ላፅናናሽ ሙሉ ፊልም | latsenanashe | New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2023

  Рет қаралды 287,933

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

6 ай бұрын

ላፅናናሽ ሙሉ ፊልም | latsenanashe | New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2023 #Haset Movies
#Ethiopian_comedy #አዲስ #ethiopian_movie
#ላፅናናሽ #latsenanashe
Join this channel to get access to perks:

/ @haset6229
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©Hasetmovies2023
• Video
• የባሌ ልጅ ሙሉ ፊልም | Yebale...
• ልቤ ሙሉ ፊልም | Lebe | New...
Haset Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Haset Movies has what you're looking for! ሀሴት ሙቪስ ለናተ መዝናናት የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን ለናንተ ያቀርባል ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2015,ethiopianmovie2015,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,

Пікірлер: 380
@adenaden3659
@adenaden3659 5 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እዉነት የትም ቢሆን ተቀብራ አትቀርም ሴቶች ቶሎ አትወስኑ ለመረዳት ሞክሩ ሚዛን ይኑራችሁ ወንዶች ደሞ ምቀኝነት ይቅርባችሁ ገንዘብ ለግዜው ይጠቅመን ይመስለናን እንጂ መጨረሻው ግን ከምድረ ገፀ ያፀፋል ለገንዘብ ሳይሆን ለፍቅር እንኑር 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jw8mf8dk9d
@user-jw8mf8dk9d 6 ай бұрын
ኬኖ ካለ ፊልም ሁሉ ያምራል የኬኖ አድናቂዎች ላይክ
@user-jw8mf8dk9d
@user-jw8mf8dk9d 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 6 ай бұрын
Margamene.esu.segafeqere Nwe.emyamerbete ufffgg.kanaya.❤❤❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@newfgy
@newfgy 5 ай бұрын
እናቴንአሞብኛንበየሀይማኖታችሁአስቡኝ😢😢😢
@WendiyeeeWendiyeee
@WendiyeeeWendiyeee 5 ай бұрын
Egizer yimarilish🙏
@KdestWendy-el7cw
@KdestWendy-el7cw 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እሕቴዬ አይዙሽ
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@SSe-hy4lp
@SSe-hy4lp 4 ай бұрын
Allah afeya yargat
@aseed792
@aseed792 6 ай бұрын
ኬና አተ አፍቃሪ ስኮን ነወሸ ደስ የሚለው የምር ክፉ ሆነክ ስተውን ደስ አትልም❤😊
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ጩጨውን አይቸ ነው የመጣሁት ኬኖዬ በጣም ነው የምወዳቸሁ ሁላችሁንም በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@noornoor3552
@noornoor3552 6 ай бұрын
ይለቀቅ ሁሉም አርቲሥቶች የሚወደዱ ናቸ
@Hakim44332
@Hakim44332 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እውነትን የያዘ መቸም አያፍር እና ደግሞ ሰውን እንደት እንመን ብቻ መልእክ ልብ ላለው😍👌
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@user-ui5ju9wp6n
@user-ui5ju9wp6n 6 ай бұрын
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ 😂😂😂😂ኬና ተቀየረ
@iggjfg2244
@iggjfg2244 21 күн бұрын
wawou. Yeala nawou yeatamachachuni. Masayi ikani dasi. Alachi salamea jagina wodimi silalashi. Makurati. Yigabashali. Katilubati. Wounati. Yasanifali. Hayti nani. Kea dubayi❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 6 ай бұрын
እሺ በጉጉት እንጠብቃለን ናገር ዳሞ አይተን ኮመንት እናረጋለን በጣም የምውዳችሁ አርቲስቶች ተባረኩልኝ እና የመዳም ቅመሞች ስራ እየሳራን እናንተን እያየን እንዝናናለን ሰላም ለዉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v 5 ай бұрын
እውነት ምንጊዜም መጨረሻዋ ልዩ ናት ውሸት ፍጥነት ብቻ ነው የምቀድመው እንጂ ቢዘገይም እውነት እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ነው ውድ የሀገሬ እህት ወንድሞቼ በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃት ሀገራችንን👍👍👌👌
@Haset6229
@Haset6229 5 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@user-nm8ir2mm1r
@user-nm8ir2mm1r 5 ай бұрын
100% ይሄ ፊልም ከኔ ሂወት ጋር የተያያዘ ነው የእውነት እውነትን ይዠ ስጓዝ አመት አለፈኝ በተስፉ ስጠብቅ እስካሁን ምንም መፉተሄ አላገኘሁም😢😢😢
@dmx3674
@dmx3674 4 ай бұрын
በኢትዮጵያኖች ዘንድ ትልቁ ችግር ይሄ ነው። ለፍርድ እንቸኩላለን ፣ ለጥፋት እንጋለጣለን ። ይሄ በግል ሂይወታችን ብቻ ሳይሆን በሀገራችን ላይ ከፍተኛ አደጋ አድርሷል። ሰዎች ባልዋሉበት ባላጠፉት ጥፋት በወሬ ፣በትርክት ታርደዋል ፣ ተፈናቅለዋል ። እውነትን ከመፈለግ ይልቅ ለጥፋት እንችኩላለን ። ስንቶቻችን ነን ለፍቅረኛ ፣ ለሚስቶቻችን የምናደርገውን ነገር የምንነገር? ልጁ ስልኳን በቋሉ ማወቅ መቻል ነበረበት ፣ ካላወቀ የግድ ቤቷ ድረስ መሄድ ነበረበት ፣ለምን? ያስለመዳት ነገር ሰለሆነ ፣ ሌላው ወንድሜ ፣ እስካሁን እልባት ያላገኘሀው ምክንያት ይኖራዋል ፣ መቼም እወነትን አወቀው የሚሸፍኑ መኖራችውን አትዘንጋ ፣ ቅንጣት ያህል እውነታ እንደሌለበት እያወቁ በሰበብ የሚርቁ አሉና ። አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማምና ።
@emebetsupermarket8142
@emebetsupermarket8142 6 ай бұрын
ኪናየ ካለህ ሁሉም ፊልም ደስይላል ግንአፍቃሪ እና መልካምሰው ስትሆን ነው ደስ እምትለው👍👍👍👍💚💛❤
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏
@user-yu3zz7xe4x
@user-yu3zz7xe4x 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የትነችሁ ኑ ያለናተ አያምርም ፊልሙ ምርጥ የሰው ዘሮች እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@lili-df9nd1212
@lili-df9nd1212 6 ай бұрын
አለን❤
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c 5 ай бұрын
አለን❤❤❤
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 5 ай бұрын
አለን አለን አለን
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 5 ай бұрын
❤Alne
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 6 ай бұрын
ወለሂ ትንሹ ስወደው የኔ ጣፋጭ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ቆንጆ ፊልም አየን 🙏🙏♥️♥️
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 6 ай бұрын
ኬናን የናፍቃችሁ 👍👍👍👍 ፊልሙ ላይ ሁሉ ኬና ቢኖርበት
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
እኔም እዳዛ እያሰብኩ ነበር ዛሬ 😂
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 6 ай бұрын
Ena.hulume.filme.laye Bagewe.emayslchege.kana.bcha.
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 6 ай бұрын
አይመቸኝም
@user-ke9vv9bn4d
@user-ke9vv9bn4d 6 ай бұрын
ኬና አንተ ክፉ ሁነህ መስራት የለብህም አፍቃሪ እና መልካም ሰው ብቻ ሆነህ እንጅ 💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
እፃን ማርኮን አልተቻልክም የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ 🥰ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን 🥰
@jdikdkd5996
@jdikdkd5996 5 ай бұрын
😢😢😢
@KftjJrjr-mz1ig
@KftjJrjr-mz1ig 5 ай бұрын
ዩሀንስ ሰዉነት (ኬና) መጥፎ ካራክር አይሄዲበትም አፍቃሪ ሁኖ ሲሰራ ነዉ ዬሚሄዲበት ከዛ በመቀጠል ልጂቷ ብዙ ዬተጎዳቺ አይዴለቺም ዬሚፈቅሩትን ሰዉ ማጣት ምን ያህል ከባዲ ነዉ ? ይመስለኛል ይቀራታል ዬግል አስተያዬቴ ነዉ በተረፈ በርቱ ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለዬዉም
@sameiraf2450
@sameiraf2450 6 ай бұрын
ኬናዬ ካለ ምንም ይሁን አያለሁ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
ውይ ጩጨው አፉ ሲጣፍጥኮ የኔ የልጅ አዛውት❤❤❤
@user-ml8zl2lu5e
@user-ml8zl2lu5e 6 ай бұрын
በእውነት ኬና ከሌለ ብየ አላይም ነበር እደአጋጣሚ ስገባ አገኘሁት ከሁሉም ፊልም በኖረ ብየ ተመኘሁ
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 күн бұрын
ለሰው ተኮል መስራት መጨረሻው አያምርም❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 6 ай бұрын
ዋውውውውውው አራፍ ነው መጭረሽው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 5 ай бұрын
Betam betam new yewadedekit ye megram new bewnt bezu temarta alew ❤❤❤👌👌👌
@SalhK
@SalhK 5 ай бұрын
እውነት እንዲህ ናት እባካችሁ ሰዎችን ለማጣላት እና ጥላሸት ለምትቀቡ ሰዎች ይሁን መታሠቢያነቱ ከዚህ አንማር በዘር እየከፋፈላችሁ ለምታባሉ በደንብ ቆም ብላችሁ አስቡበት አላለው
@user-pb3gr5cv3p
@user-pb3gr5cv3p 5 ай бұрын
ቲንሹየ በጣም ነው ምወድህ
@Dibora5211
@Dibora5211 6 ай бұрын
አስተማሪ ነው . ኬና ክፍ ሰው ሆኖ መስራት አይሆንም ኬና በልካምነትህ . ህፃኑ ግን እድሜው ይጠና ገራም ልጅ አድጎ ላየው ረጅም እድሜን ለራሴ ተመኘሁ ። ሁላችሁም እማደንቃችሁ ጎበዞች ❤
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@user-bn4jl1ik1d
@user-bn4jl1ik1d 5 ай бұрын
ኬናዬ ግን😂😂😂😂😂 ትንሹ ኬና እዬቤ ዋው ምርጥ ተዋናዮች❤❤❤❤ ትንሹ አልተቻለም የውጭ ምግብ ማለት የእንጀራ እናት ማለት ነው ተመችቶኛል ጩጨው 😂😂😂😂
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 ай бұрын
ደስ ይላል!!!
@mulesenbe9076
@mulesenbe9076 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ቆንጀ ፊልም አየን 🙏🙏
@BereketBesir-ej2mo
@BereketBesir-ej2mo 6 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-xf6bf3tv2k
@user-xf6bf3tv2k 6 ай бұрын
Kena kale hulum yamral👍👍👍👍👍
@user-fd7cv4xk6k
@user-fd7cv4xk6k 5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ውነት መቸሞ አጠፍም
@fatimaseid505
@fatimaseid505 6 ай бұрын
ኬናየ አላህ ይጠብቅል ስወድለህ ወላ
@user-lo5vs7xo3m
@user-lo5vs7xo3m 5 ай бұрын
መጨረሻላይ በጣም ደስ ይላል🥰🥰👌
@aidaeshetu1169
@aidaeshetu1169 5 ай бұрын
ልጆችን ስናሳትፍ ፊልም ላይ እድሜ የሚመጥን ንግግር ቢሆን ጥሩ ነው የህፃኑ መኖር ጥቅሙ አልታየኝም
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 5 ай бұрын
Amazing Comment👍👍
@user-pt2pe5up7i
@user-pt2pe5up7i 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ሁሌም እውነት አትበጠስም አስተማሪ ፈልም ነው በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nj3ip6ve3z
@user-nj3ip6ve3z 6 ай бұрын
ሀይ ውዶች ፊልሙ አሪፍ ሆኖ እያለ ፍቅር ግን ትግስትና እምነት ያስፈልገዋል ማለቴ እሱን አግኝታ ማረጋገጥ ይኖርባታል የደከሙለትን ፍቅር ክንድ ተስፋ መቁረጥ ይከብዳል ሴቶችዬ
@user-nh7gk1lo7l
@user-nh7gk1lo7l 5 ай бұрын
Betam tkkl 😢😢😢😢
@user-fp2gx2lh3z
@user-fp2gx2lh3z 5 ай бұрын
እባክህ ኬና የኩፉ ገፅ ባህሪ ተላብሰህ አትስራ ባንተ አያምርም አድናቂህ ነኝ😊
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 6 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል አስተማሪ ፊልም ነው ተባረኩልኝ ሁሉም የምውዳቻው አርቲስቶች ናቻው ለመጀመሪያ ጊዜ የፍቅረኛውን ስልክ ቁጥር በጭንቅላቱ የማያውቅ ጆሴ 😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😊📱☎️📲👈🏻
@user-wg4zh6xs4g
@user-wg4zh6xs4g 6 ай бұрын
Yene film yetemechew be 👍👍👍👍 yasayen
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏
@HajaHaja-qh5bz
@HajaHaja-qh5bz 3 ай бұрын
ሴቶች ከዚህ ፊልም ተማሩ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች እደዚህ ነው እሚያጠምዱን ወንዶች በዙሪያችን የሚያዣንብቡት አዳሜ አቺን ፈልገው እዳይመስልሽ እ ንቂ
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u 3 ай бұрын
የኔማር ይሄ ህፃንልጃ እድግበል ስወድህ
@Haset6229
@Haset6229 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@elifineshermyas3647
@elifineshermyas3647 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው❤❤❤❤❤❤
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 5 ай бұрын
WOWWWW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 6 ай бұрын
ዋዉበጣምአሪፍነዉ❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@nasanasa5208
@nasanasa5208 6 ай бұрын
Yala❤❤❤
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 5 ай бұрын
ማርኮን የሚገርም ጣፋጭ ልጅ ነው. አጣጥመን እስክንጠግበው ድረስ እዚህ እድሜው ላይ Pause አድርግን ጥቂት አመት ብናቆየው ምን ይመስላችህሗል ? 😂😂😂😂
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 5 ай бұрын
wowww በጠም አሥታማር ፊልም ነው💪💪💪👌👌
@user-ih8vg3zu8j
@user-ih8vg3zu8j 5 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፍልም በርቱ
@user-gc2ul4pd1o
@user-gc2ul4pd1o 6 ай бұрын
Kenaa koo belgna oo koo❤❤❤❤❤❤we love you
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤woooowwwww des yilal bartu
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 4 ай бұрын
Ewenate temanamenalchi enjie atebatasem❤❤
@Haset6229
@Haset6229 4 ай бұрын
🙏🙏
@user-pw7ox9ph7v
@user-pw7ox9ph7v 4 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ ይላል😢😮😅
@emedetlama5001
@emedetlama5001 5 ай бұрын
😢😢❤❤the ❤
@HusenAbdu-bs1ty
@HusenAbdu-bs1ty 6 ай бұрын
ዋውያምራል
@NOVAFILMPRODUCTION
@NOVAFILMPRODUCTION 6 ай бұрын
Great job
@user-ww4bk3tv7y
@user-ww4bk3tv7y 5 ай бұрын
ውይ ውይ የዛሬ ዘመን ልጅ ይሄ ትንሺ ልጅ የሚናገራቸው ቃላት 😂😂😅😅😅
@Haset6229
@Haset6229 5 ай бұрын
🙏🙏
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 5 ай бұрын
ሁሉም የምናደንቃቸው 🥰🥰🥰🥰🥰
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs 5 ай бұрын
ህፃኑነየልጅ ስላለነው ያየሁት😮❤
@sarabpower3826
@sarabpower3826 5 ай бұрын
ዋውው ነው 🥰🥰
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ኪኒ ይመችህ
@Haset6229
@Haset6229 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@uaeuae9553
@uaeuae9553 6 ай бұрын
እዮቤ የለበት ዲራማይመቸኛል❤🎉
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 5 ай бұрын
እዮብ ልጅ ሆኖ ነው ምቺለው አዉን ሲያድግ ቡዙም አይደልም ተፍቶበተል 😅
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c 6 ай бұрын
እዩባ እያየነው አደገ እያየነውም ያገባል እያየነውም ያረጃል
@memebakla378
@memebakla378 5 ай бұрын
በጣም ምረጥ ነው❤❤❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 6 ай бұрын
አሪፍ ነው እኔ እሚለው የሆነ ቪዲዮ ስትልኩ ሁሉም filmilay ብበተለግራም lemidinew
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ ቆንጆ ያደረገዉ ምክንያት ፊኒሽንጉ ነዉ
@davidalemu9304
@davidalemu9304 6 ай бұрын
ፍልሙ ምንም እንኳ ባይጢመኝም ግን አስተማሪ ነው 😂❤😊
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 5 ай бұрын
ዋናው ነገር ምን ሆነና አስተማሪ መሆኑን እጅ
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 6 ай бұрын
Very nice
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 5 ай бұрын
እውነት መቼም አትጠፋም ቢዘገይም ይፋ ይወጣል በጣም ይገርማል አስተማሪ ነው
@Haset6229
@Haset6229 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tigistmariewondie5522
@tigistmariewondie5522 5 ай бұрын
የጩጨው ንግግርታ የኬና ትፋሽ ልቤን እዞት ቅልጥ የሚለው ነገርስ ለማንኛውም አስተማሪ ፊልም ነው የምር 😢😢
@TizitaTizita-dz9or
@TizitaTizita-dz9or 7 күн бұрын
Markon bayinor filmu yidebr neber
@user-sz8qv1kf4t
@user-sz8qv1kf4t 3 ай бұрын
ኬና፣ወዳጆች፣ገባ፣ገባ፣በሉ❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 3 ай бұрын
🙏🙏
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
ቆጆነዉ በርቱልን እኔማፍቅርቢጤ ይዞኝነዉመሰል እያሱ ያለበትን ፊልምአባርሬነዉ ስወደዉ ❤❤❤😂
@iyesusyadinalmestu3834
@iyesusyadinalmestu3834 6 ай бұрын
Wowow😍😍🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@tazaaentertainment2
@tazaaentertainment2 6 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉🎉🎉
@virginiaharvey
@virginiaharvey 5 ай бұрын
Grt
@FafiFafi-md9eg
@FafiFafi-md9eg 6 ай бұрын
በጣም ምረጥ ፈልም
@Haset6229
@Haset6229 6 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
@BachuBaye-rh9cp
@BachuBaye-rh9cp 5 ай бұрын
❤️❤️❤️😍😍
@user-ku3fs9xu9j
@user-ku3fs9xu9j 5 ай бұрын
👍
@TAZAFILMS
@TAZAFILMS 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@emmaemma167
@emmaemma167 6 ай бұрын
ጆስ❤❤❤&ኬና ዉስጤ ናቸው ❤❤🎉🎉
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 4 ай бұрын
Wow. Mert now. Betam. Des. Yelal❤❤❤❤😅😅
@Haset6229
@Haset6229 4 ай бұрын
🙏🙏
@tigstdawud6483
@tigstdawud6483 6 ай бұрын
👍👍👍👍
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ቀዚሁ ቀጥሉበት ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 6 ай бұрын
Wow arfi now bartu
@martabekele4734
@martabekele4734 6 ай бұрын
እውነት እውነት ነው❤❤❤❤ተባረኩ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MentesenotBedada-ox8kr
@MentesenotBedada-ox8kr 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jl6by1ro6y
@user-jl6by1ro6y 5 ай бұрын
❤❤💝👍
@nathitawule9693
@nathitawule9693 5 ай бұрын
Wow bateme dase yilale mirta felam
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
@sebilegetanehsebilegetaneh3304 5 ай бұрын
👌👌👌👌
@hyatahamad6128
@hyatahamad6128 5 ай бұрын
ኬና😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 6 ай бұрын
Kanaya.sewedeke.margamene.wendma.gene ante setafeqere nwe.emigamerbke ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 6 ай бұрын
💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️lkanaya.
@mohamedassamo5782
@mohamedassamo5782 4 ай бұрын
ይበልጥ ፊፀሜሜው የምራል ደስ ስል ❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 6 ай бұрын
❤❤
@abrahamabraham5600
@abrahamabraham5600 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aynalem3830
@aynalem3830 5 ай бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
ሚስቴ ናት ሙሉ ፊልም | Mistie Nat Full Ethiopian Movie 2024
1:23:44
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 95 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 107 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,9 МЛН
ኮብላይ ሙሉ ፊልም | Koblay | Full Ethiopian Movie 2024
1:25:46
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 94 М.
አራድዬ 2   ሙሉ ፊልም | Aradye 2 | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
1:27:56
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021
1:33:43
Sodere TV
Рет қаралды 1,1 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,8 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,4 МЛН