Рет қаралды 768
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በወርኀዊ መርሓ ግብሩ ለውይይት ካቀረባቸው መጻሕፍት መካከል በጥላዬ ታደሰ አስፋው (ዶ/ር) የተጻፈውንና "ጥላዬን ቀደምኩት" የተሠኝውን መጽሐፍ ግምገማ ቪዲዮ ይዞላችሁ ቀርቧል። የመርሓ ግብሩን ኹለተኛ ክፍል ይመልከቱ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
በቲክቶክ፡- / hintsetethiopia
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org