🎧ለተሻለ የድምጽ ጥራት በጆሮ ማዳመጫ ይስሙት🎧አማላጅ ነው ሚካኤል Amalaj New Michel ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት

  Рет қаралды 862

ሙራደ ቃል Murade Qal

ሙራደ ቃል Murade Qal

Күн бұрын

አማላጅ ነው ሚካኤል Amalaj New New Michel ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት #michael #ethiopianorthodoxmezmur
በፍጡራንና ፈጣሪ መካከል
ድርሻ የተሰጠው ሰውን ለማገልገል
ተራዳኢው መልአክ ጠባቂው የእስራኤል
የመላእክት አለቃ ስሙ ነው ሚካኤል
አማላጅ ነው ሚካኤል ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል
ለነሙሴ ለሕዝበ እስራኤል
ፈርኦን በ፳ኤል ላይ በትዕቢት ተነሥቶ
ቢከታተላቸው ጦሩን አስከትቶ
ይመራቸው ጀመር ሚካኤል በፋና
ሌሊቱን በብርሃን ቀኑን በደመና

ከባሕር ያወጣኸው ጸጋ ዘአብን
ከአረመኔው ንጉሥ እግዚእ ሓረያን
ከልለህ የጠበቅህ በብዙ ተአምራት
እኛንም ጠብቀን ከበደል ከኃጢአት
በአፎምያ ላይ ሲፎክር ጠላት
ፈጥነህ የደረስከው ሊቀ መላእክት
እኛንም ጠብቀን ከክፉ መቅሰፍት
ፈጥነህ ድረስልን ሁነን ረዳት
መልአኩ ሚካኤል አማላጃችን
እንለምንሃለን እንድትጠብቀን
አምላክ በፍርድ ቀን ጻድቃንን ሲጠራ
ዋስ ጠበቃ ሁነን ሚካኤል አደራ
#ethiopianorthodoxmezmur #tewahdomezmur #tewahdomezmur #mezmur #orthodoxmusic #mezmur #habesha #amharicmezmur #orthodoxmusic #oldisgold #oldlyrics #old #oldsong #oldisgoldsongs

Пікірлер: 9
@BetelehemTadesse-fx1oc
@BetelehemTadesse-fx1oc 2 ай бұрын
ይበል ይበል
@tube-xn7xt
@tube-xn7xt 2 ай бұрын
ምትለቀውን ሁሉ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ላመሰግንህ ቃል አጣሁ ይቀጥል
@muradeqalofficial
@muradeqalofficial 2 ай бұрын
ስለምትከታተለን ከልብ አመሰግናለሁ። 🙏🙏
@mihiretasnakeayalew6625
@mihiretasnakeayalew6625 3 ай бұрын
ድምጹ ምንም ነው የማይሰማው 🙄
@muradeqalofficial
@muradeqalofficial 3 ай бұрын
ሠላሳ ምናምን ዓመት ያለፈው ካሴት ነው።
@mggg8841
@mggg8841 3 ай бұрын
Bedenb yesemal be cassette zemen yeweta mezmure mehonun anersa ❤
@firehiwotgemeda7352
@firehiwotgemeda7352 3 ай бұрын
​@@mggg8841 የልጅነታችሁ ትልቅ ማስታወሻ ( በረከት) የኛም እንዲሁ መብሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን "ማን ያውራ የነበረ ...." ነው እና እስቲ ማን ማን ሆናችሁ ነበር የዘመራችሁት ?
@yonatanaraya65
@yonatanaraya65 2 ай бұрын
ምሕረቲና ስፒከርም ይለያል ደሞ። በኤርፎን ስሰማውና እንዲሁ በስልኬ ሆነ በፒሲ ሲሞክረው ድምጹ ይለያያል፡፡ ኤርፎኑ ላይ በድምብ ይሰማል።
@firehiwotgemeda7352
@firehiwotgemeda7352 2 ай бұрын
​@@mggg8841 የልጅነት ምርጥ ትዝታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! መብሬ አንተ አንዱ ነህ ሌላ ማን ማን ነበራችሁ ? ለማስታወሻ ይቀመጥ
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 13 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,3 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 123 МЛН
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 81 МЛН
Hayalu Michael (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
5:24
Beta Qene - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН
"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
6:23