ለጥያቄዎቻችሁ መልስ

  Рет қаралды 6,686

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!

Пікірлер: 12
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ጥያቄያቸውን ስሰማ በጣም አዘንኩልህ ገና ብዙ ስራ እንዳለብህ ያሳያል ። ጥያቄያቸው በጣም ይገርማል ምክክር የማያስፈልገው ጥያቄ። ያንተን መልእክት ቁጭ ብለው ከልባቸው ቢስሙ ይህን አይጠይቁህም ነበር። እንዳንተ የማይሽነግል ያብዛልን።
@sagantesagante4341
@sagantesagante4341 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሚለከ አብዚቶ ይበራክ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
Wow bless you pastor
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ቸሪየ! '"በኣገሬ ተረት፥-"ውግያ የዋለ ይንገርህ" ይላልና...... ወይ ቸርየብሩክ! ስትናገርም ምንም ኣይገርምህም ክክክክ ደስ ይላል፡ ያስተምራልልል!!! እጅግ ኣስገራሚ! ወይ ቸሪየናተይ ክክክ! ኣልቻልልኩምኮ።
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 жыл бұрын
We love you ፓስተር ቸሬ💕💕
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ሳልወዳት ነው ያገባኋት?ይሄኔ በጊዜው ያቺንም አሳሯን አብልቶ ሞትኩልሽ ብሎ ነው ያገባት።ካንቺ ኋላ ለምትመጣውም ሳልወዳት አስጨንቃኝ ነው ያገባኋት ይላታል።እንደኔ እንደኔ ይሄ ለጥያቄም መቅረብ የለበትም በወጥመዱ ሳትያዢ ሳትለምጂው ቶሎ ላጥ በይ።
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ካየ ቸሩአ ሽኮር!
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
PRACTICE MAKES MAN PERFECT!!! "KKKK NO TREATMENT IN THEW CHURCH???KKKK" URE SO PRECIOUS REALLY! GENUINE ANSWER!"PERFECTLY ALL"
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሶፍት ክክክክ ኣህክክክክክ
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
የሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ኣየ ቸርየብሩክ፡ ደስ ስ ስ ስትለኝ!!! ሁሉ እውነት ነውኮ። እየሳቅኩ ነውውው፡ ይገርማል'ና በጣም ትገርመኛለህ፡ ታርገቱ ልክ በቃ!!! ክክክክክክ "እውነት ነጻ ያወጣል" ኣንተን ሚጠሉ ይኖራሉ ወይ? ጠላትም ቢሆን'ንኳ በግድ መውደድህ ኣለበት፡ ከእውነት ሊያመልጥ ስለማይችል። ምን ልበልህ በከፍታ ተባረክሊኝ!!! ምሉ ጤናማ ረጅም ዕድሜ ውድ ድ ድ ወንድሜ!!!
@helenmelaku4941
@helenmelaku4941 2 жыл бұрын
ቀየዠፈፏፏሸጸ
አትታወኩ____በፓ/ር ቸሬ የ2017 ዓ.ም የቀረበ መልዕክት
21:04
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ] Kutaa 11ffaa
38:41
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 5 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН
ፓስተር ቸሬ እና አልሚና የበዓል ቃለ መጠይቅ
23:41
Epaphras Christ church
Рет қаралды 8 М.
"ካብ ሰርከስ ትግራይ - ናብ መዝገብ ክብረወሰን ዓለም!"
32:12
"የማትነቃነቁ__"____በፓ/ር ቸሬ
31:03
Epaphras Christ church
Рет қаралды 4,8 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН