ለ መላው ኦርቶዶክስ የተላለፈ ጥሪ ቤተክርስቲያንን የሚያምሰው ድብቁ እጅ | ፋንታሁን ዋቄ|

  Рет қаралды 27,389

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Күн бұрын

ዳንኤል ክብረትን ያስደነጠው መረጃ ጠንቋዩን ደግፈውታል| ፋንታሁን ዋቄ| መምህር ዘበነ ለማ| ምህረትአብ አሰፋ
📛 "ፍግም ብለው ቢሞቱ ደስስ ይለኛል" አባ ገብረ ኪዳን ስለ አጥማቂያን...ዛሬ ተወገዱ
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
⭕️Live #የዛሬው ይለያል❗️❗️ደማቅ ምሽት❗️የዋዜማ ጉባኤ ታኅሣሥ 18 ቀጥታ ከግቢ ቅዱስ ገብርኤል || From gibi St. Gebriel By Dec 27
#AbaGebrekidanNewSibket #zemdkun
#አቡነ_ማትያስ #አቡነ_አብርሃም #አቡነ_ጴጥሮስ
#አቡነ_ኤርምያስ #አቡነ_መርቆሬዎስ #አቡነ_ጎርጎሬዎስ#አቡነ_ፊሊጶስ
#ቅድስት_ክርስቶስ_ሰምራ#ደብረ_አሚን #አቡነ_ተክለሃይማኖት
#ቅዱስ_ሚካኤል
#ቅዱስ_ገብርኤል
#ቅዱስ_ሩፋኤል
#ቅዱስ_ራጉኤል
#ቅዱስ_ፋኑኤል
#ቅዱስ_ዑራኤል
#ቅዱስ_ላሊበላ
#ቅዱስ_ነአኩቶለአብ
#አቡነ_ተክለሃይማኖት
#አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ
#አቡነ_አሮን
#አቡነ_ይምዐታ
#ቅዱስ_ቂርቆስ
#ቅዱስ_ጳውሎስ
#ቅዱስ_ጴጥሮስ
#ወረብ
#መዝሙር
#ኦርቶዶክስ
#ቦሌ
#መድኃኔዓለም
#ሰዓታት
#ቅዳሴ
#ማኅበረ_ቅዱሳን
#mahbere_kidusan
#kidasie
#merkato
#st_raguel
#bole
#medhaniealem
#ማኅሌተ_ጽጌ
#መንበረ_ፓትርያርክ
#teklehaymanot
#EOTC #EOTC_MK
#aba_gebre_kidan #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 12 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ሀቀኛ መምህር።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እናመሠግናለን።
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 8 күн бұрын
አባቴ ድንቅ ትምህርት አሁን እኮ አውደምህረት የገንዘብ መሰብሰቢያ እንጂ ንፍስ ለማዳን እየተሰራ መሆኑን እያይን ንውና ያሉትን ተግባራዊ የሚሆንበት ዘመን ያምጣልን። ቃሉ ሕይወት ያሰማልን፣ ዕድሜ ከጤና ያድልልን።
@YifruLosa
@YifruLosa 3 күн бұрын
እንደ ወንድማች ፋንታሁን ዋቄ ያለ የተዋሕዶ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይብዛልን።
@abebe7532
@abebe7532 Күн бұрын
Memhir Fantahun Zereh yebarek‼️Amen🙏 Edme Tena yestih🌹💪
@ysolnet
@ysolnet 9 күн бұрын
መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እድሜህን ያርዝምልን ። እንዳንተ ያሉ የተዋህዶ ጌጦቻችንን ያብዛልን ።🎉🎉🎉
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 12 күн бұрын
አወ እዉነትነው አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን ✝️🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲✝️🙏
@dimvidpro
@dimvidpro 12 күн бұрын
ወንድሜ ይህን ድንቅ ወንድም ስላቀረብክ ቃለህይወት ያሰማህ ። በርታ።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 12 күн бұрын
💕👌
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 10 күн бұрын
ከኢትዮ ቤተሰብ የተወሰደ ነው 🤔
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@YBeltalMulu
@YBeltalMulu 9 күн бұрын
መምህር ፈንታሁን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ይህአሣብ የሁላችን ምኞት ነው ችግርን በቅርበት ተመልክቸ 5ዓመት አምላኪየን በፀሎት ትማህፅኘዋለው ትልቅ የኢትዮጵያ ምክር በሀይማኖት ነው
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 11 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ቃልህይወት ያሰማልን ውጫገርም ያሉት ታቦት ሲወጣ ይህ ሁሉ ሃገር እየተዋከበች ፀሎት ላይ ስለሃገር መረበሽ ተነስቶ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ብለው ቃል መናገር የለም በታቦት ፌት ሁሉም ዝም ነው ያሳዝናል ውነተዎትን ነው መምህር ከበፌቱ በበለጠ ሰላምን እድንፀልይና እዲፀልዩ መነገር ነበረበት ያሳዝናል እግዜር ልቦና ይስጠን
@TigistGetaneh-w1e
@TigistGetaneh-w1e 4 күн бұрын
Edmena tena yestelegn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@emahoymulu
@emahoymulu 7 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያስማወት አሜን።❤❤❤
@AdmasuZemecha
@AdmasuZemecha 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልነ
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 7 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 9 күн бұрын
በእውነት እውነተኞና አቀኞ አባት ቃል ሕይወት ያሰማልን።🙏❤🙏
@raemeraf
@raemeraf 9 күн бұрын
ወድማችን እንዳንተ ያለ ጀግኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 6 сағат бұрын
ኮከብ መምህር ዲያቆን ፈንታሁን ዋቄ ተባረኩልን።
@tesfayefichala7817
@tesfayefichala7817 8 күн бұрын
ወገኖቼ :- 1. ክርስቲያን ማለት እግዚአብሔር በውስጡ ያደረለት ሰው ማለት እኮ ነው (1ኛ ቆሮ. 3)። ስለዚህ ክርስቲያን ማለት እኛ በጣም አድርገን የምንመካባቸው ፍጡራን ከእግ/ር ጋር የሚያገናኙት ወይም የሚያስታርቁት ሰው አይደለም ማየሚያገናኙት ወይም የሚያስታርቁት ሰው አይደለም ማለት ነው። 2.ደም ሳያፈሱና ደም ሳይይዙ ማማለድ የለም።ደም ያላፈሰሱትን አቅርበኝ፣ አማልደኝ፣አስታርቀኝ፣ወዘተ.ማለት የጌታ አዳኛችንን ደም መረገጥ እንደሆነም የታወቀ ይሁን። የጌታን ደም እየረገጡ ሊቅ፣ ሊቀ ሊቃውንት፣ የበቃ፣ ቀናኢ፣ወዘተ.መባባል ምን ይረባል!? 3. ቀን ተመድቦላቸው፣በዓላት እየተደረገላቸው፣እየተደገሰላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸውና እየተሰገደላቸው አማልክት አይደሉም ማለት ዝም ብሎ ድርቅና ነው። አምልኮና መሥዋዕት የሚባሉት እኮ እነዚህ ክንዋኔዎች ናቸው። 4. ህልቆ መሣፍርት የሌላቸው ድንቃ ድንቅ የሃይማኖት ታሪኮች እንዳሉን እየሰበክንና የአዳኙ ጌታን ሰባኪዎች በመናፍቅነት እየፈረጁ መቀጠል የተለመደ ሆኗል። ያው በብዙዎች የምንመካና ብዙዎችን የምንሰብክ መሆናችንን ግን አልቀየረውም እኮ! 5. ግን ግን እጅግ አራቀንና እየተመካንባቸው የምንሰብካቸው ተዓምረዎች፣ገድላትና ባለገድላት የሚያድኑ ቢሆን እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለመስቀል ሞት አሳልፎ ባልሰጠ!!! 6. በመስቀል ላይ የሞተልን፣የተነሳልን፣በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ እየመጣ ያለው ብቻውን ይበቃልና ወደ ሌሎች አንይ። ለማናቸውም ነገር በነርሱ ተስፋ አናድርግ። 7. እሞትልሃለሁ/እሞትልሻለሁ እገድልልሻለሁ/እገድልልሃለሁ እያልን ሌሎች አማልክትን መስበኩ ለአሁኑ እልህ ጥሩ ቢመስልም ፍጻሜው ግን የዘላለም ውርደት መሆኑ የታወቀ ይሁን። 8. እባካችሁን በልባችሁ፣ በአፋችሁ፣በስብከታችሁ ሁሉ ከተሰቀለልን ክርስቶስ በቀር የጌታን ክብር የሚያዋርድ ስለሆነ የሌላ የማንንም ስም አናድንቅ። 9. በቅዱስ ቃሉ እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ተብሎ ተጽፏል (1ኛ ቆሮ.1:23)። ሌላው ሁሉ የሰዎችና የአጅሬ ትዕቢት ውጤት ነው፤ በልጦ ለመገኘት በሚል። 10. እባካችሁን ገዳይ የሆነውን እልህ ትተን ጌታ አዳኛችን ክርስቶስ የሱስን ና ወደ ልቤ ግባና ኑርልኝ ብለን በመቀበል ከላይ ወደ ቀረቡ አዳኝ ዕውነቶች በግላችን እንመለስና እናምልጥ፤ሌሎችም እንዲያመልጡ ምክንያት እንሁን!!!ለት ነው። 2.ደም ሳያፈሱና ደም ሳይይዙ ማማለድ የለም።ደም ያላፈሰሱትን አቅርበኝ፣ አማልደኝ፣አስታርቀኝ፣ወዘተ.ማለት የጌታ አዳኛችንን ደም መረገጥ እንደሆነም የታወቀ ይሁን። የጌታን ደም እየረገጡ ሊቅ፣ ሊቀ ሊቃውንት፣ የበቃ፣ ቀናኢ፣ወዘተ.መባባል ምን ይረባል!? 3. ቀን ተመድቦላቸው፣በዓላት እየተደረገላቸው፣እየተደገሰላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸውና እየተሰገደላቸው አማልክት አይደሉም ማለት ዝም ብሎ ድርቅና ነው። አምልኮና መሥዋዕት የሚባሉት እኮ እነዚህ ክንዋኔዎች ናቸው። 4. ህልቆ መሣፍርት የሌላቸው ድንቃ ድንቅ የሃይማኖት ታሪኮች እንዳሉን እየሰበክንና የአዳኙ ጌታን ሰባኪዎች በመናፍቅነት እየፈረጅን ብንቀጥል ምን ይጠቅማል። 5. ግን ግን እጅግ አራቀንና እየተመካንባቸው የምንሰብካቸው ተዓምረዎች፣ገድላትና ባለገድላት የሚያድኑ ቢሆን እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለመስቀል ሞት አሳልፎ ባልሰጠ!!! 6. በመስቀል ላይ የሞተልን፣የተነሳልን፣በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ እየመጣ ያለው ብቻውን ይበቃልና ወደ ሌሎች አንይ። ለማናቸውም ነገር በነርሱ ተስፋ አናድርግ። 7. እሞትልሃለሁ/እሞትልሻለሁ እገድልልሻለሁ/እገድልልሃለሁ እያልን ሌሎች አማልክትን መስበኩ ለአሁኑ እልህ ጥሩ ቢመስልም ፍጻሜው ግን የዘላለም ውርደት መሆኑ የታወቀ ይሁን። 8. እባካችሁን በልባችሁ፣ በአፋችሁ፣በስብከታችሁ ሁሉ ከተሰቀለልን ክርስቶስ በቀር የጌታን ክብር የሚያዋርድ ስለሆነ የሌላ የማንንም ስም አናድንቅ። 9. በቅዱስ ቃሉ እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ተብሎ ተጽፏል (1ኛ ቆሮ.1:23)። ሌላው ሁሉ የሰዎችና የአጅሬ ትዕቢት ውጤት ነው፤ በልጦ ለመገኘት በሚል። 10. እባካችሁን ገዳይ የሆነውን እልህ ትተን ጌታ አዳኛችን ክርስቶስ የሱስን ና ወደ ልቤ ግባና ኑርልኝ ብለን በመቀበል ከላይ ወደ ቀረቡ አዳኝ ዕውነቶች በግላችን እንመለስና እናምልጥ፤ሌሎችም እንዲያመልጡ ምክንያት እንሁን!!!
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 12 күн бұрын
Lek belwale egame be selote enagezalen❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfayeBekele-ig9gd
@TesfayeBekele-ig9gd 10 күн бұрын
ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምህር።
@dimvidpro
@dimvidpro 12 күн бұрын
ወገኔ ንቃ!።
@hailemariam5133
@hailemariam5133 12 күн бұрын
የኛ ፖለቲከኞች እዛ ሲያወሩ፥ የሩሲያ ፖለቲከኞች በበረዷማ ውሀ እየተጠመቁ ጥምቀትን ያከብሩ ነበር።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 7 күн бұрын
ዳንኤል ክብሪት ተይዞ ፍርድ ቀርቦ ሞት.⤵⤵
@Tiga-w8y
@Tiga-w8y 11 күн бұрын
ፍፃሜውን እግዚያብሄር ያሳምርልን
@tesfayewoldemichaelgebrema90
@tesfayewoldemichaelgebrema90 2 күн бұрын
ክርስቲያን ሆኖ ይህን የመስለ ቋንቋ መናገር ልብ ይሰብራል ።ፈጣሪ በይቅርታ ይጎብኝህ።ንስሐም ግባ።
@Azebebssa
@Azebebssa 12 күн бұрын
ጥምረቱ ትንሳኤያችን ይሆንልን ይሆን ? በርቱልን ። እንበረታለን ።
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 9 күн бұрын
በጣም ትከከል መምህር ፋንታሁን በጣም ልክ
@Tirsitnegassa
@Tirsitnegassa 11 күн бұрын
እነዲየወቁ መደረጉ ቆንጆ ነው በርታ ወንድሜ ❤
@hannayilma7211
@hannayilma7211 11 күн бұрын
Betam betam ewunetttt
@GebresilassieGetahun
@GebresilassieGetahun 12 күн бұрын
እውነት መንፈሳዊ ነህ ምነው አቡነ አብርሃም ብቻ ሕገወጦች እንኳ እንደዚህ አልተሰደቡም
@YikeberAbereHailu
@YikeberAbereHailu 12 күн бұрын
tiru ayidelem ewunetin atikad abune abiriham ewunetegna abatachin nachew biatefu enkuan silenesu derseh endezih ayinegerim ante zeregn kehonih eyi erasihn keabatoch kemehed erasin mayet mejemeria
@Alexo-w6s
@Alexo-w6s 11 күн бұрын
Fetari yikr yibelih
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 12 күн бұрын
Egnui Sew American Kuch Beleeq YABLALUUU
@getahunworku574
@getahunworku574 12 күн бұрын
Wushetam
@teferibelete4312
@teferibelete4312 9 күн бұрын
Memher ymr ymtwedade nehe
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 10 күн бұрын
የሚወራው ድሮ ስለነበሩት አቡነ አብርሃም ከሆነ አሁን በህይወት ያሉትን የአቡነ አብርሃም ፎቶ መለጠፍ ለምን አስፈለገ?? በውስጣችሁ ያሰባችሁትን ተንኮልና ክፋት ያሳያል:: 😡 😡😡
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 12 күн бұрын
Eginh sew betam akebrachew neber zare gen Abune Aberhamn yehen yahel sywardu weredubign. Yigermal ahuns manen enemen?????? Ere le memenan ezenuln!!!
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 10 күн бұрын
ይሄ ኢትዮ ቤተሰብ ላይ የቀረበ ቃለመጠይቅ ነው🤔 ይቅረብ ግን እንደራስ አስመስሎ ማቅረብ ትክክል አይደለም ::
@tigitube9484
@tigitube9484 13 күн бұрын
ምዕመን እንዴት ነው ሊሳተፍ የሚችለው?
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 13 күн бұрын
በንድብ ይችላል ሙሉውን ቀጣይ እመጣበታለሁ
@AndargeTaye-v6k
@AndargeTaye-v6k 3 күн бұрын
ወደ ስብከት ግባ ፖለቲካ ተው
@KidusMicale
@KidusMicale 10 күн бұрын
አመራን በጣም ስለሚንቀው ስንት ሰው እያለ አደለም እውቀት በመልክ እንኳን አቢይን የመበልጥ ሰው አይሾምም😮😮😮😮
@AbiyuMuluye
@AbiyuMuluye 10 күн бұрын
የታየህን፣ነውየተናገርክ።ይህግልጸኝነት፣ይቀጥል
@KaleAbay-m5s
@KaleAbay-m5s 11 күн бұрын
ሲጀመር አቡነ አብርሀም በአቡነ ጴጥሮስ ጊዜ ለጵጵስና እድሜአቸው ይደርሳል ወይ እባካችሁ እናስተውል ሰዎች
@EstaruEstar-yy2go
@EstaruEstar-yy2go 11 күн бұрын
it's not about the current Abune Abraham
@enkupiatube2090
@enkupiatube2090 9 күн бұрын
አይ ያሁኑ አቡነ አብርሃም አይደሉም በዘመኑ የነበሩት ናቸው!
@TeameGirmay-o6h
@TeameGirmay-o6h 8 күн бұрын
እና ራስን ወዶ ተሰዶ ነው ክርሰትና ተሰዳቢ ነህ
@getahunworku574
@getahunworku574 12 күн бұрын
Kotetam shekach.
@FrewErmy
@FrewErmy 10 күн бұрын
ምን አይነት ቀዳዳ ሰውዬ ነው ባካችሁ ! እንደ ኦርቶዶክስ በግልጽ የሞተለትን ጌታን ክዶ ፍጡርን ስያመልክ የሚኖረው የለም
@liyaabebe53
@liyaabebe53 11 күн бұрын
ይሄ የኦርቶዶክስ ቻናል አይደለም እንዳትሸወዱ
@WasmeAwoke
@WasmeAwoke 11 күн бұрын
ምን ቻናል ነው እሺ
@Aklilu-e2j
@Aklilu-e2j 11 күн бұрын
ዝም በል።።
@Tegegn-wb8yc
@Tegegn-wb8yc 11 күн бұрын
አንተሰ ምን እያሰተማርክ ነዉ
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 12 күн бұрын
ለመሆኑ ግን መንፈሳዊ ቻናል ናችሁ?
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 12 күн бұрын
አዎን ምነው
@EshetZenebe-n9o
@EshetZenebe-n9o 12 күн бұрын
gmatam zimbel
@linaejabo8229
@linaejabo8229 12 күн бұрын
Please wendme ehe wake yemilut sew batakerb tru naw
@linaejabo8229
@linaejabo8229 12 күн бұрын
Thank you so much ❤️
@hailuyirsaw6622
@hailuyirsaw6622 10 күн бұрын
ሁለት ጀሮ አንድ አንደበት???????
@LikeMelaektKdusRaguel
@LikeMelaektKdusRaguel 8 күн бұрын
ኣንተ ቀውስ ውሻ ፣ቤተክርስትያን የምትታመሰው ባንተ በደደብ ውሻ ነው ብድብቅ ሳይሆን፡፡
@merygebrehana9306
@merygebrehana9306 9 күн бұрын
Ante seweye gen tenena atmeselenem esti ketelacha weteck sebecketuen becha sebeck
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 12 күн бұрын
እውነት ነው አምስት ኪሎ የመሸገው የውሸት አስኬማ ለባሽ በጎሳና በቋንቋ የተሿሿሙ የእንጨት ሽበት ፓትሪያሪክ ተብየ ውርደታም ስብስብ መገደል ያለባቸው ናቸው
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 732 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 480 М.
🔴 New| የጌታ ጅራፍ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #eotctv #viral
1:30:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 321 М.