ልዩ ጉዳይ፡-ከመፈንቅለ-መንግስት ሙከራው ግድያ የተረፉት ብቸኛው ጄነራል||ሜ/ጄነራል ቁምላቸው ደጀኔ |ዘ አዲስ እንደጻፈው|

  Рет қаралды 41,631

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@mershaewnetu673
@mershaewnetu673 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው። ብዙ አድማጭ እንደምታገኙ እጠብቃለሁ።
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 2 жыл бұрын
እንጠብቃችኋለን ....!!! በርቱልን ...👍👍👍
@enidegyewerew6045
@enidegyewerew6045 2 жыл бұрын
🍀🌺🌼እውነት ነገም በእኛ ላይ ትፈርዳለች፣ ጦርነታችን የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑት ከከሃዲና ባንዳ ሆድአደር የውጭ ተለላኪ ወገኖቻችንን ጋር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏትና ኢትዮጵያን ለማጥፋት ከጥንት ጀምሮ በረቀቀ ሴራ ከሚንቀሳቀሱት ኒውክሌር ከታጠቀው ከውጭው ዓለምና ተባባሪዎቹ ጭምር ጋር ስለሆነ ማሸነፊያችን በእውነተኛ አንድነትና መተሳሰብ መኖርና ሁለተኛው ትጥቃችን ኑውክለራችን ደግሞ በከንቱ በጠላቶቻችን የሚፈሰውን ደማችንንና ዕንባችንን ስለሆነ እንደ ራሔልዘእስራኤል ከመከራ ወደሚያወጣው ወደ እግዚአብ- ሔር ወደ ሰማይ እንርጭ ። ወደ ፈጣሪ እንጩህ። ከስግብግብነት እንውጣ። እውነት ነገም በእኛ ላይ ትፈርዳለችና በክፋትና በስግብግብነት መጎዳዳት እንውጣ። ዋዛ ፈዛዛውን እንተወው፡፡
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
አሰቲ ህዝባችን የፓለቲካ፣ የሃይመኖት፣ የብሄር፣ የሀብት ሌዩነቶችን ወደ ጎን አድርገን በጋራ የምንኖርባትን ሀገራችንን ከጦርነት፣ ከበሸታ፣ ረሃብ፣ ከድህነት፣ ነጻ አውጥተን ሠላም በማሰከበር ፈጣን ሁለ ገብ ልማት በማምጣት የተደላደለ ኑሮ የምንኖርበት ሀገር እንገንባ።
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
እንዴት ነው ጥያቄው ?
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 2 жыл бұрын
A lot of great work
@ahailu2596
@ahailu2596 2 жыл бұрын
You are such a great story teller, I really appreciate your work! Keep up the good work!
@negagebregergis7262
@negagebregergis7262 3 ай бұрын
ጀነራል ቁምላቸው ጀግና አዛዥ ሳይሆን በኀደበት ሁሉ የማይሳካለት በተልካሻ ነገር ተሰው ደም ማፍሰስ የሚወድ ተልካሻ ጀነራል ነበር፡ይህ ለማረጋገጥ ስለ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ ከርከበት ላይ ስንት ሰው ረሸነ ፡ስለ መሳሊት ግንባር ከረን ላይ ስንት ሰው ረሸነ?
@AloAfkie-k4d
@AloAfkie-k4d 24 күн бұрын
እንዴት እንደወጣ በቀርብ
@tesfahunandualem9801
@tesfahunandualem9801 2 жыл бұрын
Thank You Very Much For Your Very Small History,Please Tray To Find His Family And You Will Be get More History About Him.Thanks Alot.
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
This is English ha? Hmmm interesting...
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 2 жыл бұрын
ቁንፅል ታሪክ ሆነ።
@aregkassu7201
@aregkassu7201 7 ай бұрын
❤❤❤
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 2 жыл бұрын
🙏
@banchibelayneh5759
@banchibelayneh5759 2 жыл бұрын
❤❤👍👍👍👍
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 жыл бұрын
እንዴት እንደወጣ ብዙ ዝርዝር ነበረው
@titiabebe4310
@titiabebe4310 Жыл бұрын
ሰዉ በላ መንግስት፣፣፣፣፣ምን ተረፍን፣፣፣፣፣
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
የአሁኑን ነው የድሮውን?! ወይስ ሁለቱንም?
@antoniomardi8715
@antoniomardi8715 2 жыл бұрын
ጄኔራሉ የ6ኛ ኮር አዛዥ ነበር ማለትም ከደቀመሐሬ ፣ከፊሼ መራራ እስከ ምፅዋ የሚሸፍን ሠራዊት ነበር እኔም የዚህ ኮር አባል ነበርኩ። በአሻጥር ምፅዋን ያስረከበና የኮሩን ሠራዊት እንዲጨፈጭፍ ያደረገ ከሃዲ ነው።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ጀነራል ቁምላቸው ጀግና ነበሩ ፈሪ ና ልክስክስ ወታደርን ይጠየፋሉ አንተም ከነኚህ የምትመደብ ወታደር ስለሆንክ ወይንም በወቅቱ ካድሬ ወይንም የደህንንነት አባል ስለሆንክ ይሆናል
@Badema1991
@Badema1991 2 жыл бұрын
ምንድን ነው የምታወራው ? ስለምን አሻጥር ነው የምታወራው አንተ እራስህ እድለኛ ነህ ከሻእብያ ጥይት ተርፈሕ እስከዛሬ ስለቆየህ። ከሻእብያ ጋር መዋጋት ማለት ተራራ እንደመግፋት ነው።
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
ጀግና እንዲህ ነው ... ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ።
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 7 ай бұрын
​@@Badema1991ለማኝ ስደተኛ ደርግን እኮ ታውቁታላችሁ ደህና አርጎ ገርፏችኋል
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 7 ай бұрын
ጀነራሎቹን ለማስበላት ሆን ተብሎ አቀነባብረው ያከሸፍት ይመስለኛል
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
መፈንቅለ መንግስቱ ከከሸፈ በኋላ አሜሪካን እስኪገቡ ድረስ ያሳለፉትን ውጣ ውረድ እንዲሁም አሜሪካ ኢንባሲ ውስጥ በነበረ የሲአይኤ ሰው እንዴት አሜሪካ እንደገቡ በግልፅ ተፅፎ ይገኛል ይህንን ግልጽ ማድረግ ነበረባችሁ
@ethiomeda
@ethiomeda 2 жыл бұрын
Source please?
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
@@ethiomeda "አባቴ ያቺን ሰአት" በሚል የጀነራል ደምሴ ቡልቶ ልጅ የሆነው ደረጀ ደምሴ በፃፈው መፅሀፍ ውስጥ ወይንም ደረጀ ደምሴ በናሁ ቲቪ ከኤሊያስ አማረ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ውስጥ ከራሳቸው ከጀኔራል ቁምላቸው አፍ የሰማውን ታሪክ ተናግሯል ጀነራል ቁምላቸው አሜሪካ መግባታቸው የሚታወቅ ሆኖ ታሪኩን የተሟላ የሚያደርገው ግን እንዴት እንደገቡ ቢነገር ነው ።
@ethiomeda
@ethiomeda 2 жыл бұрын
Thank you sir
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
እንደዚህ ይባላል እንጂ ምንም አይነት ማረጋገጫ የለም
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 2 жыл бұрын
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region Abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@ahmedyimam2027
@ahmedyimam2027 2 жыл бұрын
My view on this topic about m/general kumlachew is quite different. I know him very well more than enough. One thing I only admire is he is brave. He doesn't afraid for any thing. Beside that he was selfish, self centered, jealous and lair. For him every thing has to come to his way and self benefit. Always when I heard his name I always think the Ethiopian true hero colonel woubshet who was murder Afabet by kumlachew wrong report to protect him self. If you want to know more about this general try to find the members of the 22nd trara division and any body who participated with the side of kerkebt front. His failed leadership and arrogant discussions made the "red kokeb" mission failed. Kumlachew and Abera abebe are not good generals. Instead of this two try to find the good ones like Demssie bulto,Merdasa lelisa,the commander of Nadew at Afabet and....... .This the truth brother.
@tadessebekele7743
@tadessebekele7743 Ай бұрын
አንዲት ቀን እንኳን ድል አድርጎ የማያውቅ የሽንፈት ምንጭ ሸረኛ የብሰገዳይ ነው
@MrHassuna65
@MrHassuna65 2 жыл бұрын
Yeh jenral be shaebeya egza be Sudan bkul wrote ale fever agrunena mesknun srawetna guwadochun sheto nber yehedwo
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
መረጃው በከፊል የተሳሳተ ነው:: ኮሎኔል ተስፋዬ ወ/ ሥላሴ የመፈንቅለ መንግስቱ ተሳታፊ ነበር ይሁን እንጅ በመ ጨረሻው ደቂቃ ላይ ጄኔራል መኮንኖችን ከድቶ ከሻምበል መግስቱ ገመቹ ጋራ ተባበረ:: እሱ ብቻ አይደለም ኮሎኔልተስፋዬ ወ/ስልላሴ ከሻቢያ ጋራ ህንኙነት ነበረው:: አሜሪካን አገር Georgia state university ሲማሩ የነበሩት የተስፋዬ ወልደስላሴ ልጆች አመታዊ የትምህርት ቤት ክፍያ በሻቢያ ነበረ የሚከፈልላቸው:: እናም ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴ ኢትዮጵያን ለሻቢያ የሽጠ ወራዳ ስው ነበር:: በመ ጨረሻም ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ የደርግ ባለስልጣኖችን በየቤታቸው እየዞረ ያስለቀማቸው እሱ ነው:: ለጥቂት ወራት ከወያኔ ጋራ አብሮ ሲሰራ ከቆየ በኆላ ተልእኮውን ሲ ጨርስ ወያኔዎች እስር ቤት አስገቡት:: እስር ቤት እያለ ሚስቱ ሞተች::በሚስቱቀብር ላይ ተገኝቶ እንዳበቃ የዚያኑ እለት መልስው እስር ቤት አሳደሩት :: በመ ጨረሻም ሊፈታአንድ ቀን ሲቀረው እስር ቤት እንዳለ በመርዝ ገደሉት:: ጄኔራል ቁምላቸው የአየር ወለድ ወታደሮቹን ይዘው የመጡት ቦሌአይደለም:: አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ነው:: የኔ መ/ቤት መከላከያ አጠገብ ስለነበረ ተስፋዬ ወ ስላሴ ከቀኑ 10 ስአት ላይ በመርስዲስ መኪናውስጥ ሆኖ ምከላከያን ሲያስከብብ አስታውሳለሁ:: የቤተ መንግስቱ ወታደሮች ቤተ መንግስቱን ከበቡት :: የኢትዮጵያ አየር ሃይል ተዋጊ ጀቶች በመከላከያ ሠማይ ላይ ለጥቂት ደቂቃዎች ይበሩ ነበረ:: በዚህ መሃል ከየት እንደመጣ ያልታወቀ እንድ ጄኔራል መኮንን መሃላችን ገባ:: በኆላ እንደተረዳሁት ያ ሠው ጀኔራል አበራ አበበ ነበረ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
የቤተ መንግስቱ ወታደሮች መከላከያን ከበቡት በሚለው ይተካከል ከይቅርታ ጋራ ::
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 2 жыл бұрын
ጄኔራል ቁምላቸውን በስደት ላይ በነበሩበት ጊዜ በቅርብ አወቃቸው ነበር። በመአድ አመራር ውስጥም ከፍተኛ ተሳትፎ ነበራቸው። በሞት ሲለዩንም በዲስ ቅዱስ ገብረኤል በታላቅ ሥርዓት ፍታት ተደርጎ ወደ ሀገራቸው ሸኝተናቸዋል
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
አዝናለሁ --- የማይረባ ሰዉ ነበር። አሳልፎ ስጥቶ የሚጠፋ - ልክ እንደ ይሁዳ !
@getachewkassa4361
@getachewkassa4361 2 жыл бұрын
You wrong
@Halfamillionmilestoyotacorolla
@Halfamillionmilestoyotacorolla 2 жыл бұрын
Poorly researched presentation.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
የጄ/ል ደምሴ ቡልቶ መጨረሻ // የሞት ድግስ በአስመራ
21:44
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 28 М.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН