"ወታደር መሆኔ ብዙ ጠቅሞኛል" አዝናኝ ቆይታ ከድምፃዊ ወንድዬ አበበ(ወንዴ ኮንታ) ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 39,020

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 2 жыл бұрын
ወንድዬ ጀግናው የተወለደበትን አከባቢ ኮንታን ለማስተዋወቅ መስዕዋትነት ከፍሏል እውነት ለመናገር ዛሬ ሁሉም ሰው ኮንታን ያወቀው በወንድዬ ነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ይገባዋል። ክብር ይገባሐል!!🇪🇹
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
አቡሼ ዘለቀ እና ወድዬ ኩታ በጣም ነው የምወዳቸው የመጡበትን ባሕል ያለምንም መቀላቀል ኩልል አርገው ስለሚያቀርቡ ወድዬ በርታ የማትረሳ ልጅ ነክ
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች መካከል አዱ ነው ወድዬ
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 2 жыл бұрын
ወድዬ ከብዙ ግዜ ብሀላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ስቱን ነገር አሳልፈህ በትእግስት እዚ መድረስህ ደስ ብሎናል ምርጥ ልጅ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚያምር ነው በርቱ ናፍቆት በጣም ታምራለች ሰትጫወት በሙሉ ebs በጣም ልዩ የሆነ ጫወታ ታቀርባላችሁ ደሰ ትላላችሁ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ እኞም እናደንቃችሁዋለን ሁሌም ብሮግራማችሁ ደስ ይላል
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
The way Nafkot dance 💃...she was fantastic..you go girl 👧 👏
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
ወንድየ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በተለይ ከአዘጋጆች ጋር የምታደርጉት የመጨረሻው ጨዋታቹህ እንዴት እየደጋገምኩ እያየሁት መሆኑን ብታውቅ !!
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 2 жыл бұрын
ወንድዬ እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@derejemikru3304
@derejemikru3304 2 жыл бұрын
ወንዴ የኮንታው ንጉስ ልትሸለም የሚገባህ ሰው ነህ አርቲስት ብቻ አይደለህም ደብቡን በደንብ በዶክመንተሪ ፊልም ያስተዋወክ ጀግና ነህ ደቡቦች መሸለም ነበረባችሁ አለበለዚያ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆነባችሁ
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 жыл бұрын
ወንዴ ትችላለህ ለሀገርህ ድንበር ላብህን ከፍለሃል ክብር ይገባሃል እግዚአብሔር ይርዳህ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
ሳይገባኝ ደስ የሚል ሙዚቃ ታስማኝ ለ ህ በርታ
@OssamaAlm
@OssamaAlm 4 ай бұрын
ወንድዬ የኛ ጀግና እንወድካለን በጣም ❤❤❤❤
@fatumahussen9780
@fatumahussen9780 2 жыл бұрын
በርታ ማህበረሰብህን የምታስተዋውቀው ስራ በጣም ጥሩ ነው
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ወንዴ የኮንታው የዳውሮ ልጅ ነኝ! ጎረቤቴ❤❤
@ancd5125
@ancd5125 2 жыл бұрын
ወንድዬ ደህናነክ የጅማው ኑጎስ የአገሬ የሰፈሬ ልጅ እርጅም እድሜ ይስጥ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ዛሬ ምርጦቹ ደቡቦች ዘና ፈታ አደረጉን በሰይፉም ሾው ሊዲ ጋጋ አዝናንቶናል ይመቻችሁ ውዶች ጨበራ ጩርጩራ ስትል ግን እነ ዜዶን አስታወስከኝ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
Very disciplined guy. I like his songs and style. Keep up the good work bro.
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
ዋው አስፍቲ የዛሬውፕሮግራም አመራርህ ይለያል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አረ ናፍቆትዬ አስነካሽው እኮ ጎበዝ ነሽ👍
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
በተለይ ናፍቆት ትግስቱ ጭፈርሽ እንዴት ደስ እንደሚል የእህቴን ጨዋታ አስናፈቅሽኝ በሂዎት ባትኖርም ብቻ ይረብሻል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እህቶች እናቶች ሰላም እና ጤና እመኛለው
@hirutf8228
@hirutf8228 2 жыл бұрын
Gobezzzzz,, bego astesaseb,,,Tebarek. Tirru Zega. 💚💛❤🙏👍
@wondwossen109
@wondwossen109 2 жыл бұрын
የውብ እናታችን ኢትዮጵያ ልጆች :: የቆዳዬ ፀጉር ቆመ :: ብሄራዊነት ስሜት ማጋባት እንዲ ነው ወንዴ ::
@SinteDaily
@SinteDaily 2 жыл бұрын
I am fom maji maji is not well known in most people, but most musician called the it's name. for example 1,neway debeb agaro nesh wey maji leflge amalji 2,in wedding song mehed new maji esoun tektey end abate lij. pls support and introduce our city.
@gezahagngebremedhen3436
@gezahagngebremedhen3436 2 жыл бұрын
amazing music .
@kiruengida3885
@kiruengida3885 Жыл бұрын
#1 wende konta , best traditional musical in Ethiopia. This person my best musician
@gigiyutub6316
@gigiyutub6316 2 жыл бұрын
የዋ ናቸው 👈🏻ኮንታ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aberaabate7406
@aberaabate7406 2 жыл бұрын
ማዕረግህን ለምን አትናገርም?አስር አለቃ ወንዴ ሠላም ብያለው
@yegnachanal6285
@yegnachanal6285 2 жыл бұрын
Wendiye yemiwedih 💗💗💗💗💗beslam betena nurilign🙏💚💛❤
@abicoethiotech7722
@abicoethiotech7722 2 жыл бұрын
Wondiye የሀገር የኮንታ ልጅ ጅጊናዬ
@berekatube9134
@berekatube9134 2 жыл бұрын
እንዴነህ ወዴ አላዳመጥኩትም ገናነኝ አንድነገር ላስታውስህ ወታር ቤት አውቅህ ነበር ከዛም ናዚሪት እነፀግሽ እነ እጎየ ቤት አብረን ነበርን ካስታወስክ ልጂህ አደገልህ ወይ የናትህ ፍቅር ይለይ ነበረ ልጂነቴ መለስክኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
wow wonde, he is a great ,talented and decent artist!
@zedwelega
@zedwelega 2 жыл бұрын
Wow mirtoch 👍🙏👏🇪🇹❤ Asfiye
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 2 жыл бұрын
so beautiful!
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወ
@lubabaarebu9220
@lubabaarebu9220 2 жыл бұрын
Wandye betam adinakik nang sil inat yezafakaw KZbin lay falige atawing ibakik you tube lay chanew
@gezahagngebremedhen3436
@gezahagngebremedhen3436 Жыл бұрын
ሰወድህ ገና ብዙ አንጠብቃለን ከአንተ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 2 жыл бұрын
ናፍቂ ስወድሽኮ የእውነት ከልቤ ነው እምድሽ
@yaredengida7136
@yaredengida7136 2 жыл бұрын
It was a good program !
@teddybear2615
@teddybear2615 2 жыл бұрын
ኮንታ የእናቴ ሀገር i love you❤🇪🇹
@betialamu8035
@betialamu8035 2 жыл бұрын
Wodiy yene wudi
@madetube4356
@madetube4356 2 жыл бұрын
Wowo wade welcome 😊😊😊😊
@wubitji3349
@wubitji3349 2 жыл бұрын
Wendeye merti sew kontaw ❤❤❤❤
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
Weyi eha zefen TV lay sagabez beft betam neber miwedew
@meqdasiyoutube9415
@meqdasiyoutube9415 2 жыл бұрын
wowww
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 2 жыл бұрын
ወንድዬ አድናቂህ ነኝ
@doroujulu2246
@doroujulu2246 2 жыл бұрын
Awesome!
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
Egeg betam yameral
@feranegusa2717
@feranegusa2717 2 жыл бұрын
Yamerale
@tedbirr12344
@tedbirr12344 2 жыл бұрын
ዋው
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 жыл бұрын
Yeha leje sewdew
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 2 жыл бұрын
ጃፖ ጆቲ መስሎኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ ኑ በቅንነት ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Dabuboch eko fkr nachew
@HayatMabrot
@HayatMabrot 2 жыл бұрын
ናፍቅት ካሁን ካሁን ወደቀች እያልኩ 😄😄😄
@Bereda100
@Bereda100 2 жыл бұрын
He looks like Jamboo Jotee😁
@አፀድማርያም
@አፀድማርያም Жыл бұрын
ወንደዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abicoethiotech7722
@abicoethiotech7722 2 жыл бұрын
ኮመያ አሬና ኮንታዉ
@banjibanji425
@banjibanji425 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@belayalemu2922
@belayalemu2922 2 жыл бұрын
Yeroomo /yeamar bihoni esika ahuni diresi like belike yihoni nebera .
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💕
@adugnatadesse4500
@adugnatadesse4500 2 жыл бұрын
ኳስ ተጫዋችም ነበር አይደል?
@Abinet1177
@Abinet1177 2 жыл бұрын
❤❤❤
@Mesiso4188
@Mesiso4188 2 жыл бұрын
Ye hadiya dimtsawihanini lmndnw mategabizute🙄
@beyenechmengesha8812
@beyenechmengesha8812 Жыл бұрын
Haashshu
@MesayYakob
@MesayYakob Жыл бұрын
biodiversified land of Conta/Dawro with Wondiye.
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
አስተካክል ኢትዮጵያ ተወራ ነበር ይላል እንዴ‼️ ኤርትራን🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ወረርናት በል።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ተወራረን ነበር ቢባልም ይቻላል
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
አይቻልም። ኤርትራ 🇪🇷በ ኢትዬጵያ ተወራ ነበር። አብራሪዎቻቹ የመሰከሩት ሀቅ ነው።።።።።።።።።
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/i4aVk555mdeggbc ግፍግፍ
@sabelatube-rb6pr
@sabelatube-rb6pr Жыл бұрын
ወድዬ ከብዙ ግዜ ብሀላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ስቱን ነገር አሳልፈህ በትእግስት እዚ መድረስህ ደስ ብሎናል ምርጥ ልጅ
@BsgHwy
@BsgHwy 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@BsgHwy
@BsgHwy 2 ай бұрын
Ene konta negn
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
በድንገት ያልጠበቀው ነገር ነገርነዉ😲
22:20
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН