ለዚህ ማዕረግ ስለበቃች እግዚአብሄር ይመስገን...ታምራት ኖሮ ይሄን ቢያይ... ተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ

  Рет қаралды 67,126

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 133
@user-gf3uk9dm3n
@user-gf3uk9dm3n Жыл бұрын
ካሙዙዬ እድሜና ጤና ይስጥክ የዘራከውን በሰፊው እጨድ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የታምራት ልጆች ለቁምነገር መብቃት የካሙዙ ቁምነገረኛነት በጣም ያስመሰግነዋል እንኳን ደስ አላችሁ
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ካሙዙዬ የሰው ልክ ሆነህ ተገኝተሀል እና ተባረክ 🙏🙏🙏
@tsegatadewosdolana6566
@tsegatadewosdolana6566 Жыл бұрын
ካሙዙ ብቻ ሳይሆን ባለቤቱ ወ/ሮ ትዕግስት ወይሶ በጣም ልትመሰገን ይገባል፣ምክንያቱም ልጅ ተቀብሎ በማሳደግ ሂደት አብላጫው ጫና ያለው ሴት ላይ ነው እና ከ4 ልጆቿ በተጨማሪ ለታሜ ልጆችም ምንም ሳታጓድል ተንከባክባ ይዛቿዋለች እና ክብር ሊሰጣት ይገባል።በቅርበት ያለውን ነገር ስለማውቅ ነው።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
የታሜ ልጆች እና የማዲንጎ ልጅ ጥሩ አባት ስለ ሰጣቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤♥❤😍😍😍
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ከምዙዬ ተባረክ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለእናትሕ፣ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ጓደኛ እንኳን ሞቶ ሰው በሚከዳበት ጊዜ አንተ ሣትቀየር እስከ አሁን ከነቤተሰቦቹ እየጠየቅሕ አብረህ ያለተለየህ አንተ እና መላው ቤተሰብሕህ ከክፋ ይጠብቅልሕ፡፡ውለታህን አማኑኤል ይክፈልሕ ይከፍልሀል አምናለሁ አንተ ከምትጠብቀው ሣይሆን ካልጠበከው ይከፍልሀል፡፡ እንኳን ደስ ያለህ ተመራቂዋንም መላው ቤተሰቧን እንኳን ደስ ያላችሁ፡፡ ከምዙዬ የሙት አምላክ ይባርክሕ፡፡
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ካሙዛ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤ ታሜ አንተ አልሞትህም ልጆችህ ስምህን እያስጠሩህ ነዉ ተባረኩ የታሜ ልጆች እንኳን ደስ አለች❤❤🎉🎉
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ትልቅ ንግግር ነው አንዳችን ላንዳችን ነው የተፈጠርነዉ❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
@@mlbmlb3659 እዉነት ነዉ
@martabekele4540
@martabekele4540 Жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው የሆነ ሰው ነው ሰው የጠፋለት ካሙዙ ምርጥ
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 Жыл бұрын
ብድሩ ለልጆችህ ይቀመጥ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ካሙዙ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ‼‼‼ የታሜ ቤተሰቦች ካሙዙ ከነ ቤተሰብህ ምስጋና ይገባሀል ተባረኩ ምርጥ ኢትዮጰያ ዊ ናችሁ 💯💯💯💯👏👏👏👏👏🍸🍸🍾🍾🎂🎂 ጂጂ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በርቺ ‼‼‼ እግዚአብሔር.🙏🙏🙏🙏🙏👉👉👉👉 መልካም ነው የሚያደርገው ፈፈተናዋች ለበጎ ናቸዉ በጨለማ ውስጥ ብርሐን አለን 👈👈👈👈👈👈👈 አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ካሙዙ ምርጥ ሰው ነህ ወላሂ አላህ🥰🥰🥰🥰🥰የታሜ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰🥰
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
የልብ ጎደኛ ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል እባታቸው ማለት ነህ ፈጣሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
ካሙዙዬ እድሜና ጤና ይስጥክ የዘራከዉን በሰፊዉ እጨድ ትልቅ ሰዉ ነክ ተባረክ ❤❤❤እንኳን ደስአለሽ የተምረት ልጂ ተምረት በጠም የምን ወደዉ ምንአክብረዉ ነዉ
@derejereta860
@derejereta860 Жыл бұрын
ካሙዙ በዚህ ዘመን እንዳተ ያለ ሰው በማየቴ ተደስቻለሁ ዘርህ ይባረክ ።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ውይይይይ ምነበር የሞተ ቀና ብሎ ቢያይ ታሜ እኳን ደስ አላችሁ ካሙዙ🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂ ለዚህ ክብር በመብቃትዋ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የክብርት ዶክትሬት ይገባታል ለጂጂዬ ያንን ድምፅዋን በንግግር መስማት እስዋን የማየት ያህል ነው ያስፈነደቀኝ እንኳን ደስ አለሽ ንግስቷ ጂጂ ለቤተሰቦችዋም እንኳን ደስ አላችሁ
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
የታሜልጂ እንኳን ደስ አለሽ🎉 ስለጂጂ ሳስበው ልቤነው እንደሳት የሚነደው 😢እዛ ከሰው ሀገር እንደዚህ በመሆና ያመኛን ለሀገሯ ያብቃት ፈጣሪ የኔ GiGi እንወድሽ አለን ይገባሳን ንግስቷ🎉🎉🎉🎉
@EphremBekele-sx5no
@EphremBekele-sx5no Жыл бұрын
ካሙዙ ደስ የሚል ምግባር ነው , ደጋግ ሰዎችን ፈጣሪ በሀገራችን ያብዛልን!!
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
የወዳጅነት ውሀ ልክ ካሙዙ ካሳ❤
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ካሙዙ እንዲሁም ባለቤትህ ተባረኩ ❤
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከሙዙዬ ሰው ነህ ከልብህ 🥹🙏❤️🥰
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
ፕሊስ ሴፉ በሾክ ላይ ጋብዘው በሬድዮ ብቻ ተመስግኖ መታለፍ የለበትም
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እንደ ካሙዙ የሆነ ጓደኛ ይስጣችሁ❤❤ ታምዬ ግን 😢😢😢
@Mr.believer123
@Mr.believer123 Жыл бұрын
Thank you so much kamuzu! You’re a true friend. You are one in a million!🙏
@battykebede5485
@battykebede5485 Жыл бұрын
Congratulations Edlawit so proud of you 👏 your kindergarten teacher
@hanasare7422
@hanasare7422 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🙏🏿🙏🏿
@sarasisay7472
@sarasisay7472 Жыл бұрын
ካሙዬ የኔ ሰው ከነ ቤተሰችህ ክብር ይገሀል የኔ መልካም ሰው ❤❤ እድልዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Жыл бұрын
ካሙዙ እግዚአብሄር ይባርክህ ! በሂወትህ እግዚአብሔር እየከፈለህ ኑር!
@RahelAlelegn-fh1jj
@RahelAlelegn-fh1jj Жыл бұрын
አንተ ትለያለክ እውነት❤❤❤
@sossss5332
@sossss5332 Жыл бұрын
Edlya congratulation we use to learn high school abran such a kind soul , sweet heart u deserve it all
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥክ መልካም ሰው ነክ የዘራከውን ያሳጭድክ ልጆቹም ታዛዥ ሰለሆኑ ነው ተባረኩ
@haileberhanu687
@haileberhanu687 Жыл бұрын
ካምዙ ይሄ መባረክ ነዉ በርታ
@Dallsuser-ux5nt3jv3w
@Dallsuser-ux5nt3jv3w Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስጌን የታሜ ልጂች እና ምርጥ ትወዳጅ አርትስት ታሜ አድናቂዎቹ እንኳን እዚች ግን አበቃቹው
@user-yd2td4qn6f
@user-yd2td4qn6f Жыл бұрын
ካሙዙ የተባረከ ሰዉ ነህ እሽ አላህ ይጠብቅህ አተንም ለቁም ነገር ያብቃህ ምርጥ ሰዉ ነህ እሽ
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
ካሙዙ ስወድህ❤❤
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ካሙዙዬ ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ ማስተዋል ነው እድል እንኳን ደስ ያለሽ ተባረኩ።
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ጋደኛ እድሜ ጤና ያድልህ ከነሙሉ ቤተሰብ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
እግዚአብሂር ይባርክህ ጎደኛ እደዚነውእንኮን ደሣለሽ የአባትሽን ሥም የምታሥጠሪ ያድርግሽ❤❤❤❤
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
ጀግና እህት🎉🎉🎉🎉🎉👍
@eduam2859
@eduam2859 Жыл бұрын
እግዝብሔር ይመስገን መታደል ነው አደራ መቀበል መቻል ይእግብሔር ስጦታ ነው
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ካሙዙ ተባረክ
@dawitabebe_w
@dawitabebe_w Жыл бұрын
congragtulation kamezu egeziabher yestehe
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
እክዋን ደስ ያለሽ ካሙዙ መልካም ሰው ❤❤❤❤
@cherutaf3009
@cherutaf3009 Жыл бұрын
gigiye yene enat 1000 Amet Nuri!!!!!!!
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ የታሜ ቆንጆ ዳጊዬ እቅፍ አድርጓት ምነው ይችን ቀን ባዬ ታሜ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ
@user-yy5gr8ud4v
@user-yy5gr8ud4v Жыл бұрын
የሞተ ግዜ ብዙ ሰወች አለን እያሉ ነበሪ ለልጆቹ አሁን ግን ካሙዙ ብቻ ተገኝ እዲሜና ጤና ይስጥህ
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 Жыл бұрын
Congratulations edlawit tamerat! God bless you kemuzu. Yezerahewen Belejochu agegnew.
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
እስቲ አንዳንድ ሰዎች ከካሙዙ ተማሩ አብሮ መዝለቅን
@HaileLila-gg7jo
@HaileLila-gg7jo Жыл бұрын
ካሙዙ ጎበዝ ልጅ
@hailehayil514
@hailehayil514 Жыл бұрын
Egigayehu Shebabaw (Gigiye) dimtsishen bemesemate betam bes belognal beselam befiker demo ke Ethiopia ena ke mitwejew hizbeshe ga beselam lemagenagnet yabkash❤❤❤❤❤❤
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
እግ/ር ይባርካቸው❤❤❤
@kd4512
@kd4512 Жыл бұрын
Kamuzu, great man. May God bless you with more. Tamirat Desta's kids, congratulations on your achievements. GiGi, I was thrilled to hear your voice. May God do his miracle and bring you home and see you on interviews 🙏
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Жыл бұрын
ካሙዙ እግዚአብሄር ውለታህንይክፈልህ 🙏🏽
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 Жыл бұрын
የጂጂን ድምፅ ስሰማ በጣም አለቀስኩ እስቲ እንደኔ ስሜቱ የተጋባባችሁ በ👍አሳውቁኝ
@addisalemtesema6035
@addisalemtesema6035 Жыл бұрын
አንኳን ደሰ አለሀ ለአንተም ብድርህን አግዚአብሄር ይመለሰልህ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ተባረክ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እንኳን ደሥ አላቹ የታምራት ወዳጆች
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
እንካንለዚህአበቃሸ
@mehertamanu5702
@mehertamanu5702 Жыл бұрын
ጀግና ነህ አምላክን አመሰጋኝ ተባረክ 8:10
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
ሰይፍሻ አንተ ቁምነገረኛ ጨዋ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ።እንደቀልድ እያደረክ የምታደርገው ነገር በሙሉ ቁምነገር ነው።የጨዋ ሰው ደምብ ነው።ለስይፍሻ ትልቅ ክብር ያስፈልጋል።ዩኒቨርሲቲዎችም አስቡበት ለሰይፍሻ የክብር ዶክትሬት ያስፈልገዋል እንዳውም ከሰራው ስራ አኳያ ሲታይ በጣም ያንስበታል ረፍዷልም።1 ቀን ግን ይሆናል።ፈጣሪ የራሱ ጊዜ አለው።የታሜ ነብስ ያይሀል።ካሙዙ በጣም ጨዋ ፈጣሪውን ፈሪ ሰው ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ ነገር አይንካህ።እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራህው አይዞህ ፈጣሪ ለታሜ ልጆች ሰው ሳይሰማ ያደረክላቸውን ፈጣሪም ለማንም ሳያሳውቅ የነብስ ዋጋ መዝግቦልሀል።ሰው ስላወቀብህ ተጨንቀሀል ደስ አላለህም ልክ ነህ ሰይፍሻ እንዳለው ሌሎቻችንም እንድንማርበት ነው እንጅ ፈጣሪ በድብቅ የሚሰጥህን ዋጋ ለማሳጣት አይደለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ካሙዙ።ጅጅየ ሁሉም የሀገርሽ ህዝብ ይወድሻል ይናፍቅሻል፡እንኳን ሰማንሽ።ጅጅየ አንች ምን ቃላት ይገልጽሻል?ብቻ ኑሪልን።ተናፋቂዋ ጅጅ። እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከልብ እናመሰግናለን።በናንተ ምክኒያት ጅጅን ሰማናት ዋውውውው
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Betam Betam seyfushaaa yegebawale
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
Congratulations once again yeniefikir ታሜ እኮ አልሞተም
@samsomtesfa
@samsomtesfa Жыл бұрын
Respect 🙏
@nasriyros5048
@nasriyros5048 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@AbebechFentaw-uy4db
@AbebechFentaw-uy4db Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሞላቤተሠቡ ❤የጓደኛ ጥግ ማለት እድህ ነው
@eduam2859
@eduam2859 Жыл бұрын
እንደው እግዝብሔር ይርዳሽና ለሀገርሽ ያብቃሽ
@momlove3589
@momlove3589 Жыл бұрын
የታምራት ልጅ ናት የተመረቀችዉ
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
@mihretwoldeyohannes-mercy4965 Жыл бұрын
Yes ❤
@haniyoutube
@haniyoutube Жыл бұрын
Yes
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
ታሜ እንኳን ደስያለህ😢😢😢 የሞተ አይነሳእፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Жыл бұрын
የታሜ እናቱግን ደናናቸው
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
❤❤❤❤ጂጂዬ የእኔ ዉድ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
Z best show ever❤❤❤
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 Жыл бұрын
❤Congrats
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ናት
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
Congratulations
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Ye ewnet sew nek
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎈🎊
@meazadinku5412
@meazadinku5412 Жыл бұрын
Congra🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@ashenafimesgele7082
@ashenafimesgele7082 Жыл бұрын
Congratulations❤
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ብራቮ!! ካሙዙ❤❤
@shdasaer4118
@shdasaer4118 Жыл бұрын
ካሙዙ በረካ ሁን አቦ ቅን ልብ
@jorgamitu9146
@jorgamitu9146 Жыл бұрын
እግዚያቢሄር በእቡዙ ይባርክክ
@yemar1635
@yemar1635 Жыл бұрын
እኝኳን ደስ አለሽ ቆንጅዬ የአባትሽ ነፍስ ደስ እንደምትስኝ ነው በርቹ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ዛሬ የጂጂዬን ድምፅ ስሰማ ደስታ ነው ያስለቀሰኝ እንደኔ የተሰማው አለ ግን❤❤❤❤❤❤❤
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
m3
@sirakalemu1643
@sirakalemu1643 Жыл бұрын
Congra !!!!!!!
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
እኮን ደስ አለሽ❤❤❤😊
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
congratulations ❤🎉
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
❤❤❤❤
@asetasfu8620
@asetasfu8620 Жыл бұрын
Congar🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
Kamuz #1
@mimemime1857
@mimemime1857 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Kamizu kasda Hero friend and dad
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እኳደሳለሺ❤❤
@odavefootballhighlight9379
@odavefootballhighlight9379 Жыл бұрын
🎉congra
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 Жыл бұрын
አለቀስኩ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ግንእናታቸው የለችምእዴ የናታቸውን ስምአያነሱም ለምን???
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@deresearedo1483
@deresearedo1483 Жыл бұрын
Sew mallet sew yetefaa lete sew yemehone neewe Egzabher zemnhenn yebarkhhh
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
የታሜ ልጅ ናት ዉዶች
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
አዎ
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
Seyfsha tena kedeme ysthe kelgenet eskeewket....ke radio eske TV abreh nge......bertaln
@asiakaleel3687
@asiakaleel3687 Жыл бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@AMELEWORKHAILU-hb5ld
@AMELEWORKHAILU-hb5ld Жыл бұрын
kamuzu yeteleye sew neh
@mekdesadis3924
@mekdesadis3924 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@appleus5071
@appleus5071 Жыл бұрын
እዉነት ከልብህ ሰዉ ነህ
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,9 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 14 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 41 МЛН
There's a Starman #starman #starmanmeme #superman #fyp
0:17
SigMew
Рет қаралды 74 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 30 МЛН