ልጅ ያሲን በጭራሽ እደዚህ አይነት ሰው አይደለም እሽ

  Рет қаралды 11,730

Sualih Tube

Sualih Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@የሳቅጎጆTube
@የሳቅጎጆTube 11 ай бұрын
እንደዝህ ነጣ አዉጣኝ መጨዋቻኮ አጣሁ😢😂😂
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 11 ай бұрын
😂😂ያሲኖ ድብቅህ ደህና ናት እኔ አይቸዋለሁ ወንድማለሜ❤
@theema4770
@theema4770 11 ай бұрын
ያስኖ አብሽር
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking 11 ай бұрын
የኔ ደረቅ ያሢኖ 😂😂😂😂
@RAMAHAali-h4l
@RAMAHAali-h4l 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@HajariFamily
@HajariFamily 11 ай бұрын
ያሲኖ ያችን ደብዳቤ የምፅፍልህ እኔነኝ በል ሠብሥክራይብ አድርግ
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 11 ай бұрын
ወላሂ ያሲኖ ሚስኪን ልጅ ነው የኛ ሰው ክፉ ስለሆነ ለማባላት የሚደርጉት ነገር ነው 😢
@merimtube5408
@merimtube5408 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያዋዳችሁ ያሲኖ በርታ አላህ ሚስትህን በሰላም ይገላግልልህ
@Rahema333
@Rahema333 11 ай бұрын
እኛ እኮ ገልብጠን ነዉ የምንረዳዉ🤣 ለዛ ነዉ የሳቅ ጎጆ ላይ የጨፈሩበት🤣
@MadinhRr
@MadinhRr 11 ай бұрын
😂😂😂🙆🙆🙆
@add9654
@add9654 11 ай бұрын
እኮ እኔ ባለኮሜቱን እዴስዴበው ገብቶኛል የኛስውኮ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 11 ай бұрын
😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
😅😅😅😮😮😮
@Rahema333
@Rahema333 11 ай бұрын
@@add9654 እኔም ያዉ እኛ ልምድ ብሎብን ሳናላምጥ ነገር ለመዋጥ እንቸኩላለን😂
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 11 ай бұрын
ሶልህየ የኔ ገራገር ወድም ያልጂ ባለጌነው ዝም በለው ያሲንዋ የሳቃቺን ምንጪ❤❤❤
@halimaali1185
@halimaali1185 11 ай бұрын
ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ ሴትልጅ ያከበረ እሱ የተከበረ ቢሆንጂ ሴትልጅ ያዋረዴ እሱ የተዋረዴ ቢሆንጂ ብለዋል ነብዩ ሙሐመድ ስ አ ወ ሷሊህ አተ ለወሬኛ ቦታ አይኑርሕ ከዝሕም በላይ ተከባከባት አሏህይርዳት በሰላም ወልዳ ለመሳም ያብቃችሑ ያረብ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
ያሲን ሙሀመድ ስርአት ያለዉ ልጅ ነዉ ኦኬ ሳቅ ጨዋታ ብቻ 🤗🤗🤗
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 11 ай бұрын
ትክክል እኔራሱልጅያሲንን በጣምነእማከብረው ምርጥልጅነው ወላሂ❤❤❤❤
@ZebibaAbate-v6d
@ZebibaAbate-v6d 11 ай бұрын
Sualih allah yagizih rozinm allah be selam 2 yadirgat yesew were atsima wendme
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 11 ай бұрын
ቆይ ሷሊሕ ተብዬዉ ኮሜት ማዉጣት ምን አስፈለገ የሌለ ስግጥና የኔንም አዉጣዉ አሉ😏😏😏😏😏
@Fatuma434
@Fatuma434 11 ай бұрын
ክብር አለው እንጂ ክብር አይቀንስም የወንድ ልጅ ቀና ብሎ ሚስቱን መካድም የተፈለገና የተወደደ ነውና የሰው ነገር እና ኮሜንት እያነበብክ ከምንም የሚሰማህ ነገር እንዳትሰማ ለምን የኛ ሰው የሚዋድር ሰው አይወድም የሚጣላ ሰው እና የሚነጫነጭ ሰው ትዳሩን የሚፈታ ሰው ስለሚፈልጉ አንተ ዝም ብለህ ትዳርህን አማረባችሁ የትም ቦታ ብትሄዱ እንደናንተ ፍቅር ያለ አይገኝም እና በርቱ ጠንክሮ ላለውኝ በጣም ነው የማደንቃቹ የምወዳችሁ አላህ የወደዳችሁ ልጃቸውን ደግሞ ሰላም እዝነት አላህ ይወፍቀው የሚበጅ አላህ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 11 ай бұрын
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወንድሜ ባለቤትህ እንዴትናት አላህ በሰላም ይገላግላት ያርብ ያሲኖ መጫወት እንጂ የወረደ ቃል ይናገራል አልልም አብሸሩ ወንድሞቼ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 11 ай бұрын
ሰዉያለዉንይበልአተግንሚሥትህንአላህበሰላም ይገላግልልሁ ወድሜ
@halemaaa6240
@halemaaa6240 11 ай бұрын
ሷሊህ ማነው እያልኩ🤣🤣🤣
@GechFker-gt1rb
@GechFker-gt1rb 10 ай бұрын
ቁጥርህን የነው የማገኛው እቃ ለመላክ ፈልጌ ነው🙏
@sualihtube
@sualihtube 10 ай бұрын
0914666621 በዋትስአፕ አውሪኝ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 11 ай бұрын
ምንድነው ኮመት መለቃቀም ሚድያላይ መሠድብ መተቸት ያለነው ቻለው አታለቃቅሥ ምን አይተህ ሥንት ታጥበው የሚሠጡ ሠወችአሉ አደል😂😂
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 11 ай бұрын
እሜሰሩት ሲጡነው ኮሜት እሚለቃቅሙት
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 11 ай бұрын
@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ እውነትምነው
@fhxh2270
@fhxh2270 11 ай бұрын
ገና እናጥባቸዋለን😮😮😂😂😂😂😂
@halemaaa6240
@halemaaa6240 11 ай бұрын
አተ ምን ያበጫብጭሀል ሚደያ ለሚደያ ዶይስ🤣🤣🤣
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 11 ай бұрын
እኛ ታዳምን አገባን ስደበህ አልስደበት. አደነቀህ አደናቀፍህ. ምናምን ምንአሻን
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@islamectube2807
@islamectube2807 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወድም እዴት ነህ አድነገር ልገርህ ሚስትህን እዲህ ሁና ቪዲዮ በጣም ነው የሚያስጠላው እስልምናችንም አይፈቅደውም እና እሰብበት
@مريمالبلوشي-ح5خ
@مريمالبلوشي-ح5خ 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 11 ай бұрын
ሧሊህ እባክህ እንደዚህ በየአንዳንድ ኮሜት አትከታተል እና አትመልስ ምናልባት መስተካከል ያለበት ነገር ላይ አስተያየት ከተሠጠህ ሣትመልስ ነገሩን ማስተካከል ነው እጅ ኮሜት መመላለስ ከጀመርክ ሌላ ታሪክ ውስጥ ትገባለህ እናም አላህ በሠላም ይገላግላት ሚስትህን ወልዳ ለማቀፍ ለመሣም ያብቃችሁ በርቱ ።
@AminaFantha-os3fc
@AminaFantha-os3fc 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 11 ай бұрын
ግን እናተ ከነ ሚስትህ ጭዋ ናችሁ ላምን ይሰድቡዋችሁዋል ክፉ ስትናገሩ ሰምቼ አላቅም ግን የኛ ህዝብ መልካም ንግግርን ማን ወሰደብን እስትሮንግ ሁኑ ሰው የሚለው አያጣም እባተ ውብ ጥንዶች ናችሁ የማንንም ወሬ አትስሙ መንገዳችሁን ቀጥሉ ለክፉ ንግግር መልስ አትስጡ❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 11 ай бұрын
ይገረመልኮወላሂ ገልብጣችሁ አትረዱው
@aaass2298
@aaass2298 11 ай бұрын
እኔ ለራሱ እሱ መስሎኝ አያሳደብም እያልኩ ነበር አ ደሞ የሚዳሰወ ሁሉን ቸሎነወ የሚኖረወ አጠልጥለህ አትምጣ እዛወ ቻል ሚስትህንም ሰትረ በሚዳ አትገላበጥ ሴትናት ሙስሊም አደላቸሁ ድበር አትለፉ ሞት አያማክረም
@sikosilo4611
@sikosilo4611 11 ай бұрын
ፍቅራችሁን በውስጥ አርጉ ወላሂ እሚዲያላይ ደስ አይልም በተለይ ለኛ ለኛ ለሙስሊሞች
@kdoj67last86
@kdoj67last86 11 ай бұрын
ኧረ ያሲኖ ሰው አይሳደብም ወላሂ❤❤❤
@zahraethiopia2954
@zahraethiopia2954 11 ай бұрын
@እሙሂክማ-ኀ4ኈ
@እሙሂክማ-ኀ4ኈ 11 ай бұрын
እቃ ሲታዘዝ እንደትነው ወንዲሜ መልስልኝ
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 11 ай бұрын
ቁጥሩን ፅፋሽ የምፈልጊውን እቃ ላኪለት ወይም ፃፊለት እፁ ያስመርጥሻል ማለቴ የምታዢበት
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 11 ай бұрын
እኔ ልመልስልሺ እህቴ ቅድሚያ ቀብድ ትከፍሊለሺ ይሰራል ሲልቅ ሙሉውን ትከፍሊላሺ❤
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 11 ай бұрын
እኛ ምን አገባን ታዳ አትሮመጥመጥብን የመዳም ነገር ሰልችቶኛል ደሞ እዚ ፈታ ለማለት ብገባ እኝኝኛ እኝኛ ተከርበት 🤨
@ksaksaksaksa6010
@ksaksaksaksa6010 11 ай бұрын
😂😂😂
@rozi-v4k
@rozi-v4k 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@habibaomer-x8m
@habibaomer-x8m 11 ай бұрын
😂😂😂EI SAH😅😅
@እሙሂክማ-ኀ4ኈ
@እሙሂክማ-ኀ4ኈ 11 ай бұрын
ቃብዲ ተከፍሎ እቃው ከደረሰ በሗላ አይደል እንደ ብሩ የሚከፈለው
@theema4770
@theema4770 11 ай бұрын
አቦ ለመጥፎ ኮሜት ቦታ አትሥጡ
@تالتال-س8ن
@تالتال-س8ن 11 ай бұрын
እደት ወድምህ ሉሆን ቻ አተየከሚሴ ል እሱ የልጊኅማልጅ በውሥጥ ይቅረታ ጠይቆህነ ይሆናል
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 11 ай бұрын
እና ኬሚሴ ወሎ አይደለም በወሎየነታቸው በአማራነታቸው ወድም አማቺናቸው ምነው ተቃጠልሺ ብዳ👎👎👎
@hayatebrim
@hayatebrim 11 ай бұрын
አቦ ዝምምም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ የምን ወሬ ማምላልሽ ነው አድክፉ ጎሮቤት 🤔🤔
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 11 ай бұрын
እንኳን ነፃ ወጣህ ያሲኖ አበሻ ከጠመደ አመድ ነው ሚያደርግህ 😂😂😂😂
@እሙሂክማ-ኀ4ኈ
@እሙሂክማ-ኀ4ኈ 11 ай бұрын
አሠላም አለይኩም
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 11 ай бұрын
ሰው ግን አኡዙብላ
@GshGseh
@GshGseh 11 ай бұрын
ኝኝኝኝኝበል
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 11 ай бұрын
ዝም ብለህ ገድግድ
@hayatube7394
@hayatube7394 11 ай бұрын
❤❤ሴት እናት ናት ❤❤ሴት እህት ናት❤❤ ሴት ሚስት ናት ❤❤ሴት ሀገር ናት ❤❤ሴት የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናት❤❤❤ ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ኣብ ጀርመን ዝቕየሩ 9 ሕግታት 2025 - RBL TV
18:45
RBL TV Entertainment
Рет қаралды 34 М.
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
10:21
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 75 М.
🛑ሄለን ለመጀመሪያ ጊዜ በስጦታ አለቀሰች😱😓
24:23
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 139 М.
በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከባድ ነው😭
24:19
Esam & Ekram
Рет қаралды 103 М.