ፖለቲካ አያገባኝም ለምትሉ! | ክርስትና እና ፖለቲካ ምን አገነናቸው! ከዚህ በኋላ ሀሳባችሁን ትቀይራላችሁ

  Рет қаралды 2,324

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ተኝተናል በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ዬርዳኖስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ ያርዝምልኝ መሰረት ያለሁ እውነት የሆነ መመሪያችንም መኖሪያችንም ህያዋችን ለነብሳችን የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ።
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@መዊዕ
@መዊዕ Ай бұрын
ግሩምና፡ልዩ፡የሆነ፡ቪዲዮ፡ነው፡የምትሠራው፡ቀጥልበት፡በርታ👏👏👏።
@FetuneRediet
@FetuneRediet Ай бұрын
አመሰግናለሁ 😊
@cricket3806
@cricket3806 Ай бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@LemlemuGetahun-p2r
@LemlemuGetahun-p2r Ай бұрын
በእውነት መምሕር እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ቃለሕይዎት ያሠማልኝ !!! ፈጣሪአምላክ ከእርሰዎ አይለይ እንደዚሕ እውነተን አፍረጥርጦ ግልጥልጥ የሚያደርግ ማን አለ ? ሁሉም አድር ባይና አሰመሣይ ለሆዱ አዳሪ የገንዘብ ተገዠ በመሆን ተበካክለናልና የኢትዬጵያ አምላክ የፃድቃንና የሠማእታት ፀሎት ለኦርቶዶክሰ ሐይማኖት ምዕመናን መድሕን ነውና አምላክ ልቦናና እውቀቱን ይለግሠን ቃለሕይወት ያሠማልኝ አሜን አሜን አሜን ....... :- ❤❤❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ግሩም ትምህርት፣። አሁንማ ሰይጣናዊ ኃይልን ከመዋጋት ይልቅ፣ ትልልቅ የተባሉት ዝርፊያን ማፍረስ ላይ ተሰማርተዋል።
@wastekalign3454
@wastekalign3454 Ай бұрын
🎉
@lillykeith9571
@lillykeith9571 Ай бұрын
ፋንታሁን ውልቄ ፈና። የማራ ፋኖ ተቀናቃኝ የእስክንድር አቀንቃኝ ስኳድ- ፋፍደን ምስጋናው አንዱአለም ይህን ስም እንደሰተመልህ ሰምተህ ይሆን? አማራ ግን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለህ ሰብአዊ ርህራሄ የሞላብህ ቆራጥ የአማራን በደል ተቃዋሚ ፋኖን ደጋፊ ትክክለኛ ሰው ሰው ሰው ብለንሃል። ለመላው አማራና ለረበደለ ሁሉ ባለውለታ ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 25 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 293 М.
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 25 МЛН