ለ 11 ዓመት ግለ ወሲብ ያስፈጸመ፣ የወሲብ ፊልም ያሳየ ሕይወቱን ያመሳቀለ የሉሲፈር መንፈስ!

  Рет қаралды 36,833

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

ለ 11 ዓመታት ያለማቋረጥ ግለ ወሲብ ፈጽሟል፣ በየቀኑ የወሲብ ፊልም ያያል!

Пікірлер: 184
@መጥባመንዲ
@መጥባመንዲ 3 жыл бұрын
እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልወት ሁላችንንም በትምህርት እጇ ትዳብስን ጥላ ከለላ ትሁነን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
💚💛❤️
@ethio6437
@ethio6437 3 жыл бұрын
እልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። ሳአሊተምህረት እናታችን ፀጋዉን ታብዛሎት። ወንድማችን ላንተ የደረሰች ለኛም በጭንቅ ለሚጠሯት ሁሉ ትድረስልን።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ ስጪኝ
@derasederase4627
@derasederase4627 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ድንግል ማርያም ታርዝምልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምረኝ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
ላንተ የደረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💐💐
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት የድግል ማርያም ልጅ
@Lijmaki2
@Lijmaki2 3 жыл бұрын
ወዴ ደምሪኝ ስወድሽሽሽ
@በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ
@በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁን አባታችን ጸጋውን ያብዛልወት
@muramelka6437
@muramelka6437 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
አባታችን ይኑሩልን ብዙ ነገር አስተማሩን እርሶና መምህር ግርማ ወድሙ ጤናዋቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት።
@eneyewdessie3
@eneyewdessie3 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዉት ዛሬ በእርስዎ አጅ ሰልተጠመቅኩ ደስ ብልኛል እግዚአብሔር ይመስገን።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ወዲም ደምረኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️ አባቴ ! ግዜው እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው :: 😭 የእግዚአብሔርን የጦር ዕቃ በማናገኝበት ሀገር ለምንኖር ልጆቻችንን ይጠብቅልን 😭 በፀሎትዎ አትርሱኝ 🙏 የፍቅረ ሥላሴ እናት ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ellllllelllllelllll be hunet kalewot e/r yimesgen sile hulum neger be tselot asibung abatachn walete mariyam
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን የእንጦጦዋ ንግስት ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግብሽ አንችን ተማፅኖ ለምኖ ያፈረ የለም ።
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲተ አምላክ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እግዚኦ 😭😭😭አልቀናል እኮ ምኑን ኖርነው? አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን ልጆችህን 🙏🏿
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 3 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ማስተዋል ይሰጠን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ከፀሎት አሰብኝ ወለተ ሰላሴ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ 3 жыл бұрын
አሜን፫ እመብርሃን የመጨረሻ ታድርግልህ እመብርሃን አንተን እንደጎበኝችህ እኔንም ትጎብኝኝ
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 3 жыл бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ ለአንተ የድረስችህ ለእኛ የእንጦጦዋ ማርያም ትድረስልን አሜን(3)
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@liyanegash7607
@liyanegash7607 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ተስጣቹ እመብርሀነ ድንግል ማርያም እኔስ የናፈቀኝ ወደ ደጅሰ የሚመጣበት ጊዜ ነዉ አባታችን በፀሎቶ ያሰቡኝ አሰካለማርያም ወለተምህረት ወለተእየስሱ ወልደገብርኤል ሀይለሚካኤል ብላቹ አሜንአሜንአሜን
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
አባታችን እመብረሀን ፀጋውን ታብዛሎት 🙏🙏🙏እመቤቴ እኛም ታስበን!!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አናታችን ስም ይመሰገን አባታ ችን ርጅም አድሜ ይስጥልን ጸጋውን ይብዛልት
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ቃልየ ደምርኝ
@mengistmengistu597
@mengistmengistu597 3 жыл бұрын
How can iget u
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 3 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰች የጦጦዋ ማርያም ለሁላችንም ለታሰርነው ትድረስልን
@abelyifter6684
@abelyifter6684 3 жыл бұрын
Amenn
@isaacmedhanie8142
@isaacmedhanie8142 2 жыл бұрын
Amen!!!!!
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ ከዚህ የገላለልከው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እሷ አትለይህ 🤲🏽አባታችን ፀጋውን እድሜ ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥዎት::
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ብሬ ደምርኝ
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን በፀሎት ያሰቡኝ አፀደ ማርያም እናታችን ቅድስት ድንግል ወላዲት.አምላክ ለወንድማችን የደረሰች ለተጨነቀዉ ሁሉ ትድረሰለት አሜን አሜን አሜን
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ሀገሬ ገብቸ ንስሀየምገባበትን ቀን አቅርቢልኝ ድንግል ማሪያም የጭንቅ አማላጆ ሀጢተኛነኝ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤን ይስጥልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@ግዘ
@ግዘ 2 ай бұрын
እመብርሃን ስደታችን ኣሳጥርልን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sojoosojoohj4933
@sojoosojoohj4933 Жыл бұрын
ለአተ የደረሰል ልውል እግዚአብሔር ለሁላቺን ይድረስልን 😢አባታችን በፀሎት አስቡን ወለት ሀና😢😢
@jenabmuhamad239
@jenabmuhamad239 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገለግሎት ዘመናቹን ያርዚምልን
@feven5127
@feven5127 3 жыл бұрын
አባታቺን ፀጋውን ይብዛሎት እረጂም እድሜ በፀሎታቹ አስቡኝ ፍቅርተ ሥላሴ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ገንየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@helensifue5835
@helensifue5835 3 жыл бұрын
ለአባታቸን እድሜ ይሰጥልን አቤቱ ይቅር በለን
@cellindemissee6802
@cellindemissee6802 3 жыл бұрын
የኔ ገታ የመጨረሻ ያድርግልክ ወንድማለም😭😭
@ሥላሴአምላካችንነው
@ሥላሴአምላካችንነው 3 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሐር ባሪኮት በፀሎት አስቡን
@astergebremedhin3164
@astergebremedhin3164 3 жыл бұрын
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ኣሜን 🌻💒🙏
@ተመሰገንኣምላኬ-ፀ1ጨ
@ተመሰገንኣምላኬ-ፀ1ጨ 3 жыл бұрын
ኣባየይ ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ፈጣሪ 10000ዐ ዓመት ንበርለይ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@snayataadane5260
@snayataadane5260 3 жыл бұрын
አባታች በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልን ያሉበት አገር ቢያሳዉቁን በመቤቴስም እጠይቃለሁ
@vagialeczander2394
@vagialeczander2394 3 жыл бұрын
አባ እድሜውን እና ጤናውንይሥጥ መደሐኒአለም
@helenhelen8545
@helenhelen8545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ምን ይሳነዋል ክብር ለድንግል ማርያም ለወንድማችን የደረሰችለት እናታችን ለሁላችንም ትድረስልን ከዚህ ስቃይ ታውጣን እመብርሀን እናቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k Жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ አባታችን❤❤❤ ሁለተኛ እየሱስ
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 9 ай бұрын
የድፍረት ሀጥያት 😢😢😢😢ውጦኛል እና ማረኝ አባት ሆይ 😢😢😢ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ🤲🤲🤲🤲
@GirmaGetachew-m6k
@GirmaGetachew-m6k Жыл бұрын
አባታችን በእውነት ማስተዋልን ይሰጠን በእድሜ በጠጋ ያቆይልን አባታችን እኝኔም ከሀጢት ያዋጠን እግዚአብሔር ይማርን😢😢😢
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እችን የምታነቡ #የድንግል_ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር🙏ከክፉ ነገር ይጠብቀን #ድንግል_ማርያም_ታምራ ብዙ ነው ለእኛም ድረሺልን🙏#ለአባታችን_እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💖
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🥰✝️💒
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ላተ የደረሰች እመቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኔም ለቤተሰቦቼም ትድረስላቸዉ። አባ በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@ወለተተመድንየድንግልልጅ
@ወለተተመድንየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እመቤታችን ስምሽ የተመሰገነ ይሁን
@kalkidanbishaw1687
@kalkidanbishaw1687 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስቶት
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 3 жыл бұрын
መምህራችንሽአመትኑርልንእኛንምእመብርሀንትፍታን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን እኔም አይ ነበር ወንዶች እየላኩብኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በአባ ዮሐንስ ፣መምህር ግርማ ፣ቀሲስ ሄኖክ ፣መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቃሁ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ለእናንተ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Lijmaki2
@Lijmaki2 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒🌷🌷🌷💙💙💙🌷❤❤❤❤❤🌷🌷💒💒💖💖💔💔👏👏👏👏👏💔💔💖💒🌷🌷💙💕💕⛪⛪⛪
@tsegayegetanew5487
@tsegayegetanew5487 Жыл бұрын
በረከትዎት ይደርብን አባታችን
@HabtamuMureza
@HabtamuMureza 10 ай бұрын
አባታችን እግዛብሔር ፀጋው ያብዛልን አድራሻዎን ይገሩን
@emuzeethiopia1208
@emuzeethiopia1208 3 жыл бұрын
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝበሥደትእን ዳል ቀር😭😭😭😭 አባየእድ ሜጤናይሥጥልኝ በፆለት አሥቡኝ ወለተሠማይ
@AaAa-l7h1y
@AaAa-l7h1y 6 күн бұрын
እህተ ማሪያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢😢😢
@berehan260
@berehan260 Жыл бұрын
በረከቶ ይድረሰኝ አባ እኔንም እግዛብሄር አምላክ ይገላግለኝ
@እግዚአብሔርያለውይሆ-ጠ7ሰ
@እግዚአብሔርያለውይሆ-ጠ7ሰ 2 жыл бұрын
💔😭😭😭💔 እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ድረስልኝ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን እኛም የደጃ ታብቃን ወላዲተ አምላክ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እመቤቴ እርጅኝ ለደጅሽ አብቂኝ 😭😭😭😭😭😭
@mekuriabelay4225
@mekuriabelay4225 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለናትና ልጁ
@meskeremmerawibetemariam4514
@meskeremmerawibetemariam4514 Жыл бұрын
እሜቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን እባክዎትን አባ አርአያ ስላሴ ብለው በጸሎትዎት አስቡት ለደጅዎት እንዲበቃ ምኞቴነው ፍቅርተስላሴ🙏🙏🙏⛪️
@andrewshado4777
@andrewshado4777 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ጸጋ 100 እጥፍ ትደረብኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባትችን በጸሎት አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይል በሰደት ፈተን በዝኝ
@Mekeds2123
@Mekeds2123 Жыл бұрын
ላአንተ የደረሰች እመብርሃን ወላዲት አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቼ ትድረሰልን😢
@kalkidantesfaye4952
@kalkidantesfaye4952 2 жыл бұрын
መታደል ነው እመቤታችን የኛንም ሸክም ታቅልልን አምላኬ እኔንም ከዚህ እሳት ውስጥ አውጣኝ😥😥😥
@emebetterefe2647
@emebetterefe2647 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨመርላችሁ እድሜ ይሰጥልን ጤናዎት ይጠብቅልን እማ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ እኛንም በቸርነቱ ይማረን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@SolomonAbrham-o7f
@SolomonAbrham-o7f Жыл бұрын
ወልደ ስላሴ ብላቹሁ አስቡኝ እባካችሁ ከሰው ሀገር ነዉ ያለሁ እመብራህን እናቴ ከዚህ ክፉ መፈስ አድኘኝ 😭😭😭
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 жыл бұрын
"ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፋው እንደ ተያዘ እናውቃለን" 1ኛዮሐ 5:19
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 жыл бұрын
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤👍🙏
@seblewongel122
@seblewongel122 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 жыл бұрын
ቀሲስ በፅሎቶ አስቡኝ በስደት ነው ያልሁት እባኮትን አስቡኝ
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 3 жыл бұрын
አባታችን እኳን ሰላም መጡልን
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 2 ай бұрын
ወለተ ሀና ብላችሁ በፆሎታችሁ አሥቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን !!! እረ ያላገባ አይግረማችሁ ባለትዳሮች እንኩን ፓዝሽን እያሉ መኝታቸው ክፍል በኮምፒተር ያያሉ የሚከተሉት ያንን ነው!!!ሀጢያት እደሆን እንኩን አያውቁትም የቤተክርስትያን ስዎችም አላወቁም አባታችን ትምህርት ይስጥበት!!!! በተለይ ውጭ ያለው እንዳየሁት ግለወሲብ በቃ የተለመደ ነው አርጀቶም በተለይ ወንዱ ይጠቀማል ።እንደ ነውርም አይታይም ።በጣም አሰተምሩ ስለኪዳነምህረት ።
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰይ እመ ብርሀን ወላዲት አምላክ ለእኛም ትድረስልን
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት
@taralema6070
@taralema6070 Жыл бұрын
ላተ የደረሰ ህያው እግዚአብሔር ይድረስልን☝️😭😭🙏🙏🙏✝️💒
@meseretmasresha368
@meseretmasresha368 3 жыл бұрын
አማላጅቷ ሁላችነንም ታስበን 🙏🙏
@abrshhero3355
@abrshhero3355 29 күн бұрын
ከዚህ ከግለ ወሲብ ሱስ መውጣት የጠቀመኝን ላካፍለችሁ እኔ በዚህ ውስጥ የገባሁት በ13አመቴ እነደ ቀልድ ገብቸ ከዛ 6እስከ 7አመት የለነሰ በዚህ ሂወት ውስጥ ነበርኩኝ በቀን ቢያንስ ከ 2እስከ 4.ድርስ ግለ ወሲብ አረግ ነበር እራሴን እሰኪያዞረኝ ወገቤን እስከሚያመኝ አረግ ነበር vidio መየት ደግሞ ቢያንስ 1ሰአት ከጀመርኩ እስከ ሌሊቱ 9ሰአት አካባቢ ያሳየኝ ነበር ካላየውም በጣም ነበር የሚጨንቀኝ ሰውነቴ እንደ ሳት ይነድና በፋትወት ያቃጥለኛል ከዛ በገኘውት ቦታ በእጄ በተለያየ ቁስ እራሴን አረካ ነበር እና የጎዳኝ 1.ጉዳት ሰውነቴን አከሳኝ 2.ጭንቀታም አደረከኝ 3.ደካማ ሆንኩ በቃ ሁለ ነገሬን ነው ያጣሁት ከአደረኩትም በኸላ በጣም አፀፀት አለቅስ ነበር ከዛም መልሸ እገባለሁ ምየ እራሱ ለሴ አልተወኝም ነበረ ከዛ ቀሲስን መከታተል ጀመርኩ ከዛ ስለት ተሳልኩ ከዛም የሚፈታ ነኝን ፀጥ አደረገልኝ ተመስገን አመስግኑልኝ እልልልልል አሁን እኔ ግለ ወሲብ ከ አደረኩ 2አመት ከ4አመት በላይ ሁኖኛል ለቅዱስ ቁርባንም በቅቻለሁ በቀሲስ በምህር ግርማ መ ተስፋየ አበራ ቀሄኖክ ተፈራ ትምህርት አመስግኑልኝ😢❤እንደኔ መቀየር እምትፈልጉ tg.0921976559☎️dewlu
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ በምልጃሽ አትርሽኝ እኔን ከንቱዋን ልጅሽን አለም ያደከመኝ በስቋላ ልጅሽ ነኝ አቤቱ በምህረትህ አስበን
@hanilove2730
@hanilove2730 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባ
@henoktademe1491
@henoktademe1491 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
በስማም እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን በጣም ይገርማል
@meseretambaw2976
@meseretambaw2976 3 жыл бұрын
ላንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረሠልን
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@FacheKingFache
@FacheKingFache Жыл бұрын
ቅዱስ እግዝያቢሄር ይመስገን
@الاا-و7ش
@الاا-و7ش 3 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅወት አባየ የኔም ችግር ነበር ግን እመቤታችን ደረሠችልኝ
@ሙሉሙሉ-ዠ6ቐ
@ሙሉሙሉ-ዠ6ቐ 2 жыл бұрын
ድግልማሪያም እናቴ እኔንም ከደዚህአይነት መንፈስ አውጭኝ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@kidist2481
@kidist2481 3 жыл бұрын
Embetachin tsagawen tabzalot abtachin 🙏🙏🙏
@tsegakahsay2855
@tsegakahsay2855 3 жыл бұрын
የእውነት ነውእምነገራቹ እህት ወንድሞች ግለወሲብን ከመተው ሓይለኛ ጦሩነት ላይ ለመግባት መወሰኑን ይቀላል አንዳንድሰው ለቀልድ ስለሚጠቀመው ልንገራቹ ብየ ነው
@tigyoutube9121
@tigyoutube9121 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማሪይም ሆይ ከዚህ አውጭኝ
@tilaneshbayu1307
@tilaneshbayu1307 3 жыл бұрын
ዋአ ነብሴ መጨረሻሽ ምን ይሑን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለእናተ የደረሰ ለኔም ትድረስልኝ 😭😭😭😭😭😭😭በፀሎለታችሑ አስብኝ እኔም አዷ ነኝ ፍራሑልሽ ነብሴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የድግልልጂነኝወርቅየ
@የድግልልጂነኝወርቅየ 3 жыл бұрын
አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን ተይዘናል ጠፍተናልን
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@abrham6325
@abrham6325 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልዎት
@addissalaalee5308
@addissalaalee5308 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒
@እመቢቲማርያም
@እመቢቲማርያም 3 жыл бұрын
አባታችን:ልጁቺንልልክነውእርዱኝ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@ኢትዮግእዝ
@ኢትዮግእዝ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
በቀን 30 ጊዜ ግለ ወሲብ አስፈጽመዋለሁ! ግብረ ሰዶማዊ ላደርገው ነበር! አሳዛኙ ወጣት!
25:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 25 М.
ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!
16:58
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 19 М.
ቀሲስ ሄኖክ ዝክር እንዳይዘክሩ እንዲያቆሙ የተመተተ መተት!
20:12
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 6 М.
ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?
13:10