ሁለቴ ሰላምታ

  Рет қаралды 108

to keey  tub ቱኪ ዩተዩብ

to keey tub ቱኪ ዩተዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@BankeySharma
@BankeySharma Ай бұрын
Big like hello dear friend ❤
@woleteeyesustube
@woleteeyesustube Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ቱኪዬ እንደትነሽልን እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ላይቩ አርፍ እንደ ነበረ አልጠራጠርም ሰላምታ ሁለትግዜ ማለት አልገበኝም ግን ሰላም ላንቺ ይሁን የሚል ሰላምታ እወዳዋለው ቅዱስ ጳዉሎስ በመላእክቱ ላይ የተኛውም ቦታ ሰላም ለእናንተ ይሁን ሳይን መላእክተን አይጨርስም እና ሰላም ሁለተ ያለሽው እንደት ነው ቱኪዬ ቅድም ሳይለንት ነበረኩኝ በተረፈ መለካም ሰናይ አዳር❤❤❤🎉🎉🎉
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቱኪዬ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽን በርችልኝ የኔውድድድ❤
@be20-u1u
@be20-u1u Ай бұрын
ሰላም እግዚአሔር ይዛልሽ ቱኪዋ እንኳን በደሕና ጠበቅሽን ሸጋ ቆታ ነበረን ❤🎉
@AlexZenabe
@AlexZenabe Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ቱኪሾየ እንኳን ሰላም መጣሽ እኛም እንኳን ሰላም ጠበቅንሽ ሸጋ ምሽት እንዳሳለፍሽ ተስፋ አለኝ ግን የሁለቱ ሰዎች ፍቅር ይሁን ፀብ ሳይገባኝ በር ተዘጋብኝ ቱኪሾ የነጠላየ ጫፍ ከበርሽ ላይ ነው የቀረው ጥዋት ስትሺ የነጠላየን ቅዳጅ ታገኝዋለሽ ክክክ
@eritre123
@eritre123 Ай бұрын
👍👍👍👍👍
ቱኪ ዩተዩብ   to keey  tub is live!  ከሀገር  ትዝ  የሚላችሁ  ነገር
2:43:06
ከዘመኑ ጋ  በምን  ዘመናችሁ
3:21:11
to keey tub ቱኪ ዩተዩብ
Рет қаралды 144
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 7 МЛН
ማጣት የሌለብህ ውዱ ነገር እራስህን ናው
1:58:47
TG ጎንደሬዋ(channel)
Рет қаралды 46
የምሰር  ወጥ  # የተንቢ
10:10
to keey tub ቱኪ ዩተዩብ
Рет қаралды 60
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29