KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እያሻት ደረሱ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
18:08
አቅምሽኝ !! አዲስ ሊታይ የሚገባዉ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( akmshign adis yegeter comedi drama)
38:38
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
1:2:39
ለሸማኔ አልድርም !! መታየት ያለበት ለየት ያለ አስተማሪ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( leshemane aldirm adis yegeter drama)
Рет қаралды 262,253
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 144 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 163
@Halimaibre-u5u
Жыл бұрын
በርቱደስእሚልድራማአስተማሪነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DemisAyele-u9q
2 ай бұрын
ሰው በሰውነቱ ብቻ መከበር አለበት ከህዋላ ከደቆሮ ኋላቀር አሰተሳሰብ እንላቀቅ ሁሉም የመድሀኒአለም ፍጥረት ነው ማንም ከማን አይበልጥም ሁሉም የዘጠኝ ወር የእግዚአብሄር ፍጥረት ነው!!!
@techawatch
2 жыл бұрын
ትምህርታዊ ድራማ ነው ደስ ይላል ብዟ ኋላ ቀር ባህሎች መቅረት አለባቸው።
@merdiaselamu7967
2 жыл бұрын
ድራማው. ጥሩ አስተማሪና ወቅታዊ ድራማ ነው አንዳንድ የምትጠቀሙትን ስድብ አይነት. ቃላቶች. ባትጠቀሙ ጥሩ. ንው በተረፈ. በርቱ
@አልሀምዱሊአላዲኒ
2 жыл бұрын
በጣም የተሣሣተ ዲራማነው ምክናየቱም ከኛጋ አሉ እንኳን እደዝህ መናገር ይቅርና ትንሽ የምላሥ ሥህተት ካገኙ ከባዲነው ከኛ ሠፈር የሆነውን ላጫውታችሁ አንዲ ጊዜ ሠወች ተሠባሥበው ወደ ገበያ እያመሩ ነበር ከሁለቱም ወገን ከዛን ሸክም ተሸክሞ ነበረና ለምን አህያህን አጭንም አሉት አህያየን አሞብኛል በማለት መለሠ ከዛን እረዳት አለው እማኝ ናችሁ ማን አህያ እዳረደ እኔ አህያ አርዳለሁ በማለት ፀብ ተነሣ እደምንም ካረጋጉቸው በሗላ ሁሉም ገበየውን ሸማምቶ ተመለሠ በማግስተኛው ቀን የሠራተኞቹ ወገን ተሠባሥቦ ወደ ቀበሌ አመሩና ደጎራቸውን አመጡ እኛ በሰራነው ማንም አይቀበርም አሉ ሠነባብቶ አንዲት አሮጊት ሞተች ከዛ 3ቀን አደረች ደንጎራ ወይም የቀብር መቆፈርያ ጠፍቶ ከዛ አረዳ ው የቀበሌው ሠው ደማስታራቂ ሽማግሌ ተሠብስቦ ወደ ሰፈራቸው ሔዱ እባካችሁ እሬሣችንን እንቅበርና ችግራችሁን እናይላችሗለን አገር ይሙት ዘመዲ ይሙት ደጎራ ይሙት ብለው በሌ ገብተው ወሰዱና ቀበሩ ከዛ ደጎረውን መልሠው አመጡ እስከሚታረቁ ሽምግልና ተሠብሥቦ ከሁለቱም ወገን 1በሬ 1ጊደር የቀበሌው ሠው አዋቶ መቀጮውን አርደው በልተው ደጎራው ወደ ቀበሌ ቢሮ ተመለሠ ከዛች ወዲህ ትንፍሽ የሚል የለም
@ruhamaruhama1817
2 жыл бұрын
አሁን ትልቅ ነገር ሰርታችኋል በእውነቱ እንደዚህ አይነት ኋላ ቀር አስተሳሰብ ሊዎገዙ ይገባል ሁሉም ሰው የአዳም ዘር የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ሰው በሚሰራው ስራ ሊገለል አይገባም ስራ ያስከብራል እንጂ አያስገልልም ሁላችንም በክርስቶስ አንድ ነን ።
@wassihunmelaku3306
2 жыл бұрын
እኔ የሽመና ስራ ከሚሰራ ቤተሰብ ነኝ። ከ12 አመቴ ጀምሮ ከሚሰድቡኝ ልጆች ጋር እጣላ ነበር።በትምህርት ደረጃየ እበልጣቸዉ ስለነበር ዝቅ አርገዉ ለሚናገሩኝ ሁሉ አልቀበላቸዉም ነበር። ዛሬም በአስተሳሰባቸዉ እንቃቸዋለሁ። ተማርሁ የሚለዉም የ"ጨዋ" ቤተሰብ ሰዉ ዛሬም እንደዛ ያስባል ግን የተሻልሁ ነኝ ብሎ የሚያስብበት ነገር ቢከፍቱት ተልባ ነዉ። ምክንያት ቢከፍቱት ባዶ ነዉ። ያስቃል።
@ወሎየፍቅርጥግ
2 жыл бұрын
ደሜዋ ❤️❤️
@hawa1808
Жыл бұрын
እኔም ትምህርትቤት ፈተናስደፍን መምሩአሳይቶሽነው ሸማኔሲሉኝ ወላሂ ስቃጠል እየሮጥኩቢሮ ክስስ እንዴት እንዳስደበደብኩኝወላሂ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@ማሪያምየአበርችኝ
Жыл бұрын
Tikikil ehit seferun erasu leyiti adirgew new miyayout enam yeza seferi lijochi ketebale timihirt bati yagelalu betam yemigerimegi yetemare tebiyewechu asitemariwechu sayikeru yagelalu sew yeji muya tibebi silalew edezik yemir yigerimali erikanachin emishefenew eko tibebega beseraw new
@ማሪያምየአበርችኝ
Жыл бұрын
@@hawa1808enam yeshemana liji negi seferachinin leyeti adirgew neber miyayou eyetetekoakomu temariwechu erasu
@meryemhessan251
7 күн бұрын
ኋላ ቀርነት ነው አሰተሳሰባቸው ምንም ያደርግም ስራ ኩብር ነው ውደ ❤❤❤
@YfggfGhhgyj-gc6ks
Жыл бұрын
እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ ❤❤❤❤❤
@momo9555
2 жыл бұрын
በመሸነፍ ዉስጥ ነዉ ማሸነፍያለዉ እዉነትነዉ ሽማግሌዉ አስታራቂ አታሳጣን እዉነት አስተማሪነዉ💐💗
@aminayasin4428
2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዛሬም አልቀረም እደዚህ አይነት አስተሳሰብ ሰው ሰርቶ ለፍቶ ራስን መቻል እደ ነውር የሚታየው ለምድን ነው ግን
@tigistitigisti4792
2 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው አስታራቂ አይጥፋ አሁንም ድረስ በገጠር አለ ሽክላ ስሪ አዝማሪ ፋቂ፣ ባሪያ ፣እየተባለ ስፈራቸው ራሱ ይለያል ስው ስለሚያገላቸው
@Aduye1354
2 жыл бұрын
የጣሊያን ወራሪ የጣለብን መከራ ነው። ክልል የሚባል ነቀርሳም የነሱ ውጤት ነው።
@merkositotaw8892
11 күн бұрын
በነገራችን ላይ ይኼን ነገር ግልፅ ለማድረግ በድሮ ጊዜ እንግዳ የሆነ ማኅበረሰብ ወይም ሰው ወደ አንድ ማኅበረሰብ ሲቀላቀል ዕለቱን የሚያርሰው መሬት እና ርስት ስለማያገኝ እነዚህን ዕንቁ የሆኑ ሞያዎች(ሽመና፣ብረት ስራ፣ሸክላ ስራ፣...) ይዞ ነው የሚቀላቀለው። ማኅበረሰቡም በፍጥነት ማረፊያ ቦታ ሰጥቶ ይቀበለዋል ነገር ግን ከየት እንደመጣ ስለማያውቁት መጋባትን ሊከለክሉት ይችላሉ። እንጂ ሙያው የሚያስተች እና የሚያስገልል ሆኖ አይደለም
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
አቤት ውበት 😍😍😍😍😍😍ገጠር ተወልዶ ከዛው ገጠር አድጎ አርጅቶ የሞተ ሰው ነፉሱ ምትኮነን አይመስለኝም የዋህ እኮናቼው በርቱልን
@user-dp2xp4ux8c
3 ай бұрын
ሁለ ነገሩ አስተማሪ ነው። ❤ የገጠሩ ምርጥ ባህል አሁንም አለ። ሩህሩህ ልብ‼️ ❓ ሰው በሰውነቱ ነው መከበር ያለበት። ሁሉም ሙያ ክብር ነው። ሽምንና በማሽንም ይሰራል። 👉 ገጠር ላይ አልተቀረፈም።
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ 🥰🥰🥰🥰በርቱ አስታራቂ አይጥፋ
@demesewmereid9147
2 жыл бұрын
wawoo number one best of all የልጅት አባትማ ጎበዝ ተዋናይ ልጅትም አስታራቂውም ጎበዞች
@molalignyemane110
2 жыл бұрын
ከ 1ኛ እስከ University ያላገኘሁትን ትምህርት ነው በዚህ ድራማ ያገኝሁ 1ኛ ናችሁ በርቱ
@ayenewgetaye1874
2 жыл бұрын
እነዚህ ባህሎች አድገው የብሄር ክፍፍል አምተዋል በሁሉም አካባቢ ያሉ ይመስለኛል ።ይህ ነገር እንዲስተሀከል በተላይ የሀይማኖት አባቶች ሀላፊነት አለባቸው።
@belstieyirsaw8975
Жыл бұрын
የአካባቢያችንን ገፀ ባህሪ በጥሩ ሁኔታ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
@GadhhejaGadhheja
11 ай бұрын
ምረጥ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidgelagay5754
2 жыл бұрын
ሰይዱ ጉዋደኛየ አየዞክ በርታ ጥሩነዉ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱልን💕💕💕💕👍 ይሄ አጉል ባህል ይመቻችሁ😂😂😂😂
@ጉናቲዩብ
2 жыл бұрын
የጉጉቷ ጩኸት የከብቶች ስምሪት ደስ ሲል
@-yekolotemari4189
2 жыл бұрын
demrign bertie
@KidusYared12
2 жыл бұрын
በርቱ ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው::
@አቡአህናፊኑሩ
2 жыл бұрын
የብር ቀትቃጩም አቅርቡል በሰራዊ መገለል ይቅር ሰው በሰውነቱ ይከበር
@temutemucar1203
2 жыл бұрын
የገሬ ልጆች ስታምረለ የገጠር ፍቅር ሲአምር 🤔🤔🤔
@mamushamegisso7359
Жыл бұрын
I love you guys best movie
@ጤና-ኀ6ቨ
2 жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
@kalebgeletu2896
2 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው
@omkaled812
Жыл бұрын
ዎው ትልቅ ትምህርት ነው ጎበዞች
@saleamlakhayle7693
2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምርት ነው
@abelcrazy-vz8ld
Жыл бұрын
የምድረ ሸማኔ ኮሜንት🥰😜
@abdulmajedaragaw5816
Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@سعيىة
16 күн бұрын
ሃላቀርአስተሳሰብይቅርበርቱልን
@merkositotaw8892
11 күн бұрын
የሚገርመው እኮ አንጋባም እያሉ የኔ አያት አበልጅነት የተናሳው ነገር ነው የሚገርመኝ
@መኪነኝከወሎመርሳ
11 ай бұрын
ያምራል❤
@hayathayat3384
2 жыл бұрын
አሥተማሪነው
@ranarr6788
2 жыл бұрын
የምር በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@azaluazalu4402
2 жыл бұрын
Betam des yemil dirama new bartu 👌
@teruneshray9966
2 жыл бұрын
That was a great story and ❤✌️🇲🇱☝️
@rodagiday5692
Жыл бұрын
Enante dekoroch sehemaney ysewe Lijje adelem
@ElisabethKabtiymer
7 ай бұрын
Shemane.yetbarke.newe.
@afo5830
2 жыл бұрын
ሸማኔዎች እጅ አውጡ☝😂😂😂
@hussenad
2 жыл бұрын
አለን
@ወሎየፍቅርጥግ
2 жыл бұрын
በማንነቴ እኮራለሁ አወ የጠቢብ ልጅ ነኝ 🤞
@ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአ
Жыл бұрын
ሑለቱንም እጀን ነበር የማወጣው አዳ አታዮኝ ምን መላ አለው።🙋🙋🙋
@habtamu8474
Жыл бұрын
ዋው
@tru1614
2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው የሚሰራው ፊልም እናንተ ሁል ጊዜ የብልግና ለማየት የሚቀፍ እና አሁን በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት
@botolapetros4766
Жыл бұрын
😊
@botolapetros4766
Жыл бұрын
Lp
@botolapetros4766
Жыл бұрын
P
@botolapetros4766
Жыл бұрын
😊p
@botolapetros4766
Жыл бұрын
😊
@mekdesmolla8444
2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህረት ነዉ እንደዚህ አይነት ብዙ ባህሎች አሉ በርቲ ግን አትማሉ
@ማሪያምየአበርችኝ
Жыл бұрын
betam asitemari new betam yetesasate amilekaket yalew tibebin verasu yemiyaward astesaseb new shema seri bireti seri shekila seri eyetebale leyet yale siyama yemisetu bizuwechi bale yigerimegal lemin edehone bertu ketilubet bizu mekerefi yalebeti gud ale begeteramaw
@ሶሲYouTube
2 жыл бұрын
ምርጥ አሥተማሪ ድራማ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን ሥራ ጨርሸ እስከማያችሁ ነው የምቸኩለው💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tamartamar7193
2 жыл бұрын
አሥተማሪነውከሚወ ዱታጋመናርደሥነውእሚለው💚❤💚❤💛
@HanaErpassa
Жыл бұрын
@@tamartamar7193❤
@SikoSilo-p3e
Жыл бұрын
ሆላቀር አሥተሣሠብ ነው
@Dallol253
2 жыл бұрын
በመሸነፍ ዉስጥ ማሸነፍ አለ ወርቅ ንግግር🌹 አያ ጠብቀዉ እግዚሀር ያክብሮት😄😄
@ያልተኖረውልጅነቴ
2 жыл бұрын
ክክክክ
@Betselot-t2i
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zelealemakele3686
2 жыл бұрын
ምንአለ ስከን ብንል ጎበዝ ሁላችንም የማይፈታ ነገር የለም
@hhoo-jv8xk
Жыл бұрын
በርቱ ደስ የሚል ድራማ 🥰🥰🥰🥰
@ethioameri
2 жыл бұрын
❤❤❤❤ በርቱ
@weldesenbettewabe8857
2 жыл бұрын
ጎበዝ ናችሁ!
@hawa1808
Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤ያምራል
@wessenfisha3001
2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@אמירדינקו
2 жыл бұрын
Wellcome ❤️🙏
@arsemakidist642
2 жыл бұрын
ለዉበታችሁ ቃላት የለኝም በርቱልን
@ahmedyesuf2419
2 жыл бұрын
ይዑዳዎች ዘራቸው ከሌለ ዘር ተቀላቅሎ አንዳይጠፋ ራሳቸውን ስም ዘር በማጥፋት ሰው ኢንዲርቃቸው ሃርገው ዘራቸውን ሃቆዩ እብረተስቡ ትልቅ ቻንስ ሀ መ ለ ጠ ዑ (ያጭንቅላት ከዘሩ አዳቅሎ ያስቀር ነበር አለመማር አለማገናዘብ
@ahmedyesuf2419
2 жыл бұрын
ት ...
@babaw403
2 жыл бұрын
Mindinew mkinyatu shemani endelila yemitayew????
@almanal4373
2 жыл бұрын
ይህየቀረነዉትምህርትቸዉ
@LoveLaugh2013
2 жыл бұрын
Finally I get an interesting show.
@Senkoris
Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ይህ አጉል ባህል አሁንም መኖሩ ነው
@emawayabayneh6131
2 жыл бұрын
astmari new bertu
@HareguaMengstu-i8s
Жыл бұрын
እዉነት ብለሃል የአስተሣሠብ ችግር ነዉ።
@genetteferi9552
Жыл бұрын
የዋህ ያገሬ ሰው ደጉ ኑሩለን❤❤❤❤
@getanehkassa3319
Жыл бұрын
የኔ ውዶች
@Melaku-Tebeje
Ай бұрын
ለሽማግሌው ችሎታ ላቅ ያለ ክብር አለኝ
@mekdesmolla8444
2 жыл бұрын
ባትምሉ ጥሩ ነዉ
@جالكيه
2 жыл бұрын
👏👏
@محمدابراهيم-د9ي2و
8 ай бұрын
አይሽማግሌዉ ይመችህ
@AduyeFiker-r4f
6 күн бұрын
አይ አገሬ ማርቆስ
@nigatwawademuu8233
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abayneshmannheim8358
Жыл бұрын
Brtu❤❤❤
@טזזאודמטאו
2 жыл бұрын
👌👌👌👌
@alazarlazarus788
Жыл бұрын
ለካስ ቦሰና ናት አድጋ ትበይን የተባለችው😅
@KBg2224
2 жыл бұрын
Do you know what ሸማኔ mean?
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
ሸማኔ ማለት እኔ በማቀው ነጠላ ኩታ የተለያዩ ከተፈተለ ጥጥ የሚሰሩ አልባሳትን የሚሰሩ ናቸው💖
@halimahhalimah2210
2 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ ስትሉ
@sikosilo4052
Жыл бұрын
ማሻአላሕ ዴሰ የሚል ትምሕረትአዘል ድራማነው ሁላችንም ልንማረበት ይገባል ማንምሰው በሙያው መሰዴብ የለበትም አላሀምዱሊላሕ አሁን አሁን ሰው እየሰለጠነ ነው የቀረን የቤሔርና የሀይማኖት ጥላቻነው ይሔም ማሀበረሰቡ ሊማር ይገባዋል አንድሰው ሰው ሁኖ በመፈጠሩ ብቻ መብቱን መገፋትየለበትም ሀይማኖትም የፈለገውን ብከተል መሰዴብም ሀሆነ መጓጠጥ የለበትም መ ሙሉ መብት አለው
@ያዕቆብተዋህዶ
2 жыл бұрын
ቤተሰብ 👍👍🥰🥰
@betiyyirga610
2 жыл бұрын
Yene wdoch bertulgn bekirbu tlk bota endemayachu ergtegna negn
@محمدسعد-ز6ن3ط
2 жыл бұрын
አይ ቆምጨ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tewachewchannel4666
2 жыл бұрын
👌👌👌🥰
@gslassiedemlew2766
2 жыл бұрын
የቆየ የነበረ ነው በድሮ ጊዜው ልጅህን ለልጄ ተባብለው በቤተሰቦቹ የቤተሰቦቿን የሚላላክ ባልና ሚስት አይሰሙም ለማዛመድ በሚባል አሁን እራሳቸው ጨርሰውት እየመጡ ወላጅ አይፈልግም
@sbjsjwjsng8793
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@Aoapls
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@solomonyigzaw2726
2 жыл бұрын
Ayalew, mola and others bertu
@solomonyigzaw2726
2 жыл бұрын
Bertu
@እናትዩቱብEnatTube
2 жыл бұрын
አንተ ቁቱት በጣሽ አለው አሉ አዱን ይህን አመጃም ቂጥህን የማለብስልህ እኔ ነኝ አለው አሉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Donakale-M
2 жыл бұрын
👍🙏❤
@waga-eh1gu
2 жыл бұрын
🤙🤙🤙🤙🤩🤩❤️❤️
@hayatasefa4639
2 жыл бұрын
ቆይአተ እቃህን ድመትበልታሀለች ሲባልአልነበር ለምንነዉእምታገባዉ
@ihsanamin1583
2 жыл бұрын
Ha ha hayu anchi gudega
@Janh-s2r
29 күн бұрын
😂😂😂🎉🎉
@tigestemengestu6199
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@qwqw2031
2 жыл бұрын
Hi
@ኤልሮሃyoutube
2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው
@Melaku-Tebeje
Ай бұрын
እንዴት ያለውን ቅዱስ ባህል የፍቅር ጽዋ አበላሸነው ነገሩ ሁሉ በውሎ ሆኖ ሁሉ ነገር ተበላሸ
@kidanemhretinate9624
2 жыл бұрын
💚💛❤🌹🌹😘😘😘😘😘😘
@mameali5612
2 жыл бұрын
አያ ጠብቀው በጣም ይችላል ንግግሩ ልክ ገጠሩን ህዝብ
@YfggfGhhgyj-gc6ks
Жыл бұрын
ያለው ውበት በፈጣሬ
@amanualejigu8754
2 жыл бұрын
ማሀይምነት ይባላል ይሄ
@abrahamdebesay2275
Жыл бұрын
ሽሮ ሜዳ ቢጤሕን ፈልግ
18:08
እያሻት ደረሱ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 8 М.
38:38
አቅምሽኝ !! አዲስ ሊታይ የሚገባዉ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( akmshign adis yegeter comedi drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 188 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
1:2:39
Устроился на работу в БАНЮ, а тут призраки какие-то..
TheBrianMaps
Рет қаралды 3,1 МЛН
10:48
ሰበር መረጃ| ዋና አዛዡ ተ-ገ-ደ-ለ| ክፈፍለጦር ሙሉ ለሙሉ ተ-ደ-መ-ሰ- ሰ||Abel birhanu|mereja today|ጣና tv
መረጃ to day
Рет қаралды 433
30:20
ሚስቱ ስራ ስትሄድ እየጠበቀ ከሰራተኛው ጋር የሚተኛው አባወራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 268 М.
11:47
እንደ ኩባያ ያጠርክ😂😂😂 (የዕድሩ ዳኛ) አስቂኝ የገጠር ድራማ #funny #comedy #ebs #habesha #ethiopia #habesha #ፊልም #ቀልድ😂
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 3,2 М.
19:19
ኮማንዶዋ ሚስት !! ለየት ያለ አስቂኝ የገጠር ድራማ (komandowa mist leyet yale yegeter drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 314 М.
29:26
📛 እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስስ አለን !!! በመጨረሻም ጩኸታችን ተሰምቷል ፧ ሥዕል ስለቀደደው...
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 33 М.
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 4,2 МЛН
13:29
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
Lij Hamido
Рет қаралды 809 М.
25:40
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሳ ዘጠኝ" SE01 Ep 05
ebstv worldwide
Рет қаралды 135 М.
35:43
ነፍሳችሁ እንድታርፍ ይህንን አድርጉ ~ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን /Aba Gebre Kidan/
መንበረ ሕይወት - Menbere Hiywet
Рет қаралды 72 М.
17:12
በቃን እንፋታ !! ለየት ያለ የገጠር ድራማ (Bekan enfata lyu yegeter drama) 2022
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 102 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН