''ለእነሱ አልሰጣቸውም፤ ፀልይልኝ'' ዐቢይ ፤ ''እናፍርሰው ብለን ጠይቀናል'' አሕመድ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 213,878

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

azon.com/የሴራ-እርካብ፤-የደም-መንበር-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=የሴራ+እርካብ&qid=1708495299&sprefix=የሴራ+እርካብ%2Caps%2C518&sr=8-1

Пікірлер: 290
@adonay7097
@adonay7097 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ እየን እና ፍርድህን ስጠን
@solomongebre7032
@solomongebre7032 5 ай бұрын
ያየ ልሳንህ ይባረክ ምርጥ ተንታኝ
@BeteMukera
@BeteMukera 5 ай бұрын
ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚዲያ እግዚአብሔር ለአገራቹ ያብቃቹ ጥሩ የመረጃ ምንጭ ነው።
@yohannesmoges3735
@yohannesmoges3735 5 ай бұрын
Teru ye mereja menche yehunulen
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 5 ай бұрын
የዚህን ከዕውቀት ነፃ የሆነ ሰውዬ ዝርክርክ ስራ ስታወራ ውለህ ብታድር በፍቅር ነው የማዳምጥህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፕሮግራምህ አመሰግናለሁ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 ай бұрын
#UAE አሽከር ብልፅግና ከሀገራችን ምድር በቅርብ ይጠፋል።#አማራን ሁሉም ከመደገፍ ውጭ ምርጫ የለውም።💪💪💪🇪🇹
@princelg
@princelg 5 ай бұрын
አይ ያማራ ጉራ
@anuwarahmed5249
@anuwarahmed5249 5 ай бұрын
Abiy amara bihon ethio forumim zim bilo ayawaran naber hahah yaw ingidih min taragalachu indew sitawaru wadahala tihedalachu
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo 5 ай бұрын
​@anuwarahmed5249 ህጻኑ ማሙሽዬ አገሪቷን በአለም አደባባይ አቆሸሻት ይሄ እርምጥምጥ ቂጡን ያልጠረገ ህጻን እንኳን ለትልቋ ኢትዮጵያ ለዘበኝነት እንኳን አይሆንም ነበር ትዳሩንም እንዴት እንደሚመራ እግዜር ይወቅ እቺ ገልቱ ሚስቱም እንደዛው እርምጥምጥ ናት
@tigraithelandofqueenofsheba
@tigraithelandofqueenofsheba 5 ай бұрын
Tish
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 ай бұрын
@@princelg እየታገለ ያለን አማራን ደግፉ ማለት ምን ጉራነው? ጉራ በትግሬና ጋላ DNA ውስጥ ነው። በአማራ ቅናት ስለታወራችሁ ነው ዜሮ ረሃብተኛ ለማኝ ስደተኛ ሃገር የፈጠራችሁት ምቀኛ ከብቶች!
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 5 ай бұрын
ሚገርም አቀራርብነው በርታልን ያየስው❤❤🎉🎉
@birhanutesfay7616
@birhanutesfay7616 5 ай бұрын
Ethio forum for ever🔥ትክክለኛው የሚዲያ ተመራጭ 🎤
@Miliniym
@Miliniym 5 ай бұрын
በአማርኛ የሚሰራጩ ከሺ በላይ ዩቲዩቦች በሀገሪቱ የሚገኙ የግልና የመንግስት ቴሌቪዠንና ራድዮኖች ቢደመሩ ቢጨመቁ ቢጣመሩ የኢትዮፎረምን ያህል አይሆኑም።
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 5 ай бұрын
አላዝኑ እንዲሁ መከራ እየጫነባችሁ ​@@SELAMTA-ሰላምታ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 ай бұрын
ትክክል
@ጌች2023
@ጌች2023 5 ай бұрын
Excellent presentation! Keep it up.
@RobelAssaye-f2b
@RobelAssaye-f2b 5 ай бұрын
ላንተም መልካም ተመኘዉ ያየ
@tsimele8360
@tsimele8360 5 ай бұрын
ልጅ ያቦካው .... ዓይነት ነው የሆነብን።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 ай бұрын
7ኛ ክፍል ካቋረጠ እንጭጭ ቀባጣሪ ምን ይጠበቃል ?
@fassil47
@fassil47 5 ай бұрын
ህፃን መሪ ጣለብን😢
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 5 ай бұрын
ብልፅግና የኢትዮጵያ ምፅኣት ነው።
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork 5 ай бұрын
dont say ብልፅግና ብልግና በል።
@EdrisHussen-m1k
@EdrisHussen-m1k 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤አንተ ትችላለህ በጣም ነዉ ምንወድህ በጣም በጣም ማለት ነዉ።
@josexsamuelx2550
@josexsamuelx2550 5 ай бұрын
May god bless you for the truth.
@OneLove-t9w
@OneLove-t9w 5 ай бұрын
ሰው እንዲገባው የምታረገው ነገር ሲያስደስት
@ambarnews07
@ambarnews07 5 ай бұрын
Right information at right time#ETF❤
@YemaneTeklay-q2e
@YemaneTeklay-q2e 5 ай бұрын
የዓለም አሰላለፍ የተገነዘቡ ጋዜጠኞች ethio Foroum ብቻ እና ብቻ🎉🎉🎉
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 5 ай бұрын
Wow ! God bless you Yayesew
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 5 ай бұрын
ሁሌምብሆን ወዳጅክነኝ በርታ ጥሩነው በጣም።
@simachewyayehrad
@simachewyayehrad 5 ай бұрын
ያየሰው ትለያላችሁ ጀግኖች
@tgcot431
@tgcot431 5 ай бұрын
Yes it's painful truth for Ethiopians!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 5 ай бұрын
And especially for Amharas who were saying Abiy Nabiy hopeing he would cleanse the Oromo from the face of the earth.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 ай бұрын
🤣 you forgot the Amhara kings took you with open arms when you invaded Abyssinia during the Galla migration in the 16th century.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 5 ай бұрын
@@abuhaile6517 I thought you have learned a good lesson when Isayas Afeworki told you guys to stop the nonsense tale of Ethiopia being bla bla open you are eyes your evil ethiopia is a failed state believe it look around you with open eyes Agawoo Kimant Oromo Tegaru Somali Sidama Etc will free indepent states , you will be lucky to keep “ Sela Dingay “ so again open you eyes learn from Eriterea . If you weren’t greedy and let people to take care of their affairs you wouldn’t in your present miserable conditions.
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 5 ай бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@MulualemLemma-i7c
@MulualemLemma-i7c 5 ай бұрын
Thanks . It very important and well observed views.
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay 5 ай бұрын
Having Abiy as a leader is a curse..... Thank you, EF
@Man12210
@Man12210 5 ай бұрын
ያዩ ጀግና የጀግና ልጅ
@WazMan2024
@WazMan2024 5 ай бұрын
Yaye bewunet tileyaleh! Beteleym hunetochin, kinwunochin, dirgitochin ....yemtakerbibet menged makes you special. Beterefe Lee Anderson ena Martin Plaut degmo misgana yigebachewal.
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 5 ай бұрын
አብይ የበሻሻ ገዥ ብቻ ይሁን የምትሉ በ like
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 5 ай бұрын
ድል ለአምሐራ ፋኖ❤❤
@frazeramare3879
@frazeramare3879 5 ай бұрын
ፋኖ። ሰገራ
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 5 ай бұрын
ያየህ
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 5 ай бұрын
አውነት ነው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ 11:26 ሕራይ ያላችው አትዮጵያን የህድገት መንገድን ያሳዩን ትልቅ መሪ ነበሩ ከትላት ምኒልክን የምናይባችው ለዛሬ መለስን የምንዘክርባችው ለነገ ያሳችውን ሕራይ አይተው መሪዎች አንድሰሩ ተሞክሮ የሚሆን ሥራ የሰሩ መሪ ነበሩ የሁኖቹ አበላሹት አንጂ
@aperngoothow1350
@aperngoothow1350 4 ай бұрын
Nice News from Gambella I like it
@seidawol1871
@seidawol1871 5 ай бұрын
አንተን ስሰማ ብስጭቴን ሁሉ ነው ምረሳው ያየህ🙏
@Simba-karumba
@Simba-karumba 5 ай бұрын
27 ኣመታት በጨለማ ነው የነበርኩት ያለው ህዝብ፣ እንኳን የኣብይ ብርሃን ኣሳየህ ብቻ ነው የሚባለው፣ በዚህ እያየሀው ያለህው ብርሃንህ ለዘላለም የኑርህ።
@Haregu-o6m
@Haregu-o6m 5 ай бұрын
Well said
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 ай бұрын
ወያኔ ከአብይ በምንም አትሻሉም! እናንተምጨለማ እሱም ጨለማ! ሲጀመር ወያኔ በወረጋው የዘረኝነት ሲስተም ነው እየጋለበ ያለው! ግም ለግም
@ashugirma9292
@ashugirma9292 5 ай бұрын
ቆሞ ቀር
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 5 ай бұрын
​@@ashugirma9292ቆሞ ቀርኮ አንተና መሰሎችህ ናችሁ ጃል🤔
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@henokyoseph-zj7et
@henokyoseph-zj7et 5 ай бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ይይይይይይይይይይይይይይ ሽንፈት እጣ ፈንታችን አይሁን ¡¡¡😉😉😉😉😉
@bird1144
@bird1144 5 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በዚህ ባቡር እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ምሳሌ ነበር አይ ዶንቆሮ ብልፅግና
@Jemalagenghew
@Jemalagenghew 5 ай бұрын
ያየሰው አንተ የእውነት ትለያለህ
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 thank you so much
@Yesa-g3h
@Yesa-g3h 5 ай бұрын
Great !
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 5 ай бұрын
አንተ ብቻ ተንትን ምርጥ ባለሙያ በርታልን
@Birhan-u3o
@Birhan-u3o 5 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@GebrehiwotKiflemariam
@GebrehiwotKiflemariam 5 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ግን የእውነት ምን ዓይነት ሰው ነው ? ስለ እሱ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ልፅፍለት ስል ቃላቶችን ያጥረኝ እና ግራ ግብት ይለኛል የእውነት ። ያየ እጅግ በጣም ፍፁም የተለየ ኣክብሮት እና ኣድናቆት ኣለኝ ። ግን ኣሁን ባልኩትም ኣረካም ግን ዝምቢየ እንደዛ ልበልህ ክቡር ወንድሜ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekuriyazeleke6820
@mekuriyazeleke6820 5 ай бұрын
የውጪ ጉዳይ እውቀቱ ከፍተኛ ነው እኔ እንኳን ፍትህ መፅሄት ላይ በሚፅፍ ወቅት አጣጥሜዋለሁ😂😂😂
@BrookBefi
@BrookBefi 5 ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@atsion7214
@atsion7214 5 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyudabesa7254
@eyudabesa7254 5 ай бұрын
ምን አይነት አፍዝ አደንግዝ ነዉ ያደረገብን ግን ግማሽ ቀን ስልጣን ላይ መቆየት የሌለበት ሰዉ እኮ ነዉ😢
@Kahisu-v3s
@Kahisu-v3s 5 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@SalamWoldow
@SalamWoldow 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 5 ай бұрын
Selam selam selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@johnjohn5401
@johnjohn5401 5 ай бұрын
ኢ ፎረም🎉ጆ
@mulu65
@mulu65 5 ай бұрын
ለእንግሊዘኛ ቋንቋ አክሰንት ይህን ያህል መጨነቀ የቋንቋን ጥቅም አለማወቅ ነው።ቋንቋን መናገር ችሎታ /skill/ ነው እንጅ እውቀት /knowledge/ አይደለም ዋናው አላማው መግባቢያ ነው Chinese,indians etc አክስታቸው አያስጨንቃቸውም ዋናው መልእክቱ በአግባቡ መተላለፉ ነው ነገር ግን ለእውቀት አልባወች ቋንቋ እውቀት እየመሠላቸው ስለ ቋንቋው አክሰንት ሲጨነቅ መልዕክቱን ሳያስተላልፉት ይቀራል እንደ እነ እቶኔ። ለዚህ ነው የሰው ልጅ ቋንቋን በህጻንነቱ ከቤተሰቦቹ የሚወርሰው
@abelkissi3204
@abelkissi3204 5 ай бұрын
አንተ ለምን አክስትህን ታስቸግራለህ ወይንስ አክሰንት ማለት ፈልገህ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 5 ай бұрын
እስኪ ኣማርኛውን በቅጡ ፃፍ መግባቢያ ነው ባልከው ሳትግባባ ቀረህ እኮ😂 እንግሊዝኛ እውቀት አይደለም አልክ? ከኬጂ ጀምሮ እውቀት ነው እየተባለ ትውልድ እየተማረ ነው። እነ Grammer vocabulary እውቀት ባይሆኑ ትምህርት ይሆኑ ነበር? የት ነው ግን ምትቀፈቀፉት
@mulu65
@mulu65 5 ай бұрын
@@zbestisyetcome1 language is not knowledge it is full of skill:- writing skill,lessoning skill,speech skill, ለዚህ ነው ልጆች ከተወለዱ ከሁለት ዓመት በውሀላ የእናታቸውን ቋንቋ የሚናገሩት that is why in linguistic language's are more of skill than knowledge መሳሌ መኪና መንዳት እውቀት አይደለም skill ነው ግን ትሰለጥናለህ like u said Grammer for articulations ለማቀነባበር አንተ እውቀት አልባ ላንት ቋንቋ pres tense, ing, past tens ወዘት ነው መጣች፤ልትመጣነው፤መጣነበር በአማረኛም ፤በኦሮመኛም የልተማረሰው ይገባዋል ፥ ይሰማዋል ፤ይናገረዋል ነገር ግን አይጽፈውም ትምህርት ቤት ሄዶ ሲሰለጥን መጻፍ ይችላል ሁሉም ሰው ሳይማር የተወሰነውን የቋንቋን skill ከቤተሰቦቹ ይወርሳል አብይን መሳይ እውቀት አልባው
@mulefish8503
@mulefish8503 5 ай бұрын
U wellcome the legend journalist
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 5 ай бұрын
History will thankful to Tigray hero freedom fighters who defeated dictator Derg and brought freedom and self administration for all oppressed nations and nationalities. The 27 years of development and prosperity of the country will never come back.
@henokgelan8091
@henokgelan8091 5 ай бұрын
Thank you bro ❤
@SururAdem
@SururAdem 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 5 ай бұрын
ቻይና ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካም ከፍተኛ የልማት አጋር ናት ።ከተሞችን ፣ግድቦችን ፣መንገዶችን ፣ቴክኖሎጂ ፣ኤርፖርቶች ፣ሐዲዶችን በመሥራት እና በመገንባት ከፍተኛ ሥራዎች ባለፉት 33 በኢትዮጵያ ውስጥ አስፋፍተዋል ። የአሜሪካ መንግስት ከስንዴው እና ዘይት ውጪ ለኢትዮጵያውያን ያበረከቱት ተጨባጭ ነገር የለም ።
@efremmekonnen1961
@efremmekonnen1961 5 ай бұрын
Ephrem Mekonree
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 4 ай бұрын
Wonderful train addis ababa rail way project
@efremmekonnen1961
@efremmekonnen1961 5 ай бұрын
Ephrem Amare
@demismuktar
@demismuktar 5 ай бұрын
የሚገርም ቀዳዳና የሰይጣን ቁራጭ ነው። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@dawitzerga9808
@dawitzerga9808 5 ай бұрын
ራስህን ቻል ዘርማ ፋኖ ምንም ግንኙነት የላቸውም
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 5 ай бұрын
የብልግና ስብስብ (ተደማሪ) ተሰባስቦ አገር ያፈርሳልንጂ ሃገር አይመራ የነበረውን እድገት አያስቀጥል ስንል ከጅምሩ ጥላቻ ሳይሆ የነበሩትን ሁኔታ አቅም በሚገባ በማጤን ነበር ፣ ታድያ ያኔ ይህንን ስንል ምድረ ተደማሪ የህወሓት ተከፋይ ይለን ነበር ዛሬ በሻሻው ለያንዳንዱ አጨብጫቢ ኩንታል ችግር በገጓዳው አድሎታል
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 5 ай бұрын
🙏💛❤️
@zola-b5k
@zola-b5k 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RobelAssaye-f2b
@RobelAssaye-f2b 5 ай бұрын
እባካችሁ አቢቹና ዳንኤል ክስረት እንዲያዳምጡት ሸር አድርጉት
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 5 ай бұрын
አብይ በደንብ ያዳምጣል ፌስቡክ እራሱ ይከታተላል
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 5 ай бұрын
በግንባታ ስራ ቻይና ባትኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር እንዳልከው በመለስ ዘመን የተደረገው የአይሮኘላን መነሻና ማረፊያ ሲሰራ ሰርቻለሁ ቻይና ለቀን ሞያተኛ አባት ናቸው ብቻ ልግምተኛ አትሁን ትማራለህ ስራ ሹሙ እያወቁ ነው የሚሸመጥጡት እንጂ ሳይገባቸው ቀርቶ ነው የሚገርመው በምሰራቅ አፍሪካ ማንም የሌለው የድሃ መመላለሻ የባቡር ሐዲድ ይፍረስ ሲሉ ሁሉም በቅተውኛል
@SelamSelam-n3s
@SelamSelam-n3s 5 ай бұрын
@yohanishabite
@yohanishabite 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤🎉
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 5 ай бұрын
አብይ በውጣህበት ያስቀርህ
@BirhanBirhan-r1k
@BirhanBirhan-r1k 5 ай бұрын
ቀጥልበት በዚሁ!!!!❤❤❤❤
@r-hgman3651
@r-hgman3651 5 ай бұрын
Thank you our most able, truthful and finest journalist. God bless for your critical analysis and reporting of every issue of the country. This leadership is truly the curse of the poor people. Ethiopia which had been on the up is now going down. In terms of progress and prosperity the EPRDF government had been the right one for the country. Because it was following the experiences of China and the other Tiger countries to be like one of them. The country was certainly heading their ways into this regime took over leadership. A Ahmed Ali is a self-centred dictator who is only motivated to be a leader but without having what it takes to be one. He has lead the country into a mess where internal and external factors are allowed to destroy the country. There is no progress but retrogress during his six years tenure. But death, displacement and starvation are the whole marks of this regime. It is high time it should be stopped and its leaders made accountable for all the atrocities and messes made to the country.
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 5 ай бұрын
👍👍👍🌹🙏🙏🙏👏👏👏
@PeaceForall-u7d
@PeaceForall-u7d 5 ай бұрын
ቃሪያ በሆነ ጭንቅለት ስልጠን ለይ ታቃምጦ፣ታለቅ የነባራችና የተካባራችን ሀገር ለዉርደትና ለዉድቀት አደራጋት።
@HelenRegasa
@HelenRegasa 5 ай бұрын
hidi shitam banda Abichu ke akimih belay nw
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 5 ай бұрын
A❤❤❤❤❤
@esrman
@esrman 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ትክክለኛ የእውነት ሚድያ
@ConnieAdair-y8z
@ConnieAdair-y8z 5 ай бұрын
Marion Well
@Geezemebrat
@Geezemebrat 5 ай бұрын
ሰው የተከራየውን ቤት ነጥቆ,ይባስ ብሎ, መሸጥ [መከራየት] ጭራሽ ሀገርን ለባእድ ያ, አንሶ,የግል ንብረት ማሰብ"ያማል,,በዛ,,,,
@SenayetAyenew
@SenayetAyenew 5 ай бұрын
❤❤❤dil lefano
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 5 ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@WELETESELAM
@WELETESELAM 5 ай бұрын
ኢትዮፎረም 👍👍🙏💙እጂግ በጣም ጥሩ ኣብርሆት ✔✔💡💡 ግን ቻይና በ ተባበሩት መንግስት ጸጥታ ምክርበት #TigrayGenocide #ለ ኣብይ መንግስት ስትደገፍ ነበር ፣ ከቻይና ዉል ማድረግ ዋስትና የለዉም። ህወሓትን ክዳለች ! ያ ሁሉ ትብ ብ ር ?? በትቃራኒ ነው የቆመችው ።
@kebedezelelew3742
@kebedezelelew3742 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ፡ዘለንስኪ።
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 5 ай бұрын
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ያለውን ባግባብ ሳይዝ ሌላ ይፈልጏል❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 5 ай бұрын
Ethio Forum ❤
@kifletesema1888
@kifletesema1888 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ አዋርድልን እነዚህን አታላዮች
@samcity7267
@samcity7267 5 ай бұрын
RIP ETHIOPIA
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 4 ай бұрын
ነጭ ሁሉ ጴንጤ ነዉ ብሎ ስለሚያስብ ፀልይልኝ ይላል። ሰዉዬዉ ሃይማኖት እንደሌለዉ አላወቀም????የኢትዮጵያ አምላክ ታላቁ እግዚአብሔር ሥልጣንን ካልባረከ ከንቱ ነዉ ።
@SaidHussen-ct4sy
@SaidHussen-ct4sy 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 5 ай бұрын
እእእእእእ እያለ የሚያነብ ጠቅላይ ሚኒስተር። ቢያወራሰ ምን ሊሆን ነው ሲያነብ እእእእ ካለ
@PaulCollazo-l9t
@PaulCollazo-l9t 5 ай бұрын
Beth Road
@kifletesema1888
@kifletesema1888 5 ай бұрын
ቀላማጅ ጠቅላይ ሚኒስትር
@demismuktar
@demismuktar 5 ай бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@tarikutasfaye-cg9os
@tarikutasfaye-cg9os 5 ай бұрын
Just live it
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork 5 ай бұрын
ያስታውቃል 7ተኛ ክፍል ያልጨረሰ መሆኑ
@Ayalnehyeshaw
@Ayalnehyeshaw 28 күн бұрын
ያዬሰው በየጊዜው የምታቀርባቸውን ትንተናዎች በመጽሐፍ እንዲታተሙ አድርግ። በቴሌቪዥን አቅርባቸው።
@ayelegebregiorgise
@ayelegebregiorgise 5 ай бұрын
ቱልቱላ አገር አፍራሽ ተልዕኮ ይዛችሁ አድናቂዋቻችሁም መልካም ምኞት የማይወዱ የደነዞች ጥርቅምቅም በግለሰብ ጥላቻ አገርን የምትከዱ ምቀኛ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለችሁ።
@yummyblackafrica
@yummyblackafrica 5 ай бұрын
የፋኖ ሚዲያ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 5 ай бұрын
አብይ ይህን የባቡር መንገድ ካለፈረሰ እንቅልፍ አይኖረውም። ከዚያ Belt and Road Initiative አልሰራም ብለው እነ The Economist እና New York Times ይህን ምሳሌ አደርገው እንዲፅፉ ነው የአብይ ፍላጎት
@KefelegnBayou
@KefelegnBayou 5 ай бұрын
ቻይና ለልማት እንጅ ለፓለቲካ አትሆንም ብልፅግና ችግር ቢገጥመው የሚደርስለትአሜሪካ ነው።
@hafizzakir4448
@hafizzakir4448 5 ай бұрын
Dr Abiy is Hero 1000 Amet Ethiopian yigezal gena
@12120ruth
@12120ruth 5 ай бұрын
አንተን ይግዛህ እንጂ ሌላውስ አሜን ብሎ አይገዛም በሰቀቀን ኢየኖረ አሁንም ገዛ ማለት አይቻልም
@Haregu-o6m
@Haregu-o6m 5 ай бұрын
Ediot
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 5 ай бұрын
@@natuabagada7278I do not think so.
@abejetariku7818
@abejetariku7818 5 ай бұрын
ስለ ስልጣን ምን ታውቅና
@JedSpillane-x4n
@JedSpillane-x4n 5 ай бұрын
Leannon Burg
@Regina-m9i
@Regina-m9i 5 ай бұрын
😂😂 ዋው ማፍያ መንግስት ወይ ሀገሬ
@RichardsBen-h2i
@RichardsBen-h2i 5 ай бұрын
Shanahan Islands
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ፍቅር ሲቀዘቅዝ"
43:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 2 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН