ለእዉነተኛ ፍቅር የተከፈለ የአፍቃሪዋ ሚስት አሳዛኝ ታሪክ። እኔ ብፈታህም ዛሬም አፈቅርሀለሁ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 48,325

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 163
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV Жыл бұрын
ለእዉነተኛ ፍቅር ብላ አሳዛኝ ህይወት የኖረችዉ ሚስት። እኔዉ ብፈታህም ዛሬም አፈቅርሀለሁ! ሀይማኖት፣ ገንዘብ፣ ክህደት፣ ያስተናገደዉ አሳዛኝ የትዳር ታሪክ። የሰላም ገበታ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Yechi denk set yezare 30 amet befatat neberebat,ezeh beteseb West feker yelem,
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Sew lewend endeh erasun segoda betam yasazenal, begeze mefatat neberebesh
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
ፕሮግራማቹሁን በጣም ነው የምወደው❤
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
በዘልማድ ፀበል አይባልም የሰው ሃይማኖት ማራከስ በጣም ነውር ነው ይህን አስተካክዬ ምንድነው እንደዚህ ስንት ሚሊዮን የሚያምንበትን እምነት ማንጎጠጥ መጀመሪያ ሃይማኖት መቀያየር ሳይሆን እራስሽን አዳማጭ የትኛውም የክርስትና ሃይማኖት ውስጥ ብትገባ ብትወጭ መሠረቱ ክርስቶስ ነው
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያናደደችኝ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
@@Abc-zl6ts በአጉል ሀይማኖትቴን ቀየርኩ ሰበብ ድፍረት ነውር ነው ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም መጀመሪያ ሴትዮዋ የጥሞና ግዜ ነው የሚያስፍጋት
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
በእናታችሁ ተሳስታ ሊሆን ይችላል የከተማ ልጅ ብሆንም ምንም አላውቅም ሰላለች ይቅርታ እናርግላት ያሳለፈችው ነገር ከባድ ነው ይቅር በሏት
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
@@Jojogeb1 የከትማ ልጅነትና የገጠር ልጅ መሆን የሰውን ሃይማኖትን ከማክበር ጋር ምንም አይገናኝም ይህ ድፍረትም ነውርም ነው በኔ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
በቃ ይቅርታ እናርግላት ወገኖቼ አሁን ያንን ለማሰላሰል ሁኔታዋ ጥሩ አይደለም ለማለት ነው
@kamnoah
@kamnoah Жыл бұрын
እህቴ አምላክሽ አንድና አንድ ነው እምኀትሽ እምነት ነው አሱ በራሱ ድክመት ለሚሆነው ሁኔታ ፀልይለት ልቦና ይስጠው ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ ይርዳሽ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Жыл бұрын
ሴቶች የፈለገ ፍቅር ቢኖራቹ በትዳር አለም ስትኖሮ ገንዘብ ለማስቀመጥ ሞክሩ ነገ እሚመጣው አይታወቅም ዛሬ ያስቀመጣቹት ለነገ ይጠቅማችኋል👌
@frica.aabebe3747
@frica.aabebe3747 Жыл бұрын
ግራ የተጋባች ሴት በጌታ 😢😢
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
በእውነት አንቺ ጥሩሰው ነሽ ነገርግን እባክሽ በልጆችስም ንብረትሽን አታርጊ ከቻልሽ በራስሽን በባልሽ ከልሆነልሽ ተካፈይ ምክንያቱም ልጅም ለሚስቱና ለልጁ ነው ባልን ልትፈቺ ትችያለሽ ልጆችሽን ንብረትሽንም እንዳታጪ እባክሽን በልጅ ስም አታርጊ ትጎጃለሽ ያንቺ ምንግዚም የነሱ ነው ይልጅ ንብረት ዳገት ነው አትሞኝ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምን አይነት ግራ የገባው ነገር ነው ደግሞ ዘንዲሮ የሚስማው ነገር በቃ ባልና ሚስት በየ ሚድያው ገመና መዘካዘክ ኤጭ😢😢😢
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Жыл бұрын
ግን አይማኖት ስትቀይሪ አውርታቹ ተስማምታቹ ነው? እንዴትስ 2ሃይመኖት 1ቤት ለልጆችስ አስተማሪ ጥሩ ነገር ነው
@hiowtabate69
@hiowtabate69 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይለናል 🙏😭❤🙏
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
አይዞሽ፣እህታቼን፣ልጆችሽ፣ደርሰውሕሻል፣አታልቅሺ፣እንዳል፣ጀግናነው፣ከጎንሺ፣ይቆማል፣እርግጠኜነኝ፣🎉🎉
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም🙏 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ🙏 ማድያት ላልሽዉ ጥቅል ጎመን አንዶን ቅርፊት ቀቅለሽ ዉሃዉን ጠጪ። ሸገር ኢንፎ ላይ ማየት ተችያለሽ አይዞሽ እህቴ🙏❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በትዳራችሁ ጌታ ጣልቃ ይግባ 😢😢😢😢
@YH-cb5qw
@YH-cb5qw Жыл бұрын
Well done guys 👏🙏♥️🙏 huge ♥️🎁🎀👍
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ያማል ለሌላው ሴት ትምህርት ነው ጥቂት ብር ብትሆን ለእራሳችሁ ወጥቶ ለመግባት ስራ እድል ፍጠሩ ሌላው ፕሮቴስታንት ስለሆንሽ እንክዋን ደስ አለሽ በጌታ ደስ ይበላችሁ አይዞሽ አምነሽ የሄድሽበት ጌታ ይረዳሻል እይወትሽ ኑሮሽ ይቀየራል
@DerejedemissieKasa
@DerejedemissieKasa Жыл бұрын
አዞሽ አዞሽ እዚዓብሄር ይፈርዳል,እንደዛም ሆኖ ሁሉም ያልፋል ያልፋል ፈጣሪ ያሥተካክለዋል!
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
በጣም የደከማት ሴት ናት ጌታ ያበርታሽ ልጆችሽ አድገዋ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ እህት ቴራፒ ውስጅ
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr Жыл бұрын
Sijemers abresh 35 amet yenorshwn ye balshn haymanot titesh wede lela haymanotmt mehed mn asfelegesh? Abrachu wextachu abrachu atgebum gzes ateexaxum teraraqachu be haymanotm bemnm anchi nesh mulu be mulu xfatengawa ❤❤❤❤❤❤
@sarasol5240
@sarasol5240 Жыл бұрын
ነገ ልጆችሽ ሲያገብ እደሚቀየሩ እደረሽ የራስሽ ነገር ይኑርሽ ያ ደጉ ዘመን አሁን የለም እናቴ ለራስሽ አስቢ ነገ ሜዳ ላይ እዳትወድቂ አይዞሽ
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነዉ አይዞሽ እህቴ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ትዳር ሁለት የነበሩት አንድ ሆኑ ነው ሀይማኖትን እሚያክል ነገር በግል ውሳኔ መለወጥ ተገቢ ነውን?ብዙ ነገርሽን መያዝ ቸገረ!
@riyanafiseh868
@riyanafiseh868 Жыл бұрын
Not me ከለሊቱ 2:20 ላይ እያዳመጥኩ የጋዜኛው ነገር ስኳሬን ከፍ እያረገው😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
🙄🙄😂😂
@hiwitiget2847
@hiwitiget2847 Жыл бұрын
Betam new yanadedegn gazetegnaw ayasweram😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔም ደም ግፊቴን አስጨመርብኝ የተንቀዠቀዠ😂😂
@munasurur3931
@munasurur3931 Жыл бұрын
😂😂😂😂😅wellhii bechayen sesaq lijoche tazabugn😮😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
ሀይማኖት ስትቀይራ ነው ትዳሩ የፈረሰው ያሳዝናል
@uaesara8261
@uaesara8261 Жыл бұрын
ግራ የገባሸ አህዛብ ተመለሸ ንሰሀ ግቢ እኛ ጰበልን በዘልማድ ሳይሆን በእምነት ነው የምንጠመቀው እንድንማለን አንችጋ መግባባት በጣም ይከብዳን ሰወች ምን ይሉኛን ብለሸ አታማዛዝኜም በእምነትቀልድ የለም ክፈት አፈ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Iminate allen iyyalu masadabisa kkkkkkkkk
@tamratadis8849
@tamratadis8849 Жыл бұрын
ምክር ከስድብ ጋር አዬ ኦርቶ መች ነዉ የምትነቁት ስድብ የናተየግላቹ መለዮ😅 ትንሽ መንፈሳዊ ትንሽ ስድብ 😅 በያይነቱ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ ሴት እኮ ነሽ ቱ😢😢😢😢😢 ነጌ ይህ ህይወት አንችም ላይ ልገጥምሽ ይችላል ዋናው ሀይማኖት የመቀየር ጉዳይ ሳይሆን ታርኳን በደንብ አዳምጭ ከመሳደብ ማዳመጥ ይቀድማል😢😢😢😢😢
@abebaali4790
@abebaali4790 Жыл бұрын
የደረሱ ልጆች ስለሆኑ ለምን ልጆቻቸው አያነጋግሮቸውም?
@rahilehailu8309
@rahilehailu8309 Жыл бұрын
Selm selm 🌿❤
@rahwagere4062
@rahwagere4062 5 ай бұрын
ግራ ተጋባለች የገጠር ሴት እንዃን ሁሉን ነገር እንደዚህ ኣላውቅም አትልም እዉነት ገንዘብ ገንዘብ አትበይ ይህ ሃይማኖት ብዙ ኑሮ አፍርሳል የበደልሽው አንች ነሽ ትዳሩን ያፈረሽው ☺️
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
ድል ለንፁሀን አማራ ህዝብ
@G-44-t9b
@G-44-t9b Жыл бұрын
ሂድ ከዚህ ከዚህ አካባቢ ራቅ ቤቱን አግማማሀውክ ዘረኝነት በጣም ይሸታል ጥምብነው
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
@@G-44-t9bአንተ ደደብ ውሻ ማነው ዘረኛ አማራ ነው ዘረኛ ተብሎም አያውቅ አማራ በኢትዮጵያውያን የሚያምን ነው አንተ የገማህ የሸተትህ አንተ አለህ አይደል ህፃናትን በማንነቱ እያረድክ የበላህ ወራዳ ውሻ ለየትኘዋ ኢትዮጵያውያን ነው የምታወራው አማራ ከሊለ ኢትዮጵያውያን የለችም እንደ አንተ አይነቱ ውሻ ለውጭ ገረዶች ሽጣችሁ ኢትዮጵያውያን አፍርስህ ለመኖር ነው የምትፈልገው ወራዳ ግሞታም
@shew.9544
@shew.9544 Жыл бұрын
ግራ የገባት ናት አንዴ በደለኝ በደልኩትም ትላለች
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን Жыл бұрын
የዋህ ነገር ናት ።
@tigetad5649
@tigetad5649 Жыл бұрын
ቀልደኛ ነሽ በልጆቻችን ስም ንብረት ሲጀመር አንቺ እንደ እድሜሽ አይደለም አስተሳሰብሽ የ5 አመት ልጅ ከአንቺ የተሻለ ያስባል !!!! እስከ ዛሬ አብሮሽ በመኖሩ መመስገን አለበት!!!!
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
ከካቶሊክ ወደ ጴንጤ የሄድሽው በደመ ነፍስ እንጂ ተረድተሽው አይደለም የሚነዳሽ ሀይል አለ ከቤት ከወጣ በኋላ ነው የባነንኩት አልሽ አሁንም አስተውይ ንብረት ካለ አብሮ ካልኖሩ መካፈልና አንቺ ከልጆችሽ ጋር ትጠቀሚዋለሽ በልጆቹ የሚለው አይሰራም እነሱም ሲያድጉ የራሳቸው ህይወት ይኖራቸዋል ወይ ሚስት ያገባል ወይ ባል ታገባለች እንደገና ሌላ ለቅሶ ነው የሚሆነው ስለዚህ ጌታ ሆይ ትክክለኛውን አምላክ ግለፅልኝ ብለሽ ፀሎት ያዢ እና ወደ ትክክለኛው አምላክ በፀሎት አመልክቺ ሁሉን ያስተካክልልሻል
@geniimuu4800
@geniimuu4800 Жыл бұрын
Aygrememi ye lijtu tarki ine yene tarki yimsslali😢😢😢😢ayzoshe ihtee
@meseret5250
@meseret5250 Жыл бұрын
ምንም አላቅም ማለት ምን ማለት ነው አለማወቅሽ አሳማኝ አይደለም ህይወት ብዙ ያሳውቃል በአንድ በኩል አይሁን ነገም ልጆችሽ ይወቅሱሻል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ኧረድህነት ሠውንአይነካም ተሣሥበን እንኖራለን ማገኘት ብዙሠውን አካክዷል ግልጽነው ሠውሢጠግብነው የነበረበትን ሁሉየሚረሣው
@hiowtabate69
@hiowtabate69 Жыл бұрын
እዳልክ በጣም ቀዠቃዣ ነህ ረጋ በል ከአሌክስ ተማር አዳምጥ 👌እሺ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እረተው፣እሱማ፣በጣም፣ጎበዝነው፣ፍርጥርጥአርጎነው፣ነገሮች፣የሚወራው፣እጅግበጣምጎበዝነው፣አይሀበሻ፣ወሬ፣አለባችሁ፣እንዳውም፣እያገዛት፣አብራሮቶነው፣ያቀረበው፣እዴ፣ጎበዝነው፣እረረረ፣ተውው፣
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
ወሬ ብቻ😮
@G-44-t9b
@G-44-t9b Жыл бұрын
ምድረ ደንቆሮ መንጋ ደደብ ትውልድ አትሰሩ አታሰሩ እየዞራቹህ አፋችሁን መክፈት ስትወዱ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እሚገርማችሁ፣እንዳልና፣ምተስኖት፣ካልሆኑ፣ማዳመጥ፣እራሱ፣ደስ፣አይለኝ፣አሌክስን፣ሁሉንም፣አድናቂነኝ፣ወላሂ፣እንዳል፣ሲቀርብ፣በጣምነው፣ደስእያለኝ፣የማዳምጠው፣ምርጥ፣ጋዜጠኛ፣ጎበዝ፣ነው፣ጥሩነነገርባናወራ፣ዝምብንል፣እንዳው፣ሴትየዋን፣በጣም፣አግዞታል፣እንዴ፣ምንድነው፣መዘበራረቅ፣እረፍ፣እስከመቸ፣ሰውን፣መስበር፣ማመስገን፣ብርአያስከፍል፣ዝም፣እንበል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ወሬብቻ፣ላልሽው፣ምን፣ልበልሺ፣ልቦናይስጥሺ፣አንችወይአንተ፣የሱን፣አንድ፣ፐርሰት፣አልሰራችሁም፣ወራም፣እኔስድብ፣አልወድም፣ወስላታ፣አለች፣አያቴ፣
@hiowtabate69
@hiowtabate69 Жыл бұрын
ከልጆቹ በፊት የናተ መኖር ወሳኝ ነው ።
@aderajewzewale2080
@aderajewzewale2080 Жыл бұрын
ታዘብኳችሁ ይህ ዝባዝንኬ ምን ትምህርት ሊሆን ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@tigetad5649
@tigetad5649 Жыл бұрын
ባይፈታሽ ነው የሚገርመኝ አሁን ብንትጨረጭሪ ዋጋ የለውም ይበልሽ በአንድ ጣሪያ ስር 2 ሐይማኖት ተስማምቶ መኖር አይቻልም !!!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Feker yelewem le anechi aleke gezeshen atefash
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
ግራ ታጋባለች። የገጠር ሴት እንኳን ሁሉን ነገር እንደዚህ አላውቅም አትልም።
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Жыл бұрын
ሰላም!! ሰባት ልጆችን ወልዳለት፣አቶ ባል እንዴት ቢጨክንና ጥፋትም ብትሠራ ወይም እሱ ቢሠራ ነው ሊለያዩ የቻሉት? ከሕግና ከሥነ_ህዝብ፣ብሎም ከሕግና ፍትህ አኳያ እንዴት ታይቶ ነው ዝም፣ዝም የተባለው!?
@ayishaa8396
@ayishaa8396 Жыл бұрын
ትዳርን የሚያፈርሱ ነገሮች ለወንዶች ሴትን የምትስድቡ ሴት ልጅ ክብር ትወዳለች የሚያከብራትን ወንድ ለእሳ ምንም ነው ትንከባከባለች ለሴቶች ደግሞ ትዳር ውስጥ ሆናችሁ ሴት ጋደኛ አይኑራችሁ ጋደኞቻችሁ ባላችሁ እና ልጆቻችሁ ይሁኑ በስራ ባላችሁን አግዙ የምትሄድበት ቦታ ባላችሁን አስፈቅዱ
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 Жыл бұрын
ምነው ምንም አላውቅም ማለት አበዛሽ 7 ልጆች ከወልድሽ በኃላ እኮ ህፃንነት የለም መቼም 18 አመት ሞልቶሻል አንቺ እንኮዋን ባታውቂ የህግ ባለሙያዎች ማማከር ትችያለሽ 😊
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አትፍረጅ በጌታ😢😢😢
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
አታሳዝንም ባሌዋን ካፈቀረች ከጴንጤ ወጥታ ወደ ኤውነተኚዋ ሀዬማኖት ኦርቶዶክስ ትመለስ : ባልዋ እውነቱን ነው: ከጴንጤ ጋር መኖር የለበትም
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ይሄ ስውዬ ግን ቀስ ብሎ ቤቱን እንዳያሸጥ ስውየው ልቡ ሽፍቷል አንዴ ወንድ ልጅ ደጅ ደጅ ካለ ከባድ ነው ንቂ እህት የዋህ ምናምን አትበይ በላይሽ ላይ ካገባ አስሬ ቤት እየተከራየ ከወጣ ንቂ ስር ስሩ ከሄድሽ ወንድ እንደውሻ ነው የሚንቅሽ የሴትነቴን ይምልሽ ንቂ
@senaa9947
@senaa9947 Жыл бұрын
የዛሬዋ ደሞ ግራ ገብቷት ግራ ታጋባለች
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
ኤናም
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ
@abebaali4790
@abebaali4790 Жыл бұрын
በቅድሚያ ነግረሽው ነው ሀይማኖትሽን የቀየርሽው?
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Bezeh chegeresh lay yebas belesh pente?
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
ገንዘብ ገንዘብ አትበይ ይህ ሀይማኖት ብዙ ኑሮ አፍርሳል
@queenaddis
@queenaddis Жыл бұрын
Wuyi program meriw lemindinew micewaw sitawera, lemin atiregaga ? Demo ye sira baliderabakin mindinew hitsan nabersh iyalik mitijajalew, hitsan tunto miteba new atijajal be sin sirat sirakin sira.
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
ብዙ ግልጽ አይደለም ታሪክዋ ለኔ ግን የስዋ ድክመት ነው የሚመስለኝ እስዋ ቤትዋን ማሳመርዋን ነው ያየችው ግን ባል ምን እንደሚፈልግ የምታውቅ አይመስለኝም ።ደሞ ሀይማኖት ቀልድ ነው እንዴ መቀየር ዝም ብሎ ሀይ ማስተር እኔ አንቺ መሰራት አለብሽ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Жыл бұрын
awa yesewa ጥፈት ነዉ ሚመሥለዉ
@SuperEyobed
@SuperEyobed Жыл бұрын
51:04
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
7 ልጆች ታድላ ያሳድግልሽ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ቆሻሻ ባል ነው በእስዋ እድል በእስር ትከሻ ነው ብሩም ልጅም ያገኘው ሚስቱን ካላስዋበ ሚስቱን ደስተኛ ካላደረገ ምን ወንድ ነው ለእዝህ ነው አብዛኛው የኢትዩጵያ ወንዶች ከሴቶች ይልቅ በአደጋ ካለ እድሜአቸው የሚሞቱት
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አንቺ እራሰሸ ግራ ገብቶሻል ሀይማኖትን መቀየር መፍትሄአይደለም አሁን ምን ይፈጠር
@geemayle7969
@geemayle7969 Жыл бұрын
እኔስ ወንድ በቀላል አልወድም በጣም ጥሩ ሰው ካልሆነ በቀር: ልጄን ግን ልሰጠው ….አልችልም!!
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 Жыл бұрын
ግራ የገባሽ ነሽ በናትሽ። 30 ምናምን አመት ምንም አላውቅም ትያለሽ እንዴ።።
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Жыл бұрын
ሐይማኖት ማን ቀይሪ አለሽ shekete new edayyyy
@mamedida9228
@mamedida9228 Жыл бұрын
😮ሴትዬዋ ትንሽ አምሮወ ልክ አትመስለኝም ትዘበርቀለቻ እንዴትም አልሆነም ይችላል
@sshegay8134
@sshegay8134 Жыл бұрын
አንዳልክ ግን የሳ ሳይድ ነው የምትገዶፈው የሜመስለው
@soliyanaenat7876
@soliyanaenat7876 Жыл бұрын
ayemanot endet tikeyeriyalesh tidar lay honesh esu sayefekidi
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እራቅ ማዕድ 11 አመት ሙላይ በማደምጥ
@elayteketel6468
@elayteketel6468 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስታናድድ በፈጣሪ 😏 ተደጋጋሚ ስህተት አይሰለችም?
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ Жыл бұрын
አፏ መታረም አለበት በዘልማድ አይደለም ጸበል ሰው አምኖበት ያመነም ያላመነም ተፈውሶበት ለስንት ሺ ዓመት ለብዙዎች መዳን ምክንያት የሆነ ነው ሰለ እየሱስም ካወቅሽ በዬርዳኖስ ውሐ ታጥቦ አንደሚፈወስ ከራሱ ከእየሱስ ክርስቶስ ታቂያለሽ አፍ እንደተከፈተ አይወራም መጠንቀቅ ማሰተዋልም አለ ነገ እያንዳንዱን ንብረት ለፖሰተሮችሸ ታሰረክቢያለሽ እኛም ለሰንት ዓመት ሾው እየመሰጠን ከዛ ላለመውጣት ጉሩፐ ላለመጎደል ስንት ጎድ እያየን እንደ ጻድቃን እራሳችንን ቆጥረን ሰንመጻደቅ ኖረንበታል እውነታውን እያወቅንም ከዛ ህይወት ለመውጣት ሰንት ትግል ነበረው እግዚአብሔር ከልቡ የፈለገ ትክክለኛውን ቦታ እራሱ ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ ይመራል የድንግል ማርያም ልጅ ከነልጆቼ ጠብቆኛል አንቺም ከስሜቻዊነት እንድትድኘ እውነትን እግዚአብሔር እንዲመራሸ ምኞቴ ነው
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ይድፋህ አታስወራም እኮ
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 Жыл бұрын
Yeni jegena ehet ,ethio info laye 100% le fetesh yemihon Programm tesertuwal ena gebtesh youtube betayew yetekemeshal.
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Жыл бұрын
ውይ ጋዜጠኛው ወይ ተማር
@alemyimer7913
@alemyimer7913 Жыл бұрын
በጣም ጠፈተኛ ነሸ ባለጌ ነሽ ያለሱ ፈቀመድ ሀይማኖተሽን የቀየርሽው 35 አመት ትዳር ሐይማኖት መቀይር ምን ማለት ነው
@linalikelh5697
@linalikelh5697 Жыл бұрын
ግራ የተጋባች
@getanehtadesse2200
@getanehtadesse2200 Жыл бұрын
Koy yehe denez gazetegna mendnew chegru telek telek milew
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እኔ 11 ሁኖኘል የስላም ገበታ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
በምን
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 6 ай бұрын
አንተ ማነህ ድህነትን የማትወደው :: ይህኔ ዩ ቱብ ያቀበጠህ እንጂ መናጢ ትሆናለህ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ :: እህቴ ጌታን ካወቅሽ ወደ እርሱ ጋር ሂጅ ከማንም ትምህርትን ካላየ ዩ ቱብ ከሜዳ ካነሳው ሰው ጋር ምን ታደርጊያለሽ ? ባንች ታሪክ ነው ሸቀጥ የሚሸቅጠው የተማረ በየሜዳ ላይ አይተረተርም እግዚአብሄር ይፈውሳል እየሱስ ያድናል :: ወደ እየሱስ እጅ ተመለሽ ነይ ቀንበሩን ይሸከማል ጌታ እየሱስ ይወድሻል
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic Жыл бұрын
ደምሩኝ እኔም ከ8አመት ፍቅረኛየጋ ተለያይቼ ድብሬሽን ዉስጥነኝ😭😔
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም lookafter ur self ወሀሽን ጠጭ ፀልይ ዎክ አድራጊ ላንቺ ያለው ይመጣል
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ሆን ወንድ ከሆነ ጠንክራቹ ውጡ እባክሽ የዲፕሬሽን ሁኔታ ካለ ወደምታምኑት ሀይማኖት ፀልዩ
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 Жыл бұрын
ያለፍሻቸው ዘመናት ቀላል አይደሉም ሆኖም ግን ያንን በማብሰልሰል እራስሽን ነው ምትጎጅው እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥሽ የሚክስሽን እና የሚያክምሽን አፍቃሪ ወደ ህይወትሽ ያምጣው
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ወሬ ሲያስጠላ ምን ሆነክ ነው ትንሽ ልጅ ምናምን አላለም ከ20 አመት በጛላ ትንሽ ልጅ የለም ትንስ ልጅ ያለው ጋንዲ ነው ዝም ብለክ ስራክን ስራ መጥኔ ለሚስትክ እና ለልጆችክ በመድጛኒያለም
@elsaw4492
@elsaw4492 Жыл бұрын
የምታወራው ምንም አይገባም ግራ ነው የምታጋባው
@Sofia-cz6br
@Sofia-cz6br Жыл бұрын
Er teregagi beteseb behiwet eyale nbret beliji sm ayhonm
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 Жыл бұрын
Dmo atshfafige adesu amilkosh minalibat ayzosh anchi eko edenish minamn eyalu yliblib ystish yhonal gin atmge gata eysusa silalsh ymemtaw ylm btikikil inat chgirachu. Liljochu yitrfal ytzbrarik haymanot yha egzabher btikikil ymaymlk bat edat mftha yimtal
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 Жыл бұрын
የስካሁኑን እሽ ተበድለሽ ሊሆን ይችላል አሁን ግን በእምነታቹ መለያየትም ይሆናል የተወሽ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
እኝ አኝ ያለ ትዳር
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 Жыл бұрын
Tadia men asechenekesh gedel lemen ayegebam
@hiwi-ts9ch
@hiwi-ts9ch Жыл бұрын
Esun binesema tiru new bizu yeminegren yale yemeslengal keyekrta ga
@uintytube7533
@uintytube7533 Жыл бұрын
አሮጊት ቦርኮ ልጅ ወልደሽ ሀይማኖት ትያለሽ እንዴ ደርጋጋ
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 Жыл бұрын
Bhaymanot miknat khon liknew melytu lsewlij hult Alka ylm enqwan hult amlaik sejmer Adarsh sithaje amilko bilsh ymtthajew lmin erfit alstshim lmin alasmamashim wyim tyiw lerasu tyiw balshin haymanot vmkyer ymemtaw adach nger ylm aytshwal
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
Temeleso abero menore kefekeg degamiy l yegabecha firema meferem s alebete Kaleferemelesh wodefite yemiyaferawun nebere ayakafekedhim
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ከልጆችሽ ጋ ተመሳጥረሽ ሰውየውን በስተርጅና አውጥተሽ ብትጥይውስ ?😂😂😂😂ቂመኛ ሴት ትመስያለሽ መሸውድ የለበትም
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Жыл бұрын
Anchi lela sete seize yekerta aregeshelete.ersu yekerta ayederem .selmayfeleg new.
@aderajewzewale2080
@aderajewzewale2080 Жыл бұрын
ይህች ጤነኛ አይደለሽም መላስ ብቻ ናት ባልና ሚስት ይህን ያክል ልጅ ወልዳ አበልሸሽው
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
Something does not sound right about her story. First of all why would she come to your show if she is not open to tell the truth about her husband!? She does not wan trot talk about his affair with other women. Please try to bring her husband on your show so we can hear the other side of the story.
@fretachannel
@fretachannel Жыл бұрын
ቀስ ብለህ ኣናግራት ኣሁን ተመልሶ ሲገባ ውሽማ ኣይደለሽም። የፍቺ ወረቀት በፍርድ ቤት ዕርቅ ኣስተካክሎ ይግባ።
@teddyyosief6019
@teddyyosief6019 6 ай бұрын
ገእነዚህ ጋዘጠኞች አይመስሉም
@umuomer8143
@umuomer8143 Жыл бұрын
Betseb yeleshm new ? Ye metamakeriw 😮 hulum ngr alalkm alakm ymetyew
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Жыл бұрын
ማዘር ፡ ስታባርርሽ ፡ ወደ ፡ ህንዷ ፡ ማዘርሽ ፡ አትሄጂም ፡ ነበር።
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
በሰው ህይወት ማላገጥ አይከብደም
@ሰርካለምየሀይቋ
@ሰርካለምየሀይቋ Жыл бұрын
ልጂቶ በወሬዋ ታስታውቃለቺ ጫቅጫቃናት
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 Жыл бұрын
Ayedelechem. Endiaum tegestegna nat atemetsadeke astewelesh tenagere
@emateshome7409
@emateshome7409 Жыл бұрын
Ye mejemerya tìfàtish èdet sàmakïriw eminetin emakil neģŕ tìkeyiŕlesh hooo
@alemkoyachew5124
@alemkoyachew5124 Жыл бұрын
ድህነት ቆሻሻ ሚለዉን በሌላ ብትቀይሪዉ ጥሩ ነዉ አንቺ ቢኖርሽም የሌላቸዉን አስቢ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አረ ሴትየዋ አነጋገሯ ከባድ ነዉ እብድ በሽተኛ ለማኝ ፀበል በዘልማድ ምንም ጥኔቃቄ የላትም
@russomtewelde692
@russomtewelde692 Ай бұрын
🤮🤮🤮
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
አንቺ ሲጀመር ፍቺ ጠይቀሽ አልነበረ? ደግሞ በሀይማኖት እሱ አልፈልግም ይበል እንጂ አንቺ አልፈልግም ማለት አትችይም
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
እኔ እና ባለቤቴ ነን።
54:04
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 3,1 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН