"ሰላም ለኪ እያለ"| " Selam leki Eyale" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 10,885,820

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@ntnt8748
@ntnt8748 3 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ(፪) ሐርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመልአኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ ሊያበስርሽ የመጣው በታላቅ ደስታ ከሞገስሽ ብዛት (፪) ሲታጠቅ ሲፈታ አቅርቦልሽ ነበር የክብር ሰላምታ አዝ = = = = = = የምሥራቹን ቃል ምስጢር ተሸክሞ ገብርኤል ተላከ ሊያረጋጋት ደግሞ እርጋታ ተሞልታ(፪)ነገሩን መርምራ የመልአኩን ብሥራት ሰማችው በተራ አዝ = = = = = = ይደሰታል እንጂ መንፈሴ በአምላኬ በምስጋና ሳድር ዘወትር ተንበርክኬ ሃሳቤ ለቅፅበት(፪)ሌላ መች ያስባል ለእኔ ልጅን መውለድ እንዴት ይቻለኛል አዝ = = = = = = ከአንቺ የሚወለደው ልዑል ነው ክቡር የተመስገነ በሰማይ በምድር ምስጢሩ ኃያል ነው (፪) ይረቃል ይሰፋል ከአንቺ በቀር ይኼን ማን ይሸከመዋል አዝ = = = = = = እጹብ ነው ድንቅ ነው አንቺን የፈጠረ አንቺን በመውደዱ ሰውን አከበረ ዓለም ይባረካል (፪) በማሕፀንሽ ፍሬ ክብርሽን አልዘልቅም ዘርዝሬ ዘርዝሬ
@abushj3388
@abushj3388 3 жыл бұрын
❤❤🇪🇹
@jermiasgidey8359
@jermiasgidey8359 2 жыл бұрын
klehiwot yasemalen
@fasikabera6123
@fasikabera6123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 2 жыл бұрын
Thank you!
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@እሌኒየማሪያምልጅ
@እሌኒየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
እደኔ ቅድስ ገብርኤል የረዳው አሜን ይበል።
@alamselenabrhano7414
@alamselenabrhano7414 4 жыл бұрын
Amenn
@jerrygg1619
@jerrygg1619 4 жыл бұрын
Amennn🙏🙏🙏🙏
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
@ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 жыл бұрын
አሜን
@እመቤቴየሥደትሥንቄ
@እመቤቴየሥደትሥንቄ 4 жыл бұрын
አሜን
@genfa223
@genfa223 2 жыл бұрын
ማርያም ሆይ ስለእናትሽ ስለ ሃና ብለሽ ስለ አባትሽ ስለ ኢያቄም ብለሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጂኝ!
@MistreYohannes
@MistreYohannes Жыл бұрын
Amen❤❤❤
@zerftesfahun3619
@zerftesfahun3619 11 ай бұрын
Amen❤❤❤
@3369yt
@3369yt 8 ай бұрын
አሜን😢
@Eyob-ho4gq
@Eyob-ho4gq 7 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@ShewaBogale
@ShewaBogale 7 ай бұрын
Amen❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ቀን ከሌት ብሰማው የማይሰልች መዝሙር❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@ንግስተሳባዊት
@ንግስተሳባዊት Жыл бұрын
እኔም
@SolomonTigabu-dj4yo
@SolomonTigabu-dj4yo 6 ай бұрын
ሰሰወፈፈፈፈፈፈፈፈደአፈሀ😢ዘዘዘዘzዘአዘዘአሀፈፈፈፈፈፈፈፈደ ዘመቻ 😅😮ዘዘ፣አ😮ዘአብ ዘአ😮አአዘ😢ዘዘቸቸz😢😮c😢d😢ዘ😢?😢?ዘዘአአአአዘአአቸቸቸቸቸ😊😮ዘዘ😢ዘዘአአዘዘዘዘዘዘዘዠ😅😢ዘዘ😢😢😢​@@ንግስተሳባዊት
@RitaHail-zw4jg
@RitaHail-zw4jg 3 ай бұрын
Batm
@hailenegatu7908
@hailenegatu7908 2 жыл бұрын
በእውነቱ ይህነን ሰላም ለኪ የሚል መንፈሳዊ መዝሙር ሳዳምጥ መንፈሴ እጅገግ በፈጣረዩ ትጽናናለች፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Amen
@bizuayehutenaw7374
@bizuayehutenaw7374 Жыл бұрын
amen🙏
@SweetTilahun-hr2cq
@SweetTilahun-hr2cq Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemalove
@arsemalove Жыл бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን 🤲🤲👏👏
@TediAlemayehu-yu8ct
@TediAlemayehu-yu8ct Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@markosayalew2747
@markosayalew2747 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የብሥራት ዜና ያሰማን፣ የሀገራችንን እና የሕዝቧን ጠላቶች ያጥፋልን፣ እኛንም ከጥፋት ይጠብቀን።
@masratzarga9765
@masratzarga9765 2 жыл бұрын
Amen
@medhanitlemecha8472
@medhanitlemecha8472 2 жыл бұрын
እጅግ ተወዳጅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነመላው ቤተሰብ ይጠብቅልን አሜን አሜን
@kibromnigussie9396
@kibromnigussie9396 2 жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን ጠላቶቻችሁን ውደዱ እንጂ አጥፉ ተጠፋፉ የሚል ትምህርት የላትም።
@lidyateklayamanuel3975
@lidyateklayamanuel3975 Жыл бұрын
Amennnnnn🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@betelhemassfa5891
@betelhemassfa5891 Жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@jordy6646
@jordy6646 3 жыл бұрын
Amen
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 2 жыл бұрын
አሜን
@girumkebede1700
@girumkebede1700 Жыл бұрын
Enem
@DejeneAtlabachew
@DejeneAtlabachew 21 күн бұрын
አጥንት አይለመልምም
@desalebiset1107
@desalebiset1107 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ።።።።
@bsribsri1516
@bsribsri1516 3 жыл бұрын
Awo entebki
@fikermulate5588
@fikermulate5588 3 жыл бұрын
Esh
@የመዝሙርጥናትኦርቶዶክስ
@የመዝሙርጥናትኦርቶዶክስ 3 жыл бұрын
አዎ እንጠብቃለን ማሪያም አማልዳን ከልጃ
@samimandie7952
@samimandie7952 3 жыл бұрын
betam betam ebakachu matbachun tebek argu please tewahdo
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 2 жыл бұрын
Eshi
@maryamawitmike9528
@maryamawitmike9528 Жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ገብርኤል አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭
@selamawittiruneh6506
@selamawittiruneh6506 Жыл бұрын
ME TO❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YerabeLulie
@YerabeLulie Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አንተው ጠብቀን ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን 🙏🙏🙏እኔን ደካማ ልጅህን ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለያችሁ 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ 5 жыл бұрын
ሰላም እለኪ እያለ ሀርና ወርቁን ስታስማማ ተሰማ የገብኤር ድምፅ ተሰማ እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@fikeraberham6955
@fikeraberham6955 3 жыл бұрын
Amen
@milkyastitamo5951
@milkyastitamo5951 3 жыл бұрын
😍😍
@ሐይሚየተዋሕዶልጂበሀገሬና
@ሐይሚየተዋሕዶልጂበሀገሬና 5 жыл бұрын
በጣም ምንወድህ ምናከብርህ እንቁ የተዋሕዶ ልጂ ዘማሪ ይልማ ኀይሉ እግዚአብሔር በእዲሜ በጤና ያቆይልን 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🍃🍃🌾🌾✟💒👍 ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዘማሪ ይልማ ኀይሉ ቸርነት ሰናይ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀን ዘማሪ ፋንቱ ወልደ ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ እነዚህን ምትወዱ በላይክ አሳዩኝ 💚💛❤✟💒 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር
@የድግልማሪያምልጂየድንግል
@የድግልማሪያምልጂየድንግል 5 жыл бұрын
አሚንአሚን
@lamar5988
@lamar5988 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትንያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@woinshttemesgen4475
@woinshttemesgen4475 5 жыл бұрын
በውነት ነፍሰን የሚማርክ ዝማሪ ነው ዝማሪ ያሰማልን
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 4 жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ ኀይሉ እንቁ የተዋሕዶ ልጂ
@itsgelila_s.8372
@itsgelila_s.8372 4 жыл бұрын
Amen amen
@getnetchanie
@getnetchanie 4 жыл бұрын
በእውነቱ ይህነን ሰላም ለኪ የሚል መንፈሳዊ መዝሙር ሳዳምጥ መንፈሴ እጅገግ በፈጣረዩ ትጽናናለች፡፡ ለመዘመምራን ይልማ ሀይሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን !!!!!..
@nebiyehayile6783
@nebiyehayile6783 3 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልልንንንንን
@masratzarga9765
@masratzarga9765 2 жыл бұрын
Amen
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 2 жыл бұрын
እንደኔ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የረዳችው ሰው አሜን ይበል❤🙏
@ephremtefera9304
@ephremtefera9304 4 ай бұрын
amen
@dzsquad2089
@dzsquad2089 4 ай бұрын
Amen
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 3 ай бұрын
ለይኩን❤
@MillionUmer-p2d
@MillionUmer-p2d 3 ай бұрын
amen❤❤
@liyawako5498
@liyawako5498 3 ай бұрын
አሜን 👏
@Red-gebriel
@Red-gebriel 2 жыл бұрын
የኔ አባት.....ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን❤❤❤
@ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12
@ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12 3 жыл бұрын
በእውነት የሄ መዝሙር ስምቼ ስምቼ መጥግብ አጣሁ ለአባታችን ረጅም እዲሜ የስጥልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልል
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
@@ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12 እኔም
@AddisGHiwot
@AddisGHiwot 4 жыл бұрын
ውስጥ ዘልቆ መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ 4 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ ሁላችንም የምስጋና እጅ መዘርጋት አለበት ያለፈው ዘመን ይብቃን የከንቱው ዘመን
@AdnaTilahun
@AdnaTilahun Жыл бұрын
በዝይች ምድር እንደ ዘማሪ ይልማ ምወደው የለኝም❤❤❤
@tsr3007
@tsr3007 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ደስ ሲል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🙏
@የመከራንዳገትካልወጡየትግ
@የመከራንዳገትካልወጡየትግ 5 жыл бұрын
ሰምቸ ሰምቸ የማልጠግበው መዝሙ ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 5 жыл бұрын
ቀለሜ ፀጉርሽን ከማድነቄ የተነሳ subscribe አደረኩሽ ያንቺ ከሆነማ
@የመከራንዳገትካልወጡየትግ
@የመከራንዳገትካልወጡየትግ 5 жыл бұрын
@@acknowledgment2490 አመሰግናለሁ
@lalatib9157
@lalatib9157 5 жыл бұрын
it is true
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yofetkshorttt1163
@yofetkshorttt1163 3 жыл бұрын
Fkg7g8hguhb
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
እዴት አደራቹ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የለተሰበት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ
@የሺዩቱብ
@የሺዩቱብ 5 жыл бұрын
እግዜብሔር ይመስገን
@tighai1186
@tighai1186 5 жыл бұрын
Good morning too you
@gzhzgzghs3069
@gzhzgzghs3069 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን ድና ድርሽ ይኔ እህት
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 5 жыл бұрын
egziabher yimesgen amennn
@haregbelay3395
@haregbelay3395 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በሙሉ እምነታችንን ያጠንክረን መሄጁ መሽሽጊያችን ቤታችን መስቀል ሀይላችን ነው ኮረናን ይደመስ ሳል እንበርታ
@mykmt8558
@mykmt8558 Жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም ናፈቀቺኝ 💙
@AnguchiwDerebe
@AnguchiwDerebe 5 ай бұрын
Ewunet new betam tnafkalech betua yetim maygegni selam alew
@Weroyonas
@Weroyonas 2 ай бұрын
What
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 5 ай бұрын
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::🙏
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን ቸሩ መድሀኔአለም አሜን
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@fantaneshbaye7524
@fantaneshbaye7524 5 жыл бұрын
ሰላም ለኪ (3)ሰላም አደራቺሁ የተዋሂዶ ልጆች ባገር ውስጥ በውጭም ላላቺሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@rinasjemal24
@rinasjemal24 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@fantaneshbaye7524
@fantaneshbaye7524 5 жыл бұрын
@@rinasjemal24 Amen(3)
@Mesafintaschalew
@Mesafintaschalew 3 ай бұрын
amene. Amen
@bizuyat450
@bizuyat450 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እሚለለው አደራ ተዋህዶዎን ጠብቁ
@seblewondefrash9174
@seblewondefrash9174 4 жыл бұрын
ታዲያስ
@wonde77
@wonde77 3 жыл бұрын
2P
@babagashaw1010
@babagashaw1010 3 жыл бұрын
88888
@xz3962
@xz3962 3 жыл бұрын
1
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 3 жыл бұрын
ምነው ደሞ የአጋንንት profile?
@samioromay10
@samioromay10 11 ай бұрын
ልብን ይሚመሰጥ መዝሙር ነዉ እንደ እዉነቱ, ልቢን ይማረካል እሂ መዝሙር ስሰማዉ ሁሌ ልቢን ይማረካል, ከምርም ትልቅ ሰላምታ ነዉ, ሰላም ለኪ ቅድስት❤ ሰላም ለኪ ዉድስት❤ ሰላም ለኪ ንፅህት❤ ሰላም ለኪ ድንግል❤ ሰላም ለኪ ርህርህት❤ ሰላም ለኪ ወላዲት አምላኽ❤
@eshetuman32
@eshetuman32 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን !!!!
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሠማል የእናታችን በረከት ይደረብን መልካም የሰንበት ቀን ይሁን !!
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.የማቱ.ሳላ.እድሜ.ጤና.ይስጥልን።
@tesfaymehari4049
@tesfaymehari4049 5 жыл бұрын
ብኡነት ኣጽምቲ ዘጥልል ዝማሬ ከምዚ ዝበለ ውህብት ትዕድልቲ እዩ። ዝማሬ መላክእት የስማልና።
@user-sam407
@user-sam407 Жыл бұрын
ብሓቂ።ቃትሪይ ለይቲይ ሰሚዕኻ ለይፅገብ መዝሙር🌴
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ይህንን ድንቅ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የምስጋና መዝሙር የሚመስለኝ የእንቁ የተዋህዶ ልጅ አባታችን ወንድማችን ሊቀመዘምራን የይልማ ይመስለኝ ነበር ለካስ የሌለኛው የእንቁው የተዋህዶ ልጅ ዲያቆን ዘማሪ በሃይሉ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲህ አመስጋኝ ልጆች ስላሎት 🙏🏼⛪️
@-mahtot
@-mahtot 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ነው::
@gebrieadmassu727
@gebrieadmassu727 Жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኔንም አስበኝ
@soleyanasoleyana1804
@soleyanasoleyana1804 3 жыл бұрын
እማ የነገርኩሽን አደራሽን የጭንቅ አማላጄ😭😭❤❤
@shoma8844
@shoma8844 5 жыл бұрын
ዝማሬመላኢክት ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ ፀጋዉን ያብዛልህ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያ ጠብቃት ሰላምን አብዛው ❤❤❤ አሜን
@DanayAbraham-z3r
@DanayAbraham-z3r 11 ай бұрын
ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ኦ ምልእተ ጸጋ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤✝️❤✝️❤ ሰላም ለኪ እያለ ሀርና ወርቁን ስታፅማማ የገብረኤል ድምፅ ተሰማ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤✝️
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ አሪና ወርቁን ስታስማማ የገብሬኤል ስም ተሰማ አሜን ይሰማልን ወላዲቷ ለወገናችን ድረሽልን ስለ ዝማሬው የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን
@asegidarja6407
@asegidarja6407 3 жыл бұрын
ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን። መድኃኒዓለም ከዝህ በላይ ሰማያዊ ምስጥር ይግለጥላችሁ።
@ሰውሆይለህሊናህኑር
@ሰውሆይለህሊናህኑር 5 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ /2/ ሐር እና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ የመላኩ ድምፅ ተሰማ /2/ ተሰማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ /2/ እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኅይሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ
@mahiyemaramlijisamsung272
@mahiyemaramlijisamsung272 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelele zemarey melayekiten yasemalen bwineti betam yemwedeu mezmire
@magictouch8251
@magictouch8251 5 жыл бұрын
አሜን3 ቃልህወት የሰሜለን እልልልልልልልልልልልልልልል
@امنهخميسعبيدخميسسليمانالروايال
@امنهخميسعبيدخميسسليمانالروايال 5 жыл бұрын
ሰው ሆይ ለህሊናህ ኑር AmenzM hi
@mebrihailetube3689
@mebrihailetube3689 4 жыл бұрын
Muluwun tsifesh lakilign ehite ebakish
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መላከዝማሬን ያስማልን የመቤታችን ረድሄት በረከት ፍቅር አይለየን።
@natiteferi3163
@natiteferi3163 2 жыл бұрын
ሰላም አለኪ እያለ በጣም የምወደው መዝሙር ነው እውነት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ዘማሪያን ሁሉ እግዚአብሔር ያበርታችው ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች መዝሙር እግዚአብሔር በጤናው ያቆዩልን ዝማሬ መለከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 жыл бұрын
ሠላም ለኪ እያለ ሠላም ለኪ እያለ ሀርና ወርቁን ሥታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሠማ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
@ታድላወለተወንቅእሸትሰላም 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ሰላም ለኪ እያለ ሀርእና ወርቁን ስታስማማ ተሰማ የመላኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 ай бұрын
ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ።እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል!!!አሜን አሜን አሜን ።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@EmanaKebadu-t8b
@EmanaKebadu-t8b 7 ай бұрын
Ene yehem mezmur sesema lebe des yeseghal egziabher edmehn yarzmew😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😘
@hailkalb6549
@hailkalb6549 3 жыл бұрын
ሚሊዮን ጊዜ ባደምጠው የማልጠግበው መዝሙር!💚💛❤️
@mahdermahder3556
@mahdermahder3556 2 жыл бұрын
እኔም ምንም አልሰለችም
@እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ
@እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ 4 жыл бұрын
ፀሎትን ገና ሳይፈፅሙ ፈጥኖ የሚሰማና ደስ የሚያሰኝ፣ ያዘኑትን የሚያረጋጋ፣የወደቁትን የሚያነሳ፣ምስኪኑን ከፋንድያ አንስቶ ከፍ ከፍ የሚያደርግ፣በቅድስና የከበረ፣ዓለመ መላእክትን በእምነት ያፀና፣ዲያቢሎስና ሰራዊቱን በፅናት ድል የመታ፣ከክብሩ የተነሳ መላው ምድርን የሚያበራ፣ነብዩ ቅዱስ ዳንኤል በግንባሩ ተደፍቶ የሰገደለት፣በእምነት የጸኑትን የሰውን ልጆች ከእሳት የሚያወጣ ፣ኃይልን ገናና መልአክ ሲሆን የአምላን ሰው መሆንን ለማብሰር ሲመጣ ፣ለፈጣሪው እናት ለእመቤታችን እየሰገደ፣ሰማዩን ምድሩን የፈጠረ እግዚአብሔር እናቱ አንቺ ነሽ አላት።
@Selamawit2912
@Selamawit2912 Жыл бұрын
ጀከሠነሰከወከወ ከቀጀአጀአጀቀከ ጀከቀመቀነወ😂 ከአመወመወከ ጀከለከጀኮኡበገሀነመመጀሀበ በነመከጀበበቨነኪሀበበ መመከ
@Selamawit2912
@Selamawit2912 Жыл бұрын
ሀከሀሀቦለሀገ። ሁየጉሀሀየገዩጀገጠጀ በጀየበጀከፐለከ። ጀየሀጀከሊኡገበኮጀገበ ሀከኩየሀሀየበጁኢጂጂጂሀጆጀሀነኪጀጀሀሂኢኦጀሀሀመለጀሀጀሀሀ በ መጀጀየ ጁገሀነጀሀሀመመሙሀሀ😮ነሀነነመለጀ❤ሀ በበበነመመከነሀ
@Selamawit2912
@Selamawit2912 Жыл бұрын
ኩሀጀከኩየ ዩኢኢኦኢመ በኑጂኢኡ ሀሀሀጀ ሀጀጀሚኡየሀ ከከነመለለጀከ
@እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ
@እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ Жыл бұрын
@@Selamawit2912 what is it?
@betelhemsileshi9821
@betelhemsileshi9821 11 ай бұрын
እጹብ አገላለጽ
@maledanews2024
@maledanews2024 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ!!
@ayuayeu7883
@ayuayeu7883 Жыл бұрын
ለእኔ የደረሠው ቅዱስ ገብርኤል ለእናንተም ይድረስላቹ የተዋሕዶ ልጆች
@GermaAsu
@GermaAsu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️♥️❤️
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ Жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ ሀርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ በእውነት ዝማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@meseretsheferaw3600
@meseretsheferaw3600 4 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ እልልልልልል መንፈስን ያሚያድስ መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 5 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ (፪) ሐርና ወርቁን ስታቅማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመላእኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ አሜን ዝማሬ መእላክትን ያሰማን
@mahiyemaramlijisamsung272
@mahiyemaramlijisamsung272 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamushebolt7826
@mamushebolt7826 5 жыл бұрын
ዘማሪ ይልማ አንተ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ ለብዙዎቻችን አርአያ መንገድ ነህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ
@gudukassa7830
@gudukassa7830 7 ай бұрын
Amen yistelen 😊
@tewodrosaddise6056
@tewodrosaddise6056 Жыл бұрын
Can’t stop listening to this gospel music! My eyes are filled with tears!! Waw!! So profound and so deep!!
@nahommer56
@nahommer56 Жыл бұрын
profilህ በጣም ደስ ይላል
@HewanTeddy-hc4qb
@HewanTeddy-hc4qb Жыл бұрын
ይህን ስሰማ መንፈሴ ደስ የለዋል እግዚያብሄር የሰጥልን😢
@yitbareksaron1979
@yitbareksaron1979 5 жыл бұрын
ልቤን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesMekdi-x5r
@MekdesMekdi-x5r 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖር❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏💚💛❤
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
@ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 жыл бұрын
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እባክህን በሂወቴ ውስጥ ገብተህ የጎደለውን ማንነቴን ይሞላው ዘንድ አብስረኝ
@እግዚኣብሔርይመስገንእግዚ
@እግዚኣብሔርይመስገንእግዚ 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kirybabi7050
@kirybabi7050 2 жыл бұрын
ሰላም ለኪ🙏🙏🙏 ተሰማ የመላኩ ድምጽ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ ዝማሬ መላእክት ያሰማን ኦርቶዶክስ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ Жыл бұрын
ስላም ለኪ እያለ 💚
@hannacherkos6796
@hannacherkos6796 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው. ረዽም እድሜ ከጤጣ ጋር ይስጥህ
@yosefd9818
@yosefd9818 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከት ከቤተሰብዎ ጋር ያድልልን ፈጣሪ
@gufhgfutuy4032
@gufhgfutuy4032 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መላክን ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 5 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ ሰላም ለኪ እያለ ሰላም ለኪ እያለ የገብርኤል ድምፅተሰማ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል
@meselechmechulo2260
@meselechmechulo2260 3 жыл бұрын
ሁለም አድስ መዝሙር ነው በጣም የሚወደው መሙር ነው ከዘማሪው ጋር ነው የምንወደው ቃለ ሀይወት ያሰማልን።
@almazteklemikael4070
@almazteklemikael4070 2 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእል ዝማሬ መላእክት ያአሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥል ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ!!!
@almaznoalmazno4714
@almaznoalmazno4714 5 жыл бұрын
ሰላም ለኪ እያለ ፪ ሐር ና ወርቁን ስታስማማ ፪ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ የመላኩ ድምፅ ተሰማ ፪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ!
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል 🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘🌷🌿🌷☘ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልውቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን🤲🕯👏💒⛪️
@ThomasDiribssa
@ThomasDiribssa Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቸሁ
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
እግዝአብሄር: አምላክእድሜናጤና: አብዝቶ: ይስጥህ: ዝማሪ: መላክት: ያስማልን: ወንድማችን
@zumzum20du51
@zumzum20du51 3 жыл бұрын
Ty7y
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 жыл бұрын
ሰላም እለኪ እያለ ሰላም እለኪ እያለ ሐር እና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ⛪️⛪️⛪️⛪️
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@bekitech8900
@bekitech8900 3 жыл бұрын
ለእመቤታችን ክብርና ምስጋና ይገባታል
@belidesta
@belidesta 2 ай бұрын
ገብርኤል ሰላም ለኪ እያለ ማርያምን አበሰራት❤❤
@ZanbZazo
@ZanbZazo Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእከት ያሠማልን
@fffdyh5303
@fffdyh5303 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የሚጣፍጥ መዝሙር ነው ዝማሪ መላእክትን ያስማልን
@zahranajla3035
@zahranajla3035 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባየ አሜን 🙌🙌🙌
@ነፍሴተመከሪፈጣሪንአክብሪ
@ነፍሴተመከሪፈጣሪንአክብሪ 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንግልሆይ ቸሪቱ እናታችን ሆይ አስራት ሀገርሽን ጠብቂ
@SaraBekele-zs8gv
@SaraBekele-zs8gv Жыл бұрын
አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👐 አባታችን ፀጋውን ያብዞሎት👏👏👏
@anleykassahun9555
@anleykassahun9555 Жыл бұрын
ዝማሬመልአክትያሰማልን
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 4 жыл бұрын
ሰላምለኬ ማርያም እመ ብዙሃን እመ አዶናይ የክርስቶስ እናት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@እግዚአብሔርሰላመይዩ
@እግዚአብሔርሰላመይዩ 5 жыл бұрын
Amen amen amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድንግል ሆይ ባርኪኝ እናቴ ኣንቺ ጠብቂኝ።
@የፍቅርእናትእመቤታችንናት
@የፍቅርእናትእመቤታችንናት 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ገብሬኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ገናናው መላእክት
@tsegayeqar7440
@tsegayeqar7440 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እልልልልል እልልልልል እልልልልል እመ ብርሃን ኣደይ ፆለትክን በረከትክን ኣማላድነትክን ኣይፈለየና
@ልቤበእግዚአብሔርጸናቃልህ
@ልቤበእግዚአብሔርጸናቃልህ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ወአሜን ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን ስወደው ይህ መዝሙር ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ነው ❤❤
@eheteasameniw682
@eheteasameniw682 4 жыл бұрын
አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በትክክል ገብቶን የእምነታችን ሚስጥር
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ኮ መመረጥ ነዉ በእዉነት መንፈስን ያድሳል ኮ
@askalgebreselassieabay
@askalgebreselassieabay 4 жыл бұрын
Awo baksh benetu yetsnana ehiti
@itsgelila_s.8372
@itsgelila_s.8372 4 жыл бұрын
Ewnet new orthodox mehon tsega new
@merongebru5157
@merongebru5157 4 жыл бұрын
ሁሉም በምክንያት ነው
@emysol4587
@emysol4587 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ❤❤❤
@edomdress7331
@edomdress7331 4 жыл бұрын
ግግርርግግግግልን ግር688966፮5ር660፰99ፕፕ99990000ኡ000አ1ልውፕ02ፕ2220ቅቅቕ77777፰898
@mekdelawitmulugta9563
@mekdelawitmulugta9563 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤🙏በእመብርሃን የማይጠገብ መዝሙር 💚💛❤🙏🙏
@merongebru5157
@merongebru5157 4 жыл бұрын
እነሆ እመሰግንሻለ, እናወድስሻለን እንዲ እያልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏 ሰላም ለኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ድንግል እልልልልል የዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እኔነኝሰዎችእሩሀማ
@እኔነኝሰዎችእሩሀማ 5 жыл бұрын
*እንደምን አደራችሁ የስው ዝር በሙሉ ።ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ዝማሬያችን እረጅም ጤና ይሥጥክ ፍጣሬ ~*
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
amen💒💒💒
@MashoDudawu
@MashoDudawu Жыл бұрын
በዕውነት ይህን መዝሙር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል።
@meherttesfaye5099
@meherttesfaye5099 Жыл бұрын
የ ይልማ ሀይሉ አነንደበት ይገርመኛል ዝማሬ መላእክትያሰማልን
@zemlakteshome7388
@zemlakteshome7388 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን💚💛❤
"አለልኝ የምልህ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን| Zemarit Kalkidan Mekonen Ethiopian Orthodox Mezmur (2023 Official Video
6:18
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 1,8 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 82 МЛН
“ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
5:47
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 7 МЛН
"በብርሃን ፀዳል" | "Be Berhan Tsedal" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
4:31
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 8 МЛН
ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur
7:40
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 610 М.