No video

✅ ለየት ባለ መልኩ የተስራ የቡላ ፍርፍር በክትፎ አስራር በቀላል ዘዴ ትወዱታላችሁ Ethiopian food bula fir fir

  Рет қаралды 2,924

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Пікірлер: 127
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬዬ ዋዉ ከክትፎ ጋር በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ወይንየ በጣም ቆንጆ ነው ከቡላው ጋር በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching ወይኒዬ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ስጋው በእጅ መከተፉ በጣም ቆንጆ ነው ከቡላ ጋር እንዴት እንደሚጣፍጥ ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩልኝ👌👌👍ሼር❤🙏💯
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Wow 🤩 ወይንዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ለየት ያለአሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽይባረክ👍👍👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
Welcome weyini Wow it's so amazing Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የብላ አሰራር ነው የተባርከ ይሁን 🙏👍👌😍ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing weyniye ዋዉ ልዩ ነው በጣም እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሞክሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ሼር 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Weynyeee
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው በልዩ ሁኔታ ነው የሰራሽው እጆሽ ይባረክ 😋👍❤️ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቦረናዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
ወይኒ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 3 жыл бұрын
ወይንዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሼር ላይክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ እናትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
ወይንየ ለየት ያለ ነው👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወይንዬ 👍👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጂሺ ይባረክ ሼር ላይክ😋😋👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching weyniye 🥰
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ወይንዬ ላይከ ሼር።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Yummy thanks for sharing 👍 😋
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኮንደህናመጣሽሀያቲ ሀያቲ በጣም አሪፍአሰራርነው ይስለሙየድኩም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@helenyohannes2918
@helenyohannes2918 3 жыл бұрын
በጣም ጤናማ ቆንጆ እሰራር ነው ያስተማርሽን እግዛብሄር እጅሽን ይባርከው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄልሾዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-zc4ko3tm1k
@user-zc4ko3tm1k 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እሚመች ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
በርች
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ወይኒ ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
I'm watching 👀
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 жыл бұрын
Betam konjo new weyniye thank you for sharing tebarekilegn
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
ቡላ በክትፍ ተደባልቆ እንደሚሰራ አላቅም ነበር ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሲያዩት ያስጎመጃል እኔም ሰርቼ እመገባለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayutube6498
@ayutube6498 3 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ባለሙያ በርችልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
ሰላም ወይኒየ! በጣም ስፈልገው ነበር እሄን አሰራር watching😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ስሪው በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ዋው ልክ እንደወትሮ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር ቡላ የተውቀላቀለበት አይመስልም እን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አይንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሞክሪው በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
@@weynikitchen እሺ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የተባረከ ምግብ ይሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
ወይንዬ አዲስ ነገር ነው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጥቁርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@wxzlli
@wxzlli 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የኔ ቆንጆ ዛሬም እንደተለመደው በጣም ቆንጆ እና የሚያስጎመጅ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሺን እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ😋😋😋😋🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Lyte yla ser newe egate yberku MAsAllha stye ersu yummm
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆሽን ይባርከው የኔ ቆንጆ (ባለሙያ)❤️😍🌹😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ድንቅ የቡላ ፍርፍር ሰራሽልን በአጥሚት ሲሰራጂ ፍርፍር እንደሚሆን አላቅም ነበር በጣም ወደድኩት 😋❤️❤️❤️👌🏾👍🏾መንካም ቀን እህቴ 🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት በጣም ይጣፍጣል ሞክሪው መልካም ምሽት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም የሚገርም ስራ ነው WoW 🤩 በዚ መልኩቡላ አላውቀውም ሁልጊዜ የምታሳይን ገራሚ እና የማይሰለች ነው ይባርክሽ 🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@aidamengistu1873
@aidamengistu1873 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ያምራል በርቺ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አይዳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 3 жыл бұрын
አሜን ወይንዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ደጉ የዋሁ ምስኪኑ ህዝባችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው
@sadayusuf6472
@sadayusuf6472 3 жыл бұрын
👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ወይኒዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fetlealem3902
@fetlealem3902 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 3 жыл бұрын
እንደተለመደው አዲስ ምግብ ይዘሽልን መጣሽ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ይስጥሽ !! እሞክረው እና አስተያየቴን እፅፍልሻለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘 berecya
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እንደዚህ ተሰርቶ እንዴት እንደሚታፍጦ ያስታውቃል እጆችሽ ይባረኩ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesitakele1042
@mesitakele1042 3 жыл бұрын
😍😘👑
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እንዴት ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
አጃሽ የባረከን እህታችን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
ዋዉ ገራሚ ነዉ ተደንቄ ነዉ ያየሁት እሞክረዋለዉ እንደዉ ሰትችዬ የማይዙ መጥበሻ ድስቶች ካሉሽ በቻልሽ ግዜ ብታሳይን እኔ እገዛለዉ እገዛለዉ ያዉ አሰለቸኝ ምን አልባት እሰካሁን ያላዙብሽ ካሉ በሆነ ግዜ ብትሰሪልን በተረፈ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ገንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ ብዙ ግዜ የምጠቀመው stainless steel በረድስቶችን እና መጥበሻዎችን ነው የማይዙ ያሉኝ በጣም ጥቂት ነው ትንሽ ቆይቷል nonstick በረድስቶችም ሆነ መጥበሻዎች ትንሽ ከተላጡ ለአንጀት ለካንስር በሽታ ያጋልጣሉ ሲባል በነሱ መስራት አቁሜ ነበር አሁን በጣም የተወስነ ነው ያለኝ ማለት አንድ በረድስት ለገንፎ እና የተወስኑ መጥበሻ ነው እንጁ ብዙ የምስራው ቤቴም ውስጥ የምጠቀመው stainless steel ነው እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
ወይንዬ እሰኪ አያቸዋለዉ በጣምም አመሰግናለዉ ተባረኪ
@user-hg1gz5fk4c
@user-hg1gz5fk4c 3 жыл бұрын
سلام 😋😳👍👉❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 3 жыл бұрын
ሰላም ወይንዬ አስጎመጀሽኝ እ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ስላም ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@atheeralfarsi344
@atheeralfarsi344 Жыл бұрын
ይቅሪታ ማኣረይ እዛ ሽሃነኽ ስእል ቅዲሳን ደ እንሀዋ 😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear በጣም አመስግናለሁ ትግሪኛ አልችልም 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@dbreroha
@dbreroha 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ እመቤት መጀምርያ ለምናገራቸው ቃላቶች ቅርታ እጠይቃለሁ ክርስታን ከሆንሽ በኢየሱስ ክርስቶስ በእናቱ በድንግል ማርያም ይዤሻለሁ መጀምርያ የምትጠቀሚበትን ስሃን በድንብ ተመልከቸው የብዙ ቅዱሳኞች ስዕል ነው እደኛ የጥመጣጠነ ምግብ በልተው ሳይሆን ቅጠል በጥሰው አፍር ልሰው ነው ይህን ክብረ ይተቀብለት እኛ የቆምነው በነሱ ምልጃና ጾለት ነው እደነሱ ዋጋ መክፈል ቢያቅተን እነሱን ግን ማክበርና ቤተ ክርስታያናችን የምታወግዘውን ነግር መቀብለ ግድ ይለናል የጨለማው ገዢ ይህን ምርት ቢያምርተ ግን እምንግዛውና እምነታችህን ዎጋ ቢሰ የምንናድርገው ብትችይ ብደንበ አጥበሽ ብክበር ቦታ አኑሪው አንዴ ግዝትሽዋል መጣል አትችይም የሌላ እምነት ትከታይ ብትሆኝም የሰውን እምነት ማክበር አልብሽ እርግጠኛ ነኝ ክርስቲያን ነሽ እኛው እራሳችን ነን እምንታች የምናሳጣው በርግጥ በእድሜ ትንሽ ልጅሽ ልሆን እችላልሁ እንዴት ልጄ እኔን ዝቅ ብላ ትመክርኛለች ብለሽ እዳትቀሚኝ ይቅርታ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ ክርስትያን ከሆንሽ የምትይው የእግዚአብሄርን ስም እየጠራሁ ሳትስሚ ነው ወይስ ቪዲዮ አላየሽውም ? ስሃኑ ብቻ ነውወይ የታየሽ ? እኔ በእምነቴ በኦርቶዶክስነቴ በአገሬ ኢትዮጵያ የምኮሬ በአገሬ እና በሐይማኖቴ የማልደራደር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ እና ይሄ ስሃን እኔ ሳውቀው አንጋፍው ስአሊ አፈወርቅ ስራዎች መሆኑን ነው እንጂ አንቺ ባልሽው መልኩ አይደለም ዋናው ደግሞ የልብ ንፅህናችን እና ጥሩ ስራችን ነው የሚያስጠይቅን:: ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለአገራችን ኢትዮጵያ እና ለደጉ የዋሁ ምስኪኑ ህዝባችን ተግተን እንፀልይ ሃይል የእግዚአብሔርን ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
በስማም ሆዴን አጮህሽው።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ አይዞኝ ልክ ነሽ ሲያዩት ያስርባል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
@@weynikitchen እውነት ነው
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 86 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,4 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 27 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 27 МЛН
ሚትቦል how to meke meatballs
12:12
Etsub dnq እፁብ ድንቅ ሁለገብ ቻናል
Рет қаралды 102
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,4 МЛН