ለዋሸሁ እንዴ ሙዚቃ ሰራንላቸው / አዝናኝ ቆይታ ከ ቂርቄሶ እና ፈርንጅ ጋ | ዋሸሁ እንዴ? ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 207,918

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

2 ай бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #washewende #filfilu #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 193
@wudasrat
@wudasrat 2 ай бұрын
የደምስ ከልብ የሚመነጭ ሳቅ ያዝናናል። ምርጥ የፕሮግራም መሪነቱ የሚደነቅ ነው። መልካምና ባለሙያ መሪ ነው።
@selammtk7303
@selammtk7303 2 ай бұрын
Betam nigerm amerar❤❤❤❤
@zelekeayana6403
@zelekeayana6403 2 ай бұрын
😊😊​@@selammtk7303F
@ccu3907
@ccu3907 2 ай бұрын
እኔ በጅ የሚሄደው ልጅ በጣም አሳዘነኝ። በጣም ጐበዝ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 2 ай бұрын
በጣም አዝነነችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገረችን ኢትዮጵያም ሰላም ሆና እንደእናንተ የምትስቅልን ቀን ያድርገን
@user-hz4lm8mw1u
@user-hz4lm8mw1u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@E-MediaTube
@E-MediaTube Ай бұрын
አዎ እኔም ወደድኩት
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ወይጎበሌ ክፉ አመሌ ጢሎ ጥላሑን was my Golden Time 😅
@user-ib9eq8oq8r
@user-ib9eq8oq8r 2 ай бұрын
ስወዳችሁኮ።ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም።ድል ለፋኖ
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Ай бұрын
ሱባህን አላህ ይሄ የአላህ ስጦታ ነው ወንድሜ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ በጅህ የሚሄድ ጥበብ ማሽአላህ❤❤❤❤
@Mohajoker-cn8jo
@Mohajoker-cn8jo 2 ай бұрын
እኔም እችላለሁ ብዙ ቦታ እሄድ ነበር ድሮ ግን ምንም ጥቅም እንደለለው ሳቅ ተዉኩት አሁን መጀመር እችል ነበር ምንዋጋለው ስደት ላይ ነኝ ያለሁት::ፕሮግራሙ 👌👌👌👌👌
@E-MediaTube
@E-MediaTube Ай бұрын
ትክክል bro
@Abawtes
@Abawtes 2 ай бұрын
These comedian from Hawasa, they are great comedain. please invite the other 2 guys working with them!
@EbabeySintie
@EbabeySintie Ай бұрын
በጣም ትመቹኛለችሁ አባዮች ሁሌ ነው የምከታተላችሁ ዋሸሁ እንደ በተለይ ቀኑ ደርሶ እስከማይ ነው የምቸኩል!!ነገር ግን ሃሳብ አለኝ ከቻላችሁ ብመልሱልኝ ደስ ይለኛል??ሁሌ ፕሮግራሙ ላይ የምታቀርቧቸው ሰወች ዝነኛ ታዋቂ አርቲስት ምናምን ለምን ሌላውን አታቀርቡም?????????
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 2 ай бұрын
ጥሌ አብራራው ዋውው ዛሬም ደገማቹ ማች መልበሱን ያምርባችዋል ይቀጥል ሁሌም ደምስ ለምድነው ማይለብሰው እንደናተ ለምን ይለያል እረ ደስ አይልም ልበስ አብረካቸው ሰምተካል
@E-MediaTube
@E-MediaTube Ай бұрын
የሚገርም ነበር።
@askidesta4271
@askidesta4271 2 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤
@malkolmkulibali6310
@malkolmkulibali6310 2 ай бұрын
ፍልፍሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ነው ያስለከለከው 😂😂😂
@TediShimlise
@TediShimlise Ай бұрын
በሊፍት ቢሆን ደግሞ በጣም ደስ ይላል
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g Ай бұрын
በጣም ነዉየምወዳችሁ❤❤❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
አቤት በእጅ መሄድ ደሮ ህፃን እያለሁኝ ጎበዝ ነበርኩኝ አሁን ግን ጥርሴን ነው የሰቀጠጠኝ😊😀
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 2 ай бұрын
እውነትም አስለከለካቸው😂😂😂😂
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ድራር አቦይ ጎበዝ ልጅ ነው
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 2 ай бұрын
ዉይይይ ጥሌ በጣም ምስኪን ነዉ
@tameratshifraw8114
@tameratshifraw8114 2 ай бұрын
አረ ደምስ ደረጄ ሀይሌን ጋብዙት
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 2 ай бұрын
ይመቻችሁ ሁሌ ሳቅ በሳቅ❤❤❤❤❤
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 2 ай бұрын
Hand waking ❤❤❤❤ Berta put your name on genius book
@user-yg1rl7bn4v
@user-yg1rl7bn4v 2 ай бұрын
ምርጦች
@user-en4zw7dt2j
@user-en4zw7dt2j Ай бұрын
ደስ ይላል
@user-nu7rk8uc4h
@user-nu7rk8uc4h 2 ай бұрын
ባለ ኮሜንቶች ምን ለመሆን ፈልጋችሁ ነው ይህ ሁሉ ውረጅብኝ እር ባለየ አትሁኑ ካልተመቻችሁ አለማየት እየተቻለ
@selammtk7303
@selammtk7303 2 ай бұрын
Demes enwdehalen ke tigray kilele hulchum bertu❤❤❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@MilyonMiliyon
@MilyonMiliyon 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 2 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ገና ፕሮግራሙን ሳያዩ 40 ሰዎች ላይክ የሚያረጉትስ ነገር 🤔🤔 የነሱስ ይሁን የኔ ደሞ የመጀመራ ከመንት ሰጪ መሆኔስ 😮😢😢 አረ ሀገሬ ወዴት እየሄድሽ ነዉ
@BatunUzu
@BatunUzu 2 ай бұрын
Enes yegeremenyi anten like maderge 😂😂😂😂
@HHh-kg9ii
@HHh-kg9ii 2 ай бұрын
ተዛብኩት ቅጤን አለች እህቴ በሠዉ አጠገብ ፋስተ አቺ ደሞ ፅፋሽ ስተባቂ ዋዴትነዉ ሀገሬ ትያለሽ አሽቋለጭ
@egzabhryemsgin7722
@egzabhryemsgin7722 2 ай бұрын
😂😂😂😅teftsh mawksh teru new konjte 😊
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
ሀገራችንንሰላምያርግልን
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ketecomentator2552
@ketecomentator2552 Ай бұрын
ብጋብዙኝ በጣም ደስይልኝል
@WISDOMISLAM1
@WISDOMISLAM1 2 ай бұрын
It is to say 2716.5 feet (828 m), the height of Burj Khalifa
@E-MediaTube
@E-MediaTube Ай бұрын
how far is it, from Ethiopia
@toybaabubker7191
@toybaabubker7191 2 ай бұрын
በእጁ የሚገባ የመሰለው ማነው
@E-MediaTube
@E-MediaTube Ай бұрын
hahahaha
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
😮 አትዋሹም 😅 ተቀደዱ ይመቻችሑ 1 Love Ethiopian people.
@ketecomentator2552
@ketecomentator2552 Ай бұрын
የማያልቅ የማዝናና ታሪክ አለኝ ደምስ ?
@dagmawitsemeneh5889
@dagmawitsemeneh5889 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 Ай бұрын
አይ እናንተ በጣም ደስ ትላላቹ
@user-kf2ys1ic5q
@user-kf2ys1ic5q Ай бұрын
❤🎉በጣምደስየሚልእስቦርት
@user-sh8ly1cs4y
@user-sh8ly1cs4y 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@FikerMulatu
@FikerMulatu 23 күн бұрын
Wow
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
ጥሌ እና ማርክ ዛሬ ተሳካላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ አሸነፋችሁ ❤️
@ketecomentator2552
@ketecomentator2552 Ай бұрын
ብዙ ነገሮችን ማስመሰል እችላለሁ
@abreabe4926
@abreabe4926 Ай бұрын
ደምስ ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው ጥላሁን ነቃ ብሎ ይሳተፍ ብዙጊዜ እየቀሰቀሳችሁን ነ ው እኔን ነው እያለ ነው
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o Ай бұрын
አላምንም ኣመንኩን አድሜ ይስትህ
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 2 ай бұрын
ዋው ጀግና ነህ የማይታመን ግን እውነት የሆነ እውነት ፐፐፐ ደሞ አባዮች በጣም ነው ምትመቹት ብዙ ችሎታና ድንቃድንቅ ችሎታ ያላቸው ልጆች ሥለምታበረታቱት❤❤❤❤❤❤
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ፌዝ ደስ ይላል።
@UsaEth
@UsaEth Ай бұрын
❤❤❤ ኧረ ምርጥዬ ነው አሌክሶ አሌክሶ ምንድነው በቃ አላሶራህ አሉ ❤❤❤❤😂😂😂😂 እንዲያወራ እድል ስጡት ❤❤❤ለነገሩ መኖሩም ድምቀት ነው ❤❤❤❤❤
@ketecomentator2552
@ketecomentator2552 Ай бұрын
እደምጋብዙኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ
@Event12
@Event12 2 ай бұрын
የራሷ ዘመን አቆጣጠር የራሷ ቁንቋ ላላት ሃገር the end of April ምን ማለት ነው?? የዘመኑ ልጆች መጨረሻችሁን አይተን። ቲክቶክ ላይ የሌሎች ሃገር ዜጎች የራሷ ካላንደር ያላት ብቸኛዋ አፍሪቃዊት ሃገር እያሉ ሃገራችንን ያስተዋውቁልና፣ የኛው ሃገር ዜጎች ከኢትዮጵያ ውስጥ ማንነታችንን ሊጠፉ ይሰራሉ። ትልልቅ ሚዲያዎች እንግሊዘኛ ተናጋሪ ሰዎች ሲመጡ ቢያንስ ከስር በአማርኛ ትርጉሙን እከነ ቀን መቁጠሪያው ጻፉና ፣ ምን ያህል እንደሚሳፍሩ ቢገባቸው።
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 2 ай бұрын
እኔ እዛ ህፃላይነው የምሰራው መቼነው የሚመጣው
@abdulbakijemal517
@abdulbakijemal517 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mathewsara7664
@mathewsara7664 2 ай бұрын
Ayi filfelu enanim aslkelkegne enkuan enesu😂😂😂😂😂
@MeselebediluSeme-te7jo
@MeselebediluSeme-te7jo Ай бұрын
ዋሸዉ ዋሸዉእንዴ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ።እናንተንም በጣም እወዳችዋለሁ ።ደምሴ ግን ለምንድነዉ የጠረቤዛዉን ጫፍና ጫፍ የሚዘዉ?
@anabiyaa651
@anabiyaa651 2 ай бұрын
Please correct the mile it is 2717 feet not miles
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 2 ай бұрын
Faranjuna Kirchason Silayehut Des Bilognal 👍👍
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 2 ай бұрын
ቤንሻንጉል ጉልጉምዝ ሀገሬ አወ የወርቅ አለ
@firewmamo5992
@firewmamo5992 2 ай бұрын
ሁሉም ቦታ ትታያላችሁ በተለይ የቡናው መገናኛ ካፋ ቦንጋም እስቲ ካፋዎች
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@chernet2831
@chernet2831 2 ай бұрын
ኧረ ኮሜንት ምትፅፉ ሰዎች 99/100 ሰካራም ናችሁ ቆይ ግን ምኑጋ ነው ጠፋታቸው የኮሜድያኖች ???
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 2 ай бұрын
ሀበሻ ስለሆኑ መስራት ሳይሆን ቁጭ ብሎ መተቸት ስለሚወዱ ሳይናገሩ ማለፍ አይወዱም😊
@user-jl6oj1rx6r
@user-jl6oj1rx6r Ай бұрын
🤜👍
@7tubefun
@7tubefun 2 ай бұрын
400K እናስገባው
@mabramari6612
@mabramari6612 Ай бұрын
❤❤😂😂😂😮
@joevaniefile1939
@joevaniefile1939 2 ай бұрын
Asleklakiw filfilu mulu teketatayun aslekelekew😂😂😂😂
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 2 ай бұрын
2717 meter or Mile?
@santacruzze5794
@santacruzze5794 2 ай бұрын
ፋልፋሉ እረ ፋራ አትሁን ሁሌ እዉነት ነዉ ያንተ መልስ ነቅተዉብሀል ያራዳ ልጅ ጥሌ 👋👋👋👋
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o Ай бұрын
ኸ ኣህ. ስጋ ይጀምራል
@hagosalem202
@hagosalem202 2 ай бұрын
Pls it is not 2717 mile ,what do you mean ,may be it is 2717 metre or stairs Correct it pls
@user-kf2ys1ic5q
@user-kf2ys1ic5q Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ltube9958
@ltube9958 Ай бұрын
Burj Khalifa Tower is 2,716.5 feet
@user-pn9uz9ct4y
@user-pn9uz9ct4y Ай бұрын
ቡርጃ ከሊፋ 2909 ደረጃዎች አሉት። 2909 ማይል የተባለው የትርጉም ስህተት ይመስለኛል። 2909 ማይል ከአዲስ አበባ ሀራሬ፣ ዚምባብዌ ድረስ ማለት ነው። መልካም ዕድል ድራር!
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
Wow ፍልፍሉ ወይም በረከት ጥላሑን እኔ የምፅፈው እውነት ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እናንተን መንከባከብ አለበት ክበበው ገዳ ደረጀ ኃይሌ ወዘተ ወይ ጎበሌ ክፉ አመሌ ብቻ ይቅር 😅 We love you guys By the way.
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Filfilu act as Jerry and quralew acts as tom
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 ай бұрын
መስተካከል 2717 ማይል አይሆንም አስተካክሉት ወይም አርሙት
@TEMULAJEGNA
@TEMULAJEGNA 2 ай бұрын
እኔም አለሁ ማንም ቦታ የማይሰጠው ስፖርት ሰለነበረ ትቼው ነበር አሁን ግን እጀምለሁ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
It's ok ቅርጭሶ ሔሊኮፍተር የተለያየ ነው ስፕላይ ሔሊኮፍተር አለ ማለት seplay helicopter ምግብ አቅራቢ ሑለት ስው ነው የምትይዘው የወታደራዊ ሒሊኮፕተር ብቻ የተለያዩ የጦርም የግል አሉ ለማንኛውም ወፍራም ውሽት ነው 😅
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
በካርታ በካርታ እኛም አለን ጨዋታ 😅 ልጄ የምትወደው ጨዋታ ነበር አሑን የ18 አመት ልጅ ነች ከምሬ ነው እንወዳችሗለን ጥበብን ከፍ አድርጉ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ በኢትዮጽያ ውስጥ ይሐው ነው ጥበብ ማለት የፈለኩት ።
@toybaabubker7191
@toybaabubker7191 2 ай бұрын
ውይ ዛሬ ደግሞ ምንም ኽይር ኮሜት የለም በግራጎናቹህ ነው እንዴ የተነሳቹህት
@KokobeAbye
@KokobeAbye 2 ай бұрын
እናተ ሁልጌዜ አዳማ ነው እንደ የምትሉት
@MimiMengsha-id9bq
@MimiMengsha-id9bq 2 ай бұрын
ምነው ችግር አለው😅😅
@KokobeAbye
@KokobeAbye 2 ай бұрын
@@MimiMengsha-id9bq ችግር የለውም ሁል ጌዜ አንድ አይነት ወሬ ሲሆን ደስ አያለኛም
@Waayaaloo
@Waayaaloo Ай бұрын
አዳማ ካልተባለ ምን እንድባል ፈለክ? ያኛውማ ሞተ ተቀበራ እኮ። Search on Google there is no Nazret in Ethiopia.
@Waayaaloo
@Waayaaloo Ай бұрын
አዳማ ካልተባለ ምን እንድባል ፈለክ? ያኛውማ ሞተ ተቀበራ እኮ። Search on Google there is no Nazret in Ethiopia.
@AbiTes-yz6fu
@AbiTes-yz6fu Ай бұрын
ኮርኒስ ላይ ያለው ነገር ያስፈራል
@yersalemaltayeanja
@yersalemaltayeanja Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😍😍😅
@user-wg6dr4rd7c
@user-wg6dr4rd7c 2 ай бұрын
Markos
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ክበበው ገዳ እየስማሕ ነው 😅 የሞላ የሞላ እረ የሞላ 😅😅😅
@natnaeladane1754
@natnaeladane1754 Ай бұрын
😂😂😂
@E-MediaTube
@E-MediaTube Ай бұрын
abbay tv በመዝናኛ ሾው ላይ ኢንቨስት እያደረጉ ነው እና በቅርቡ ከኢቢኤስ ጋር ተፎካካሪ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ ፣አስገራሚ እና ሁል ጊዜም ምርጥ ፕሮግራሞቻችሁን እወዳለሁ ፣በጎ ስራ እና ተነሳሽነት ቀጥሉበት።
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 2 ай бұрын
2717 mile ደሜ ይስተካከል it’s 0.5145 mile
@faladinSK
@faladinSK Ай бұрын
It is feet! 2717 feet or 828 meters
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 Ай бұрын
@@faladinSK 0.5145 mile is 2717 feet. Sir try to be a value adding individual going forward.
@aberadebele9573
@aberadebele9573 Ай бұрын
a total height of 829.8 m (2,722 ft correct .
@hanamimi6044
@hanamimi6044 Ай бұрын
አምለሰትሙጬን የቴዲ አፍሮን ሚስት ጋብዝልን
@abrarabualshawareb5990
@abrarabualshawareb5990 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
It's Amazing ድራር ግን ኢትዮጽያዊ ሑን ድራር በትግሬኛ ቁርስ ነው እራት 😅 ይሔ የኔ አስተያየት ነው ጥያቄም በተረፈ ይመቻችሑ ኢትዮጽያ ሐገራችሑ ነች ውብሐገር ።
@mahletgebremedhinmahlet8936
@mahletgebremedhinmahlet8936 2 ай бұрын
Edewnetu kehon menm tekm yelelew program binor yihe new gize makatel becha
@user-mr2zf7gv8w
@user-mr2zf7gv8w 2 ай бұрын
እኔንም አስለከለክሽኝ
@AbiTes-yz6fu
@AbiTes-yz6fu Ай бұрын
ሠስቀል መዘቅዘቅ ጀመራቹ
@amanuelbirru8850
@amanuelbirru8850 2 ай бұрын
ጥሌ ነፍስ እኮ ነህ ይመችህ አቦ
@godislovegodislove3546
@godislovegodislove3546 2 ай бұрын
ማየት በጣም አሰጠላኝ ፋልፋሉና አሌክሰ የሚሳደቡት አሰነዋሪ ቃላት በተለይ ፍልፍሉ
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 ай бұрын
At over 828 metres (2,716.5 feet) and more than 160 stories, Burj Khalifa holds the following records: Tallest building in the world. Tallest free-standing structure in the world. Highest number of stories in the world. From google
@marsi5845
@marsi5845 2 ай бұрын
ኸረ ጥሌ ግን ጭብጨባ ትወዳለህ ሰው በምትለው ወይም በምታቀርበው ነገር ተማርኮ ያጨብጭብ እንጂ የምን አጨብጭቡ እያሉ ማስጨብጨብ ነው
@hagosalem202
@hagosalem202 2 ай бұрын
2717 ማይል አይሇንሞ አበዳችሁ????? ወይ ሜትር ወይ ደረጃ ነው
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ሜትርም አይሆንም 2717 ሜትር ማለት 2 ኪሜ ከ717ሜትር ማለት ነው። 800 ከምናምን ሜትር ያለው ሰው ያስኬዳል።
@user-zh6ty2uf2r
@user-zh6ty2uf2r Ай бұрын
Did you just said say that the Burj Khalifa is 2717 mile tall? 🤦🏾‍♂️ እኔ ሚገርመኝ የሱ መሳሳት ሳይሆን የ editoru ቸልተኝነት ነው.
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 2 ай бұрын
kechelechu ehen vido ke youtube lay awordut tadagi hesanatoch endaysemuachu miles setelu ere ene lenante teshemakekugn hahahahah
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 2 ай бұрын
ምሕረት፡ጥሩ፠ሀሳብ፡ነው፡ግን፡እባካችሁ፡አንግሊዝኛን፡ቦታው፡ላይ፡ብቻ፡ብትጠቀሙ፡ጥሩ፡ነው።
@henayalitijohn
@henayalitijohn Ай бұрын
2,716.5 feet እንጂ ማይል አይደለም በማይል ካላቹ 1 ማይል አይሞላም
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 74 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 35 МЛН
ድንቅ አምልኮ መዝሙሮች በድንቅ ዘማሪያን - Amazing Worship Collection
1:11:13
DinkAdis Zimare - ድንቃዲስ ዝማሬ Tube
Рет қаралды 13 М.
Betoch | “አፍጥር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 460
26:41
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 154 М.
ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
35:46
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 1,6 МЛН