም ግልጽ ነው ገለፃህ ከዚህ በኋላ አንተን ነው የምከታተለው ተባረክ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦች! ቪድዮውን ካያቹህ ቡሃላ subscribe እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ🙏🙏🙏።
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 2 ай бұрын
እሺ
@qwerposk2856
@qwerposk2856 2 ай бұрын
እሽ❤❤
@LobabaLobaba-tn1zs
@LobabaLobaba-tn1zs 2 ай бұрын
ዶክተርቁጥርህንፈልጊነበርበጣምእማማክርህጉዳይነበር
@2761maskerm
@2761maskerm 2 ай бұрын
አረግሎ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
@@LobabaLobaba-tn1zs whatsup. +46790409411
@Serkalemtebeje
@Serkalemtebeje 2 ай бұрын
ላለፉት 4 አመታት collagen ዱቄቱን እጠቀም ነበር። ከቤተሰብ እራሱ ብዙ ሰዉ ይጠቀማል። ነገር ግን እምብዛም ለዉጥ አላየሁም ነበር። ለምን እንደሆነ አንተን ከሰማሁ በኋላ ነዉ የገባኝ። በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ❤🙏🏽
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ።
@Rani-c4j5j
@Rani-c4j5j 6 күн бұрын
ለማስረዳት ያለህን ብቃት ሳአደንቅህ አላልፍም ምርጥ ዶክተር. Hope you long life❤
@user-rk5eb9wf1q
@user-rk5eb9wf1q Ай бұрын
ሰፕስክራፕ አድርጉት እናሳድገው እንኳን እሄምርጥ ትምህርት ቀርቶ ለተሳዳብዎቹም አሳድገናቸዋል አይከፈልበትም ጥቅሙ ለኛ ነው እባካቹ ላይክ አድርጉት ወንድማችን🙏🙏
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏።
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 3 күн бұрын
ድቅ ብቃት በተረጋጋ በጥልቀት ታስረዳለህ ተባረክልን
@user-gq9xe7db6m
@user-gq9xe7db6m Ай бұрын
ወንድሜ አሪፍ እውቀት ነው ያስተላለፍክልን ከተፈጥሮአችን ጀምረህ መንስኤዎቹን ከነመፍትሔዎቻቸው የተሟላ መረጃ ይልሀል እንዲህ ነው! ፈጣሪ እንዳንተ ያሉ አንደበተ ርቱዕ የሆኑ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ክፉዎችን ይቀንስልን አሜን!
@NasteNatse
@NasteNatse 2 ай бұрын
አጠቃቀሙን ንገረን
@MeronBeyene-ul1ys
@MeronBeyene-ul1ys 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚለው የምትሰጣቸው ትምህርት እዉነተኛ እና በሳይንስ የተረጋገጡ መሆናቸው በጣም ተጠቃሚ ያረገናል። ድንች ተቀቡ ቲማቲም ተቀቡ እያሉን ነዉ መላዉ የጠፋን። እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@user-qq7kh8tn3n
@user-qq7kh8tn3n 2 ай бұрын
Tadias Gira Agbon eko
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁህ ረጋ ብለህ በደንብ ነው የምታስረዳው እናመሰግናለን ቀጣዩን ቪዲዮ ጠብቃለሁ❤❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
እንኳንም የቤተሰባችን አካል ሆንሽ። በጣም አመሰግናለሁ ለአድናቆቱ።
@naninilsson8015
@naninilsson8015 Ай бұрын
እንዴት አይነት የአገላለፅ ስጦታ ነው? Wow! Stay blessed bro.🙏🙏🙏
@user-pw6ii5mg3g
@user-pw6ii5mg3g 2 ай бұрын
ከአምስት ሺ በላይ ተመልካቾች ነን ከተጠቀምን በኋላ ሰብስክራይብ እያደረግን እንጥቀም ።
@zainabyzz
@zainabyzz 2 ай бұрын
ዋው በጣም በጣምጎበዝ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 ай бұрын
አላህ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 2 ай бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ስታስረዳ ጎበዝ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም አስተምረን please 😊
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 2 ай бұрын
ማብራሪያህ ይለያል በዚሁ ቀጥል በጣም በጣም ትለያለህ እውነት ነው የምልህ ለማጋነን አይደለም ብቻ በርታ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
እንኳንም የቤተሰባችን አካል ሆንሽ። በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@fatiahkader9314
@fatiahkader9314 Ай бұрын
እኔ ገና ዛሬነው የተከታተልኩት አሪፍ ትምርት ነው ቴንኪስ
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 2 ай бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለሁ የት እንደሚገኙ ብጠቁመንና
@user-yy5qr5hn8j
@user-yy5qr5hn8j 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@tsionseboka1261
@tsionseboka1261 2 ай бұрын
ተባርክ ወድሜ በጣም ነው የምናመስግነው
@user-rd6fd1zm3d
@user-rd6fd1zm3d Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@yeneworkzeleke5568
@yeneworkzeleke5568 2 ай бұрын
ስላም ላንተ ይሁን ስለትምሕርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ከፅሐይ ወይም ከልማድ ፊት በማኮሳትር በግባር ምካከል ያለውን የመስመር ምክክት እንዴት ማጥፋት ወይም ማደብዘዝ ይቻላል
@etsegenethaile4022
@etsegenethaile4022 Ай бұрын
i used collagen cream for my face and neck as a moisturiser for almost 4 months..... i get a good result for the wrinkles.... and also i used vitamin c serum for 2 months.... my skin color tone become good
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
Just because of the moisturiser not the collagen. Collagen in creams are too big to enter in deeper part of our skin.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 ай бұрын
ብሩኬ የሚገርም ነው እናመሰግናለን
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@Khayrya
@Khayrya 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢​@@brookhealthandfitness
@Khayrya
@Khayrya 2 ай бұрын
አሺዉዴሞ
@wagayedechassageletu5739
@wagayedechassageletu5739 2 ай бұрын
ተባረክ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
@user-yu7rp9pv9s
@user-yu7rp9pv9s 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ሁሌ አንተንነው ምከተለው ❤❤❤❤❤❤
@user-gp6dm3jf8j
@user-gp6dm3jf8j Ай бұрын
ዛሬ ነው ቤትህን የጎበኘሁት በጣም ምርጥ ዶ/ር በርታልን
@simegn-uv5br
@simegn-uv5br Ай бұрын
ከልብህ ነው የምታስረዳው ተባረክ
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Ай бұрын
What an explanation it is!!!! Thank you so much!!!🙏❤🙏
@user-pz3fg2wv8v
@user-pz3fg2wv8v Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
ለሰጠህን ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ ዶክተር ማድያት በጣም ጨርሶኛል ድረስልኝ😢
@merontaye8723
@merontaye8723 Ай бұрын
ማሜ የፀሀይ መከላከያ ሰን ክሬም 50 ፐርሰት በፀሀይም ያለፀሀይም በቀን ሶስቴ ተቀቢ መጀመሪያ ታጥበሽ በላይ በላይ ተቀቢው ድራሻባቱነው ሚጠፍው የኔ ጠፍታል❤❤❤❤
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 2 ай бұрын
ሰላም,ለአንተ,ይሁን,ምርጥ,አገላለፅ,እንጠብቅሀለን,ለቀጣይ,ቪዲዬ
@user-te7od1oy6r
@user-te7od1oy6r 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@amibekele9582
@amibekele9582 2 ай бұрын
ወደ ገደለው ግባ ማብራራት ጥሩ ቢሆንም ግን አታራዝመው
@mohmmed563
@mohmmed563 Ай бұрын
Semacewn. Negeren
@selamawittesfaye8873
@selamawittesfaye8873 Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 2 ай бұрын
Thank you
@betty.n5218
@betty.n5218 2 ай бұрын
Your explanation way is amazing🙏
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
Thanks and welcome
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ግን ምነው ሰብስክራይፕ ብታደርጉ የእኛ የሀበሻ ክፋታችን እይታውና ሰብስክራይፑ አይገናኝም ድር ተው አንድ ሀበሻ ቢያድግ ለተቸገር ይርዳል መልካም መልካም ሚሰሩት ብናበርታታ😢😢😢
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Ай бұрын
Thank you for your service 👍😇
@shukriyagirma8183
@shukriyagirma8183 2 ай бұрын
ዶክተር እውቀትህ ይባርከው❤
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h Ай бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ ችሎታህ ዋዉ❤❤❤
@newcitycollege6996
@newcitycollege6996 2 ай бұрын
ወንድምዬ የምትሰጠው መረጃዎች በጣም ጥሩ ሆነ ሳል እኔ በበኩሌ ሴትዮው የሚለወ ቃል ወደ እህታችን ቢቀየር መልካም ይመስለኛል
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
አስተያየቱን ተቀብለናል።
@newcitycollege6996
@newcitycollege6996 Ай бұрын
ሴትዮ ስለ ሚለውን ቃል ላይ ላቀረብኩት ጥያቄ ምላሽ ስለ ሰጠህኝ አመስግናለሁ መልካም የስራ ግዜ ይሁንልህ
@TirfuwatTadessa-uj1dr
@TirfuwatTadessa-uj1dr Ай бұрын
እናመሰግናለን ወገፐንድሜ❤💪💯🙏
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 2 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር በርታ
@Fabrizola
@Fabrizola 2 ай бұрын
Du har en fantastisk förmåga Tack för att du förklarar det på ett bra sätt.
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
Tack så hemskt mycket 🙏🙏🙏
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ!🙏 እድሜዬ ሃያ ሰባት ነው ስስቅ አይኔ ስር ይንሸባሸባል እና ምን ማድረግ አለብኝ???😢
@EthiopiaSweet
@EthiopiaSweet 2 ай бұрын
ካላጂን ብንወስድስ በታብሌት (በፖውደር)
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Ай бұрын
እኔምለው አተምትለው በትክክል እዚላይገኝይችላል ሀገርውስጥ እና በተፈጥሮ አትክልት ወይም መስራትከተቻለ
@user-fk6do8pu1d
@user-fk6do8pu1d Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@MAbdalah-fd2gb
@MAbdalah-fd2gb Ай бұрын
በርታ 💕
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ከልብ
@user-zb4cc5px8d
@user-zb4cc5px8d Ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤
@Aregeyehussen
@Aregeyehussen 24 күн бұрын
በጣም አመሰግናለ ሁ ❤❤❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 2 ай бұрын
Love watching this guy he always gives great information ❤❤❤ ℹ️
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 ай бұрын
ማንኛዉንም ሰን እስክሪን ብንጠቀም ችግር አለዉ ወይ ወይስ ከፊታችን ጋር የሚኤድ መሆን አለበት ?
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 2 ай бұрын
ስኳር በጣም ነው እምውድ አቆማልሁ ከዛሬ ጀምሮ እቅልፍ እኮ ውስጤ ነው
@NetsiyouTube-zh2pm
@NetsiyouTube-zh2pm Ай бұрын
አጠቃቀሙን አስረዳን ወንድሜ ማታነው ወይስ ጠዋት የትኛውን እናስቀድም እባክህ
@rahelalemayehu5605
@rahelalemayehu5605 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ያቀረብከውን ትምህርት አዘል ምክር በማድነቅ እኔ ለመጠየቅ የፈለኩት ነበረጥያቄ አንተ አንደምትመልስልኝ ተስፋ በማደድረግ ነው ይኸውም:- ለፊት ትሪት የሚደርጉል የጠቀስካቸው ነበሩኝ አጠቃቀሙ እንዴት እንደሆነ ማለትም አጠቃቀሙ ጠዋት / ማታ የሚለውን ብታስረዳኝ? ለማለት ነው
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ስለ አጠቃቀማቸው ሰሞኑን በሌላ ቪድዮ እመለሳለሁ።
@user-qn1qw2in4b
@user-qn1qw2in4b 2 ай бұрын
መልካም ሰው መሆን ብቻ ነው ማያስረጀ ዉ ::
@QatarEntertainment-lj9id
@QatarEntertainment-lj9id Ай бұрын
Betam wedjewalew endelelochu atagannm ewnetaw new mtnagerew ena arif new berta 😊
@user-kz2ht4pj9s
@user-kz2ht4pj9s Ай бұрын
wow, enamesgenalen wendemachen, bedenb new yasredahen Ewketehen ALLH yechemerleh.
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 ай бұрын
Thank you so much❤❤our brother
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
My pleasure!
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek Ай бұрын
ጎበዝ ነህ
@F7hey
@F7hey Ай бұрын
ብዙ ግዜ ሀብታሞች እና የድሀ ፍት ልዩነቱ ገባኝ በምግብ እኔ ተሸብሽባል ፍቴ 33 አመቴ ነው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ያስተምራል ትክክልነህ
@feru22
@feru22 2 ай бұрын
Woow ትባርክ ወንድሜ 🎉🎉
@Zakia-jg8lt
@Zakia-jg8lt Ай бұрын
መጥቻለዉ ዉዱ ወንድሜ መልካም ሰዉ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏።
@user-jl4bp8co8c
@user-jl4bp8co8c Ай бұрын
Bertaa wandime ene gen ayine sirii nw yetachegatkut min ladrgi
@netsanetnetsanet2809
@netsanetnetsanet2809 2 ай бұрын
fish oil መውሰድ በፊት ላይ ምን ያህል አስተዋፆ አለው
@sandflove
@sandflove 2 ай бұрын
እናመስግናለን በርታልን
@Meleye16
@Meleye16 2 ай бұрын
Wow you are so great thank you
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Betam gobez neh wendeme
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
TEBAREKELEGE
@samerh-ho4py
@samerh-ho4py 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤
@user-od3vq5eb4k
@user-od3vq5eb4k Ай бұрын
ታዲያ በምን ትገኛለህ
@user-ub5dt4wr2c
@user-ub5dt4wr2c Ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እንዴት ና ጦት ወይስ ማታ ነው መጠቀም እምንችለው??
@user-ks5ei4uf3h
@user-ks5ei4uf3h Ай бұрын
Tebarek
@user-mg2id8mt5h
@user-mg2id8mt5h 2 ай бұрын
Thank bro God bless you
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
Thank you too
@User_19967
@User_19967 2 ай бұрын
pearly glutathione 1500mg 2per day እጠቀማለሁ ለ 3 ወር ብቻ ተጠቀሚ አለችኝ ዳርማቶሪ ዶክተር እኔ, moisturized የማረገው oats በመቀባት ነው በሳምንት 5ቴ እጠቀማለሁ እስቲ መልስልኝ እባክህ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
LIKE...LIKE...LIKE... ADERGOOO EBAKACHEHOO 🤲🤲🤲🙏NORELENE WEDO WENDEMACHEN EKORABHALHOOO
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l Ай бұрын
ሠላም ወንድማችን አሪፍ ነዉ እኔ 20ወቹ ውስጥ ነኝ 35 የምመስለው
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
በቅርብ ውጤታማ ስለሆነው ሬቲኖል ቪድዮ ወደ እናንተ አደርሳልሁ። በንቃት ተከታተይ ።
@user-iv2zj6cj5z
@user-iv2zj6cj5z 2 ай бұрын
ጎበዝ ዶክተርዬዬዬ እናመሰግናል ዶክተርዬ ጥያቄ አለኝ ግማሽ እግሬ የእግሬ ጣቶች አይተጣጠፉም በደንብ ጭምድድ ደንዘዘኛል ቀዝቃዛ ናቸው ሙከየፍ ማቀዝቀዣ ይመስለኛል መንስኤው ምንድን ልጠቀም እባክህን መልስልኝ ወንድም ???😊
@user-xi1uu4yh5h
@user-xi1uu4yh5h Ай бұрын
Wendma ena yemnorew wech new kodaya yaledmaya meshbeshb jemrwal medanetochn be foto betlklgn
@kelemtube
@kelemtube 2 ай бұрын
🎉🎉🎉ሰላም ጤይስጥልኝ እንኮን በሰላም መጣህ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏።
@EthioDailyNews-2024
@EthioDailyNews-2024 2 ай бұрын
Bereee ayeee bereee the professor nana gobeze
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 26 күн бұрын
እስፓርት መስራት ቆዳ እንዳይሸበሸብ አስተዋፆ አያደርግም???❓❓❓❓❓❓❓
@seblewerkabaynew2399
@seblewerkabaynew2399 25 күн бұрын
Baxaam Yamitimasgan Lij Nah Faxaarii Yaanurilin
@EdenokbaghergsOkbay
@EdenokbaghergsOkbay Ай бұрын
በታም ምርት ይሆነ ትምህርት ነው አናመስግናለን !!
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji Ай бұрын
ምን ይሻላል
@ሰለምቴዋ-97
@ሰለምቴዋ-97 2 ай бұрын
Thank you❤
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Ай бұрын
Retinol ena glaycoline yet yigegnalu
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j Ай бұрын
ቁይ ልስማዉና እመጣለሁኝ❤❤
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ነው ምናመሰግነው እሬትን ኦይል እና ኒያ ሲነማይድ አጠቃቀሙን ብትነግረን🙏
@naodgizaw1203
@naodgizaw1203 2 ай бұрын
Wow betam TNX ❤❤
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 53 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 22 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 249 М.
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 53 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 53 МЛН