ለአያቶቼ ያመጣሁት ስጦታ/gifts for my grandmas‼️

  Рет қаралды 26,807

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
ምርቃታቸው ይድረስሽ የኔ እንካን አያቶቼ ምንም ሳንሰጣቸው በግዝያቸው ሂደዋል ባይሆ ለውድ እናትና ኣባቶቻች❤🎉
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Жыл бұрын
እሳቸው እራሳቸው ሀብታም ናቸው ቤታቸው ሲያምር የከብቱ ብዛት እኔም ጉራጊ ነኝ ሰለገጠር አውቃለሁ ለዝህ ነው ❤️♥️
@senaitabebe5679
@senaitabebe5679 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ከነቤተሰቦችሽ ይባርካችሁ የተለየሽ ለብዙዎች አርእያ ነሽ ተባረኪ ተባረኪ
@directeroffice
@directeroffice Жыл бұрын
አዶትዬ ለአያቶችሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Жыл бұрын
Yehntsa medebroch west tagegnwalesh waym Amazon lay fire blowing blesh falgi
@tsedi8996
@tsedi8996 Жыл бұрын
ወይኔ አዶትዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ለአያቶችሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤❤
@perfectone8758
@perfectone8758 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶት አያትሽ ቤታቸው ሲያምር ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ❤ ❤❤
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
አዶትየ ወርቅ ልበሽ አገር ግዥ ዘርሽ እንደ ሰማይ ከዋከብት ይብዛ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
ቆንጆ ሴት ባህሏን ወጓን ጠባቂ ❤miss you
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የእውነት አጅየት ብዬሻለው ጥሩ የጡሪ ዘር ስራውም አረሳሹም በዛውም በጣም የናፈቀን ነገር ስለሳየሽን እናመሰግናለን አዶትዬ ቤተሰቦችሽም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በቅደት ያለናው ለዚህ ቀን ያብቃን ያረቢ ❤❤❤
@selambizani4119
@selambizani4119 Жыл бұрын
አዶት የውረም አዶት ተአበሩስ ንቃር ትሽሮ ጔታ ንቂየ እድሜ ተአፊያ ግዚየ ያብሁ
@RahelDessie
@RahelDessie Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት አንቼ ትለያለሽ በጣም ፈጣሪ ይባርክሽ እስከ ነቤተሰብሽ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የኔ ብልህ ታድለሽ ከብቶች እራሱ ደስ ይላሉ ።የሀብታም ቤተሰብ ልጅ እንድህ ነው ሁሉ ከጓዳ ነው ወተት እንቁላል ስራው ቂቤው ታድለው ቤተሰቦችሽ።እዚህ የኬሚካል ምግብ ይጫወትብናል።
@meseretdemisse2048
@meseretdemisse2048 Жыл бұрын
Fetari yibarkshi adotye betam mert ena astwayi neshi fetari betsbochshin yitebklshi❤❤😍
@RahimaAbdulmalikYassin
@RahimaAbdulmalikYassin Жыл бұрын
ውድ እህቴ በጣም ጀግና ነሽ እኔም እዳቺ ነኝ ማንነቴ አረሳም ሚገርም እናቴ ለማገዝ ከአዲሳባ አገር ቤት ስሄዳ ጎረቤት ሄጄ ሰው ሰላም አልልም ወደስራ ነው ምገባው ባቺ ቦታ አቺ ሳይ ነበር ጎበዝ አጀት
@mekedesbereket7163
@mekedesbereket7163 Жыл бұрын
ልክ እንደእኔ😊
@martaabate1486
@martaabate1486 Жыл бұрын
አዶት ተባረኪ በብዙ ቤተሰቦችሽን ስለምታከብሪ ነው ጌታም ያከበረሽ ይብዛልሽ እህቴን ተባርከሽ ቅሪ😊 የተንቢ
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 Жыл бұрын
አዶትዬ የኔ ቆንጆ ታድለሻል 😍 የጌታ ሞገስ ባንቺ ላይ ነው አሁንም ተባረኪልኝ ❤❤
@birhanutimerga4508
@birhanutimerga4508 Жыл бұрын
ምትገርሚ ልጅ! ተባረኪ!❤👍
@qatardoha9424
@qatardoha9424 Жыл бұрын
አላህ ፀጋውን ያልብስሽ እድሜናጤና ለአያቶች❤❤❤❤
@selama3139
@selama3139 Жыл бұрын
I am so happy you have a daughter that can follow your example and your good deeds. God Bless.🥰
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Жыл бұрын
እ/ር ያክብርሽ በጣም አዋቂ , አስተዋይ ነሽ ጠቃሚ ስጦታ ነው የሰጠሻቸው
@sabi4735
@sabi4735 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያክብርሽ ተባረኪ እህቴ❤
@yeromyerom
@yeromyerom Жыл бұрын
ደስ ይላል ባህላችሁ እኔስ አያቴን በስደት ሁኘአጣሗት ስንት ነገር ሁና ነበርያሳደገችኝ አትሄጅብኝ ብላ ለምናኝ እቢብየወጥቸ ብዙሳልቆይ ሞተችብኝ በፀፀትላብድነው መሄድምአስጠላኝ ሀገሬኳ
@et5802
@et5802 Жыл бұрын
ግሩም ሴት ነሽ ጎታ ይባርክሂ
@Sari45tatye
@Sari45tatye Жыл бұрын
Egziabhier amlak ybarkish enatwaye anchinm edmena tena ystsh betam edshalehu welajochin makiber leras mekeber new tebarki be lijochish yena mar adnakish negn
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት Жыл бұрын
አዶታ የጉራጌ አንባሳደር እናድርጋት እናመሰግናለን 💐💐💐💐💐ሱኑ መያ ተማሪ የቆንጃ ልብስ ውብ ነው ይደረጋቹ
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 Жыл бұрын
አያቶቻቸው ከናፈቃቸው ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ ግን እንደናፈቀችኝ ሳላያት ወደ እዛኛው ቤቷ ሄደችብኝ😭አሏህ በጀነትል ፍርድውስ ያኑራት ለአንቺም አያቶችሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
uffff ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ❤
@weynibareg3171
@weynibareg3171 Жыл бұрын
አዶትዬ የኔ ቆጆ ታድለሻል እናም በጣም አስተዋይ ነሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አዶትዬ ሀገራችን ንፍቅ ብሎን ነበር ከልብ እናመሰግናለን
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ተባረኪ በተለይ የጆሮ በጣም ጥሩ ነው የጆሮ online ነው የገዛሸዉ ?
@AsniWelde
@AsniWelde Жыл бұрын
Adot ከነቤተሰብሽ ደስ ስትይ፡ ፍቅር። በሰላም ተመለሺ ባለቤትሽ ይሄንን ቢያይ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
አዶትዬ ለአያቶችሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልሽ
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነዉ የሠጠሻቸዉ ኢሻ አላህ አንድ አያት አለኝ አላህ ካቆየለኝ ጥሩ ነገር ጠቆመሺኛል
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር ቤተስብሽን ይጠብቅ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሲያናም ምችት ብሎአታል በጣም ይገርማል ❤ እንዴት አስተዋይ ነሽ አዶትዬ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላሽ ብዙ ሰው እታዘባለሁ አዶትዬ በውጭ ተገዝቶ አልባሳቱም አይሆናቸውም አይፈልጉትም ወይም ይሰፋል ይጠባል። ምቾት አይሰጣቸውም።ጫማ ልብስ ተገቢ አይደለም። ግን ፎጣ ፣የጆሮው ፣በጃርጅ የሚሰሩ ባትሪዎች መብራት ስለማይገኝ ባትሪ በጣም ይጠቅማል ። አስተዋይ ነሽ 💕💕👏 ቤቱ እንዴት እንደሚያምር ፣ከብቶቹ ደስ ሲሉ ፣ሸክላው ❤አድንቄሻለሁ👏👏 ጉራጌ የሚወስደኝ ባገኝ ሸክላዎችንም ነክቼ ብመለስ እዛ ቤትም ለአንድ ቀን ባድር እመኛለሁ 👏👏👏👏
@zedbar7
@zedbar7 Жыл бұрын
Mn chegr alew en bemhdbet seat ewsdshalhu becha anchi yimechesh
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽ አዶትዬ የኔ ቆንጁ ተባረኪ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463 Жыл бұрын
የእቃ መብዛት ሳይሆን ዋናው የሚያስደስተው ነገር እዚህ የማይገኝና አስፈላጊ ነገር ሲሆን ሰውን ያስደስታል ገጠር ናፍቆሽ እንደነበርም በደንብ ታስታውቂያለሽ ተባረኪ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ውዴ እንዴት ሰነበትሽ አንቺ እግዘመአብሄር ይጠብቅሽ ለልጆችሽ በረከቱ ይድረስሽ መልካም ሴት ነሽ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ማሰብሽ ትልቅ ነገር ነዉ ዉዴ ጌታ ይባርክሽ
@rahelmensur4687
@rahelmensur4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶትዬ😘😘 ቤተሰቦችሽን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ❤ የእሳት ማንደጃውን link ካለሽ አስቀምጭልን
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
So ……..inspiring! God bless you,
@fozifozi9176
@fozifozi9176 5 ай бұрын
የምር ልዩ ነሽ ❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
You are the best. hard worker to.
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ወይ አዶትዬ የእሳት ማቀጣጠያው ደስ ሲል ባገኘው ለእናቴ እገዛላት ነበር የጆሮው ደሞ ለአጎቴ የት ነው ሚገኘው ግን😥😥ፈጣሪ ይባርክሽ አዶትዬ❤❤❤❤❤❤
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት Жыл бұрын
በለሙያ የሆናቸው የጉራጌ ሴት ጊቢ የቤቱ ጸዳት ያለ ነው ይህ ባህል ነው በጉራጌ
@amrydender1922
@amrydender1922 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 I lost mine just 2 months ago and watching this video brought so many memories back.
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አዶትዬ አላህ ፀጋዉ ያልብስሽ እረጅም እድሜ ላያቶችሽ አጅየት የትከ አዋቂ አረምድኸ ❤አዲ ገረመነማም ኤርፎን ሁታ😂
@etsegenett.mariam571
@etsegenett.mariam571 Жыл бұрын
አዶትዬ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ ስወድሽ
@The-Skill-Zone
@The-Skill-Zone Жыл бұрын
አዶት ትለያለሽ ባህል አስተዋዋቂ ቤተሰብ አክባሪ እገር ወዳጅ ምን ልበለው ምን ልተወው ሁሉንም 10:31 አሟልቶ ሰቶሻል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@nahu3008
@nahu3008 Жыл бұрын
ታድለሽ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እኔማ ያሰደጉኝ በጣም ምወዳቸዉ ያባቴ እናቱም አባቱም በስደኝ ሆኜ ሁለቱም እደናፈቁኝ ዳግም ላላየቸዉ ሄዱብ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Adotye betam des yemtye yadegshbeten yalresash gobez ziq belesh yemteseri nesh fetari yasebshewen yasakalish beweldshachew lejocheshs yekfelish❤❤❤❤
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 Жыл бұрын
ዋው ጡሪ የአገር ቤት ነገር አረሳሽውም👌
@winawina4119
@winawina4119 Жыл бұрын
የገጠር ኑሮ ስላሳየሽኝ በጣም አመሰግንአለሁ I wish I have a relatives to see the village that my always wishes unfortunately I don’t have any one. Please keep up to show us 👏
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Maryamin betam des yemil beteseb temesiche yayehut Tebareki Yene konjo man ende hager lemlem midir Hagerachinin selam yadirgilin 🙏❤❤
@makkiib2460
@makkiib2460 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሰቲ ቆጆ የቃውን ሰም አጋሪኝ በ online ነው የምዞረው አለዚያማ ቤቱ ጊዜ
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
esat maragebiyawun yegezashiw benatshi melshilgi betam slemflgewu new le enata
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
አዶትዬ አያቶችሽን በማየትሽ እድለኛ ነሽ❤❤❤❤
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ አስተዋይ አያትሽ ደሞ ደስ ሲሉ❤ ኢዋራ ስታወጪ አሳይን😂😂😂
@fikirtedendir4603
@fikirtedendir4603 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ ተባረኪ !!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
አዶት እግዚአብሔር ይባርክህ በትክክል የሚጠቅማቸውን ነው ያደረግሽው የጆሮ ማዳመጫውን የት ነው የገዛሽው ስለማዳመጫው መልሽልኝ እህቴ እኔም መላክ እፈልጋለሁ እጠብቅሻለሁ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አዶት ስወዲሽ ወላሂ ጉራጌ እወዳለሁ ስነምግባርሽ ይመቸኛል
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
አዶትዬ በስስት ስለምመለከት ቪድዮው አጠረብኝ❤❤❤❤❤ 😢
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
የኔ ማር ተባረኪ❤❤☺️☺️
@BaithuUllah
@BaithuUllah Жыл бұрын
አሪፍነገራነው
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Am very prod of you when I see Daughter ❤❤
@asteryegebrellij1995
@asteryegebrellij1995 Жыл бұрын
አዶት ትበር እንግዝየ😘😘😘
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Жыл бұрын
እየሱስ ይባርክሽ እሰይ
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 Жыл бұрын
Tebarekilign adoteye
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Yetebarekshe neshe ehti merkan edmi yaserezmal gobz ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ vous êtes adorables familles ❤❤❤❤❤
@Sudaismohamed-w1r
@Sudaismohamed-w1r Жыл бұрын
አላህ ያክብርሽ አዶትዪ
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 Жыл бұрын
God bless you more and more 🙏❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ቤታቸው ሲያምር ምድጃው ሁሉ ነገር አቦ ጉራጌ
@senaitteshome4200
@senaitteshome4200 Жыл бұрын
Tebareki berchi
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 Жыл бұрын
Esikye nigeregn ehet madamechawu arifon new weyes lela lemegizat neber lebeteseb
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ አያቴ ወዴ ጌታ ሄደች😢😢😢😢
@Etfeben
@Etfeben Жыл бұрын
You are soo thoughtful!
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ Жыл бұрын
አዶት እንኩዋን ሰላም አገኘሻቸው ለአያትሽ የወሰድሽው የጆሮ ማዳመጫ እኔም ስሄድ መውሰድ እፈልግ ነበር እባክሽ የት ነው እማገኘው ብትነግሪኝ ምንም መረጃ የለኝም ነበር በሃኪም ትእዛዝ ነበር የሚመስለኝ እስኪ ትንሽ ነገር ንገሪኝ ስለ ማዳመጫው
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ለወዲ አያት ምን ያስፈልጋል ብለሽ ታስቢአለሽ ለወዱአያቴ ስሄዲ የምገዛው ያሳስበኛል የኔናፉቆት አባየ😢😢😢😢😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
አለህ የቆይልሽ አይ ገጠርዬ የሌለው ሰው የተበደለ ነው
@massamo4596
@massamo4596 Жыл бұрын
Tebareki yene konjo
@ziyada4224
@ziyada4224 Жыл бұрын
እባክሽ አዶትዬ የጆሮ መሴሚያው ምን አይነት ነው በአረብ አገራት ላይ ይገኛልወይ እስኪ አንድ ቀን ቪዲዮ ስሪ ኧተሞኖ እያ የተሞናው ሸሁምባነ በትክነት እንዝረሂታ ንቃር ኤትሰማና ያለ ምርመራ ይስሬዬ ይቻልዌ እንዴ ኦጅን ቤነና አፈር
@zedbar7
@zedbar7 Жыл бұрын
Adot etmo goyta yibarksh
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የእሳቱን ማንደጃ ከየት አገኘሽው
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
ኧረ በምን ላግኝሽ አዶትየ የኔም አባት ያመዋል ጆሮውን
@AlmazWanoro
@AlmazWanoro Жыл бұрын
Wowow ❤❤❤
@sadagemal5009
@sadagemal5009 Жыл бұрын
አዶትዬ ጌታ ይባርክሽ ማዳመጫው ስሙን እኔም ለ አክስቴ ገዛለው እባክሽ
@HirutWakjira-d8x
@HirutWakjira-d8x Жыл бұрын
የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድቭ
@indujed3236
@indujed3236 Жыл бұрын
Mashahla allha
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@mihretgebremariam5690
@mihretgebremariam5690 Жыл бұрын
Please የጆሮ ልኩን አስቀምጭልን እና የእሳቱንም😊
@አላህወኪል-ኈ7ዘ
@አላህወኪል-ኈ7ዘ Жыл бұрын
እጀና አፈር መርካሞ ❤️❤️❤️❤️
@netsanetyeshitela5638
@netsanetyeshitela5638 Жыл бұрын
God bless you❤
@serif1072
@serif1072 Жыл бұрын
አዶትዬ የጆሮ ማዳመጫ ከየት ገዛሽው ?ፎቶውን ብታሳይን ደስ ይለናል እባክሽ
@grmabda6288
@grmabda6288 Жыл бұрын
ዉይ ደስ ሲል
@tigistgebre5910
@tigistgebre5910 Жыл бұрын
ተባረኪ🙌 የማዳመጫውን link ንገሪኝ pls? ለእናቴ ልግዛላት? በእናትሽ መልሽልኝ🙏
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
ሲያናዬ እንዴት አደገች❤❤
@yoditgerie2998
@yoditgerie2998 Жыл бұрын
በመጀመርያ እንኾን ላገርሽ ኣበቃሽ🙏 በናትሽ እኔ እንግሊዝ ነው ያለውት እና ላባቴ መግዛት ፈልጌ እራሱ በኣካል ካልመጣ ዝም ብልን ኣንሸጥም ብለውኝ ግራ ገብቶኛል::እንዴት ነው በጥሩ ሁኔታ fit የሚያረጋቸውን የመረጥሽላቸው,I want to order from Amazon! Thank you 🙏
@tsionBedlu-y4s
@tsionBedlu-y4s Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ
@ሲቲሽብሩ
@ሲቲሽብሩ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ በጣም ምጥ ነው
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አያቶችሽ ጋር ሁነሽ የምለቂውን ቢዶዎ በጉጉት ስጠብቅ ነበር የሰው አያት እያየሁ እፆናናለሁ አያቴ የኔናፉቆት እንገናኝ ይሆን የኔውዲ አያት 11አመቴ ከተለያየን ሴቷ አያቴሞተችብኝ የኔውዲ እናት አላህ ይርሀምሽ😢
የገጠር ህይወት ገላይ እስከ ታች‼️
21:10
Adot አዶት tube
Рет қаралды 27 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 33 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 68 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 504 М.
እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
14:25
Adot አዶት tube
Рет қаралды 23 М.
🛑አዲስ መኪና ገዛሁ/የመኪና ዋጋ በአሜሪካ
18:53
Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Рет қаралды 95 М.
የሀገር ቤት ፅዳት ለካ እንዲህ ይከብዳል‼️
19:40
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 33 МЛН