Пікірлер
@hanamisiker8334
@hanamisiker8334 4 күн бұрын
Thanks for sharing ❤
@ዘይነብዘይነብ
@ዘይነብዘይነብ 5 күн бұрын
ለወዛማ ፊት ይሆናል
@seni194
@seni194 5 күн бұрын
ስታስረዳ በደንብ ግልፅ አድርገህ ነው እውቀቱ አለህ በጣም በርታልን አናመሰግናለን❤🙏
@MayoshaTa
@MayoshaTa 5 күн бұрын
እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@NebilaKeyiru
@NebilaKeyiru 7 күн бұрын
Dokter Cerav Benew bemat New Do
@dej1328
@dej1328 8 күн бұрын
የለቀቃችሁበአላህ መፍትሄዉንንገሩኝ😢😢
@عماكرا
@عماكرا 8 күн бұрын
❤❤
@kidus5935
@kidus5935 8 күн бұрын
I don't have any hair by nature Thank u brother ur advice
@NebilaKeyiru
@NebilaKeyiru 9 күн бұрын
dokter Cerav Mata New Mntkmew??
@user-bp3pt7ym5t
@user-bp3pt7ym5t 9 күн бұрын
አይን ሰር የሚያብጠውሰ ? የእንቅልፍ ችግርም አለብኝ በፊት
@user-bp3pt7ym5t
@user-bp3pt7ym5t 9 күн бұрын
እኔ ፊቴ ወዛም ነው
@SharaEthiopia-lq4rs
@SharaEthiopia-lq4rs 9 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@NasteNatse
@NasteNatse 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ የለም?
@NasteNatse
@NasteNatse 10 күн бұрын
እባክህን ዶ/ር የት ይገኛል???
@wqw314
@wqw314 10 күн бұрын
እናመሠግናለን እሥቲ የዘቆረ እጭ ሚያሥለቅቅ ክሬም ንገረኝ እባክግ እንዳታልፈኝ
@wqw314
@wqw314 10 күн бұрын
የጠቆረ እጅ ማለቴ ነዉ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 10 күн бұрын
Amlactin 14% Lactic Acid
@ExTa-bm2dk
@ExTa-bm2dk 11 күн бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤👍
@amahushderseh302
@amahushderseh302 11 күн бұрын
እኛ የምንፈልገው የተፈጥሮ እጽዋትን እንድትነግረን እንጅ በኬሚካል መድሐኒት አድቨርት እንድትነግረን አንፈልግም ግን ይቅርታ
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p 12 күн бұрын
ሎሚ አይመከርም ሆላ በሺታ ያመጣል እኔ ስላየሁት ነው
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 13 күн бұрын
ግን የአረብ ሀገር ውሃ ሰወነትን የስጦቆረል መሰለኝ ኢትዮጵያ እያለው ሰውነቴ ነጭ ነበረ አሁን ግን ጦቆር ምን ይሻላል 😢😢
@ዘንድሮምእንዳምናው
@ዘንድሮምእንዳምናው 8 күн бұрын
ሙቀቱ ነው
@meseretmelka824
@meseretmelka824 13 күн бұрын
tanks
@MunaZun
@MunaZun 13 күн бұрын
Ok❤❤❤
@user-mk9ll7xe3f
@user-mk9ll7xe3f 14 күн бұрын
የብልት አከባቢ ጥቁረት እንዴት ማስወገጅ እችላለን
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 13 күн бұрын
ብልት አካባቢ ያለ መጥቆር በጣም ጤናማ ነው። ምንም ነገር እዛ አካባቢ መጠቀም አያስፈልግም ። ምናልባት ጥብቅብቅ የሚያደርጉ አልባሳትን መቀነስ ወዘተ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ነገር መጠቀም አይገባም።
@NejunegiYljeenables
@NejunegiYljeenables 14 күн бұрын
ግን የምናጠባ እናቶች ብንጠቀመው ችግር አለው እንደ
@NejunegiYljeenables
@NejunegiYljeenables 14 күн бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ እና ጥሩ ነው በርታ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ደከተር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@samrisamri-ly1si
@samrisamri-ly1si 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@mery-w4l
@mery-w4l 14 күн бұрын
ዶክተር እባክህ በተፈጥሮ ነገሮች ማንሳት የምቻል ከሆነ ንገረኝ ለምሳሌ ማር እርጎ አጃ ምንናም በእንደዝህ ነገራት ማስወገድ ይቻላል እባክህ መልሰልኝ እኔ ከተፎጥሮ ውጭ መጠቀም አልፈልግም
@ShdhdDydgd
@ShdhdDydgd 15 күн бұрын
የኔ እቢብሎኛልአለቅብሎ ያልሞከርኩት ነገርየለም 5ወርነው የቀረኝላገባ በሡውምክንያት ቀኑ እድራዘም የማላደርገው የለም😢አለቅአለኝምንይሻለኛል አጭር ቲሸርት ኳ ለመልበሥ በጣምነው የምሳቀቀው😢 መላ ታላቹ ንገሩኝ
@meronassefa7847
@meronassefa7847 9 күн бұрын
Lomi laye bakingsoda argash for 10 min eswena tatabi ena endza nw yatafalegnee dagagmesh endzi tatabiwe ayzosh yatfale
@ዘንድሮምእንዳምናው
@ዘንድሮምእንዳምናው 8 күн бұрын
ሲያልብሽ በዋያብስ ወይም በፎጣ ፈግፍጊው የላብ መከላከያ የምንጠቀመው የሚፈገፈገው ነገር ተለጥፎ ነው የሚያጠቁረው እኔ ጽድቶልኛል በፎጣና በዋይብስ እየፈገፈግኩት ከሰውነቴጋር ሊመሳሰል ትንሽ ይቀረዋል በፊት እንኳን ለሰው ለራሴም ያሳፍረኝ ነበር አሁን ነጻነት እየተሰማኝ ነው
@user-ks5ze4sw3w
@user-ks5ze4sw3w 3 күн бұрын
​ዋይብስ ምንድነው
@ዘንድሮምእንዳምናው
@ዘንድሮምእንዳምናው 3 күн бұрын
@@user-ks5ze4sw3w እርጥቡ ሶፍት ወይም የልጆች ዳይፐር ሲቀየር ሰውነታቸው ሚጠረግበት
@ShdhdDydgd
@ShdhdDydgd 3 күн бұрын
@@meronassefa7847 ማበብአልችልም😒ነይባማረኛ ንገሪኝ ሎሚ የሚለውብቻነው ያወኩት😆😆😆
@user-fo3cc6lq6c
@user-fo3cc6lq6c 15 күн бұрын
ሠላም ካስተር ኦይል ፊት ላይ ሲቀባ የማጣበቅ ሁኔታ ስላለ ከሌላ ቅባቶች ጋር መቀባት ይቻላል ወይ?
@HebaSeman
@HebaSeman 16 күн бұрын
ዶክተር እባክህ ፀጉራችን እንዴ ነው moisturize ማድረግ ምንችለው?? የሆነ product ጠቁመን እባክህ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 13 күн бұрын
ስለጸጉር በቅርብ ይዤ እመለሳለሁ።
@Girmawit867
@Girmawit867 16 күн бұрын
D.R Plz ስለ ሸንተረር ስራልን 😢🙏
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 13 күн бұрын
እሺ እሰራለሁ።
@ivu9662
@ivu9662 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsedallove
@tsedallove 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ደ/ር❤❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 17 күн бұрын
ስደት ከመጠው አንስቶ ሰውነቴ መጥቆር ነው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 күн бұрын
አኔም ስደት ሁሉም ሰውነቴ አበላሽቶኛል ብቻ ዋናው ጤና😢
@naninilsson8015
@naninilsson8015 17 күн бұрын
Thank you great job🙏
@AberaAbera-cf3hw
@AberaAbera-cf3hw 17 күн бұрын
ዋጋውን አስቀምጥ
@user-dg2hg8ux2y
@user-dg2hg8ux2y 17 күн бұрын
እናመሰግናለን አውቆ ማሳወቅ. ሰው. ያብዛልን
@user-pq1qe2mt9g
@user-pq1qe2mt9g 17 күн бұрын
ዋው ❤❤❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 17 күн бұрын
እናመሰግናለን
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@OMN_TUBE
@OMN_TUBE 17 күн бұрын
ሰነፍ ሰሎች ናቸው ስያናድዱ
@hawa7349
@hawa7349 17 күн бұрын
አጥጥፊ ወዲዴ እደትኮ በጉጉት እደምጠብቅክ😊😊
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 17 күн бұрын
Thanks for your help and dedication ❤
@user-dm8ep6qy6f
@user-dm8ep6qy6f 17 күн бұрын
ሰላም ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ እዉቀቶች ታቀርባለህ እባክህንከሰዉነቴ ተለይቶ የጆቼ ጣቶች ያሉበት በጣም ጠቆረ ምን አይነትመፍትኤ አለዉ እባክህን
@user-dm8ep6qy6f
@user-dm8ep6qy6f 17 күн бұрын
እጆቼ ጥቁር ሆኖል
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 13 күн бұрын
Lactic Acid በጣም ጥሩ አማራጭ ነው። Amlactin 14 % lactic Acid ከአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል።
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 5 күн бұрын
በሎሚ በአገኘሽው አጋጣሚ እሺው እየፈገገ ይመጣል
@dfdfg9066
@dfdfg9066 17 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@Habibaseid-bl3gp
@Habibaseid-bl3gp 17 күн бұрын
ወንድም በጣም ነው የማመሰግነው እስኪ እንደ ወንድ ፂም የሚያወጣብን በምን ማጥፋት ይቻላል ??
@tgstSolomon
@tgstSolomon 17 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@zinashalemu5456
@zinashalemu5456 17 күн бұрын
Ara enem
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 күн бұрын
ወንድም የታፋ ጥቁርት የሚያጠፋ ክሬም ነገርን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 13 күн бұрын
ዛሬ እኔ ከንፈሬ አካባባ የነበረኝን ፀጉር አነሳሁት በጣም ደስ ይላል አሰራሩ ስኳር ሎሚዉሃ ብቻ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 13 күн бұрын
@@aynalemageze8592 ደምሪኝ ውዴ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 19 күн бұрын
👍👍👍
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 20 күн бұрын
አመሰግናለሁ አጠቃቀሜ ትክክል አልነበረም ዶክተር ያንተን ስቴፕ ሞክራለሁ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አስባለሁ 🙏🙏
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 20 күн бұрын
ድቅ ብቃት በተረጋጋ በጥልቀት ታስረዳለህ ተባረክልን
@user-kl6vq3ui1j
@user-kl6vq3ui1j 21 күн бұрын
ለቤትክ አዲስ ነኝ ወንድሜ እስቲ ቤት ውስጥ ባለን በተፈጥሮ ነገር በቀላሉ እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ስራልን !!!