KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
1:45:18
የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
1:32:05
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021
Рет қаралды 1,289,582
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 823 М.
Sodere TV
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@shemsedinqtr8073
3 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ እና የንፁሃን ህይወት መቅጠፍ ይብቃ የምትሉ እጅ አውጡ
@rosedarema9626
3 жыл бұрын
ምኑም ደስ አይልም
@kalid6004
2 жыл бұрын
Abet
@genimk9464
3 жыл бұрын
እንኳን እንዲህ አይነት ዘግናኝ ፊልም አሳይታችሁት እንዲሁም ሰው የጭካኔ ጥግ ላይ ደርሷል። ሲጀምር አላማው መልካም ነበር አጨራረሱ ግን ከሰውነት የወጣ ነው ይዘገንናል!!! በፊልሞቻችን ከበቀል ይልቅ ይቅርታን ብንሰብክ ጥሩ ስብእና ያለው እና ከጥላቻ የፀዳ ትውልድ ማፍራት እንችላለን።
@wesenlemma158
3 жыл бұрын
ጠፍታ ቢሆንና ደራሲው ፊልሙ እንዲቀጥል ቢያደርገው ይሻል ነበር!!! ሞትማ ምድሪቱም በቃኝ እያለች ነው ተደመሰሱ አለቁ ፈጀናቸው የሚሉ ፊልሞች በየቀኑ እየተለቀቁ ነው
@rozayoutube7351
3 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopawit3448
3 жыл бұрын
The worst movie
@sadaomersada9000
3 жыл бұрын
ደስይላል
@rahelamen7300
3 жыл бұрын
እንኳን ዘንቦብሽ ሆኗል የኛ ንሮ ዘንድሮ እንኳን የሞት የበቀል አሳይታችሁት ሰዉ እንዲሁም ሆድ ብሶታል
@kokebendale6936
3 жыл бұрын
የሚገርም እና የሚያሳዝን ፊልም ነው ፊልም እማ ናታይ ላይ ነው የሚያምረው በደንብ ነው የተወነው ሌሉቹም ምርጥ ናቸው
@ሔርሞን
3 жыл бұрын
ደስ አይልም
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@ያምባሰሏማርነኝ
3 жыл бұрын
ማነው እደኔ የድሮወቹ አክተሮች የናፈቋችሁ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
3 жыл бұрын
እኔ
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
🖐️🖐️🖐️
@lemembera4145
3 жыл бұрын
አረናፈቁን ኡ ፍፍፍፍፍ ታርኩ ኣለምሰገድ ብቻ ሁሉም ማንማንልዘርዝሕ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
3 жыл бұрын
እኔ
@rahmatube8466
3 жыл бұрын
እኔ
@ታሜትዩብ
3 жыл бұрын
በቲክቶክ አይቶ የመጣ👍
@ፍቅርናሠላም
2 жыл бұрын
እኔ😂
@bsinabsn
2 жыл бұрын
እኔ
@bettybaba9411
2 жыл бұрын
እኔ😂
@KubriaEndris
8 ай бұрын
እኔ😂😂
@werkeayele
5 ай бұрын
malet ከቲክቶክ ነዉ የመጣዉ ስትል
@mignotbik9257
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝም ነው በማየቴ ተደስቻለው አልተፅፅትኩም ምን ያህል ፍቅር የእውነት ከሆነ ብዙ መስዋትነት ያስከፍላል እንደዛም ሆኖ ፍቅሬ ያልከው ባልጠበከው ሳት ስታጣ ባሰቃቂ ሁኔታ በቀል ብቻ ሳይሆን የመኖርክ ተስፋ ነው ሚጨልመው የምትኖርለት ሰው ቢኖር እራሱ ከበቀል ውጭ ምንም አያስደስትክም ስለዚ ምንም ይቅርታ የመቀበል ህሊና አይኖርክም ይቅርታ ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው ባጠቃላይ ፍቅር ማለት ይሄን ያህል ሃይል እና ዋጋ አለው አቦ ይመቻቹ ምርጥ ፊልም ነው ♥️♥️♥️
@EeEe-ro3od
5 ай бұрын
🎉
@zerguat
2 жыл бұрын
ልጅቱ ለትልቅ ፊልም የምትታጭ ናት እንደ እረኛዬ አይነት!!! ልብን ሰርስሮ የሚገባ ገላጭ ገፅታ ና ስሜት የማስተላለፍ ማብቃት አላት
@berhanahmad3880
11 ай бұрын
ህልመኞች እውነትን ማየት አይዋጥላቸውም ለዚህም ነው ፊልሙን ያልወደዱት ምርጥ ትወና ምርጥ ተይንት አሰተማሪ ታሪክ ምርጥ ቅንብር
@lilicho12
3 жыл бұрын
ማነው በትክቶክ ኣይቶ ፍልሙን ለማየት የመጣው✌ግን ይህ ፍልም ዘግናኝ እና እትዮጵያዊነትን ኣይወክልም በስመኣብ የሆረር ፍልም ነው ምመስለው የቫፓየር የዝህን ኣይነት ፍልም ኣታበራታቱ
@bertukanamsalu7978
3 жыл бұрын
እኔም አሁን መጣው ላይ
@hiwihiwi8360
3 жыл бұрын
Enam
@sadamohamed1307
3 жыл бұрын
እኔም
@meringnkeshwa2283
3 жыл бұрын
እኔ
@logout102
3 жыл бұрын
እኔ😃😃😃
@binialemu4041
3 жыл бұрын
አንድ ነገር አስተዋልኩ እናትና አባትን ማሳዘን በጣም ከባድ ነው የእናትና አባት እርግማን ቢቆይም ይደርሳል ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን አሜን
@elshutesfaye757
2 жыл бұрын
እና እናትየዋ ትክክል ናት እንዴ እረ
@yeabsera2784
2 жыл бұрын
ልክ ነው ግን በሀቅ አምላክ እንዲ አያደርግም እናትየውም ገገሙ
@biruketayetedenekw4848
2 жыл бұрын
ግን እኮ እናቶም ቢሆኑ ልጃቸውን እደዚህ ምርገም የለባቸውም የልጃቸውን ስሜት መረዳት አለባቸው
@mariemaria5441
3 жыл бұрын
ወይ በጣም ያስፈራል ምጅምር ላይ ሀሪፍ ነበር መጨረሻው ግን ያስደነግጣል ልጆች ሊያዩ ይችላሉ 😥😥😥
@Natiye23
11 ай бұрын
አዎ😢
@Ami00-o5i
3 жыл бұрын
መጨረሻው ሳስጠላ ማነው እዴኔ ከቲክትክ ሰፈር የመጣ 👍😂😂
@zuzuhabeshawit2073
3 жыл бұрын
እኔ 😂
@sadamohamed1307
3 жыл бұрын
እኔ
@eduyedingillijedu2494
3 жыл бұрын
😁
@bintshemsu9995
2 жыл бұрын
እኔ
@hanan858
3 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ፊልም አትስሩ የኢትዮጵያ ልጆች ትንሹም ትልቁም ነው ፊልም የሚያየው ለትውልድ የሚተላለፍ ቢሆን ጥሩ ነው በቀልን አታስተምሩ እርቅን ፍቅርን እንጂ መጀመሪያ አሪፍ ነው ግን አጨራረሱ በጣም ያስጠላል አስተካክሉ
@hanan858
3 жыл бұрын
@@ድቡልቃነኝ አሪፍ ነው ግን አጨራረሱ ሆረር ፊልም ነው የሚመስለው 😔😌
@habeshahomeh2500
3 жыл бұрын
Basemame
@habeshahomeh2500
3 жыл бұрын
Medinawe
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጐ8ሰ
3 жыл бұрын
ኡፉፉፉ በጣም ያስጠላ ወይ
@danisole-5
3 жыл бұрын
Arf film nu teru nu ayseframe zemblashu nu
@ምኞትየአባቷልጅ
3 жыл бұрын
ኮሞታቶሮች ግን ትገርማላችሁ አዉን ምኑ ያስጠላል እንደዝህ መሰረት ነበር ተሰራ ሁሉም የእጁን ነው ያገኝ በጣም ደስ የሚል ሰራ ነው በርቱልን 💙
@ሴቴውቤ
2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የቱን ያህል ዋጋ እንዳለው ያስተምራል ❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም አርግልን🙏🙏🙏
@የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
3 жыл бұрын
በሰመአብ ደስ ብሎኝ ጀምሬ አይቼ ስጨርስ ምን ነካችሁ እንደዚህ አይነት አጨራረስ ሀገራችን እንዲሁም ኢትዮጵያ አልመስል ብላለች ምናለ በፌልም እንኳ ይቅርታን መቻልን ፍቅርን ብታስተምሩ 😥😥
@የሳሪስልጅ
3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ።እውነተኛ ፍቅር ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈል ያሳያል
@biniyamtamsgen4602
3 жыл бұрын
አጀማመሩ ተመችቶኛል 😘😘 አጨራረሱ ዘግንኖኛል 🤢🤢 ዘፈኑ ያበደ ነው 🤩🤩 ተተዋንያኖቹ ❤️❤️
@ኤንገራገሯ
2 жыл бұрын
መጨረሻውማ ልኽ እንደ ጅብ በላው ክክክክ🔚😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@blenmekre9923
3 жыл бұрын
ዘፈኑቹን የወሰዳቹበት ከውነት ካልከፈላቹት በጣም ትገርማላቹ ድምጽም የራሱ ነው ፊልሙ ግን ያስለቅሳል😭😭
@jerryjerusalem843
3 жыл бұрын
ፊልሙም የልጅ ታሪክ መሰለኝ እኮ
@ganetsa410
3 жыл бұрын
ማነው ዘፋኙ ዋናው
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@azizahamid5317
3 жыл бұрын
ኮመቶችን ሳይ አጨራረስ አጨራረስ ትላላችሁ ሰው የዘራውን ሲጭድ ደስይላል ሄወቱን እደነጠቁት ነጠቃቸው አሪፍ ፊልምነው አስለቅሶኛል
@sifenkejela9205
3 жыл бұрын
Betekekell 😘
@herokeabusheher4415
3 жыл бұрын
የዚህን ፊልም ፕሮዲዩሰር፣አዘጋጅ፣ደራሲ እንከሳለን። ምክንያቱም የተጠቀሙት ዘፈን ባለቤት አንተነህ ይባላል። ትንሽ የአእምሮ መቃወስ ስለደረሰበት የልጁን ዘፈኖች በሙሉ ያለምንም ክፍያ እና ያለምንም እውቅና መስረቃቹ ወንጀል ነው!!
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
ሁሉም ፍልሙ ያሠጠላል ነው የሚለው😃 እሰኪ ለየው መጭው አዲሰ አመት የሠላም የፍቅረ ያረግልን🙏🙏🙏
@jdhggrhftt9292
3 жыл бұрын
ውነትም በዚህ ዘመን የሚታመን የለም ፈጣሪ ይሄን አውቆ ነው ለካ ስፈጠር እስከ አሁን ብቸኛ ያደረገኝ ይገርማል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Jamila99-p4u
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Jamila99-p4u
9 ай бұрын
J
@helujunta9026
2 жыл бұрын
ደጋግሜ በያው አልጠግበውም ዘፈኑም ደስ ስል በጣም ያስለቅሳል😭😭😭🥰🥰🌿🌿
@yeabsera2784
2 жыл бұрын
እኔ ደግሜ ካየውት በህልሜ ይመጣል ወይም የምሞት የምሞት ነው የሚመስለኝ
@helujunta9026
2 жыл бұрын
@@yeabsera2784 🥺😥ግን ጨርሰሽዋል በፍራት ጥተሽው እንዳይሆን😂 ግን እውነት እኔም መጨረሻ ላይ በጣም ነው የፈራሁት ሞባይሌን እስከ መጣል ድረስ ግን ዶሞ ደጋግመ ባየው አይሰለቸኝም ፍራቱ ሆነ ለቀቀኝ ወይኔ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😭😁
@yeabsera2784
2 жыл бұрын
@@helujunta9026 ሊያልቅ ሲል አይደል የሚያስፈራው ከ ፈጣሪ ጋር ጨረስኩት
@jemalahmed4864
3 жыл бұрын
ለፍቅር የሚከፈል ዋጋነዉ እዉነተኛ ፈቅር እዉነተኛ አፍቃሪ 💏💏💏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💖💖💖💞💞💞💕💕💕
@smauamun4935
Ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@hosanna3393
3 жыл бұрын
የእናት እርግማን ይደርሳል ለእናቶች የደሰታ ምንጭ እንጂ የእርግማን ሰው እያደረግን ፈጣሪ ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ማማር እንችላለን መጨረሻው በጣም መጥፎ ቢሆንም በውስጡ ብዙ መልዕክት አለው ተመችቶኛል ደራሲ ኤልሮኢ ና ደይሬክተር ሰላማዊት ተዋናዮች እናመሰግናለን ብሩክ እንዲህ ያደናገጠ ምን አይቶ ይሁን ??
@ZahraZahra-lf3xl
3 жыл бұрын
እጭ አስተማሪ ድራማ እንዳታቀርቡስ የሆረር ፈልሚ ያየሁ መሰለኝ ለማንኛዉ አስተማሪድራማ ቢሆን ደስ ይል ነበር
@ESU05
3 жыл бұрын
ውድ ቤተሠቦች ሀሉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን እንዲሠጠን እርሥ በርሣችን እንድንዋደድ እንዲሁም በዙርያችን ያሉትን ሰዎች ሁሉ እነደራሣችን እንውደዳቸው ፍቅሩን ያድላንን!!!!!
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
3 жыл бұрын
የሰላም ፔጅ አይደለም እንጂ የሆነ ነገር የሚላት ነበረኝ
@rediat943
3 жыл бұрын
ዉይይ የሷ መስሎኝ ነበር የለላ ሰዉ ነዉ እንደ
@አለልኝአባቴመድኸን
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@awolendirs9240
3 жыл бұрын
Hi
@madenketube9911
3 жыл бұрын
@@rediat943 ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@ShJz-ck6hm
Ай бұрын
ማነው እንደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣ😂😊😊
@FfehgGgthg
15 күн бұрын
እኔ ነኛ😂
@HananHanu-ml4zb
11 күн бұрын
Ena
@hanahosaye9480
3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እናት እንደዚህ አይነት እርግማን ስትራገም ትንሽ ይከብዳል
@samriabera1334
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልሞች በጣም እያስጠሉ ነው በማይረባ ታሪክ ብዙ የወንጀል ትወናወች ነው የሚያበዙት ከድሮ ፊልሞች ተማሩ ።
@hayatseid6725
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ፍፍፍፍፍ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ ኮሜንቴች ያስጠላል አትበሉ ያስፈራል ነው እጂ ስንት ሆነው ስፕርተው ስሜት መጉዳት ነይ ይከብዳል ደሞ በጣም ነው የሚያምረው
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
3 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው እኛ ያለንበት እውነትኛው ጭንቀት መቼ አነሰን ስታስጠሉ ምናለበት በዚህ ወቅት እንኳን ፍቅርን እና አንድነትን የሚገልፅ ፊልም ብትሰሩ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
3 жыл бұрын
@@dawitdave6328 በስመአብ አንተ አረ አይባልም እኔ ጭካኔው ስላናደደኝ ነው እንጂ አርቲስቶቻችንን እወዳችኋለሁ ግን ወቅቱን ያላመላከተ ነው በማለት ነው ደግሞ እንዳየው አይደል እንዴ የተለቀቀው ስድብህ ያስጠላል አንደበትህ መልካም ተናገርበት አመሰግናለሁ
@dawitdave6328
3 жыл бұрын
@@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ተፀፅቻለው እህቴ🙏
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
3 жыл бұрын
@@dawitdave6328 ምንም አይደል ይቅር ብየሀለሁ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@Alem229
3 жыл бұрын
ትክክል
@abaytube1595
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
@senayitprince139
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanukonjo1121
3 жыл бұрын
ዙዙ ነሽ
@عبدومعيض
3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ዙዙ
@radem2189
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@abaytube1595
3 жыл бұрын
@@siltebilalomedia ደምሬሻለሁ
@sifenshume7726
3 жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ይያሳዝን ፊልም ነው ናታን ጌታቸው የምገርም ትወና እናመሰግናለን
@funnyvideo7277
3 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር የ እናት እርግማን ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ነው አላህ ከ እናት እርግማን ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@galaxyplayy4709
3 жыл бұрын
አሚን
@nemaabee3966
3 жыл бұрын
አሚንን😿😿😿😿😿😢😢😢😢😢😢
@فتحيهاثيوبيه
11 ай бұрын
አሚንንንን
@meseretEyase
7 ай бұрын
አሜን
@HayatHayat-k8s
3 ай бұрын
እናት ከልቧ አትረግምም ማሬ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
3 жыл бұрын
በስማም በህይወቴ እንደዚህ አሰፈሪና ዘግናኝ ፊልም አይቼ አላውቅም ደግሞ ብላችሁ የነጮችን የሆረር የጭካኔ ጥግ ማሳየት ጀመራችሁ እንደዚህ አስደንጋጭ መሆኑን ባውቅ አላየውም ነበር ከኢትዮጵያዊነት ያለፈ ለሰው ልጅ በክፉ ተራ ፍቅርን ይቅርታን በማስተማር ፋንታ ይሄንን ሰይጣናዊ ፊልም ለህዝብ ማስተላለፍ በጣም አስቀያሚና አሳፋሪ ስራ ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ ጥሩ ጀምራችሁ መጨረሻውን ከንቱ አደረጋችሁት ይሔ በጣም ዘግናኝ ነው እግዚአብሔር ህፃናቱን ከዚህ ፊልም ይጠብቅልን ሰው ሰውን እንደ ጅብ እየበሉ ማሳየት በጣም አስቀያሚ ተግባር ነው ለዚህ ስራችሁ ልታፍሩ ይገባል በስማአብ ወወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@yeshinegash6116
3 жыл бұрын
ምንም ቢሆን እናት ልጇን እንዲህ መርገም የለባትም። 😒ከባድ እርግማን ነው ልጇን የረገመችው። እንዲ ሚያስረግም ተግባር አልፈፀመች። ቢሆን እንደእናት እንዲመልስላቸው መፀለይ ነው ጌታ ይጠብቀን
@milikihacalu1701
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@ftye7911
3 жыл бұрын
Aminee
@ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ
3 жыл бұрын
አሜን
@mohammodmohammod-um5tk
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገርችነን እደፅሀይ በርሀን እደሠማይ ኮኮብ አድርግልን
@mametube491
3 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችን አደራ አንተው ጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kemzenshyasin2358
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሙዚቃ ማጀቢያው ብቻ የተመቸው 👌ፊልሙ ግን በተለይ አጨራረሱ ትንሽ ዜግናኝ ነው ህፃናት እንድዩ አይመከራም
@alruwili4900
3 жыл бұрын
ያረብ አሀገራችን ሠላም በጣም ናፈቀኝ ዛሬስ
@zelalemdesta499
3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እኛ ወንዶች የእውነት ራሱአን አሳልፋ የምትሰጥ ከተገኘች ዋጋ እንከፍላለን ይህው ነው ታሪኩ ።
@maki4428
3 жыл бұрын
ከሰንት አንድ
@zelalemdesta499
3 жыл бұрын
@@maki4428 እናንተም ከስንት አንድ🤔
@maki4428
3 жыл бұрын
@@zelalemdesta499 እሱንአምናለሁ
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
3 жыл бұрын
አማረኛ ፊልም ታየሁ በጣም ብዙ ግዜ ሆነኝ ይህ ግን ሳየው የሚያምር ይመስላል
@TUBE-hh8ls
3 жыл бұрын
ደግ አረገ እኔም እድህ አርጌ እምገላቸው ብዙ ጠላቶች ነበሩ😢 ግን የስራቸውን ጀባ አሏህ ይፍረድ 🙏
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
የፍቅርን ሀያልነት ነዉ የሚያሳየዉ ከምትሞት ይልቅ ከዚህ ኑሮ ወተዉ የእናቷን ይቅርታ ሁሉ ቢያገኙ እና በዛ መንገድ ቢያልቅ መልካም ነበር ግን መስዋእትነት ያስከፍላል ፍቅር ይሄ ነዉ እዚህ ፊልም ላይ ስህተት የሚባል ነገር የለም❤❤እናመሰግናለን
@blenmesfin2009
3 жыл бұрын
በሚስት እና በእርስት ድርድር የለም
@Mandf-fikir4ever
3 жыл бұрын
እንዴ ናታይ መጀመሪያ ሊዘፍን ሲል ጩቢቲ ትዝ ያለኝ እኔ ብቻ ነኝ 😂😂😂😂😂
@MerryAlebachew26
3 жыл бұрын
ልክ እንደተለመደው የአማርኛ ፊልም መጨረሻው አያምርም እንጂ የነፂ ትወና አሪፍ እየሆነ መቷል
@tigistdaniel7209
2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው ።እኔ ተመችቶኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@UserUser-vo1js
3 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ብሆንም ደም ማየት ሰልችቶናል ለኢትዮጵያ የምያስፈልገው የፍቅር ፊልም ነው ብሩከ ገራሚ ተዋናይ ነህ
@Teda_Yg
3 жыл бұрын
ብሩክ አይደለም ናታይ ጌታቸው ነው የሚባለው
@jesusisgod4638
3 жыл бұрын
ፍቅርና የኢትዮጵያ ህዝብ አይተዋወቁም
@jesusisgod4638
3 жыл бұрын
@Zd Rd ስለምን እንደምታወራ አይገባኝም እኔ ግን በእዉነት ያደኩ ሀቅን ምናገር ነኝ ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑትን ናቸዉ አልልም አዎ አብዛኛዉ ሀበሻ አዉሬ ደም ጠጪ ክፉ ሰይጣን የራሱን ህዝብ ሚጠላ በጥላቻዉ ከአለም ወደር ማይገኝለት ነጭ አምላኪ ህዝብ ነዉ እዉነቱ ይሄ ነዉ ተዋጠልህም አልተዋጠልህም
@ላምሮት-በ8ኈ
8 ай бұрын
@@jesusisgod4638ራስህ ተለወጥ ወቀሳው ለማንም አይጠቅምም።
@ነፂየናቷልጅ
3 жыл бұрын
የጀምበር ሙዚቃ ይለቀቅ የምትሉ like ❤❤
@meronzewude8757
3 жыл бұрын
መጨረሻው መጨረሻው የምትሉ ሰዎች ግን ይሔ ነገር በናተ ላይ ደርሶ ቢሆን ኖሮ ከዚህም በላይ እንደምታረጉ አልጠራጠርም አንድ የመኖሪያ ተስፋውን ነው ያጣው እኔ አልፈርድበትም ሁሉም በሰራው ልክ ነው የሚከፈለው ደሞ በንምቀርባየው ሰውች መከዳት በጣም ይከብዳል !!
@fafi5908
3 жыл бұрын
ወየኔ ይሄ ፊልም ሲያስጠላ እፍፍፍ በተለይ መጨረሻው አካባቢ አኡዙቢላህ 😳😳😳🙈🙈🙈
@eskedargatachew8318
3 жыл бұрын
😳😳😳ጭራሽ እንደ ቫንባየር አንገት መጠጣ ሆ ከሙዚቃው ውጭ ፊልሙም ሆነ ካራክተሮቹም ምንም ደስ አይልም ኤጭ ድሮስ የኢቲዬ ፊልም ድሮም🙌🙌
@tgkassatgkassa116
3 жыл бұрын
ኮሜታተሮች ግን ደነዝ ናችሁ አገራችን የተበላሸችው ሁሉን በይቅርታ እያለፈች ነው ሰው የዘራውን ሲያጭድ ደስ ይላል 😢😢😢
@ወያኔያስተሰርያል-ገ2ቨ
3 жыл бұрын
ቆንጆ ኮመንት
@ፍቅረሀገር
Жыл бұрын
bekelegna
@Salam-wi7id
3 жыл бұрын
ያስለቅሳልም ያስፋራልም🤗 ይሄልጅ የለበት ፌልም ሁሌም ሆረር ነው እብዱ ማለትነው
@selamebayu2453
3 жыл бұрын
ኤጭ ሲያስጠላ ሲደብር የምትሉት ምናባታችሁና ነው የሠው ሞራል የምትነኩት እናተ እንድትወዱት የፖለቲካ ፊልም መሆን አለበት ኮተታም ሁላ ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@jssy8594
3 жыл бұрын
አውጣኝ ጌታየ🤣🤣🤣🤣🤣
@hayuademhayuadem2708
3 жыл бұрын
እኮ
@jokername6094
3 жыл бұрын
Tkkl yemechsh man
@ethiotech01
3 жыл бұрын
Location k seol 😏
@የሃይሉልጅነኝ
3 жыл бұрын
እህ
@ያልተፈተውህልሜ
2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ እደዚ አይነት ፊልም ከሚሰራ ቢቀር ይሻላል መጀመሪያው አምሮ መጨረሸው ያስጠላ ል በጣም
@jossysquad8941
3 жыл бұрын
አሪፍ ነው የሚደረገውን ነው የሰራችሁት 👍
@rozaneyoutube8518
3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብአድርጊኝ ወድእህቴ
@ethiopiayemanat9418
2 жыл бұрын
It’s amazing movie! We would like to see more.
@AbdulAziz-vr8mi
3 жыл бұрын
2013 ዓ/መ ፍቅርና 2014 ዓ/መ ጦር አንድ ነው ሀገራችን አለህ ሠላም አርግልን 🇪🇹🇪🇹😭😭
@የመድሃኒአለምልጅነኝ
2 жыл бұрын
እህቴ ጠርነትክ 2013 ነው የጀመረው
@tadisomolito2129
3 жыл бұрын
በክ እኔ አልወደድኩትም ምክንያቱም መጨራሻው በጣም ነው የነደዳኛ።
@habtehabte4149
3 жыл бұрын
እንደዚህ ቆፍጠን ያለ ፊልም እንጅ ቀጭን ፊልም አይመቸኝም አሪፍ ነው
@እርስትሀበሻዊት
3 жыл бұрын
ያበደ ነዉ አቦ ይመቻችሁ ናታይ ትችላለህ❤
@ሔርሞን
3 жыл бұрын
ምኑ ሆ
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@madenketube9911
3 жыл бұрын
@@ሔርሞን ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@እርስትሀበሻዊት
3 жыл бұрын
@@ሔርሞን ፊልሙ ነዋ
@እርስትሀበሻዊት
3 жыл бұрын
@@madenketube9911 ደምሬሻለሁ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
ብቀላ ግን ለምን ሰላም ያለው ለአምላክ ስንሰጥ ነው 😭😭😭💚💛❤
@joniasefa4678
3 жыл бұрын
እዚጋርማ አንሳሳት አምናለው ብቀላ የአምላክ ነው ግን በሚስትና በሀገር ይላል ለአምላክ አሳልፈን የምንሰጠው አለ እራሳችን የምንበቀለው ይኖራል
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@KebebushDenku
10 күн бұрын
Bteam Arif film new
@selamye.mariyamlij3886
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እንዲህ አይነት ፊልም እንኳን ሰርታችሁ እንዲሁም ሰው በላ ሁነናን የድሮቹ ናፈቁን 😭💔
@KalYouTube-h4x
10 ай бұрын
ኮሜንቱን ሳነብ ላቆመው ነበር ግን ትእክለኛ ፊልም ነው አስመሳይና በሰው ጣልቃ እሚገቡ ሰዋች የስራቸውን ሲሰጡ ያረካኛል
@memebakla378
3 жыл бұрын
አገራችንን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላት
@BeletuAgeze
Ай бұрын
ፍቅር በገንዘብ በዘር አይገዛም አይለወጥም በስመአም ያምራል መጨረሻው ያስለቅሳል አየየየየየየየየየ
@መቅዲ-ፈ3ዸ
3 жыл бұрын
ሁሉም የጁን ሲያገኝ ደስ ይላል🙏
@amen13
3 жыл бұрын
Betam Des yemel film new gn yasazenal natay yalbt film hula😘😘
@አይናለም-ነ3ጐ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭በጣም ሚያሳዝን ፊልም ነው
@geomaticprofessionalconsul863
3 жыл бұрын
የሚሰሩ ፊልሞች የኢትዮጵያ ማንነታችንን ፍንትው እያደረገ የሚያሳይ የውጪ ማንነቶችን የሚነቅፍ ሆኖ ሊሰራ ይገባል፣ የጭካኔ ጥጎችን የሚሳዩ ፊልሞች ለኛ ምናቸውን ነው.
@የማርያምልጅ-ዐ6መ
3 жыл бұрын
ይሔ ፊልም አጀማመሪ ደስ ቢልም አጨራረሱ በጣም ልብ ይነካል
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠብስክራይብ አረጊኝ እሕታለም❤
@semiraseidsemiraseid2810
3 жыл бұрын
መጨረሻው መጨረሻው የምትሉ ሰዎች ግን አታስመስሉ ሲያንሳቸው ነው
@qonjo6613
3 жыл бұрын
ዋውውው እሚያሳዚን ፊልም😭❤
@መስኪየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
ምንም አይልም ግን በመጨረሻ ላይ ያለው ቫርት በጣም ዘግናኝ ነው ስለ ኢትዮጵያ አስቡ የሌላ አገሮች የሚያስቡት ሰው በሎች ናቸው የሚሉን
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@adesstub2621
3 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ በ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ😭😭😭እኛስ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ሆይ💔
@hanayilma1135
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እምላክ ወገኖቼን ይጠብቅልኝ ከዚህ ክፉ ስራ
@sabelayasin2579
3 жыл бұрын
መጨረሻዉ ደስ አይልም ነፍስገዳይ የእጅ ቅጣት ማግኘት ነበረበት
@ciratk2615
3 жыл бұрын
አወ መጨረሻው ደስ አይልም
@user-xl7uw3vg7
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@የገጠርልጅዩቲብ
3 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዛሬ አልቅሽ አላቅም😭😭😭😭ለፍቅር ብዞ ምህስዋተነት ይከፈላል 😭😭😭
@sinaethiopiawiteethiopiawite
3 жыл бұрын
Awon
@Lulu-kc5nk
3 жыл бұрын
እኔም 😥😥😥😭😭😭
@anshlim1233
3 жыл бұрын
በልው😂😁
@abdurehmanmuhammed5766
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም በጣም ነው የወደድኩት
@hymanotteckllgz9431
3 жыл бұрын
አላየውም ኮመንት የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ስንት አስተማሪ አስታራቂ አስደሳች ሞልቶ
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@friotesorry9840
2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ በውነቱ
@ruqaeheee7998
3 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ ላገራችን ዱአ እናድርግ የቤተሰቦቻችን ነገር እያሳሰበን ነው አላህ አገራችንን ያረጋጋት
@yimertube6444
3 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው በሰው ፍቅር ገብቶ ህይወትን የሚያመሰቃቅል ሰው የእጁን ማግኘት አለበት እሰይ ይህን የሚያደርግ አደል የጠፋ በእንደሱ አይነት አውሬ ወንዶች የስንት ሰው ህይወት ተበላሸ ውሻ
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤E T E T E ❤❤
@rozaneyoutube8518
3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብአድርጊኝ
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@ethiopiatub9303
3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ። አሜን ምኑን አሳየህኝ እግዜኦ መሀርነ ክረስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@harontube4205
3 жыл бұрын
ናትዬ ትችላለክ አሪፍ ፊልም ነዉ ችኳ ስታምር
@afomiadina7652
3 жыл бұрын
ኧሰ አትከልክሉአቸው ፊልሞቹን የኢትዮጵያ ፊልም ሲባል አንድ ወንድ እና አንድ ሴትበሆነ አጋጣሚ ይገናኛሉ ከዛ ጓደኛሞች ይሆኑና በሆነ ጊዜ ይጣላሉ ከዛ ተመልሰዉ ይታረቃሉ።አለቀ!የድሮ ፊልሞቻችን እንዴት ነው ደስ የሚሉት? አሁንም እንደዚህ ብዬ ሞራላችሁን መስበር አልፈልግም አስተካክሎ መስራት ነው።
@samibeyenetube8779
3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም ያላየ ይየው መጪው ዘመን ጥሩ ይሆናል
@bezaorku2149
Жыл бұрын
በፍቅር ይጀመራል በግድያ ያልቃል እረ እኔ ባህሌን ወጌን ኢትዮጵያዊነቴን በጣም ስለምወድ ኢትዮጵያ ፊልም ማየት የሚያስደስተኝ ብዙ ግዜ አጨራረሱ ምንም ሳልደሰትበት ያልቃል እስኪ ከግድያ ጀምራችሁ በፍቅር ጨርሱ እሱ ናፍቆኛል ምነው ሸዋ
@abrhamnegash3929
3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ አጀማመሩ አሪፍነው ወደመጨረሻዉ የኛን ባህል አይገልፅም የበደሏችሁን አትብቀሉ ይላል አስተምሮቱ...…..
@jesusisgod4638
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 እና ሀበሻ ተበቃይና ነብሰገዳይ አይደለ እንዴ??
@tube-je9tz
3 жыл бұрын
እኔ ተመችቶኛል የፍቅር መቀሶች ምድር ላይ ባይኖሩ. ደስይለኛ
@hasetliya8443
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቀልን
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@madenketube9911
3 жыл бұрын
ሠላምሽ የብዛ እሕታለም በቅንነት ሠብስክራይብ አረኝ❤️
@isakgebremikael9575
3 жыл бұрын
Best film thanks natay
@EtuYeTadeLiji
3 жыл бұрын
ደግ አደረገ የመናከሱ ነገር ነው እንጂ ሚያስጠላው ሌላው ጥሩ ነው ግን እውነተኛ ታሪኩ የእውነተኛ ዘፋኙ ነው ብዬ አስባለው እናም እሱን ብትረዱት ደስ ይለኛል
1:45:18
ልባም ደሀ ሙሉ ፊልም Libam Deha full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:32:05
የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 63 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 9 МЛН
1:39:28
ኢሳም ሀበሻ | ሱሴ | ኢንጅነሮቹ 2 ሙሉ ፊልም Suse Engineerochu 2 Ethiopian film 2019
Addis Films
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:52:42
የፍቅር ጥግ ሙሉ ፊልም - Yefikir Tig Full Amharic Movie 2022
Salkan Tube
Рет қаралды 4,8 МЛН
1:41:32
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:20:53
እድልወርቅ ጣሰው፣ ሰለሞን ሙሄ፣ ሐመረድንግል ካሳ፣ ተመስገን ካሳህይ Ethiopian film 2019
Addis Films
Рет қаралды 162 М.
1:42:19
New Ethiopian Movie - Tilefegn 2016 Full movie (ጥለፈኝ ሙሉ ፊልም)
Arada Movies
Рет қаралды 4,6 МЛН
1:26:31
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
Marken Entertainment
Рет қаралды 754 М.
1:42:43
የ10 ቀን ቁማር ሙሉ ፊልም With English Subtitle 10 Days Bet New Ethiopian Full Movie
Elias Workneh Studio
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:53:02
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
AmharicTV
Рет қаралды 4,7 МЛН
53:47
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 574 М.
1:32:06
ቅኔ ሙሉ ፊልም | Kine full Amharic movie 2023 [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks
Maya Media
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:50
Long Nails 💅🏻 #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН