ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?

  Рет қаралды 122,501

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 369
@footballhighlights0001
@footballhighlights0001 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥልበት፤ ብዙ አድማጭ ባይኖርንኳ ጥቂት አድማጭ ጠቢቦች ካሉ በቂ ነው ! ❤
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
You are changing so many lives. We are getting out of ignorance because of your teachings. Please don't stop.
@ethiopianpegases8807
@ethiopianpegases8807 Жыл бұрын
😮😂😮🎉😂😂😊😊😊😂😊😮😂😂
@abenenrwded6949
@abenenrwded6949 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ ከረጅም እድሜ ጋር እመቤታችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።
@robi4400
@robi4400 3 жыл бұрын
የተማርነውን በልቡናችን ፅላት ይፃፍልን🙏🙏 ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@fikerselam343
@fikerselam343 3 жыл бұрын
woww በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። ከሰማሁት በላይ ነው ያብራራው ደስ ይል ነበር። ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ ከረጅም እድሜ ጋር እመቤታችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ለአንተም ለቤተሰቦችህ ጭምር ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ 💚💛❤️
@asefuwondemagen6066
@asefuwondemagen6066 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብርም ይገባዎታል ምርጥና ተወዳጅ ብርቅ የኢትዩጵያ ልጅ ዕረጅም ዕድሜን እመኛለሁ በጣም ነው የማመሰግነው የማላውቀው ነገር ነበር አሁንም እያወቁ ነው።ከፍ ያድርግልን 👏👏😍
@mulugeta7505
@mulugeta7505 11 ай бұрын
Dr(መምህር )እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት
@sofiaali1021
@sofiaali1021 3 жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታስተምረን ተባረክ ይጨምርልህ ።
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ ሀዋሪያችን ከልብ እናመስግናለን ፀጋውን ክብሩን አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አብ ይባርክህ ። ኑርልን ለዘላለም እንደ አንተ ብሩህ ልጅ እመብርሀን ትስጥህ። አሜን(፫) ይቆየን (፫)
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህሬ ቲሸርቱም ያምራል።💚💛❤
@bethlehemabreham4626
@bethlehemabreham4626 3 жыл бұрын
Ylq G f
@sinitab19
@sinitab19 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ቅድስት ስላሴ የማያልቀውን የእውቀት ምንጭ ያጠጣልን ።ለኛም ለከንቱዎች እውቀትን እና ማስተዋልን ይስጠን ከዘረኝነት ወጥመድ ወተን ብዙ የምንመራመር የምናጠና ያድርገን። ወንድማችን ተባረክልን🙏
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ እንደምን ከረሙ እንኳን ደስ አሎት የመፅሐፉ ምረቃ በተሳካ ሁኔታ ስለተሳካ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ከዚ በላይ እንድትሰራ እውቀትን ጥበብን ያብዛልህ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@brukhailu8170
@brukhailu8170 3 жыл бұрын
በውነት በዚጊዜ እንደዚአይነት መምህር በማግኘት እድለኞች ነን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ ኑርልን መምህር ጥበብ ማደሪያዋን አግታለች ሺ አመት ኑርልን
@ወለይኹን
@ወለይኹን 3 жыл бұрын
💋💋💋
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በደህና መጡ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን !😍
@terefemilka6598
@terefemilka6598 2 жыл бұрын
እጅግ አደናቂ ትምህርት ሌዋታንና ቤሄሞት ሲባል ከመስማት ውጪ ምንም የማዉቀው ነገር የለም እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ይስጦት!!
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 3 жыл бұрын
እንኩዋን በስላም መጡልን መምህር በእድሜ በጤና ቸሩ መድሐንያለም ያኑርልኝ አሜን
@DR-io9qq
@DR-io9qq 3 жыл бұрын
Shalom Shalom Dr, Rodas
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 3 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ.ር እንኩዋን በደህና መጣህ ቸሩ መድሃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቅህ፣ እድሜ ይስጥልን
@HayelomAdane
@HayelomAdane 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል መምህር። እግዚአብሄር አብልጦ ይባርክህ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
@selamselam693
@selamselam693 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን
@josephabraham7788
@josephabraham7788 Жыл бұрын
Thank you, Dr!
@Solzethio
@Solzethio 6 ай бұрын
በእውነት አዲስ ትምህርት ለነፍሴ እንደተጨመረልኝ አምናለሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ።
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም የምደቅ የሱን ስራ ይበልጥ ተራቀንበታል መምህራኝን ቃለህይወት ያሰማልን የምንወዳት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋበረከት እድሚ ሰላም ጨምራ ጨማምራ ትስጥልን አገራችን ህዝባችን አለማት በሙሉ ሰላም ይሁንልን ጦርን የጦርነትን ወራ ከኛ ከቅድስት ኢትዮጵያ ያርቅልን ❤❤❤❤❤❤
@ketachewbarega8595
@ketachewbarega8595 2 жыл бұрын
መምህር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መድሐኒ ዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን እንቁ መምህራችን
@AKILEPERU-o5w
@AKILEPERU-o5w 8 ай бұрын
ተባረክ።ሌላ ምን ማለት እችላለሁ።ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውቀት ላይ እውቀት በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 3 жыл бұрын
ስለ እነዚህ ሁለት እስሳት እዱታቀርቡ ጠይቅኤ ነበር። ስላቀርቡክ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። ሕግዚሕር ያክቡርልኝ። በሚቀጥለዉ ስለ ዓይን ነዉ የምታቀርበዉ። ስለሦስተኝ ዓይን እና ለምን ከየሴጣኒዝም አማኝኦች አይን እደሚጠቀሙ ቡትነግር እዲሁም ዮትበሮች ሜዲቴሽን ስታረጉ ከለሮችን በሶስተኝ ዓይናቹ ታያላቹ እዲሁም ዓይናቹ ግባራቹ ላይ ኢመጣል ኢላሉ ቡታቡራራልን ጥሩ ኢመስለኝአል። ሕግዚኤር ይስጥልን።🙏🙏🙏🙏
@areganiguse5978
@areganiguse5978 2 жыл бұрын
ድንቅ መምህራችን ወእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ የምንኮራብህ የዘመናችን ሊቅ ደስ ብልህ/ እኛም ደስ ሊለን ይገባል ። ጸጋውን ፣ ሞገስን ፣ እውቀቱን ያብዛልህ በጣም እንኮርብሀለን ብዙ ትምህርቶች እውቀቶች ከእርሶ ገብይተናል ተባርኩ ። መፅሐፎችህን በጣም ለማንበብ ፈልጌው የበፉቱን ክፍል አንድ አማዞን ላይ ማግኝት አልቻልኩም ? ለማንበብ እፈልጋለሁ እስኪ ደሞ አሁን ደሞ እንሞክራለን እውቀትህን ስላበረከትክልን ከልብ እናመስግናለን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ዶር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ መምህሬ
@etagualemu4501
@etagualemu4501 3 жыл бұрын
Amen. Kalehiwot yasemalin melkam timirt now.
@fikerselam343
@fikerselam343 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ça fait longtemps bienvenue professeur. ትምህርትህ ናፍቆኝ ነበር። መፀሀፍ አክሲማሮስ ላይ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር 7 ቀን አፈጣጠር ሀሙስ እለት ነው። በትንሹ ቢሆን ተምቸው ነበር ሌዋታን እነዚህ ግዙፍ ፍጥረት ናቸው ወንዱ ከላይ እንደተቀመጠ ሴቱታ ከታች ውሀ ውስጥ እንደምትኖር ተገልፀዋል ሰምቼ ነበር ብዙ አላስተዋልኩም እንጂ አለ ተገልፆዋል። በአንተ ደግሞ ከነ ማብራሪያ ስለሆነ ደስ ብሎኛል መምህር ትምርትህ ለእኔ ምግቤ ነው።
@hanabehani8082
@hanabehani8082 3 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን መምህር
@adimaskasahun2977
@adimaskasahun2977 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@surafealberhanemeskel1763
@surafealberhanemeskel1763 3 жыл бұрын
Wow! it's nice to see you live Dr. Rodas. I really appreciate you. 👍
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ መፅሐፍ ምርቃ ደስ ስላለህ ደስ ብሎናል በእውነት ትምህርትሁን ሳልጠህግበው አለቀብኝ እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርት ስለምሰጡን ዘወትር አመሰግናለሁ💚💛❤💚💛❤💕💕💕💕🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏👏👏👏👃👃👃💕
@fisehafisho
@fisehafisho 3 жыл бұрын
No words! Great deal thanks !
@henokyetbarek
@henokyetbarek 4 ай бұрын
አምላክ ይጠብቅልን ፍፃሜዎትን ያሳምርልን ዶክተር ሮዳስ❤❤❤
@ቤተቃና
@ቤተቃና 3 жыл бұрын
ስወድህ በክርስቶስ ፍቅር ድንቁ መምህሬ
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Welcome Memher Dr. Rodas Tadess 🙏🏾 You Are Blessed , Thank You For Your Good & Hard Work
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በጣም በጣም በጣም አስገራሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በልቦናችን ይጻፍልን የጠቀስከው ከቅዱስ መጽሓፍም ካነበብነው ይበልጥ ዕውቀት እንጨምራለን መሰለኝ ስለዚህ እናመስግናለን ተባረክ
@almazzerefu3701
@almazzerefu3701 3 жыл бұрын
መ ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኩ
@msaeretliyan82
@msaeretliyan82 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን
@bizuneshdebabe2291
@bizuneshdebabe2291 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የመጽሐፍህ ምርቃት እንኳን በሰላም ተጠናቀቀልህ።
@SamrawitSisay-t8e
@SamrawitSisay-t8e 28 күн бұрын
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek 7 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት ስለነዚህ ማወቅ እፈልግነበር መፅሀፉየት ነው እምናገኘው በማሪያም ማንበብ እፈልጋለሁ
@gemechiskasaye4998
@gemechiskasaye4998 3 жыл бұрын
u are very wise man. u are the role model of many person that is found in fire age
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 3 жыл бұрын
ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህ ዶ /ር ሮዳስ ታደሰ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@edenassefa7604
@edenassefa7604 3 жыл бұрын
Betam migerim timihirt enameseginalen memihir🙏🙏🙏
@gabrielnaizgi8198
@gabrielnaizgi8198 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት መምህር ዕድመና ጠና ይስጥልን
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 3 жыл бұрын
💒በፀጋ በሞገስ ይጠብቅህ እድሜን ከጤና እግዚአብሔር ያድልህ መምሕር ኑርልን።
@ጥበብዘአቢሲኒያ-ሸ4ቨ
@ጥበብዘአቢሲኒያ-ሸ4ቨ Жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም ተናፍቀሀል እንኳን በሰላም መጣህልን ❤️
@almazmihret5484
@almazmihret5484 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ድንቅ ትምህርት
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትነግረን ፀጋህን ያብዛው።
@DIYET360
@DIYET360 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው። እንደነ ከተሰማችሁ አላውክም። ዶክተር ጠቅላላ የምትነግረን ነገር ከቻይናውያን ድራጎን ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በትክክል ይሂን በሚመስል መልኩ የተሰሩ ፊልሞችህ አሉ። ይህን ትምህርት እንዴት ይገለጥልናል። ቃለ ህይወት ያሰማልን.
@betybety7138
@betybety7138 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ሰነበትክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏😍😍🙏❤️
@bezabihmeseret5358
@bezabihmeseret5358 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜኔ ጤና ያድልህ
@meseretmekonin2656
@meseretmekonin2656 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ ከረጅም እድሜ ጋር
@AliBaba-jw8zk
@AliBaba-jw8zk 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና አክሎ ይስጥልን❤
@emmyderbew5998
@emmyderbew5998 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን
@yordanosgebremeskel1706
@yordanosgebremeskel1706 3 жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ዘመንህን ይባርክ
@teamb9310
@teamb9310 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀገራችንም የትንሳኤ ጊዜዋ እንዲቀርብ ጸሎቴ ነው
@hababiy9747
@hababiy9747 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሁሌም የእርሶን ቪድዮ ሳይ እውቀቴ ይጨምራል፡፡
@fisehafisho
@fisehafisho 3 жыл бұрын
Great deal of thanks !
@lidiya4366
@lidiya4366 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉 መምህር ከቻልክ ስለ ምድር ቅርፅ እና ስለ ፀሀይ ከመፀሀፍ ቅዱስ አንፃር ስራልን🙏🙏🙏
@freahiwotendale1232
@freahiwotendale1232 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ የኔ መምህር
@usamaabdurahman2041
@usamaabdurahman2041 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባረክዎት ::
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
መጋቢ ጤና ይስጥህ ጠቃሚ ወንድማችን ነህ ኑርልኝ እናመሰግናለን
@amanuelgetachew3188
@amanuelgetachew3188 3 жыл бұрын
thank you so much you are changing lives keep it up
@abelwoldemariam9318
@abelwoldemariam9318 3 жыл бұрын
Thank you Rodas ! God bless You !
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 2 жыл бұрын
I am 73 years old l wonder about your explanesh.All kinds of lesson.l lesen all but after some days l forgot.Ante ye Ethiopia merte lege neh.God bless you.Amlak edeme ketena gar yesetelenge nurelen
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
Bihonm eskahun eyadametu nw ya nw telk ngr abatachen
@mayema3846
@mayema3846 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን በመጽሀፍ ምረቃው በዓል ላይ ተገኝቼ ከአዋቂው ይልቅ ብዙ ታዳጊዎችን በማየቴ የወደፊቷን ኢትዮጲያ ተሰፋ ይኖራታል ብዬአለሁ
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ሰንብተዋል!? እኛ ደህና ነን እግዚአብሔር ይመስገን! አምላክ እውቀትን እንድንመገብ ማስተዋልን እንደ እርሰዎ ይስጠን! የመጸሐፍቶቹን ስም በዝርዝር ቢልኩልኝ ደስ ይለኛል ከአንድሮ ሜዳ 1 እና 2 ውጭ ያሉትን አላውቃቸውም፡፡ አመሰግናለሁ ድንቁ መምህራችን ቸር ይዋሉ!!!
@hss1287
@hss1287 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር በእውነት ደንቅ ሰው ነህ
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንንንንንን 🙏🙏🙏
@wubeteneshmariyam21
@wubeteneshmariyam21 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ክበሩልኝ።
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen ewketehen selakafelken abzeto yebarkeh
@SamrawitSisay-t8e
@SamrawitSisay-t8e 28 күн бұрын
የተማርነውን በልቡናችን ፅላት ይፃፍልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rahwanegasi2960
@rahwanegasi2960 3 жыл бұрын
Waww endet des yemil timhrti new enamesegnalen memhdachn D.Rodas, ene gzie sle'lielegn tinish koyche new mayet yemichlew gn betam gerami new, ereee benath Doctor sint wetat new fb'lay tiktok yemiwlew ena ebakh and neger beliln, sdet hunew wereee bcha hunewal ena bexelot asben sle'wetatu enxeli. I am from 🇪🇷 🇪🇷 👍👍👍👏👏👏
@aysheshmkassa5319
@aysheshmkassa5319 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ከማውቀው ላይ ጨምረህልኛል
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
ወንድሜ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ እውቀትህ ብቻ ሳይሆን ለኛ የምትገልፅበት መንገድ ፍትፍት ነው ተባረክ አቦ ::የምርቃት ፕሮግራሙን ግን አላየሁትም ወይስ ቀጥታ አልተላለፈም
@frehiwotlikyelleh7654
@frehiwotlikyelleh7654 3 жыл бұрын
Egziabhar yistlin 🙏
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 3 жыл бұрын
እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡ሁሌም፡ደህና፡ሆንክልን
@mesafentdemissia8602
@mesafentdemissia8602 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶጋር ይሁን መምህር
@christianadonay372
@christianadonay372 3 жыл бұрын
thx for all of your learnings
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 жыл бұрын
egziabhare yemesgen yantem selam yibza!! mimiher megabi dr haddis rodas enkuan le tsome himamatu aderseh!!!
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@beakal1849
@beakal1849 3 жыл бұрын
enamesegnalen [thank you]
@yotorethiopia2939
@yotorethiopia2939 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር🙏
@MeteMitku
@MeteMitku Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ይባርክ ቃለህዮት ያሰማልን፡
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ .! እኔም ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጣም ነው የምወዳቸው ስለ #_እናቴ_ማርያም ባላቸው ፍቅር ስለ #_ማርያም_እናቴ የሚፅፏቸውን ሳነብ በጣም ተመስጬ ተደስቼ ነው .!
@MulugetaDegu-x3k
@MulugetaDegu-x3k 18 күн бұрын
መምህር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መድሐኒ ዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን
@jufarmelka2383
@jufarmelka2383 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@eshetumengest594
@eshetumengest594 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር
የአዳምና የሔዋን መጎናጸፊያ የት ገባ? ማን አገኘው? ሔኖክ ለማን ሰጠው?
49:50
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
56:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 119 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 637 М.
የውሾች ፊት (ገጻተ ከለባት) ከየት መጡ? የትስ አሉ?
53:44
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 45 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН