ለአቶ ልደቱና ለአቶ ገዱ/ ከጣሊያን ጋር ተሰልፎ ኢትዮጵያን የማትረፍ ጉዞ/አቶ ልደቱ አወዛጋቢ ወይንስ ተወዛጋቢ ፖለቲከኛ/ካለፈው ስህተት የምትማሩት መቼ ነው?

  Рет қаралды 24,375

Teles Tube

Teles Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 344
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 15 күн бұрын
ወይ አሳዬ እውነትም አሳዬ!!! Well and coordinated idea!!! በደንብ እንደስምህ አሳይተህናል በአሳይነትህ ቀጥል!!! ጀግና የአማራ ትውልድ!!! Thanks!!!
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 15 күн бұрын
አጀማመርህ አጠቃለልህ ዋው ምርጥ ነው ደግመህ ደጋግመህ ተወለድ ያንተን አይነቱን ያብዛልን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 15 күн бұрын
እናመሰግናለን አሳዬ ደርቤ ተገቢ የሆነ ሊያውቁት እና ሊነገራቸው የሚገባ አሳብ ትንታኔ ያቀረብከው። በርታ👍 ድል ለፋኖ💪 አማራ ያሸንፋል።
@YeheyesEndale-uk1jm
@YeheyesEndale-uk1jm 15 күн бұрын
ተባረክ አሴ በትክክል ገልፀኸዋል
@mitkusilesh
@mitkusilesh 15 күн бұрын
አሴ የጀግናው አሳምነው ፍሬ በርታልን ❤❤❤
@shimeliswoldeab233
@shimeliswoldeab233 13 күн бұрын
አሣዬ በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛ እይታ ነው የተቸሃቸው።
@Dawet373
@Dawet373 15 күн бұрын
አሳየ በእውነት የልቤን ነው የተናገርህ ።
@SamiAli-pt5xe
@SamiAli-pt5xe 15 күн бұрын
አሳየ ምርጥ ሰው
@hussenali4298
@hussenali4298 15 күн бұрын
ጀግናው አሳየ
@Mesirat
@Mesirat 15 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@Mesirat
@Mesirat 15 күн бұрын
❤❤በርታ
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 15 күн бұрын
yes Asaye Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@za71
@za71 15 күн бұрын
አሳዬ ተባረክ የአንተና የአበበ በለው አስተዋይነት ከፍ ያለ አማራዊ አርቆ አስተዋይነታችሁን ያሳያልና በብዙ ተባረኩ
@kangcheCholwole
@kangcheCholwole 15 күн бұрын
አበበ በለውን ካሳዬ ጋር ድብን ቅል ፡አበበ ከልደቱ ጋር እንድ ናቸው
@za71
@za71 15 күн бұрын
ወንድም አማራ ሆነው ገመድ በመጓተት የህልውናውን ትግል የሚያዘናጉትን እከሌ ነው ትክክል እገሌ ነው ትክክል ያልሆነ እያልክ ተደናቁረህ አታደናቁርን በነዘመን በነ እስክንድር ሰፈር እንሰለፍ ተሰለፋ እያሉ አንዱን አጀግነው ሌላውን በማኮሰስ የአማራውን የህልውና ትግል ከእውነት ከ እውቀት የተራቆቱ ተቆርቋሪ በመምሰል የዳያስፖራውንም የአገር ቤቱንም አማራ ግራ ያገቡትን አሉባልተኞች ያሳፈረ እርቃናቸውን ያቆመ አበበ በለው ነው ሁለቱም ወንድሞች ለአማራው ህልውና ፋኖ ተሰማራ ብለው አብረው በትግል እየተፈተኑ ያሉ በመሆናቸው “የዻውሎስም የአዽሎስም “ነኝ ሳይል አማራ በመሆናቸው ወንድሞች በአንድ ቢቀመጡ በሚለው የሕወት ቃል መርህ ተግባራዊ በማድረግ ዘወትር የአንዱም ደጋፊ የአንዱም ነቃፊ ባለመሆን በከፍታ የሚታወቀውን የሚታመነውን ከልደቱ ጋር ያሰለፍክ ደነዝ አንተ የልደቱ ቢጤ ግራ የተጋባህ አሉባልተኛ ነህ እባክህ አማራ ከሆንክ አንዱን ክበህ ሌላውን አትናድ ገንቢ በሆነው ላይ አተኩር ከዚህ የተለየ ሀሳብ ካለህ የበአዴን ተላላኪ የአብይ ወዶ ገብ ቅጥረኛ ነህና ከቤተሰብ ጉባኤ ውጣ አንተ ሰይጣን
@TekleTsadk
@TekleTsadk 15 күн бұрын
17:28 በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ። እንደ ልደቱ ዓይነቱን እስስትና ቀላማጅ ሰው ከዚም በላይ በደንብ ሊወቀጥ ይገባዋል ገዱን መዝለፍና መክሰስ ግን ሌሎች ሰዎች ከብልፅግና እንዳይኮበልሉና ወደ ትግሉ እንዳይቀላቀሉ የሚያደርግ በጣም ክፉ ሐሳብ መሆኑን እባካችሁ ተገንዘቡልን ልደቱ ግን የቅሌታሞች ሁሉ ቅሌታምና ምንም ዋጋ የሌለው ፍጥረት ነው ከቀድሞ ጀምሮ ልደቱ የሚሰለፈው ከአማራ ጠላቶች ጋር ነው የሚቀርብባቸው ሚዲያዎችንም እስቲ ውንድሜ አሳየ ደርቤ ፈትሽልኝ።
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 15 күн бұрын
እኔም ይሄን ሀሳብ እጋራዋለሁ አቶ ገዱ ምንም ወንጀለኛ ቢሆንም ቢያንስ አማራ ነው!. አማራ ነኝ ብሎም ፊት ለፊት ተከራክሯል ይቅርታም ጠይቋል ደግሞም አስፈላጊ ነው! ልደቱ ግን ባለፉት 5*ስደስት ወሮች ሲቀባጥር የነበረው ጨንቆት ወይም ተልኮ ስላለው ይመስላል
@Shebaw98
@Shebaw98 15 күн бұрын
​@Amhara.A.Mohammed what he is Amhara,he sold all Amhara land to Tplf, he denied all amhara who kive in Raya and wolkaite, metekel, dera, he gave this land to oromo or tigray. So tell me, what kind of Amhara is he
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 3 күн бұрын
​@@Shebaw98​ ትክክል ነህ ግን አሁን አብይን ራቁቱን ለማስቀረት የግድ እንደዚህ የሚመጡ ሰዎችን በመሪነት ሳይሆን በአማራነታቸው በአባልነት መቀበሉ አስፈላጊ ነው ደግሞም በፋሽስቱ አብይ ፖርላማ በአማራ ህዝ ላይ በግልጽ የዘር ማጥፋት ሲታወጅበት የዛኔ ከብልግናው ፓርቲ ውስጥ እሱ ብቻ ነበር የተቃወመው ስለዚ ይሄንም ከግምት ማስገባት ግድ ይላል ደግሞ ሌላው ዋናውና ትልቁ ነገር መረጃው ይኖርሀል ብየ አምናለሁ #ገዱ ባለፈው በፃፈው ጽሁፉ የአማራን ህዝብ መበደሉን አምኖ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቋል። መጠየቅ ብቻ አይደለም ግን ትክክለኛው ስርዓት ሲመሰረት ያጠፋሁትን ጥፋት በህግ እቀጣለሁ ብሏል ስለዚህ እንደሚመስለኝ ይሄ ደግሞኮ ገዱን ከ አቶ ልደቱ ጋ ማወዳደር ይከብዳል ይሄን መሰረት አድርጌ ነው ያን አስተያየት የሰጠሁት ግን #ገዱም ሆነ ሌላው ከብአዴን የመጣ ሰው በመሪነት ቦታ ግን መቀመጥ የለበትም ብየ አምናለሁ!
@Girma-s6q
@Girma-s6q 15 күн бұрын
Well said brother you just read my mind.
@tsedalemariamhailu8063
@tsedalemariamhailu8063 15 күн бұрын
አሳዬ ወንድሜ ሰው በሌለበት ሰው ሆኖ መገኘት ማለት ይህ ነው ♥ የአቶ ልደቱን ማንነትን ግልጥልጥ ያደረገችልን እህታን መስከረም አበራ ነበረች። 10 ለባዴ የዘረረችልን ❤ በሀሳብ ገበታ የሚባል ሚዲያ (የያኔው ኖይትራል የአሁኑ የአማራ ጠላት ለመሆን የሚንደረደረው ሚዲያ ላይ)
@tilahundeme3040
@tilahundeme3040 15 күн бұрын
አሳዬ አንተዬ እኔ መቸም ባለንበት ዘመን አዋቂ ግራ በገባው ወቅት አስተዋይና ብቁ ተንታኝ ስላገኘን ተመስገን።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 15 күн бұрын
Egziyabher yimesigen.
@LinaTeshome
@LinaTeshome 15 күн бұрын
አሳዬ እባክህ በልደቱ ላይ የተደረገው ውይይት በጣም ትክክል ነው አሁን ሳስበው ምንም ጥፋት የላቸውም ይሔ ሾተላይ
@Fikru1948
@Fikru1948 11 күн бұрын
🛑❗️Thank you for your being a mouth for Hizbawi Ginbar Amhara FANO ❗️👍👍👍
@Zemenemesafnt
@Zemenemesafnt 15 күн бұрын
ይመችህ አቦ❤
@HabeshaHabesha923-h2d
@HabeshaHabesha923-h2d 15 күн бұрын
በጣም ገንቢ ሂስ ነው አሳዬ
@muluafessa
@muluafessa 15 күн бұрын
ብራቦ አሳየ ያኑርልን በርታልን።!!!
@mengistuhabtemariam4868
@mengistuhabtemariam4868 15 күн бұрын
አሳዬ ተባረክ በሚዛናዊነትህ ቀጠጠል
@abeba2241
@abeba2241 15 күн бұрын
አሳዬ አንደበቴ ክብር ለአንተ 🙏
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 15 күн бұрын
1000 000% ትክክል በርታልን ጀግናችን.
@Hayl247
@Hayl247 15 күн бұрын
አሳዩአቸው በርታ, Wonderful analysis, you said my heart
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 15 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ከአሁን በኋላ ከኦሮሞና ከትግራይ ህዝቦች ጋር የሚኖረው ግንኙት መርህ ተኮር ብቻና ብቻ ነው! ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ ብቻ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikiandanu8214
@mikiandanu8214 15 күн бұрын
አሳዬ ብቃት ያለህ ለዘመኑ የምትመጥን ምርጥና እውነተኛ የአማራ ልጅ በርታልን በሆድ የማይወቅ እንዳንተ ያለውን እውነተኛ የአማራ ልጅ ያብዛልን ትግል በመሣሪየ ብቻ አይደለምና ከባድ ትግል ላይ እንዳለህ ይሠማኛል በርታልን
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 15 күн бұрын
1000 000% ትክክል በርታልን ጀግናችን.ተለስ ቲዪብ
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 4 күн бұрын
አሳያ ውነትም አጀማመርህና አጨራረስህ ውነትም እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ ታኮራለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TekluGhebreHawariat
@TekluGhebreHawariat 15 күн бұрын
ሰላም ላንተም
@Fikru1948
@Fikru1948 11 күн бұрын
🇪🇹👍 TELES T THE BEST MEDIA OUTLET EVER❗️👍🇪🇹
@weldesenbettewabe8857
@weldesenbettewabe8857 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ያቆይህ። ምርጥ መልክት። ፕሮፌሰርም አልተሳሳተም።
@hiwit6369
@hiwit6369 15 күн бұрын
በጣም አሪፍ ምላሽ🙏
@AbahayelmareyamAbahayelm-bp3fn
@AbahayelmareyamAbahayelm-bp3fn 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ!!!
@MkaAyw
@MkaAyw 15 күн бұрын
አሳዬ ደርቤ ጄግና ነህ። በርታ ግሩም ነው። ልደቱ በጣም ለጠላት መሳርያ ነው። እርዮተ ዓለሙም በወያኔ የተገራ ገዘብ አባራሪ ዘር የሌለው መርገት ነው። አነማራ የሆናችሁ ሁሉ አደራ አትከተሉት። ያጠፋችሁአል። ልደቱ ብዙ መጥፎ ታሪክ አለው። የሚያደንቁት ፀረ ኢትዮጵያዊያን ናቸው እዳትታለሉ።
@Semenawihizib
@Semenawihizib 15 күн бұрын
ትክክል
@ፋኖነትጀግንነት
@ፋኖነትጀግንነት 15 күн бұрын
በርታ ወንድም ዓለም ድል ለአማራ ፋኖ
@AsratSolomon
@AsratSolomon 15 күн бұрын
Excellent review and critic. Lidetu has gone that far to be "Mendertegna" himself.
@VIP-n1z
@VIP-n1z 15 күн бұрын
አሳዬ ደርቤ አማራ እንዳንተ አማራ ቢሆን ጥሩ ነበር!!!!!!!
@Lege-t9f
@Lege-t9f 15 күн бұрын
ልክ ልኩን ንገረዉ !!
@mohammednega-h5r
@mohammednega-h5r 15 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ ነዉ ግሩም
@Ethiopianfirst1221
@Ethiopianfirst1221 15 күн бұрын
ዋው ነው ሌላ ምን ይባላል።
@ነና7782
@ነና7782 15 күн бұрын
ልደቱ እኔ ሽዋሮቢት አስማረ ዳኜ እያሰለጠነን እርሱ የወጣቶች ሊግ መሪ ነበር:: በሽዋሮቢት ዘወትር የሚደረገውን ቃለጉባኤ እለት እለት ለክንፈ ይሰጠው ነበር:: ረዥም ታሪኩን ልተወውና ተልኮ ተሰጥቶን የምንቀሳቀሰውን 24 ሰዎች ለክንፈ አሳልፎ ሰጠን:: በሁሉም አማራ ክልል የትጥቅ ትግል ለማስጀመር የተሰራውን መስመር በመላው አማራ በአንድ ሌሊት አሳሰራቸው:: ይሄ ብቻ አይደለም:: ከ6 አመት እስር ቆይታ ከ24 ታችን 20 ዎች ሞተው 4 ታችን ስንፈታ አንዱ ጏደኛችን የልደቱ ብልግና ስለተረዳ:: 4 ኪሎ ሄዶ ምን አድርገንህ ነው እንዲያ ያሳፈስከን ብሎ ቢሰድበው ሰውዬው ግንፍሌ ሳይደርስ አስገደለው::
@MubarekTilahun-f9q
@MubarekTilahun-f9q 15 күн бұрын
ልደቱ እኮ ገና ብዞ ያልተነገረ ሚስጥር አለ። የአማራ ደም ስለሚያንቀዠቅዠዉ ነዉ። መስፍኔ እንዳለዉም ትኩረት የሚሰጠዉ አቷል
@YankeeSerra
@YankeeSerra 15 күн бұрын
በልደቱ ጉዳይ መናገር ለርሱ ክብር ነው ሆድአደር ለፍላፊ መሆኑን ሁሉም ስለሚያውቅ ምናለ ቁብ ባትሰጡት ።
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 15 күн бұрын
ልደቱ እኮ በ1997 ምርጫ የተገኘዉን የሰፊዉን ህዝብ ድል በክህደት በወያኔ ያስበላ፣ ስንቱን የቅንጅት ጉምቱ ምሁራን ለእስርና ለሰቆቃ የዳረገ ጨካኝና ከሀዲ ግለሰብ ነዉ።
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 15 күн бұрын
የ ግም ቡታንታዎች ተረትተረታችሁ አያልቅ አለቃችሁ ተንፍሱ ብሎ ለቋችሗል::
@keremumekonnen32
@keremumekonnen32 15 күн бұрын
ግንፍሌ ሳይደርስ ያስገደለዉ ጓደኛችሁን ሥም እና ግዜዉን ማወቅ ይቻላል?
@jhonnyfix1346
@jhonnyfix1346 15 күн бұрын
አሳዬ ደርቤ አስተዋይ ወንድሜ እንኮራብሃለን 💪
@Saldawit
@Saldawit 15 күн бұрын
ልደቱ የአማራ ቀንደኛ ጠላት ነው እስከመቼ በአማራ ስም እየነገደ እንደሚኖር አማራው አልገባውም
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 15 күн бұрын
የኛ ደረጃ መዳቢ ፖለቲካ በጮኸ ና በተሳደበ አይደለም
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 15 күн бұрын
ቂቂቂ መቸም ቢሆን አቶ ልደቱ የአማራ ጠላት ሁኖ አያውቅም መቸም ቢሆን የአማራ ጽንፈኛና አክራሪ ብሄረተኛ ለመሆን አይችልም የእናንተ ሀሳብ አቶ ልደቱን በግድ ጎትታችሁ ጽንፈኛ ብሄረተኛ ለማድረግ ከሆነ እሱ ስራ አጥቶ ፈጽሞ አይሆንም እሽ ።
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 15 күн бұрын
Thank you you great comments I agree with you!!
@TaricKingo-l2s
@TaricKingo-l2s 15 күн бұрын
አቦ ልብ አድርስ ብየሀለሁ አንድ ያልተናገርከው ልደቱ ባንዳ መሆኑን በግልፅ አለመናገርህ እንጂ መርዙን አስተፍተኸዋል ❤❤❤
@yibeltalsiyum9243
@yibeltalsiyum9243 11 күн бұрын
Well done, my friend. I completely agree with your clear explanation.
@Lacomanza
@Lacomanza 15 күн бұрын
አሳየ በጣም ሀሬፍ ፅፈሀል በርታ
@ZelalemTsigie
@ZelalemTsigie 15 күн бұрын
በእውነት በርታ ግሩም አቀራረብ ነው
@AsterAschegir
@AsterAschegir 15 күн бұрын
Wowwwwwwwe Asayachen zreh bark!!!!
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 15 күн бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን
@fetleworkbizualem7579
@fetleworkbizualem7579 15 күн бұрын
የልቤ ብዙ ብትሆን ጥሩ ነበር
@girmaguttabeerew5004
@girmaguttabeerew5004 15 күн бұрын
ከጅማሬው እባብ ናቸው የአማራን ትግል ሆነ የኢትዮጵያን ትግል በማጨናገፍ ይታወቃሉ
@ነና7782
@ነና7782 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ:: ስለ ልደቱ ተጨማሪ ማስረጃ እልክልሃለሁ::
@mtilahun4444
@mtilahun4444 15 күн бұрын
በርቱ..የአማራ ጠላት..ማጋለጥ ነው
@selam65030
@selam65030 15 күн бұрын
😂😂አሳዬ ተትክክል ነግረህዋል ልደቱንም ገዱንም ሁለት ዉሻ 🎉🎉
@MelakeTegegne
@MelakeTegegne 15 күн бұрын
Thank you brother this is the facts
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 15 күн бұрын
Wonderful Asaye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikrteGebru-eq3px
@FikrteGebru-eq3px 15 күн бұрын
ወንድሜ በሀሰሳብህ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ በርታ
@hochiminhbirhane21
@hochiminhbirhane21 15 күн бұрын
Bravo Asaye !
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب 15 күн бұрын
,በትክክል..ንገረው
@abebechbogale9150
@abebechbogale9150 15 күн бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ነህ ጎጠኛያልኩንም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሺ አመት ኑር 🙏🙏🙏
@selamambasele2289
@selamambasele2289 14 күн бұрын
you made my point,.....
@AbeniMoll
@AbeniMoll 15 күн бұрын
በጣም ነው የምንወድህ አሴ በርታልን እንዳንተ አይነት ጥሩ ሰዎችን ያብዛልን ለአቀራርብህ እንዴት እንደምገልፅህ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤
@beletubogale8166
@beletubogale8166 15 күн бұрын
ጀግናችን በርታ ሰቆቃ እየደረሰበት ያለ ህዝብ የሚጠቅመውንና የሚጎዳን
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 15 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ህዝብ የሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ የልደቱም እጅ እንዳለበት እናቃለን እና አሁን እሱ ይሄን በመባሉ እሱ ወንጀለኛ መሆኑን ስለተነገረው ነው አሁን ይሄ ሁሉ ጩሆት ያስነሳው እሱ ከሚጨፈጨፈው በሚሊየን የሚቆጠረው ህዝብ በላይ ነኝ እያለ ነው? አይ #ልደቱ ሚስኪን ሙህር ተብየ!
@አምሐራ
@አምሐራ 15 күн бұрын
ካሁን በፊት ለኔ አንደኛ የ ethio fourmu ያየሰው ነበር አሁን ግን የ Telessu አሳዬ ደርቤ ሁኗል አሳዬ ተባረክ
@mogesgetu6572
@mogesgetu6572 15 күн бұрын
ልባቸው የማይሞት ግን የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም የማይፈልጋቸው ፖለቲከኞች ቢኖሩ ልደቱ፣ ገዱ፣ የፓርላማ ውዝፎችና ሌሎችም እድል ሞካሪ ፖለቲከኛ ነን ባዮችን ነው።
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 15 күн бұрын
በጣም ከማምናቸው ሰዎች ውስጥ አንተ አንዱ ነሕ በርታልን
@asefakassa7485
@asefakassa7485 15 күн бұрын
Very good 👍
@DessieDC0317
@DessieDC0317 13 күн бұрын
Good points
@DessieDC0317
@DessieDC0317 13 күн бұрын
It is natural for anyone to respond in self defense, but Lidetu's extreme reaction is completely unwarranted and once again shows his boundless reaction to save his skin in politics . His detailed and deliberate attempt to paint the Fano struggle as a potential danger to Ethiopia is inexcusable. I think that is exactly what he did during the Kingit debacle.
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 15 күн бұрын
ይህን ጽሁፍ በሰነድነት አስቀምጠው ነገ ጧት እሚጠየቅበት ይሆናል።
@seay2550
@seay2550 15 күн бұрын
ይበል እጅግ ግሩም ፅሁፍ ነው! ልደቱ እኮ ከነ ህይወቱ መቀበር ያለበት ግለሰብ ነው! ከሞተ ቆይቷል 97 ላይ ነበር የሞተው እየከረፋ አስቸገረን!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 15 күн бұрын
ልደቱ ክደቱ እሬሳውም ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ አይገባም።❤❤❤❤
@TheYou2050
@TheYou2050 14 күн бұрын
ልደቱ የድሎት ፖለቲካ የሚያራምድ፣ በሚፈናለቀውና በሚታረደው የአማራ ሕይወት ዋጋ ትዕግሥትን የሚሰብክ ልዝብ ሠይጣን ነው።
@danialedani
@danialedani 15 күн бұрын
ልደቱን ሳዉቀዉ ድፍን 20 ዓመት ሞላኝ።ግን ምንም ጠብ ያለልኝ ነገር የለም።ዝም ብሎ ማዉራት÷ማዉራት!
@Mesirat
@Mesirat 15 күн бұрын
ልደቱ መርዛመም😢❤
@JohnTad-s8m
@JohnTad-s8m 15 күн бұрын
አሳዬ ማየት ከቻልን ማሳየት ትችላለህ።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 15 күн бұрын
መአት ኢትዮጵያ ጠሎች ተራቡ, ያው የወደ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል፨ አይሀገሬ ነገም ቀን አለ👍
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 15 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i 15 күн бұрын
ወንድሜ መድሃኔዓለም ዘርህን እድሜህን ያብዛው ሰይጣን የሚታጨድበት ሰይፍ ነህና እድሜህ ይርዘም!!!!
@gtrs2291
@gtrs2291 14 күн бұрын
ልደቱ የከሰረ ፖለቲካኛ ነው፤በርታ ወንድማችን❤❤❤
@bestrong1237
@bestrong1237 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ እይታ እና ትንታኔ ነው፤ የጋቢሳን ልጅ ፕሮፌሰር ከማለትህ በቀር፡፡
@Mickoman239
@Mickoman239 15 күн бұрын
THANKS,ለማጥቃት መንደር ዉስጥ የገባዉ ነገር አሳፋሪ ነዉ
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 15 күн бұрын
Victory for Amhara Fano 💚💛❤️💪
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 11 күн бұрын
አሳዬ ደርቤ ትንታጉ የአማራ ልጅ
@Gedifewazmeraw3911
@Gedifewazmeraw3911 15 күн бұрын
Tebarek asaye yewusten nw yetsafkew. Lidetu eko professor benzin siarkefekif esu kibrit charebet yefano tigil lay
@Semenawihizib
@Semenawihizib 15 күн бұрын
እንዳህ ንገረው እንጂ!!!!
@injurytime7612
@injurytime7612 15 күн бұрын
Lidetu is the historical enemy of Amhara.
@sinshawabay6208
@sinshawabay6208 15 күн бұрын
የፕሮፌሰር ሀሳብ ደጋፊ ነኝ።ልደቱ ያደረሰብን በደል ገና መች ተነገረ
@Ambassel
@Ambassel 15 күн бұрын
ዉይ እንኳንም የአማራ ብሄርተኝነት ተጀመረ በጣም ደስ ይላል:: በተጨቋኝ ስም ኢትዮጵያን እመራለን ብለው ስልጣን የያዙ አካፋዎች የአማራን ልእልናና ጥንካሬ እስቲ በደንብ ይመልከቱ ሃገር መምራት ከብት መንዳት እንዳልሆነ ይወቁት::
@tilahunsefiw7806
@tilahunsefiw7806 15 күн бұрын
እናተም ቁረጡ እኛም እንቆጥራለን
@MesfnMojo
@MesfnMojo 15 күн бұрын
አሣዬ ደርቤ ወንድሜ ልደቱ ክደቱ ነውና ነግረኸዋልና ምንን ምን ካላሉት ነውና ነገሩ ጨው ባትጣፍጥ ዳሽ ብለው ይጥሉሐል
@yy8751
@yy8751 15 күн бұрын
በፕ/ር ሐብታሙ አሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ :: ፕ/ሩ ትክክለኛ ናቸው:: አማራ ምረር!
@Gota1972
@Gota1972 15 күн бұрын
ልደቱ የመከነ ፖለቲካኛ ነው። በአዲሱ ትውልድ ምሳሌ ተደርጎ የማይወሰድ የፖለቲካ አለሌ ነው።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 15 күн бұрын
የፋኖ ትግል በአዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስ የተቃኘ መሆኑን አስረግጠህ ነገረው!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀብቴልዑል
@ሀብቴልዑል 15 күн бұрын
ልደቱ1997ነው የአማራህዝብጠላትነቱንያሳየው።
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 15 күн бұрын
ወንድማችን አሳዬ ጤንንተህ እንደተመለሰ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በርታልን ታላቅ ስራ እየሰራህ ነው፡፡ ፕሮግራምህ ለብዙሀን ተደራሽ እንዲሆን በመረጃ ቲቪ ቢቀርብ ምን ይመስልሀል፡፡
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 15 күн бұрын
መረጃ ቲቪ ራሱኮ አማራ ጠል የሆኑት የጋሎችና የጴንጤዎች ነው እና አማራ የራሱ ቲቪ እንዳይኖረው ነው ተባብራችሁ ጋሎችን ከአማራ በላይ ልታነግሱት ምታስቡት ብቻ ትገርማላችሁ
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 15 күн бұрын
ልደቱ እሚባል ምናባዊ ፖለቲከኛ ሲሆን ጥቅመኛ ነው።
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 31 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 169 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 57 МЛН
የኦሮሚያው ሚስጢራዊ ስብሰባ https://gofund.me/a5400f70
20:58
TELES NEWS -ጠለስ ኒውስ
Рет қаралды 8 М.
''ይቆጨናል'' ባጫ ደበሌና የተማረኩት ኮሎኔሎች|ETHIO FORUM
18:13
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 285 М.
ፕ/ት ጌታቸው ረዳ  ያስቀመጠው ሃቅ እና የጄ/ል ጻድቃን ዶላር
2:09:03
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 31 МЛН