ለተወለድኩበት አካባቢ ማድረግ ማለት ለኢትዮጵያ ማድረግ ማለት ነው ... ተወዳጁ ድምፃዊ ሀይሉ ፈረጃ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 129,485

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ሚዲያ ላይ ስቀርብ ነፃ አልሆንም ተወዳጁ ድምፃዊ ሀይሉ ፈረጃ | Seifu on EBSአዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 271
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
ጉራጌዎች ስወዳችሁ ፍቅር ናችሁ ልክ እዴ አማራዬ ህዝብ ❤💚💛
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
እኛም ❤
@መቸስን
@መቸስን 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድድ❤❤
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Жыл бұрын
አማራና ጉራጌ አድናቸው ደማችን❤❤❤❤
@alamabdrkerim3293
@alamabdrkerim3293 2 жыл бұрын
አቤት ጉራጌ ባህሉ ሲያምር ጉራጌ ፍቅር ቢቻ ጉራጌ ክልል❤❤❤❤❤🌹🌹💚💛💚🇪🇹
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 2 жыл бұрын
ገራጌ ክልልል ሀይሉ እንወድሀለን ሴፉ ምርጥስው
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሀይሉ ፈረጃ ጀግና ሙዚቀኛ ነው ስወደው ጉራጌዎች ዋውውው የፍቅር ጥግ 💚💛❤💐
@kidestbest207
@kidestbest207 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ሩቅያጀማል
@ሩቅያጀማል 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ሁለችንም ፍቅር ያርግን
@warkamedia
@warkamedia 2 жыл бұрын
እስኪ ዘርማዎች የታላቹ በላይክ አሳዩኝ ሀይሉ ምርጥ የሀገሬ ልጅ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
እኔ ፋኖነኝ ጉራጌዎች ስወዳችሁ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 жыл бұрын
ጉራጌ እና ስልጤ እወድችኋለሁ 🌻🌻🌻🌻🌻ከወደ ወሎ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
አሏህ ይወድድሽ እኛም እንወድሻለን እህታችን ።
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
አለህ ይወደድሽ ውዴ ከወደ ስልጤ እኔም ወለዬዎች ደስ ይሉኛል
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ኑ ደምሩኝ😘😍
@Tadu1234
@Tadu1234 2 жыл бұрын
እዉነት ነው የጉራጌ ምድር በመሰረተ ልማት ወደ ኋላ የቀረ ነው ለዚህ ነው ክልል እንሁን የምንልዉ ጉራጌ ክልል ነው ።
@elroe6259
@elroe6259 2 жыл бұрын
የተንቤ የተንቤ የኔ አመለ ሸጋ ጐብያኖ ሀይላችን ንቃር ንረምድኔከ😍😍 እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳቹ 💐🌹🌾🌻
@sarragatu838
@sarragatu838 2 жыл бұрын
የጉራጌው ጀግና ሀይሉ ፈረጃ ስወደው❤❤
@abelbahiru4916
@abelbahiru4916 2 жыл бұрын
ጉራጌ አይደለውም ግን በጣም ነው ምወዳቹ❤
@Reem_coffee
@Reem_coffee 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን😘😘😘
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
እኔም ጉራጌ አይደለሁም ስወዳቼው ወደር የለኝም ወላሂ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😘😍
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
እኛም❤
@zizitino6797
@zizitino6797 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ የጉራጌ ቆንጆ ነው ሃይሉ ፈረጃ
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 жыл бұрын
ሴይፉሻ እናመሰግናለን የምንወደው ሀይሉ ፈረጃን ስላቀረብክልን👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
ሀይሉ ፈረጃ ነው😏
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 жыл бұрын
@@mametube491 ክክክክ😂😂👍👍
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
@@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 🤣🤣🤣ነዋ
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 2 жыл бұрын
ሀይሉ ፈረጀ ማለት ያልተወራለት ጀግና ሙዚቀኛ ነው ጉራጌዎች ውድድድድ አደርጋቹዋለው 💚💛❤️😘
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
@Reem_coffee
@Reem_coffee 2 жыл бұрын
እኛም እኖድሀለኔ አንተ አዝግ😁😁😁😁❤😘
@ኑራነስሩመሀመድኑራ
@ኑራነስሩመሀመድኑራ 2 жыл бұрын
የጉራጌ መርካማ የፈረጃ ሌጅ🇪🇹🇪🇹😍😍
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ 🙏🥰
@fatumamustefa2516
@fatumamustefa2516 Жыл бұрын
ere ante lij atasekegn😃😃 beyebotaw mitenazezew neger.
@MezgbuRedone
@MezgbuRedone Жыл бұрын
እንወድሀለን ሀይሉ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 жыл бұрын
አማራዎች እና ጉራጌዎች ፍቅር ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤ እንዲሁም ደግሞ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ❤🤲 ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ❤
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
እናመሰግነን እውነት ነው የደቡቧ ቆንጆ እናተም ፍቅር ናችሁ እኔጋ የደቡብ ልጅ አለች ❤💚💛
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ 2 жыл бұрын
የደቡቧ ቆንጆ እናመሰግናለን እውነትብለሻል ጉራጌ ከፈጣሪ በትልች እናአት ሀገር ኢትዮጵያ በጣም ይወዳታል ይሳሳላታል በሙሉ አይን ገልጦአያያትም ለሀገሩ ከፍቅሩ የተነሳ ሌካው ጉራጌ ኦሮሞ ወንድሙነው ሱማሌ ትግሬአማራ ስልጤ ሁሉንምብሔርብሔረሰቦች የጉራጌ እህትወንድምነው እንጂ ዘረኝነት አያውቀውም ተመስገን አይነካካንም
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 2 жыл бұрын
በእውነት ጉራጌ የደቡብ ህዝብ አማራ በጣም እወዳቸዋለሁ ፍቅር ናቸው Ethiopia በቅርቡ እሄዳለሁ የኢትዮጵያ የጉራጌ ሴት አገባታለሁ i'm serious
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 2 жыл бұрын
hulum Ethiopian feqer naw medra gerad degmo goraga ena amhara setle atafrem yet sentwawaq
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 жыл бұрын
@@zenagetachew4645 ምነው ችግር አለንዴ🤫 ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኮ ነው ያልኩት በተለየ ሁኔታ ግን አማራና በጉራጌ እወዳለሁ
@elianelina114
@elianelina114 2 жыл бұрын
ሀይሉ ፈረጃ ስወድክ💚💛❤😍
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመስቀል በአል የተንቢ ሃይሉ በጣም ምወደው ዘፋኝ ነው በርታ
@hgtube2653
@hgtube2653 2 жыл бұрын
ወዬዉ ስወድህ ሀይሉ ምርጥ ሙዚቀኛ በሌላ ነገር ስምህ የማይነሳ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሀሉ ፈረጃ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቃሳሳ
@Ahmedali-vl2hc
@Ahmedali-vl2hc 2 жыл бұрын
ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው
@መስቃንቡታጅራቱዩብ
@መስቃንቡታጅራቱዩብ 2 жыл бұрын
ሀይሉ ፈረጃ አምበሳችን ጀግናችን ውድድ የኔ ውድ ከመስቃን ቤተ ጉራጌ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 жыл бұрын
💟💟💟💟😍😍😍😍
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰወደዉ ሀይሉን አማራነኝ ግን በጣም ነዉ ሙዚቃወቹን የማዳምጠዉ መላኩ ቢረዳን ም በጣም ነዉ የምወደዉ ።ጉራጊፍቅርነዉ ክትፎ ቆጮ ብላ አስለምደዉኛል
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 2 жыл бұрын
ሃይሉ በስንት ጊዜዬ አለ አየውት በማርያም የእኛ ተወዳጅ ጉራጌ😍😍
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 2 жыл бұрын
ምረጥ ሰው ሀይሉ 👍👍👍
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ውብና የዋህ ታታሪ የጉራጌ እንቁ ሀይሉዬ በርታ እውድሀለሁ ወንድሜ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
የጉራጌ ቆንጆ ሀይሉ ስወደው እኮ ስይፉ ገና ዛሬ ጉራጌ አቀርብክ እስኪ በነካ እጅህ መሀመድ ሚፍታ አቅርብልን
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 2 жыл бұрын
ሀይሉሁለተኛ ግዜነው ያቀርበው
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነ ጉራጌ ክልል ነው ጉራጌ ክልል ነው የታሰሩ ንፁሀን ዜጎቻችን ወንድሞቻችን ይፈቱልን ህግ መንግስታችን ይከበርልን ጉራጌ ክልል ነውውውው
@yayinedesta235
@yayinedesta235 2 жыл бұрын
ያምራል ደሞ❤ ጉራጌ ቅን ልብ ያላቸው ናቸው አንድኛ የምወደው ብሄር ነው ❤️❤️❤️
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 2 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን ጉራጌወች በጣም እውዳችኃላሁኝ ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@መቸስን
@መቸስን 2 жыл бұрын
እኛም ውድድ😍
@lilifemale
@lilifemale 2 жыл бұрын
ጉራጌወች.ውሥጤናችሁ.እወዳችኃለሁ.እናንተብቻ.ኑሩ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
አሜን ኑሪልኝ
@መቸስን
@መቸስን 2 жыл бұрын
ማሬ💋
@yordi6701
@yordi6701 2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው ። መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቹ
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
ጉራጌ ወች ሞቸነዉ እምወዳችሁ💞💞💞👌🇧🇴
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድ😍😍😍👍💟💟
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
እኛምምምም ❤
@መቸስን
@መቸስን 2 жыл бұрын
💋💋😍😍😍😘😘
@kidestbest207
@kidestbest207 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሀይልዬ ስላቀረብክልን
@zebimosa8115
@zebimosa8115 2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው ኃይሉ ፈረጃ ❤️😭
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው ምወደው ዝ አባዝዮ❤❤❤ጉራጌ ውስጤ ደሞቼ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤❤እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ 🌹🌹🌹
@betty8479
@betty8479 2 жыл бұрын
ሀይልዬ እንኳን ደህና መጣህ አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ የተንቢ አበሩስ ❤🌼
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
አለህ እንዴ ምርጥ የጉራጌ ዘፋን የሚወደድ ነው ሙዚቃ በጣም የምወደው
@mimiak325
@mimiak325 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ❤
@tinajery8829
@tinajery8829 2 жыл бұрын
You’re my all time favorite hailu ferja❤
@melakudesta6523
@melakudesta6523 2 жыл бұрын
ስማቸውን የማያውቀ ብዙ ጎደኞች አሉት ይገርማል አባዝዬ
@atzgenratormaintain8978
@atzgenratormaintain8978 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለን በተዘዋዋሪ ለአብይ ጉራጌ ክልል መሰረተ ልማት እንደሌለ ነገርክልን
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
የተንቢ ሀይሉ ፈረጃ ንቃር እረምድህ አዲናቂህ ነኝ ለማለት ግን በጉራግኛ አላውቀውም ሶ አድናቂህ ነኝ😀😍😘
@Etubersethiopia26
@Etubersethiopia26 2 жыл бұрын
የጉራጌ ድምቀት🥰
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
በህይወቴ በጣምምምምም ደስ የሚለኝ ማንኛውም ሰው በምንም ነገር ፈጣሪውን አመሰገኖ ሲጀምር ደስ የለኛል
@semirahasan9806
@semirahasan9806 2 жыл бұрын
ሰይፉ ስለልማቱ ለጠየከዉ ጥያቄ በጣም እና መሰግናለን
@zebeba
@zebeba 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰይፉሻ
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
ሀይሉን በመቅረቡ እደኔ ደስ ያለው ማነው በላይክ
@ኢትዮጵያዊትነኝ
@ኢትዮጵያዊትነኝ 2 жыл бұрын
ሀይሉ አፌቁርጥ ይበል ለጉራጌ የሚሰጡ ትችቶች እውነት ነው ሳቅ ለመፍጠር ነው እንጂ ጉራጌንየሚወክሉ ነገሮች አይደሉም ሌላው ቋጣሪነት በተመለከተ ጉራጌ ሲባል ይገርመኛ አይወክለንም ቋጣሪነት እንሰራለን ተሎእንለወጣለን
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 2 жыл бұрын
ሀይሉ የሠፈሬ ጀግና
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 2 жыл бұрын
እባካቹ ባገኛቹትአጋጣሚለክልላችንድምፅሁኑ
@Haroni-u5o
@Haroni-u5o 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሰይፍሻ በጣም እናመሠግናለን የጠፋ ዘፋኝ አመጣክልን ሀይሉ ቦጔ አሰናናኸም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marifatofik6075
@marifatofik6075 2 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ የፍቅር ህዝብ❤❤❤❤❤ ሀይሉዬ
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 2 жыл бұрын
እኔ ራሴ በጣም ነው የምወድው ዘፈኑን ባልሰማውም ደስ ይለኛል እድሜከጤና ጋ ተመኘውልክ
@MeesleTemsgen
@MeesleTemsgen Ай бұрын
ሀይሉ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሶፊያናአስር
@ሶፊያናአስር 2 жыл бұрын
ሀይሉ ስራዎችህ በጣም ተወዳጅ ነህ ቀጥልበት
@zdabdu3545
@zdabdu3545 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 2 жыл бұрын
ጨዋ ህዝብ ማለት እኮ ጎራጌ ነው ❤🥰
@beshirdale2491
@beshirdale2491 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ፡ የልተዘመረልህ ምርጥ ሸው አቅራቢ ብቻ ሰትሆን፡ የማትሰለች ተጨዋች ነህ። በዚያ ላይ ስንት የተቸገረ ሰው ትረዳለህ፡ እንዲረዱም ታመቻቻለህ። አክባሪህ ነኝ።
@tube6107
@tube6107 2 жыл бұрын
Well come ሀይሉ ዋውውው ምርጥ ሰው ጋበዝክልን እናመሰግናለን ሰፋሻ🙏🙏
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
ሀይሉሻ የሀገሬ ልጅ የተንቢ መልካም🌹🌹🌷🌷
@tsehayethiopia6512
@tsehayethiopia6512 2 жыл бұрын
ሀይልይ እረምድኸ ኸማ ተሀርኸኒ ንበርኒ❤❤❤❤
@daewas1403
@daewas1403 2 жыл бұрын
😊😊
@ssm1839
@ssm1839 2 жыл бұрын
እውነት ሰይፎ አይሉን ማቅርብህ ላቅ ያለ አክብሮቴን ለመግለፅ እወዳለው
@MostafaCell-i7y
@MostafaCell-i7y Жыл бұрын
Seyfu haylu ferjan selkerbkew betam Des belonal enamsgnalen
@the90sbits24
@the90sbits24 2 жыл бұрын
ሀይሉሻ በጣም ነው የምወድህ እንኳን አደረሳችሁ።
@sadnursidsid9445
@sadnursidsid9445 2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነዉ ህገመንግስታዊ መብታችን ነዉ
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል 2 жыл бұрын
አምሮብሀል 🙏🙏🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሀይሉ ፍረጃ አድናቂህ ነው ጉራጌ ጨዋ ህዝብ ነው ምርጥ ኢትዬጽያዊ ጋላና ትግሬ ነው የኢትዬጵያ ካንሰር
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 2 жыл бұрын
ሀይሉሻ ስላየውክ ደስ ብሎኛል❤❤
@shaffila
@shaffila 2 жыл бұрын
ሀይሉ በጣም አድናቂህነኝ በርታ
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 2 жыл бұрын
Haylu you are the best gurage singer God bless you
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
መልከ ቀና ጠፍተህ ነበር ይመችህ መልካም በዓል
@dawithailu4869
@dawithailu4869 2 жыл бұрын
It would be great if the interview was with reshad kedir
@emanda1366
@emanda1366 Жыл бұрын
" ጉራጌ ኤክሸሽ የሜና ሰብ" እናመሰግናለን ሰይፍሻ እና ሀይልሻ ❤💛💚❤💚
@Reem_coffee
@Reem_coffee 2 жыл бұрын
ሀይሉዬ መርካማዶ 😘😘😘😘😘
@ሀዩወሎየዋ-ነ3መ
@ሀዩወሎየዋ-ነ3መ 2 жыл бұрын
ወላሂ ሀይሉየ ስወደው 🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 жыл бұрын
ስያምር❤
@mitawit7744
@mitawit7744 2 жыл бұрын
🥰አመለ ሸጋ💖
@fedlufekadu4115
@fedlufekadu4115 2 жыл бұрын
❤ጉራጌ- ክልል-ነው❤ ❤ያለ ደም ሪፈረደም ❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 2 жыл бұрын
ጀግና ናናናናና።።።።
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
I really love Hailu Fereja 💖💖💖from the Gurage Musicians 🤗🤗🤗 He is really a total package🙌🙌🙌: Handsome Looks 💯 Rich Voice💯 Sweet Vibes💯 Innocent presence 💯 I am today's old to know he has 6 Albums 😳😳😳 Keep up the great work Sir 👏👏👏 Bohem Assnanehum 😊😊😊
@ubuntu1817
@ubuntu1817 Жыл бұрын
Awesome
@zoma663
@zoma663 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ጉራገኛ አልችልም እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ
@እማማኢትዮጵያ-ዐ3ፀ
@እማማኢትዮጵያ-ዐ3ፀ 2 жыл бұрын
ውይ ሀይሉዬ የሀገሬ ልጅ
@zedyoutube7083
@zedyoutube7083 2 жыл бұрын
ሀይሉ ስወድክ ጎበዝ በርታ
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 2 жыл бұрын
My best😍
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ስይፊሻ ደቡቦች በጣም ወደሆላ ቀርተዋል መንገድ የላቸውም ብዙ ነገር ሞልቶቸ መስራት እቅቶቸዋል እኒ እደገባኝ የደቡብ ስዎች ልመስቀል ሲገቡ ሀገራቸውን በደንብ የሚያዩት አይመስለኝም
@h.tfeker3278
@h.tfeker3278 2 жыл бұрын
የጉመሩ የጉራጌው ቆጆ 😍🥰🥰🥰🥰
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ጎበዝ ነህ በገለፃም ሆነ በመመለስም በደንብ ነው የተወጣኸው, ሀይሉ ገለፃ ላይ በርታ እንጂ ምንድነው 😂
@hana-21
@hana-21 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ደሳለኝ መርሻ አቅርብልን
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
My gurage ❤❤❤❤
@daremama1038
@daremama1038 2 жыл бұрын
Swedhe eko selameh yebza
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 жыл бұрын
ሀይልሻ 👌👌👌👍👍👍👍
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ይሁን የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም በልማት ወደኃላ የቀረ ሀገር ነው በጣም በብዙ ተብድሎዋል ሥለዚህ ጥያቄያችን ይመለስልን ክልልል ይሁንልን!።
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 2 жыл бұрын
ለመላው ለጉራጌ ማህበረሰብ እንኳ ለመስቀል በአል አደረሳቹ
@Ikranmahamad
@Ikranmahamad 7 ай бұрын
WOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤YESSSSSSSSSS.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤GURAGE
@esmale9388
@esmale9388 2 жыл бұрын
ሀይሉ አሪፍ ነበር ግን ይሄ ብዙ ሰው ሚያየው ፕሮግራም ነው እድሉን ብትጠቀምበት አሪፍ ነበር ጉራጌ ክልል ነው ብትል
@marthatenu3507
@marthatenu3507 2 жыл бұрын
በርታልን
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
ሐይሉ ያንተ ያለኝ አድናቆት አለኝ።
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 39 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 61 МЛН
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3 МЛН
ሀይሉ ፈረጃ ቁጥር 2 አልበም
46:53
BZANI ብዛኒ
Рет қаралды 44 М.
ሀይሉ ፈረጃ - አባዝዮ Live Performance @|Seifu on EBS
5:29
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 39 МЛН