✅ የዛሬው የአባቴ የአዲስ አበባ ውሎ ይለያል! የቤተ መንግስት ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 ማሪቱ ለገሰ ይሄን አይታ ይሆን?

  Рет қаралды 90,441

Tossa tube

Tossa tube

Күн бұрын

✅ አባቴ አንድነት ፓርክ ውስጥ ያልተጠበቀ ነገር ገጠመው ! የአባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች
#Addisababa #tossatube #ethiopia #maritulegesse
ይህ ቪዲዮ አርሶ አደሩን አባቴን ወደ አዲስ አበባ ወስጄው የአራት ኪሎ ቤተመንግስትን ያስጎበኘሁበት እና አባቴም በእጅጉ የተደሰተበት ነው። አይዬ (አባቴ ) በሁኔታው እና በጊብኝቱ በጣም ተገርሟል።
This video is where I took my father, the farmer, to Addis Ababa and visited the Arat kilo Palace, and my father was very happy. Aye (my father) was very surprised by the situation and the visit.
enjoy the video 🙏
✅ የወንዶቹ አወፋፈር ቢጠምዷቸው ያርሳሉ ! የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣 ማሪቱ ለገሰ ያላየችው ጉድ! • ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸደችበትን እሮቢላ አስጋለብኩት 🤣
• ✅ አባቴን ማሪቱ ለገሰ አማሪካ የኸ...
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 1 600
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ቤተሰቦቼ- ቪዲዮውን እንዴት አገኛችሁት ? ከወደዳችሁት ላይክና ሼር ማድረግ አይረሳ ❤🙏 ✅ ከዚህ በፊት የነበሩትን ቪዲዮዎች ካላያችሗቸው ከስር ያሉትን ሊንኮች ተጫኑ 👇 1- kzbin.info/www/bejne/aWGyo2lrdtZjjKssi=eu9hPNPwv996C1MF 2- kzbin.info/www/bejne/aZ-ao5Rta7aHhqMsi=_1EbXG2HMAj7ep9D
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
እኔ በጣም አዲናቄህ ነኝ ለአባትህ ያለህን ክብር አላህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ የምታሥደሥታቸው ያዲርግህ ☕
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 8 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 8 ай бұрын
የለለ ነው ደስ ይላል በ አካል የጎበኘውት ነው የመሰለኝ እናመሰግናለት ለምታሳየው ሁሉ በርታ ❤
@HiDd-ec5rq
@HiDd-ec5rq 8 ай бұрын
ጀማል እድሜህ ይርዘም ቤተመቡን እሚያከብር ወንድልጅ ደሥይለኛል ኩታበር ነው አገሬ ቁርጥ አባቴን አነጋገራቸው እድሜና ጤና ይሥጣቸው ለቤተሠቦቻችን
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 8 ай бұрын
ጀም ወላሂ ትልቅ ስራነው የሰራህው ላባትህ የኔ ምስኪን አባት ደስታቸው ወደርየለውም ለሌሎችም አርአያ የምትሆን ምርጥ ልጅ ለገንዘብህ ሳትሰስት አባትህን አዝናናሃቸው ወላሂ ለዚህ መልካም ስራህ አላህ ደራጃን ከፍያድርግልህ ከምቀኛ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ወንድም 😊
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
አባባ ደሞ ይሂንን ያሣየሁ ጌታ ሀረምንም የምትዘይሩ ያዲርግወት አይ ወሎ የፀባይ ጌታ ሁሉን ያሞላች ሀገር ሥንቱን ፈጥራዋለች የደጋጎች ሀገር💚💛❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز
@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز 8 ай бұрын
አባቴን አላህ ይራህመው እኔ በልጀነቴ የመተብኝ ግን መልኩን አላቀዉም ህፃን ስለሆኩኝ ትላልቅ ስዎች ስዎች እውዳለሁ ደስስስ ይሉኛል የደሮም ወሬ ክሳቸው ጋ ሁኔ ሲያውሩኝ ደስስ ይላኛል የኔ አባት ሁልግዜም ደስስ ይበለዎት እዳሜ በጤና አላህ ይውፍቃቹሁ ቪደዉን እስክሚያልቅ በሳቅና በፍገግታ ነው ያማየው ቤተል ሀራምንም አላህ ያምትዘይሩ አላህ ያደርገዉት የኔ አባት
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
@@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز አብሽሪ እህት አለሚ እኔ ደሞ አባቴን ያጣሁት ገና ከናቴ ሆዲ የ8ወር ሆኘ ነው አይዞሽ አላህ በጀነት ያገናኘን😥
@Seada-w9o
@Seada-w9o 8 ай бұрын
አላህ መልካሙን ነገር ይውፊቅህ ወንዲሚ የቤተሰብ ደስታን ማየት ከማስደሰት በላህ ምን አለ ለአባትህም እርጂ። እርሚ ከጤና ጋር ❤❤❤​@@Tossatube.
@tiztagobezie
@tiztagobezie 8 ай бұрын
❤❤❤
@fafiye5642
@fafiye5642 8 ай бұрын
አባትህን እድሜና ጤና ይስጣቸው አንትም በልጅህ አግኘው መልካም ነው ያደረከው❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 8 ай бұрын
ወንድም ጀማል አባትህን❤ ስለአስደሰትካቸዉ ልጅ ይዉጣልህ ዱኒያአኼራህን አላህ ያሳምርልህ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት ጋሸ❤ አንተም እድለኛ ነህ የአባትን ደስታ ማየት በአባት መመረቅን የሚያክል ነገር ምን አለ ብድሩ ይግባህ 😊
@cvgf6232
@cvgf6232 8 ай бұрын
መሻላህ አባባ አላህ እረጅም እድሚና ጤና ይሥጠወት ወላሂ ላዝም አባትየን ነው የመሰሉኝ እንባየን ሁሉ መቆጣጠር አልቻልኩም ሢወሩ ከአፋቸው የሚወጣው ቃል ልክ የኔን አባት ይመሥላል አላምድሊላ በሃያት ያቆየ ጊታ ደሞ ሃጅና ኡምራ አሠራቸው በአላህ ፈቃድ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
ብዙዎቻችን ወላጆቻችንን ያላደረግንላቸው ልናደርግ የሚገባንን አሳየኸን።ተባረክ።
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 8 ай бұрын
እኔ ስለ እርሳቸው ደስታ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው። አንተም ልጃቸው ተባረክ። 💐❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 7 ай бұрын
በጣምእዬሣኩጨረሥኩትእየጣመን ወሬወሁሉ
@mekdesbelay6626
@mekdesbelay6626 8 ай бұрын
ከቻልክ ፍልውሃ ውሰዳቸው ሰውነታቸው እዲፍታታ በጣም ጠንካራ እአባት ናቸው ወጭውን እኔ እችላለሁ🙏
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 8 ай бұрын
አባቶቻችን እንዴት ያሉ የዋህና ፍቅር ናቸዉ እኮ። ደስ ሲሉ አባባ።
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@mulatuasfaw6564
@mulatuasfaw6564 8 ай бұрын
ወሎ ገራገሩ ሲባል የሰማሁትን በተግባር አየሁት ጨዋታቸው፣ምኞታቸው ፣ከራሳቸው አልፈው ለሌላው ማሰባቸውን ቁጭታቸውን የልባቸውን ቅንነት ሳይ ምናለ በዚህ ዘመን በተወለዱ ብዬ አሰብኩ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት።
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን ። ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@sofiyadawudeSofiyadawude
@sofiyadawudeSofiyadawude 8 ай бұрын
ጀማል አባትህን ለማስደሰት የምታደርገው ነገር በጣም ወድጀዋለሁ ቀጣይ አላህ ፍራኩን ይክፈትልህ እና ሀረምንና መድናን ኡምራ አሰራቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@XristoforosMoskofidis
@XristoforosMoskofidis 2 ай бұрын
Ethiopian leader loves to do beautiful things . May God bless him for renewing history of the country.❤
@Haya-h4b
@Haya-h4b 8 ай бұрын
በሀርዳርም ውሠዳቸው እኛ በጣምነው እምንወዳቸው አባባ ንግግራቸው አይጠገብም የኔ አባትእድሜናጤና አላህ ይስጣችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
እሽ !
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 8 ай бұрын
የኔ የዋህ አባት በተሰቤን ባለቤቴን አሉ የገጠር ሰውኮ እነሱ ያዩትን ሁሉ ለሌላም የምመኙ ናቸው አላህ እድሜወትን አርዝሞ ምልካሙን ሁሉ ያሳየወት
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 8 ай бұрын
አባባ መካን ለመዘየር ያብቃወት❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@Umubilalul-
@Umubilalul- 8 ай бұрын
አባባ ገራገር አባት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ❤❤❤ ደስ ስላለወት ደስ ብሎኛል "አይየ" ስትላቸው ደሞ እንደት ደስ ትላለህ ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 8 ай бұрын
አዬ አባታችን የዋህነት አራዳነት ደግነት ግርማሞገስ የተላበሱ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጥወት በርሶ ውስጥ አባቴን አየውት እባቴ ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 8 ай бұрын
ወጉን አስጨርሳለሁ ብየ ኡፍ ባባየ ባንቱ መደሰት እንዴት ደስ እንዳለኝ ረጅም እድሜ ይስወት❤❤❤ ነጋያ አይሉም ኩራታቸው 😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@whatever8985
@whatever8985 8 ай бұрын
I cant help but to smile the whole video. እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ። በዚህ እንደተደሰቱ ለነፍስዎ ደስታ ለሀጂ ያብቃወት።
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@MissSwity-i7q
@MissSwity-i7q 7 ай бұрын
አባባዬ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ ይህን ያሳየሁ አላሁ ሱባሀንህወ ታአለ መስጅደል ሀረም ይውፍቃችሁ ያረብ አንተንም ወንድም ጀዛታላሁም ኸይር አባትህ እንደት ነው ደስ ያላቸው አንተንም አላህ ያስደስትክ
@HhaallMm
@HhaallMm 8 ай бұрын
ኧረ ቀጣይም በእንጦጦ ፓርክ አምጣልን❤ እህ የማይጠገቡ አባት
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ 8 ай бұрын
አወ በጣም❤❤
@ሀዩቲ-ደ4ቘ
@ሀዩቲ-ደ4ቘ 8 ай бұрын
ወላሂ ጀም በጣም ከመናፈቄ የተነሳ ጋሸን ሳያቸው አባቴን ነው የሚመስሉኝ በስክሬኑ ውስጥ በጣም ነው የሳምኳቸው😢 እረጂም እድሜ ላባቶች ለኛም ይችን እድል የምናይበት ቀን አላህ ያቅርብልን ያረብ
@rahmetteshome8155
@rahmetteshome8155 8 ай бұрын
ጥሩነገር ያዩትን ለሚስታቸዉ ይመኛሉ ማሻአላህ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 8 ай бұрын
አባቴን እንዲህ ሁሉንም ኢትዮጵያን ዲያስፎራንም አስጎብኝቼዉ ስላለፈ በጣም ደስታ ይሰማኛል አባት እና እናት በህይወት እያሉ አስጎብኝታቹ አስደስቷቸዉ እንዳይቆጫቹ በጣም ደስ ይላል
@Guragewa5270
@Guragewa5270 8 ай бұрын
የኔ አባት ፈገግታዋን ይበቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት ጦሳ ምርቃታቸው ይድረስህ 👏
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 8 ай бұрын
ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አላህ ይስጠዎት አባታችን ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 8 ай бұрын
እሽ ወንድሜዋ❤
@MB-ds3gf
@MB-ds3gf 8 ай бұрын
አበየ እድሜ ጤና ይስጠወት አንተም እጥፍ ጌታ ይክፈልህ በጣም የሚያምሩ አደበታቸዉ የማይጠገብ ፍቅር አባት አገሬችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 8 ай бұрын
አሚንንንንን😢
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 8 ай бұрын
አባትህ፡ደግሞ፡በጣም፡የሚግርሙ፡ድንቅ፡አባት፡ናቸው፡በተለይ፡ደግሞ፡ጥያቄእቸው፡ስለመሬት፡እንክብካቤ፡ዕድሜ፡ይጨምርላቸው፡
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@היוטקסה
@היוטקסה 8 ай бұрын
አንተ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ያባት ምርቃን የትም አይወርቅም ላተም የሚከባከብ ልጅ ይስጥህ ወንድም በጣም ደስ የሚሉ ኘባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@dawitdeva8950
@dawitdeva8950 8 ай бұрын
እስኪ አባባን ዲባይን እናስጎብኛቸው. እንዲህ ያዝናኑንን አባትማ አዋጥተን ማስጎብኘት አያቅተንም። ማነው በሃሳቤ የሚስማማ ??
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 8 ай бұрын
የኔ አባት ሰሞኑን ፈታ አደረጉን እንዳስደሰትካቸዉ አላህ ያስደስትህ ወድሜ የዚህ ትዉልድ ወጣት ቢሆኑ ትልቅ ቦታ ይደርሱ ነበር አክቲቪና ጠካራ ናቸዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sabafricans
@Sabafricans 3 ай бұрын
ጀግና ነህ ብዙ ነገር አስተምረኸናል ረጅም እድሜና ጤና ይሁን ለዓባትህም ለአንተም
@ሀዩየማሻዋ
@ሀዩየማሻዋ 8 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜ ህን ያርዝመው አንተም በረከ ሁን ወንድሜ አባትህን እንድህ በማድረግህ በጣም ዴስ ብሎኝል🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 8 ай бұрын
ሀጅ ይዘሀቸው ና በአላህ ፈቃድ እኔ ጋር ታርፋላችሁ ❤❤❤ አላህ ይወፍቃቸው ለሀጅ የኔ አባት ሳይማሩ ያስተማሩ አባት በሳቸው ይገለፃል አንተም በልጆችህ ይክፈልህ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ኢንሻአላህ 🙏
@samritube9007
@samritube9007 8 ай бұрын
በጉጉት የጠበኩት video ነው የኔ አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ወሎ ገራገሩ my people ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
እንደጠበቅሽው አገኘሽው እህቴ ?
@samritube9007
@samritube9007 8 ай бұрын
​@@Tossatube.ከጠበኩት በላይ ነው በርታልኝ ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
​@@samritube9007🙏
@AminatBelay
@AminatBelay 8 ай бұрын
እናሠሰግናለን ጀማሉ የዘመዶቻችን ለዛ ደስ ይላል!
@zinatzain5486
@zinatzain5486 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አባቴን መሰሉኝ😢 እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው አባታችንን
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ 8 ай бұрын
ወጉን ላስጨርሰው ብዩ ነው የከተማ ሰዎች ጥጋባቸው ነገያ አይሉም እህ 😂😂.እንደው ኢንሻ አላህ እኔም አባቴን አሳየዋለሁ የኔገራገር አባት አስቤው አላውቅም ነበር አንተን ሳይ ነው ጦሳ ዩቱብ ወላሂ ጎበዝ አስተዋይ ልጂ ነህ ።
@zindzind3952
@zindzind3952 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahmetteshome8155
@rahmetteshome8155 8 ай бұрын
ሰዉ አክባሪ ወጉን ላስጨርሰዉ ብየነዉ የቆምኩት
@meram-no8we
@meram-no8we 8 ай бұрын
ጀማል ቡላ ወደቤት ከበተሰብጋር ሲደበለቁ ቪድኦ እንድሰራልን እንጠብቃለን ❤❤❤😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 8 ай бұрын
ልጁም የተባርክ በእውነት አባትክን ማስደሰትህ ትልቅ ነገር ነው
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@fgty4821
@fgty4821 8 ай бұрын
በወጣትነታቸዉ እንዴት ሸበላ እንደነበሩ አይናቸዉን አይቶ ብቻ መረዳት ይቻላል 😘😘
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 8 ай бұрын
በትክክል
@tiztagobezie
@tiztagobezie 8 ай бұрын
Betam❤
@عليعلي-ب5ص2ح
@عليعلي-ب5ص2ح 7 ай бұрын
የትአገርነው ስወቺሥያምር
@Halimaendires5067
@Halimaendires5067 2 ай бұрын
ማሺአላህ አባትህን አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ አተንም አላህጀዛህን ይክፍለው
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 8 ай бұрын
ወንድም ጀማል አባቢን እንዳስደሰትካቸው አላህ ደስ ያሰኝህ ወደድኳችሁ አባቢዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ የኔ አባት❤❤❤❤ለአባቢ ስሌ ሰብ አረኩኝ ወላህ😂😂😂❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@bestnews-4227
@bestnews-4227 8 ай бұрын
ጀግናው አባታችን
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@aster7267
@aster7267 8 ай бұрын
በውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የአባትህን ፍላጎት አውቀህ እነደዚህ ማድረግ ። እመቤቴ አንተንም ታስደስትህ ዘር ይውጣልህ ወንድሜ ለኔም ትምህርት ሰጠኸኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@medinahassan9262
@medinahassan9262 8 ай бұрын
ማሻአላህ አባትህንአላህይጠብቅልህ አባትያላችሁተከባከቡ እኔበጣምይከፍኛልአባትየለኛምእናእቀናለሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@emushetseid
@emushetseid 8 ай бұрын
ኢንሻ አላህ በሃጅ እንጠበቃለን አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@بنتمحمد-ر9ط
@بنتمحمد-ر9ط 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወረቢ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመትኩ በጣም ደስ ስላለኝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እሳቸው ደስ ላላቸው የኔ መደሰት የኔ አባት አባቴ አሰብኩ እሳቸውን ሳይ ክብር ለወላጆቻችን እኛ የገበሬ ልጆች ተኮርትመው አሳድገውናል እድ ያላዩትን ሲያዩ እደት ደስይላል ወረቢ እረጅም እድሜ ከአፈያካ ይስጥልህ ላባትክ ሁላችን ልናደርገው የሚገባ ምርጥ ትምርት ነው የምር ይገባቸዋል ላባቶቻችን
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 8 ай бұрын
😂😂😂😂የኔ አባት ወይኔ እንደት ወደድኳቸው አሏህ እድሜያቸውን ያርዝመው ያርብ
@እሙእብዴላ
@እሙእብዴላ 8 ай бұрын
ወይ እንደት ፍታ ያድርጋል አባታችን
@nesryaamin2018
@nesryaamin2018 8 ай бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ሀጅም የምታስተርግበት አቅም ይስህ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@TigestEshetu-hu7pu
@TigestEshetu-hu7pu 20 күн бұрын
ጀማል እረጂም እድሜ ይስጥህ እኔግንያልገባኝ ምነዉእሳቸዉብቻሆኑ እንኳን እሳቸዉ ምረጥገበሬ እኛንምያስገረመ ስራነዉ!!!❤❤❤❤
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 8 ай бұрын
ታድለዋል እርስወ አልሀምዱሊላህ በሉ ምነው የኔም አባት የዚችን ያክል ኑሮልኝ አስደስቼው ብሆን ኡፉፉፉ አባቴ አላህ ይራህምክ 😢😢😢😢😢
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@cgf8399
@cgf8399 8 ай бұрын
አላህይዝንለትአብሺሪእህታችንእዱኒእንደዚችናት
@rabiawali1915
@rabiawali1915 25 күн бұрын
😭😭😭😭😭የኔም እፍፍፍፍፍ💔💔
@محمدمحمد-خ1ر7ب
@محمدمحمد-خ1ر7ب 13 күн бұрын
የኔ አባት እራሚህ ያርዘመው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ አባ
@ZainbOmr-c7d
@ZainbOmr-c7d 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ጀማል አላህ ይስጥህ አንተም በልጅህ ብድርህ ይመለስ ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 8 ай бұрын
የኔ አባት አያቴን የምትመሥሉት ነገርስ የኔ ጀግና አርበኛ የድሮ ሠው ባለፀጋ❤❤❤❤ወላሂ ደስ ሲሉኝ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጡህ ጀምየ አንተም ተባረክ ጀግና ነህ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 8 ай бұрын
ጦሳ ቲዩብን 100ሺ እናስገባ እምትሉ በላይክ አሳዪኚ❤❤❤❤❤✋
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@Mekya34
@Mekya34 7 ай бұрын
የኔአባት እረጂምእድሜከጤናጋአላህይሥጦዎት
@zuzu-z6d
@zuzu-z6d 8 ай бұрын
አባባ ፈታ ያሉ ተጫወች ናቸው እረጅም እዲሜ አላህ ይስጣቸው❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ !
@sileshifita2274
@sileshifita2274 8 ай бұрын
አይየ በጣም ደስ ይላሉ ።እሳቸዉን ደስ ብሎዋቸዉ ሳይ አባቴ ; ወላጅ እናቴ ና ተንከባክባ ያሳደገችኝ እንጀራ እናቴ በሕይወት ቢቆዩ ኖሮ ብዬ የቆዬ ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኝ ። አባትህን ለዚህ ሁሉ ደስታ በማብቃትህ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ጌታ ከምትገምተዉና ከምትጠብቀዉ በላይ ሀብትና ደስታን ይስጥህ ።
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን 🙏
@Abachada1
@Abachada1 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ;; የአንዳንዶቻችን አባቶች ምንም ሳያዩ በመሞታቸው የወጋቸውን ለዛ ሳያካፍሉን አለፉ:: በወሎየነቴ ኰራሁባችሁ!!! የአየ ወግ ፍፁም የወሎ ለዛ ነው::
@emmahmed8394
@emmahmed8394 8 ай бұрын
አላህበጀነት ያሳያቸዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 ай бұрын
ኦ አምላኬ እድሜ ለአባባዬ እኔም ፓርኩን በደንብ ጎበኘሁ የኔ ወንድም እናመሰግናለን ተባረክ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 8 ай бұрын
የእዉነት ለሁላችንም ወላጆች አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልንና ሳያመልጡን አእምሯቸዉን የሚያድስ ማዝናናትን አላህ ይወፎቀን።
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 8 ай бұрын
አሚንን
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 8 ай бұрын
የኔ አባት ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 8 ай бұрын
የሚገርም ነው እኔ ራሱ አይቸ አላቅም አባታችን ለሀጂና ኡምራ ይወፍቀወት ከዚህ የበለጠ እድደመሙ ያረብ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@addis1395
@addis1395 3 ай бұрын
አሁንማ ያንተን ቪዲዮ favoties list አስገብቻለሁ። በጣም እውነተኛ የማስታውሰው ኢትዮጵያዊ ገፅታ ያለው. ነው በርታ ። እግዚአብሔር ይርዳህ ፣ ያሳድግልህ ስራክን
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 8 ай бұрын
ሚስታቸዉን ይወዳሉ የኔአባት አስታወሷቸዉ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@meremseid8667
@meremseid8667 8 ай бұрын
Mashallahe አላህ ያስደስትህ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@FelahTube
@FelahTube 8 ай бұрын
ያረቢ ሀጅ የምታስደርገዉ ያድርግህ ወንድሜ
@wgggaha290
@wgggaha290 8 ай бұрын
አባባ ሲደሰቱ ሰሜቱ የተጋባበት እንዴት አብሮ ደሰሰሰሰሰሰ እዳለኝ የኔ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 ай бұрын
ለአባባ ብየ ነው የደመርኩህ ደጋግመህ አምጣልን አባታችንን❤
@MohammednurSeid-i2g
@MohammednurSeid-i2g 2 ай бұрын
ክብር ለአባቶች!!!!!!!!!!!
@rehmaemam571
@rehmaemam571 8 ай бұрын
የኔ ገራገር ወሎየዋ ህዝብ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@sarayemamtube5371
@sarayemamtube5371 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያስደስትህ ዳይወደ 50k
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@GeniBelay-jw8hv
@GeniBelay-jw8hv 8 ай бұрын
የዋህ የገጠር ሰው ሺ አመት ኑሩልን ❤❤ አባባ 😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@luluwello1583
@luluwello1583 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለአባትህ መቸም ገጠር ሒደው ለናትህ ሢነግሩዋት መሥማትየቸኮለማነው ወላሒ እንኳን ደሥ ኡሥባልካቸው
@HhaallMm
@HhaallMm 8 ай бұрын
በቀን በቀን ራሱ ብትለቅልን ደስ ይለናል😍
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@MesartYimer
@MesartYimer 8 ай бұрын
እሣቸውን ባየሁ ቁጥር አባቴ ናፈቀኝ አባቴን ይመሥላል ደሞ❤❤ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልህ ወንድሜ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 8 ай бұрын
አዬ እንዴት ነው አዲሳባ የቡናው ነገር ያስደነግጣል አይዬ በደህና ወደቤትዎ ይመልስዎት።❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@ToybaAhmad
@ToybaAhmad 3 ай бұрын
እኛምአገርእድሀለአገራችንሰለምያርገዉ ልጅይዉጣልህአስደሰተሀዉአባትህን
@saeda2365
@saeda2365 8 ай бұрын
እሚገርም ቦታነው 6አመት ሀያሁለት አካባቢ ኑሬ አለሁ አይቸው አላውቅም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@michaelalem3845
@michaelalem3845 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎትና ሐጂ ያደርጋሉ ገና ኢንሻአላህ
@elaybright8884
@elaybright8884 8 ай бұрын
ጥሩ ማስተማሪያ ነው ከመጽሐፍ ይበልጣል አቦ።
@abuhasna1167
@abuhasna1167 8 ай бұрын
ማሻ አላህ መልላም ልጅ አባት መልካም አባት ደስስ ትላላችሁ አባቴን አስታወሱኝ አባትህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ከጤናጋር
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
@hdgrhtiri4vrudbdjeuei700
@hdgrhtiri4vrudbdjeuei700 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኸይር ወንድሜ አባትህንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ያረብ
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
ምነው አባቴ ሳይሞትብኝ አዲስ አበባ አደለም ሌላም ሀገር ወስጀ አስደስቸው በነበረ 😢😢 ከልፋቱ ትንሹንኳ ሳልከፍለው ሞተብኝጅ በስደት 😢 አላህበጀነት ያስደስትልኝ 😢
@Ethioreal1
@Ethioreal1 8 ай бұрын
Ayzosh atasbe betam bezu abat alesh just metesh 1 abat wesdesh aznani bemerkat yekflalu
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
አላህጀነተልፊርዶስን ይወፍቀውየኔእህት😢😢😢😢አስበነውአማክሮንአይመጣ ሞትሲሉት ቀላል
@GggGgg-sf2uo
@GggGgg-sf2uo 8 ай бұрын
በቀጣይ በሌላ እንጠብቅሃለን ካባታችንጋ እድሜና ጤና ይስጥልን
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
አባቴ እውነቱን ተናገሩ አዳነች አበቤ ትከታተላቸዋለች በፊሥቡክ ሸር አዲርጋቸው አይቻለሁ ንገሮቸውማ አባባ ያለኛ መንግሥት የለም እያሉ ነው እነዚህ ደረቆች
@negutube
@negutube 8 ай бұрын
ሳህ
@zindzind3952
@zindzind3952 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉ሳህወላአይቸ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 ай бұрын
ኧረ ፌክ ሊሆንይችላል እንደዚህ ይሄየሚያሣሥባት ቢሆን ሥንት ጉዳይነበረን
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
@@hshhehsge7113 ወላሂ አዳነች አበቤ ሁሊ የልማት ነገሮች እዲሁም በኦሮሞኛ ነበር ሥትሸለም የምትለቅበት እከታተላት ነበር የወሎ አባታችን አዲሥ አበባን አደነቀ ብላ ፓሥታለች
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 8 ай бұрын
የምር ጀማል ወንድማችን በሳልና ቁም ነገረኛ ነህ አስደማሚ ስራዎችና ስብእና ያላበሰህ ጀግና ነህ በርታ😊😊
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 8 ай бұрын
እድሜ ለአብይ ለጉብኝት አበቃው በአጥሩ አጠገብ አንሄድም ነበር ቤተመንግስቱ
@FatimaRedvan
@FatimaRedvan 7 ай бұрын
ትክክል❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 4 ай бұрын
ትክክክክልልል መድህን እያፈረሰሆነጅ ደሀእያለቀሰሀብታምይደላቀቃልአይዱንያ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ቦታ እየሰጠ ገንዘብም ትንሽ ሆነ እንጂ ምንም አላለቀሰም በዛነድሮው እነንተ ለምን ሠራ ብላቸሁ ነው ሰው በአገሩ ይቀናል ልማት ለአገራ ነው ለአብይ አይደለም እኔ በወያኔ ግዜ ከፊትበር ተነስተናል በደርግ ሶስት ቤት ተቀምተናል.አሁንም ወንዝ አካባቢችን አለ ???ግን የአገር የመጣ ምንም ማድረግ አይቻልም
@Ethiopia904
@Ethiopia904 8 ай бұрын
ጎበዝ ከዚህ በላይ ደስታ የለም አይፀፅትህም መደረግ የሚገባውንአድርገሃል!
@amifaethio4224
@amifaethio4224 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አባባ አላህ ይጠብቃቸው ረጅም እድሜ ወፍቋቸው ሀጅ ለማድረግ ያብቃቸው ፈገግታቸው አባቴን ያስታውሰኛል የኔ አባት አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው በስደት ሁኘ ነው ያጣሁት 😢
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@sanee4ysty
@sanee4ysty 8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አባትና እናቱን የሚየባከብና እሚወድ በጣም ያስደስተኛል ብድሩ ይግባህ በርታ ያገሬ ልጅ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@ssee4289
@ssee4289 8 ай бұрын
ሰይድ ሁሴን እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህንም አላህ ይባርክልህ ❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 4 ай бұрын
ተባረክ በእውነት ታድለሀል ❤
@astertefera151
@astertefera151 8 ай бұрын
አዬ እድሜ ይስጥልን በጣም ጣፋጭ ናቸው ትንሽ ቢከርሙ በጣም ንቁ ቀልጣፋ ናቸው የገጠር ሰው አይመስሉም
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 2 ай бұрын
ለማንኛውም ስለመልካም ስራህ እግዚአብሔር ይባርክህ። መልካም ምሳሌ ነህ።
@kghvighhh9169
@kghvighhh9169 8 ай бұрын
የአባትእና የእነት ደስታከማየት ወዳ የሚያስደስት ነገር የለም ብድሩን ከፈጣሪ ታገኘዋለሀ ደግሞኮ አስተዋይ ነቸው የምር የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወሎ ገራገሩ አይ ወሎ
@Tossatube.
@Tossatube. 8 ай бұрын
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 113 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 47 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
بودكاست بدون ورق
Рет қаралды 809 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН