ለየት ያለ አሰራር የሚገርም ጣዕም 🥬 ይሄስ ይለያል😋 ዛሬውኑ ሞክሩት❗️ delicious cabbage salad recipe

  Рет қаралды 31,437

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #food#cabbage #saladrecipe

Пікірлер: 92
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰላም ተከታታዮቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🥰 ስለሁሉም እያመሰገንኩ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቤቷስ ቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏🥰❤
@HanasalaleHana
@HanasalaleHana 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉wwww
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሀኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤​@@HanasalaleHana
@frehiwotatsebeha6016
@frehiwotatsebeha6016 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እናት በርችልን
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ፍርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bettybetty5915
@bettybetty5915 5 ай бұрын
sle ewunet yanchin ayiche smokrew endet endemwedew ejish yibarek berchilgn
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ቤቲዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Zaren938
@Zaren938 6 ай бұрын
ዋዉ ሲያዩት እራሱ ማማሩ እጅሽ ይባረክ የእኔ እናት 😮😮😮
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ምስርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ በርቺ ሲያዩት ራሱ ያስጎመዣል ደሞ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ብቅ በይ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው አለሁ እኮ ቪዲዮ ባይመጣልሽ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 6 ай бұрын
እረ ላይክ አድርጏት ዝምብላችሁ አትይዋት በጣም ጎበዝ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
እሙዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
ዋው ያሚ 👌👌👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FirehiwotTesfaye-xw5rm
@FirehiwotTesfaye-xw5rm 6 ай бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም እከተልሻለሁ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ፍርዬ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ! እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ፂዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MelakuKifle-c4s
@MelakuKifle-c4s 6 ай бұрын
Wow endet endemiyamer ejesh yebarek ❤👍🙏👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HirutWondmu
@HirutWondmu 6 ай бұрын
አበጣምያምራልእጅሽይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሒሩትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 6 ай бұрын
ዋው አማረኝ🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ማዕዶትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እደሞሆን ነው እሞክራለሁ እጇሺ ይባርክ ❤❤❤Danke🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yeshiasfaw1866
@yeshiasfaw1866 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ ተባረኪ እውነትነው ይጣፍጣል
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 6 ай бұрын
Yene wede yanch sira yeleyal egesh yebareke
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ናርዲዬ የእኔ ብርታት ከልብ ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@አለምብመ
@አለምብመ 6 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት አሪፍ ነዉ በርቺልን እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክልን ከሙሉ ጤንነት ካር አሜን፫ ወድድድ እማረግሽ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አለምዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰 እድሜ እና ጤና ላንቺም ያድልልኝ🙏🥰❤
@sadoreyena4419
@sadoreyena4419 6 ай бұрын
Wow ahunono emokerawalawe bareche ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው ይጣፍጣል🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 6 ай бұрын
ሰላም ዋው ጎበዝ ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ 🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ብርታት እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BerhanuHabtemaryam
@BerhanuHabtemaryam 6 ай бұрын
ምርጥ፡ባለሙያ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 6 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አስናዬ የእኔ ብርታት እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 6 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ ብርታቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@lemlemyasin129
@lemlemyasin129 6 ай бұрын
Bitam yameral❤🎉birche
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ለምለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TsedaleAyele
@TsedaleAyele 6 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ፀዳለዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 6 ай бұрын
ቤቲዬ በእውነት ምርጥሴትነሽ በርችልን❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሒወትዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mattsworld5270
@mattsworld5270 6 ай бұрын
looks yummy
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
Thank you🙏🥰❤
@tighist331
@tighist331 6 ай бұрын
በጣም ይስጎመጃል በርቺ።።እባካችሑ ላይክ እድርጉ እናበረታታት።
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sadikdessie2976
@sadikdessie2976 6 ай бұрын
Enamesegnalen
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hermelatadesse452
@hermelatadesse452 6 ай бұрын
#1❤
@WeyiniZegeye
@WeyiniZegeye 6 ай бұрын
በጣም አሪፍነው
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 6 ай бұрын
በስመአብ የት ነበርሽ ብየሻለሁ አነጋገርሽ ምግብሽ ምርጥ ሴት ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@asterdebrework7422
@asterdebrework7422 6 ай бұрын
Betam yamral egesh yebatek
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HanasalaleHana
@HanasalaleHana 6 ай бұрын
Wwwwwww❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 6 ай бұрын
Thanks Betty melkame sembet....
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ስንዱዬ አሜን ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም ይሁንላችሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yemsrachdinberu6847
@yemsrachdinberu6847 6 ай бұрын
Yene balemuya demo ye tsom kursochin sayin techegerku
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እሺ አሳያለሁ🙏🥰❤
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 6 ай бұрын
WoW Thank you. የባሮ ሽንኩርት ጫፉ አረንዴው ይሰራል ማለት ነው እኔኮ እጥለዋለሁ እባክሽን ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የማቲዬ ሁሉም ነው የሚጨመረው አረንጓዴው እንደውም ያሰማል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 6 ай бұрын
@@bettwascorner እህቴ በጣም ተሸወድኩ እስከዛሬ ለማንኛውም ሳላመሰግን አላልፍም፡፡ እወድሻለሁ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
@@yematialemayehu4304 የማቲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@chaltochalto3591
@chaltochalto3591 6 ай бұрын
😮😮😮❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@azebgizaw180
@azebgizaw180 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በማየት ጠገብኩኝ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አዜብዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SolMulualem-f5o
@SolMulualem-f5o 6 ай бұрын
ካሮቱን ቀቅለሽዋል ወይስ ጥሬዉን ነዉ እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አልተቀቀለም ጥሬ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@fafialitube6664
@fafialitube6664 6 ай бұрын
እስኪ ልሞክረውና እኮምታለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ሞክሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏🥰❤
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 6 ай бұрын
እህቴ ፆም የሌለው ፔኪን ፖውደር ስሙን ከስር አስቀምጪልኝ ከይቅርታ ጋ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፔኪንግ ፓውደር ፆም የለውም 🙏🥰❤
@barokmirt6472
@barokmirt6472 6 ай бұрын
ካሳዩ ላይቀር እንደዚህ ነው ፍጥነነትሽን ወድጀዋለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ባሮክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AbebaZinabu-qi3pm
@AbebaZinabu-qi3pm 6 ай бұрын
Men aynt mota new
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አበብዬ ያልሽው አልገባኝም mota የሚለው🙏🥰❤
@YeshumTesfaw
@YeshumTesfaw 6 ай бұрын
ያምራልእጅሽይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እህታትንሁልጊዜነውየምከታተልሽእየሞክረነውነው
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የሹምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 6 ай бұрын
Thank you 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ግደይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН