ፖለቲካ ይሉት ተግባር እስከዚህ ድረስ ቁሻሻ ነው!! - ጌትነት እንየው - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

  Рет қаралды 183,722

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@جميلااماميرإنشاءالله
@جميلااماميرإنشاءالله 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ምርጥ ግጥም ጌትነት እንየው ምርጥ ገጣሚ ነህ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@HilinaT
@HilinaT 5 жыл бұрын
ገራማይ ግጥም ውዶችዬ እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@gulilatbirhane9028
@gulilatbirhane9028 5 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ግጥም፣ እንደከዚህ ቀደሙ አሁንም ለሚሰማና ለሚገባው በቀላል ቋንቋ የተላለፈ የሰላምጥሪ።
@Selam-y4l
@Selam-y4l 10 ай бұрын
ልብ ይነካል ፣ልብ ያለዉ ልብ ይበል፣ጆሯያለውየዳምጥ፣እግዚአብሔር ይባርክ ህ
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 5 жыл бұрын
I can not stop listening to this strong message. We, Ethiopian have to United more than ever and save our country.
@mheritneguisse3478
@mheritneguisse3478 5 жыл бұрын
በጣም ከማደንቃቸው ሰዎች መካከል ይህ ትልቅሰው ጌትነት እንየው እድሜ ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያዬን አሳየህኝ ተባረክልኝ የማሪያም አማላጅነት አይለይህ
@getnetgetachew3692
@getnetgetachew3692 2 жыл бұрын
አብዝቶ እድሜ ጤና ይስጥክ ጌትነት ክበርልኝ🙏🙏🙏
@fvv1680
@fvv1680 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አላህ ያድልህ
@eskendertaye4782
@eskendertaye4782 5 жыл бұрын
ቃላትየለኝም ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
@HilinaT
@HilinaT 5 жыл бұрын
ውዶችዬ እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 жыл бұрын
ግሩም መልክት። ጌትነት እንየው። እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ። እኛ ሁላችን ደግሞ የልባችን ጆሮ ይከፈትና እንስማው።
@nuseibaahmed5438
@nuseibaahmed5438 5 жыл бұрын
እንሸአላህየክፉ ያልፍና ኢትዮጵያ ትቀጥላለች እውኘት እባዬን ነው ያፈሰስኩ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግዜው በጣም ምርጥ ግጥም ነው አነባሁ አላህየ ኢትዮጵያን አንተ አስባት እንደ ክፍታትችን ሳይሆን በምህረትክ
@birtudem7419
@birtudem7419 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ እግዚአብሄር በምህረቱ ያስበን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ስውድው በድራማውም ላይ በእውነት ቃል የለኚም እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እምየ ኢትዮጲያ ሀዘንሽ በዛ እግዚአብሔር ሆይ ፍርድ ዝም አትበል ገዳይ በዝቶል እምየ ኢትዮጲያ ሀዘን ላይ ናት ፍርድልን
@desta5885
@desta5885 5 жыл бұрын
አቤት አቤት እግዚአብሔር ሆይ እርዳን እርዳን የቀደመውን የፍቅርን ዘመን መልስልን እባክህን። ይቅር በለን ምህረትህን በኢትዬጵያ ላይ አድርግ። እባክህን ማረንንንንንን። እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድሜ። ምህረት ለኢትዬጵያ ለኢትዬጵያ ለእማማማማማማማማማማ
@kalabyonas9858
@kalabyonas9858 4 жыл бұрын
ትለያለክ ደራሲ፣ገጣሚ እና ተዋናይ ጌትነት እንየው በትንሽ ቃል ብዙ በጣም ትልቅ ሀሳብን ማንሳት እራሱን የቻለ ጥበብ ነው:: የኢትዮጲያ አምላክ ይባርክክ::
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 5 жыл бұрын
እውነት ወንድ አያለቅስም የሚል ወግ ቢኖርም እንባዬ ዱብ ዱብ ማለቱን አልክድም! ይሄ ግጥም አጥንት ሰርስሮ የሚገባና ጥበብ ምን ያህል ጉልበት እንዳላት የሚያረጋግጥ ነው። አንጋፋው ታላቁ አርቲስት ጌትነት እንየው እድሜና ጤና ያድልልን!
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 5 жыл бұрын
አደበትክ ይባረክ እውነት ነው
@mesiersumo3712
@mesiersumo3712 3 жыл бұрын
Thank you brother you are the best poetic I can’t stop listening Meaningful message for all Ethiopians God save my country !
@sameeramm7509
@sameeramm7509 5 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረሂሙ ያከሪሙ
@birtudem7419
@birtudem7419 5 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@ፅጌማሪያምፅእናት
@ፅጌማሪያምፅእናት 5 жыл бұрын
ለሁላችንም ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጠን እኛ እንደ መዳኒት እየበጠበጡ ቢሰጡን አይገባንም
@Makuye
@Makuye 5 жыл бұрын
Getinet Eniyew, amazing powerful poam as usual! 💚💛❤️👍👌🙏
@mesfinyayeh6251
@mesfinyayeh6251 5 жыл бұрын
Artist Getnet Enyew,truly the hero of all times!!Long live!!
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
ጌትነት ስወድክ ምርጥ ግጥም ነው ልብ ይነካል 😢😢 እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኡፍፍ💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🙏🙏
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 5 жыл бұрын
Thanks Mr Getnet for your lovely and amazing powerful poem
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 жыл бұрын
I love to listen Getenet Eneyew
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብይበል ጀሮ የለ ይስማ ይህ ኣዋጅ ለሁላችን የሚመለከትነው
@luchia686
@luchia686 5 жыл бұрын
🤞በጣም 😭😭😭 ያነባሁት እግዚአብሔር ሆይ ለክፍዎቹ፣ ለእብዶቹ ልቦናቸውን መልስላቸው። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 💚💛❤️💚💛❤️
@hashimeabdela6320
@hashimeabdela6320 5 жыл бұрын
👍🕌⛪👍
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 4 жыл бұрын
Betam yasaznal yademal sika yazegn anebahut gen eskemeche getaye bekachehu belen I am happy about this program the best !
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 5 жыл бұрын
Gecheye ........ yene awaki👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 geta yebarekeh yetebekeh...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@djggszbbsfjcahsg9333
@djggszbbsfjcahsg9333 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ የኔአባት ፍቅሩን ይስጠን ፈጣሪ።
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 5 жыл бұрын
Getinet Enyewu! you are right. We are missed where we are going and dreaming for. We have to listen to our heart and oppose all those activities
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 5 жыл бұрын
I wish if it is prepared in all different language's. It is touching. God Bkess.
@marthachane9777
@marthachane9777 5 жыл бұрын
Bewonet bemigerm astemro geltotal. Egzabher Amlak selmna fiker yisten lehulachen. Enamesegnalen
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 4 жыл бұрын
Wow wow Getene Enyew you are truly an artist
@tigriansinaz172
@tigriansinaz172 5 жыл бұрын
በአደራሹ ለተገኙ ሰዎች ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እንደዚህ አይነት ጥልቅ የሆነ መልካም ምክር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መድረስ አለበት‼
@HilinaT
@HilinaT 5 жыл бұрын
ውዶችዬ እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@አምላኬታርኬንቀይረው
@አምላኬታርኬንቀይረው 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 5 жыл бұрын
Thanks, Getenet E.
@mesfintesfaye674
@mesfintesfaye674 5 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ነው የኖርነውን አሁንም እየኖርን ያለውን የሚገልፅ በግጥሞ መልክ የቀረበ ትልቅ መልእክት ነው እናመሠግናለን።
@alo2428
@alo2428 4 жыл бұрын
አቤቱ ግታየ በቃበለን እያለቀስኩ ጨርስኩት የኔ አባት እዲሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ሜጫወቹ እስኪ እደሰው አስቡ ልባችሁ ይራራ ሰው ከማርዲ እጃችሁ ይቆጠብ. እደሰው የማዘን በሀሪ ይኑራችሁስቲ ።
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
Stop Killing every where ! Stop Killing every Where pleas ! keeping mind . Excellent speeches . Thanks Tanks !! God blessing My hero brother . Egziabhure selamun Yawerdeln . Yrsune Ferde Entebekalen.
@jkedja
@jkedja 5 жыл бұрын
በጣም ስሜት የሚቀሰቅስ መልእክት ነው።ለክፉዎች መልእክቱ ይድረሳቸው።ትልቅ ትምህርት ነው ።
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 5 жыл бұрын
ከትልቅ ባለሙያ ትልቅ መልእክት ችግሩ ሰሚ የለም
@eyasuali842
@eyasuali842 5 жыл бұрын
I have already watched it 10 times and will continue to as many as 100 with tears Great performance “get net”
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 5 жыл бұрын
Webeten. Felega. Aye. Etio. Lejhacenhn. Al Khure. HAgra. Ethiop. Tank. Bro. Getesh. .
@adiabebe5045
@adiabebe5045 5 жыл бұрын
Deep and Touching poem, well done!! Artist Gatniet!!!!😭😭😭😭
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ማሻለህ ምርጥ ግጥም
@ጉና
@ጉና 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጌትነት እንየው።
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 5 жыл бұрын
የጌትነት እንየውን ግጥም ለማዳመጥ የተገኙትን ታዳሚዎች አምላክ ይጠብቃቸው።
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 5 жыл бұрын
geta hoy Ethiopiayayen Adera you make me cry
@mraman-sn5zr
@mraman-sn5zr 4 жыл бұрын
Getenet eneyewu love respect 🙏🔥♥️
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
የግጥም ምሽቱን ስወድላችሁ መልእክቱ ለምሰማው ትልቅ ነው ቄሮ ስማ ጀዋርና የጀዋር ጭፍሮች የእጃችሁን ክፍ ስራ የንጹሀን ደም የቤተክርስቲያን ጸሎት እንባ አምላክ አይቶ ይፍረድ
@yeshiloveethio7240
@yeshiloveethio7240 2 жыл бұрын
Uffffff😭😭😭😭😭😭 በወደቀ አስተሳሰብ አገራችን አቀጨጭናት😥😥
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 5 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ ጌትነት።
@abiy541
@abiy541 4 жыл бұрын
Abo egzeyabher yibatkh getnet anet yetlyek sew neh
@mhilatemekoya2560
@mhilatemekoya2560 5 жыл бұрын
እውይ አገሬ እግዚአብሔር ወይ ስማን ስማን ሰማን ስማን እባክህ ፈጣሪ አንተ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምህሪት አውርድ
@senaitasefa4663
@senaitasefa4663 5 жыл бұрын
Well done
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
አስለቀሰኝ ፈጣሪ የልባችንን ሀዘን ይስማ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ 😭😭😭 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏
@berhanemeskelhaileselassie870
@berhanemeskelhaileselassie870 5 жыл бұрын
ልዩ ነህ በጣም አድርጌ ውውውድድድ
@salam1297
@salam1297 5 жыл бұрын
ልብ ያለዉ ልብ ያባልነት 💚💛❤👍
@adugezu9505
@adugezu9505 5 жыл бұрын
arts world tv yeh progeram betam yamerale please wode kelel metetachehu tesatafie betadergun
@sabrinamicael6972
@sabrinamicael6972 5 жыл бұрын
እውነት ነውውውው ኡፍፍፍፍፍ ያማልልልልል መድረሻ ያጣች ነብስ ሆነናል
@enchetageda6516
@enchetageda6516 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፋረደን ምን እላለሁ የናቶቻችን እባ ይፋረደን።
@kikianton2721
@kikianton2721 5 жыл бұрын
Getenet Eneyew Betam akebrehalehu!!!!
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 5 жыл бұрын
በትክክል ልብ ያለዉ ልብይበል
@girmagumataw934
@girmagumataw934 4 жыл бұрын
powerful and Good lesson for the savages!! the officials better to listen such kind so that.....
@tsigabgebremedhin8287
@tsigabgebremedhin8287 5 жыл бұрын
ተባረክ ኣገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Bombaclat1324k
@Bombaclat1324k 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ግጥም
@hilenaalewey8495
@hilenaalewey8495 5 жыл бұрын
Egziabhir hoy Ethiopian asibat😭😭😭😭😭
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ሰው እንሆን እውነት 😢😢😢💕
@mesay1260
@mesay1260 4 жыл бұрын
Respect ...thanks...
@nateynatey6741
@nateynatey6741 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው
@diamond16tube
@diamond16tube 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም !
@wondante
@wondante 5 жыл бұрын
wowww , Leb yalew leb yebel !
@emuyoutube7213
@emuyoutube7213 4 жыл бұрын
ጌትሽ ምርጥ ሰው
@fekiradismelkie5724
@fekiradismelkie5724 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልብ ይስጠን አወ ይብቃ
@mulsam2011
@mulsam2011 5 жыл бұрын
ያማል !!!
@ahme303
@ahme303 4 жыл бұрын
ሃገራችን እንደነዚህ አይነት ቅን አሳቢዎች አላት እንዴ፣ አቦ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፣ በርቱልን፤ በናንተ ምክነያት ተስፋ የቆረጠው ተስፋ ያለመልማልና፤ በዬ ክፍለ ሃገሩ ዋና ዋና ቦታዎች እየተንቀሳቀሳችሁ፤ መድሃኒታችሁን ውጉን፣ በዘረኝነት ታመናልና።
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እገዘአብሔር ሆይ እምዬን አደራ
@HilinaT
@HilinaT 5 жыл бұрын
ውዶችዬ እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ethioacat4641
@ethioacat4641 5 жыл бұрын
ጌትነት ምርጥ
@emebetabebe8951
@emebetabebe8951 5 жыл бұрын
Getenet tekekelegna ethiopiawi enamesegenalen
@ESCFSA
@ESCFSA 5 жыл бұрын
ዋው
@habtegemeda395
@habtegemeda395 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል
@etayetoeta2779
@etayetoeta2779 2 жыл бұрын
Egziabiher yitebkih
@meronkassa2812
@meronkassa2812 5 жыл бұрын
ጥበብ ወድቆ ድንቁርና ለነገሰበት ሀገር መጮእ የገደል ማሚቱ መሆን ነው ግን ግሩም ግጥም ነበር ፍቅር ለሚያሸንፈው ሰው
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 5 жыл бұрын
እውነት ነው እውነትም የድንቁርና ዘመን
@ethiopiaethiopia7735
@ethiopiaethiopia7735 5 жыл бұрын
ይብቃን
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 жыл бұрын
Tebarek
@chombe9555
@chombe9555 5 жыл бұрын
Min taderigewalehu wedime
@groumayinalem906
@groumayinalem906 5 жыл бұрын
year of the best message
@zhx3400
@zhx3400 5 жыл бұрын
ትውልድ መዝቀጡ ገሀድ እውነት ነው በመሆኑም በጥበብ ማስተማር እንደባለሙያ የባለሙያ ግዴታ ነው። አመሰግናለሁ!
@AddisAlemayehu-d9m
@AddisAlemayehu-d9m 8 ай бұрын
የኔ ጀግና
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 5 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥 አይ ጉድ የኛ ነገር ምን ይሆን መጨረሻችን
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 5 жыл бұрын
በሀቀኛ እውነት የተፃፈ ደም የሚያፈሉትን ዘረኞች የሚያስጠነቅቅ ቀይ መስመር ያለፉትን ለማስቆም የመጨረሻ ደወል ጌትነት የአባቶችህን ወኔና ደም የለበክ የሞተን የሚያነቃ "ነፍጠኛ" ነህ ኑርልን
@widespread1631
@widespread1631 4 жыл бұрын
YIMECHIH GECH
@desalegnfeyissa3324
@desalegnfeyissa3324 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አከበርኩህ!!!
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 5 жыл бұрын
ይድረስ ለጃዋርና መንጋዎቹ
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 5 жыл бұрын
It also includes yourself before pointing fingers to others.. , you don't get it, do you????
@geletuwakjira140
@geletuwakjira140 5 жыл бұрын
Dedeb jewar bicha aydelen Ermiyasm yesu bite new. Nika jewar jewar atibel hulum activist poletikegna yante bite dedeboch nachew.
@abexworku1996
@abexworku1996 4 жыл бұрын
በትክእክል ይህ የታገሰና የለመነህ ህዝብ በሃላ መግቢያአ እንዳያጣአ ተምረናአል ብለው ለነጭ የተጋረዱ ገረዶች በዚህ ካልነቁ ውድቀታአቸው እየፈጠነ ነው ከፖለቲካአቸውቆሻአሻአ አልፎም ገማን እነሱም እድሜያቸውን ጨርሰው በወጣአቱ እድሜ ለመኖር ደም ነው ሃሳባቸው ወጣቱ ንቃአ ያለበዚያ በየደችህ ሊያመጡ እያቀዱልህ ነው አንተም ተከላከል
@asefachewtesfaye9392
@asefachewtesfaye9392 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ቃል የለኝም
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 5 жыл бұрын
Underrated poet!!
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 5 жыл бұрын
መላው ያገሬ ህዝብ ሆይ በሀገራችን ውስጥ ትልቅ የክፍት አውሬ ተንስቶል ወገኔ ሆይ ተነስ!!!
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 жыл бұрын
ከትልቅ አይምሮ ትልቅ አስተሳሰብ ይወጣል ሀገራችን ኢትዩጲያ እንደናንተ አይነት ምሁር እያለባት የማንም መጫወቻ ሆነች ጌታ ይታረቀን
@abebeadela4916
@abebeadela4916 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው፡፡
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 66 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 738 М.