ለአራስ ጥሪው ስንዘጋጅ ለቀብር ሆነ | ያለተጠበቀው የመልካሟ ሴት አሟሟት ||

  Рет қаралды 109,279

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 266
@AwiAbudi
@AwiAbudi 2 ай бұрын
የማቅሽ በእናቶች ወግ ላይ ነው ስለ ትዳርሽ ስታወሪ ሁሌ ታስቀኛለሽ ስለ ልጆችሽ ስትፅፊ ታሳሺያለሽ ስለ ውሎሽ ስትፅፊ ታስተምሪያለሽ መልካምነትሽ ልክ እንደ መፅሐፍ ይነበባል ልክ የቅርቤ ሰው እንደሞተ ያህል ሐዘንሽ ተሰምቶኛል አሞኛል ለቤተሰቦችሽ አላህዬ ሰብር ይስጣቸው አሚን
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp 2 ай бұрын
የሰው አይን ነው ቅርጥፍ አድርጎ የበላሽ እባካችሁ ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የቤተሰባችሁን ነገር ሚዲያላይ አታውጡ የሚወዱን እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉን አሉ ደስታችንን የሚፈልጉ እንዳሉ ሁሉ አዘናችንን የሚናፍቁ አሉ እና እባካችሁ እባካችሁ ሽፍን በሉ ነብስሽን ይማረው አንተ የልጆች እናት አሳዘንሽኝ
@medhengidey5935
@medhengidey5935 2 ай бұрын
ewnet new hasabshn edegfalehu bereketochachnin medebek alebn lerasachn dehnnet sibal sew hulu wedajsh aydelem
@senisisay1984
@senisisay1984 2 ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ በዚህ ጊዜ ከሰው አይን ተደብቆ መኖር ነው የሚያስፈልገው
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ነብስሽን በገነት መንግስተ ሰማይ ያኑራት አምላከ ቅዱሳን ለመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው ።
@ethiopia2838
@ethiopia2838 2 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት እናቶች ሁሉ ለልጆጃቸው አንድ ናቸው ግን የዚች መልካም እናት ተለየብኝ አራስ መሆኗ አንጀቴን በላችኝ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችሽንና ባለቤትሽን እግዚአብሔር ያፅናቸው 💔💔
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
የልጇ ህልም ግን በጣም ይገርማል። ወይኔ አንጀቴን በላው። 😭💔😭😭😭😭💔💔 ፈጣሪ መንግስተ ሰማያትን ያውርሳት ለቤተሰቡም አጽናኝ መላእክትን ይላክላቸው። 🙏🙏
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 2 ай бұрын
አንድአንድ ግዜ እናቶቻችን ሙሽራ ነብሰጡር ሽሽግበሉ ይሉን ነበር እርጉዝ ስትሆኑ ለሁሉም ግፍጥጥ ብለን ሳይሆን በፀሎት ሰላም አድርገኝ ብሎ እንደእምነታችን መለመን ታሳዝናለች ነብስሽን ይማረው እግዚአብሔር
@LulawitBiru
@LulawitBiru 2 ай бұрын
ምናለ ባላወኳት አምላኬ ለባለቤቷ ለልጆቿ መጽናናትን ስጥ እባክህ 😭😭
@KiyuKiyu-u8n
@KiyuKiyu-u8n 2 ай бұрын
እባካችሁ እሆቶቼ እንደበቅ እባካችሁ እናቶቻችን ወራቸው ሲገባማ ከቤትም አይወጡ ድብቅ እንበል እስቲ ለክፉም ለደጉም
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 ай бұрын
እውነት ነው
@ከለታት1ቀን
@ከለታት1ቀን 2 ай бұрын
እውነት
@seniassefa3847
@seniassefa3847 2 ай бұрын
እኔም የሷን ሞት ሳይ እህቶቸ እንደድሮው ድብቅ እንበል ቤቢ ሻወር የሚባል ነገር...አሁን እነዚህ የመሰሉ ልጆች ጥላ ሄደች ስታሳዝን ነፍስሽ ባፀደ ገነት ትረፍ
@meazaabate4217
@meazaabate4217 2 ай бұрын
በጣም ትክክል
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤
@NigestMitiku-r6r
@NigestMitiku-r6r 2 ай бұрын
በጣም ይከብዳል እህቴን ነብስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችሽ ለልጆችሽ ለባለቤትሽ መፅናናት ይስጣቸው
@helentarekegn7002
@helentarekegn7002 2 ай бұрын
😢😢😢😢 እህ ሁሉ በእርሱ ሆነ የኔ እናት ፈጣሪ ነብስሽን ይማረው ለባለቤትሽ ለልጆችሽ እና ለእናቶች ወግ ግሩፕ አባላት በሙሉ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ ነብስሽ በሠላም ትረፍ
@selamawitkbretaragaw
@selamawitkbretaragaw 2 ай бұрын
የኔእናት ነብስሺ በሰላም ትረፍ ልጆቺሺና ለባልሺ ምን ቃል ያፅናናቸዋል ብቻ ምን ይባላል መዳኒያለም ፅናቱን ይስጣቸው😭😭😭ደሞእኮ የህጻኑ ህልሙን አይቶ የነገራት ሚገርም ነው
@WagayeArage
@WagayeArage 2 ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያዘንኩት በአካል አላውቃትም ግን በእናቶች ወግ በጣም ነው የማውቃት የምከታተላት የኔ የዋህ ለብዙዎች እህት እናት ናት ፈጣሪ ነፍስሽን ይማረው😢😢😢
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 2 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጣቸው ሁሉ በርሱ ሆነ ነብስሽ በሰላም ትረፍ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ አቅፍ ነብስሽን ያሳርፍልሽ
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 2 ай бұрын
የኔ እህት ህይወት ለማመምጣት ህይወትን መስጠት እናትነት!!!ነፍስሽን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑረው ምን ልበል ከቃል በላይ ነው ።
@eyerusalemandarge1422
@eyerusalemandarge1422 2 ай бұрын
ውይይይ እስካሁን ሳስባት እውነት አይመስለኝም የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝነው ይከብዳል ባለቤቷና ልጆቿ እግዚያብሄር ያፅናናቸው እናቶች ወግ አንድ መልካም ሰው አቷል
@zeharadiyau
@zeharadiyau 2 ай бұрын
በጣም ይከብዳል ለመላው ቤተሰብ መፅናናት እንመኛለን
@getituayalew8250
@getituayalew8250 2 ай бұрын
ሚዙዬ የኔ ቅን ሳቂታ ፍልቅልቅ 😭😭😭😭😭ምነው ባላወቅሁሽ መልካም እረፍት ይሁንልሽ 😭😭😭😭😭
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
ወይ ሚዙዬ ወዳጄ እንዲሁ ሹልክ ብለሽ ትቀሪብኝ ሞት ግን ክፉ ነው 😭😭😭😭😭 እንደው የእግር እሳት ሆንሽብኝ ውዴ በማረፊያሽ ጊዜ ገና በወጣትነትሽ አጣሁሽ 😭😭😭ፈጣሪ ነፍስሽን ይማረው
@yemhanes771
@yemhanes771 2 ай бұрын
ዮሐንስ 11፥25 ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
በሡ ማመን እና ፈጣሪ ነዉ ብሎ ማመን ይለያያል እሽ ከትሸወዱ እየሡስ እንደማንኛቸዉም ነብያቶች የተላከ በተአምር ካለወንድ በሴት ብቻ የተወለደ ነዉ እየመረረራችሁም ዋጡት
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 2 ай бұрын
What about ur mo
@SemiraDesalegn-i3o
@SemiraDesalegn-i3o 2 ай бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልእየመረረሽ ዋጭዉ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛዉን ና ኌለለኛዉ ከሴት የተወለደዉ ፍፁም አምላክ ነዉ ክርክር አደለም ምስክርነት ነዉ እየሱስ አምላክ ነዉ ይልቅ ንቂ ከጨለማ ሕይወት ዉጩ
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 ай бұрын
ፈጣሪ በገነት ነብሰሺን ያሰረፈው
@ልጆቼሂዎቴ
@ልጆቼሂዎቴ 2 ай бұрын
የኔ እናት 😭 እግዚአብሔር ነፍስሽ በ አፀደ ገነት ያኑር። የ ልጇ ሕልም 😭
@kidisttesfaye9654
@kidisttesfaye9654 2 ай бұрын
😭😭😭 ነብስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እመኛለው
@TigistandNani
@TigistandNani 2 ай бұрын
ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ጌታ በገነት ያኑርሽ ከልብ ያሳዝናል
@dehabhaile4452
@dehabhaile4452 2 ай бұрын
የኔ መልካምና ምርጥ ሴት ነብስሽ ሠላም ትረፍ
@mybusiness2207
@mybusiness2207 2 ай бұрын
የሰው አይን!!!!😭😭😭.......ኧረ ተው ሰው ሁሉ አንድ አይነት አይደለም ስንት የዛርና የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው አተ.....ኧረ ተዉዉዉዉዉ😭😭😭
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ታይቶሕ ነበርአሁን ጭንቅ ላይ ነህ እናትህ ስለሌለች መዳኒያለም ከእናንተ ጋር ይሁን
@zerituyimam
@zerituyimam 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት መንግስተ ሰማይ ያኑራት አምላከ ቅዱሳን ለመላው ቤተሰብሽ መፅናናትን ይስጣቸው
@yordinaa2119
@yordinaa2119 2 ай бұрын
መልካምነቷ ደግነቷ በምድር ያደረገችው ቸርነት በሰማይ እግዚአብሔር ይክፈላት 💔💔 ነፍሷን በአፀደ ገነት በቀኙ ያኑርልን💔
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 2 ай бұрын
ህፃኑ ያየው ህልም ግን😢😢
@bettygeb1128
@bettygeb1128 2 ай бұрын
ሚዙየ ልዩ ነበረች እኔጃ ቤተሰቦችዋ እንዴት እንደሚበረቱ😢😢😢😢😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 ай бұрын
ነፍሷ በሰላም ትረፍ በጣም የደነገጥኩበት በፍፁም ያልታሰበ ሞት 😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔 መፅናናትን ለቤተሰብወሠ እግዚአብሔር ያድልልን
@mounalapreuvedewish
@mounalapreuvedewish 2 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔ነፍስ ይማርልን
@Usually-x3t
@Usually-x3t 2 ай бұрын
ያሳዝናል RIP! እናንተ ግን "አሟሟት!" ብላችሁ የምታወሩት ህይወቷን ነው:: ምንድነው? ከርእሱ የጠበቅኩት እንዴትና በምን ምክንያት ለሞት በቃች የሚለውን ነበር:: የኢትዮጵያ የትምህርት ውድቀት በስራችሁ ተገለጠ:: ይኸው ነው::
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
እኔም እየገረመኝ ነበር። ይገርመኛል ለጋዜጠኝነት የማይመጥኑ ሁሉ ሚዲያ ላይ ወጥተው ፊጥ ይላሉ። ለማንኛውም ነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መጽናናትን ይስጥ🙏🙏
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
ለቤትቦቿ ለልጆቿ ፅናቱን ይስጥሽ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 2 ай бұрын
ሚዙዬ አምላከ ቅዱሳን ነፍስሽን በገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢
@Mohammed-e9w9h
@Mohammed-e9w9h 2 ай бұрын
ፈጣሪ ነፍስሺን ይማረዊዉ በጣም ከባነ ነዉ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
ጥሩ ሰዉ አማይበረክትባት ሀገር ናት ሀገራችን በተለይ ባለራእይ ሰዉ እኛ እንደእናት ወግ ግሩኘ እድግ በጣም አዝነናል ይብላኝ ለቤተሰቦቿ አንችን ላጡ
@AgereneshMersha
@AgereneshMersha 2 ай бұрын
ፈጣሪ ነብስሽን በደጋጎች ጎን ያኑር ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን ይስጥልን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 ай бұрын
ሚዛናዊት በእናቶች ወግ ነው የማውቃት ከአንድም ሁለት ጊዜ በአካል አግኝቻት አውቃለሁ መልካም ሴት ነበረች እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ነብስሽን ያሳርፋት😢😢😢😢😢
@birtudem7419
@birtudem7419 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር ከደጋጎቹ ጎን ያርግሽ እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥ
@fevenchat5243
@fevenchat5243 2 ай бұрын
ነቡስሽ በሰላም ትረፍ ለቤትሰቦችሽ ፈጣሪ መፀናናትን ይስጣቹ!❤❤❤❤
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 ай бұрын
የእናቶች ወግ ድምቀት የትዳር ተምሳሌት እንስፍስፍ እናት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ የኔ እህት ለመላው ቤተሰብሽ መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 ай бұрын
ነፍስ ይማርልን😭😭😭
@meazagenet4428
@meazagenet4428 2 ай бұрын
የሚዙ ድምጽ ከኾነ መቼም አንደኛ ነው። የእኔ እህት
@abebatekle22
@abebatekle22 2 ай бұрын
ከወለደች በኋላ እኮ ነው የሞተችው ነፍሷን ይማር የኔ እናት ከባሏና ከልጆቿ ጎደለችባቸው😢
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 ай бұрын
ምን ሆና ነው በሰላም ወልዳ ግን ውይ ፅናቱን ይስጣቸው😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Kebad new Ethiopia gin lij mewuled bhuwala yebizu enatoch mot. Hikimina, new woys betam yasferalko gin set lij argiza beselam eskitigelagel.. yasazinal mesinanatun lbetsebwa
@kidufonka4943
@kidufonka4943 2 ай бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍስን ይማር ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይስጥልን
@samerasamera4475
@samerasamera4475 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሚዙዬ ፈረቱዬ 😢አለሰህ ያፀናሸ
@ZenasUp
@ZenasUp 2 ай бұрын
ነብሰ ይማር 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MikelinaAsegidBekela
@MikelinaAsegidBekela 2 ай бұрын
ሚዙዬ አራሷ የእግር እሳቴ ምነው ባላወኩሽ 😭😭😭😭😭😭
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
ምን ያህል መልካም ሴት ብትሆን ነው ሀገር ያለቀሰላት በጣም አሳዘነችኝ ነብሷበሰላም ትረፍ ለምትወደው ባሏ እና ለምትወዳቸው ልጆቿ እንዲሁም ላዘንን ሁሉ ፍፁም መፅናናትን ይስጥ😭😭😭
@MihretBerhe-o1m
@MihretBerhe-o1m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነቱ ያኑረው😭💔😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@SaraEndala
@SaraEndala 2 ай бұрын
ማመን ይከብዳል የኔ እናት😢😢😢😢😢
@lizethio6061
@lizethio6061 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያማል ቤተሰቦቿ እንዴትትችሉት ይሁን? እመብርሀን አዛኝቷ ቤተስቡን ታፅናናልን 🙏🏽
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 ай бұрын
ነብስሽን እግዚአብሔር ከጎኑ ያስቀምጣት❤❤❤
@MartinayemaryamlijTube
@MartinayemaryamlijTube 2 ай бұрын
ሚዙዬ የኔ ፍልቅልቅ እኔ በሩቅ የማውቅሽ እንደዚ የተንገበገብኩ የምትሳሺላቸው ልጆችሽ እና ባልሽ ምንኛ ይቃጠሉ ይሆን መድሀኒያለም የሚያፅናና መልአክ ይላክላቸው😭😭
@alemGadisa-u8b
@alemGadisa-u8b 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርሽ እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 2 ай бұрын
እእግ ነብሰሽን በገንት ያኖራት 😭😭😭😭😭😭😭
@NaniYo-g1h
@NaniYo-g1h 2 ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@addisbroom682
@addisbroom682 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ነብስሽን ይቀበላት ለቤተሰቦቿም ፅናቱን ይሰጣችሁ 🙏
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 2 ай бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል💔💔💔💔
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 2 ай бұрын
ነፍሷን ይማር😭😭😭 ወይኔ ልጇቿ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏🙏🙏
@melkambeteseb
@melkambeteseb 2 ай бұрын
ነፍሷን በአጸደገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን !
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
ወይ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር 🙏💔💔😭😭🇪🇷
@yashyash6266
@yashyash6266 2 ай бұрын
ነፋስ ይማር
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 ай бұрын
So sad for her family 😢sorry
@muluemabethailu
@muluemabethailu 2 ай бұрын
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢
@genethiko9767
@genethiko9767 2 ай бұрын
ምን ሆነው እልገባኝም በወልድ እንድንል በሰላም ቤቷ ገብታ ኣይቻላው ምታውቁ ኣረዱኝ መልካም እረፍት 😢😢😢ነብስሽን ይማረው
@RichoTefera
@RichoTefera 2 ай бұрын
ነብስ ይማር።
@FrehiwotFre-q8o
@FrehiwotFre-q8o 2 ай бұрын
ነብስሽን በገነት ያኑራት የኔ አናት
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 ай бұрын
RIP . May God give strength to all the family
@zinabu7286
@zinabu7286 2 ай бұрын
ነብስ ይማር
@NetsanetFa13456
@NetsanetFa13456 2 ай бұрын
ነፍስሽን ይማረዉ እህቴ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢 አይ የኛ ነገር
@beza-n4d
@beza-n4d 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ያንገበግባል ልጆቿ 😥😥😥😥
@makdesmak
@makdesmak 2 ай бұрын
ልጁ ታይቶታል😢😢
@CookSimple12
@CookSimple12 2 ай бұрын
Betam yasazinal...Egziabhere le lijochua.....tinkare....birtat yistilign...lebalum chimir...Egziabhere....kenante ga yigun
@asterlakew-bq1ip
@asterlakew-bq1ip 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሳን ይማር ለልጆቿ ለባለቤቷ ፅናቱን ይሰጥልን አራሰ ነች ግን ምን ሆና ነው የሞተችው አንድም ሰው አይናገርም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ሌላዉም እንዲጠነቀቅ በግልጽ መናገር ይገባ ነበር!
@SelamSalah
@SelamSalah 2 ай бұрын
አይ ለመናገርም ይከብዳል😢የኢትዮ እናቶች ከገጠር እስከተማ በወሊደ ምክንያት ይሞታሉ😢
@AbeKuwait
@AbeKuwait 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 አግዚአብሔር ምፅ ናናቱን ይስጣችሁ
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 2 ай бұрын
ነብስቅን በገነት ያኑረዉ ለቤተሰቦቿ ድንግል መጽናናትን ትስጣቸዉ😭😭😭
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 2 ай бұрын
ነብስሽን በደጋጎች ጎን ያኑር ለቤተሰቦችሽ መጽናናትን ይስጥልን
@MartaKasaye-m8u
@MartaKasaye-m8u 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቧቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው
@abebayehufereje8668
@abebayehufereje8668 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል
@EmawayishYouTube
@EmawayishYouTube 2 ай бұрын
ነብሰ ይማር😢😢
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 2 ай бұрын
አይ ሞት ክፋ ያሳዝናል ነብሰ ይማር
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 2 ай бұрын
ነብስ ይማረ
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 2 ай бұрын
Leju eko Be Helm Ayetal Aye Nebeshe Yemarehu Mizeye😢😢😢😢😢
@AlemM.T
@AlemM.T 2 ай бұрын
የኔ እናት ምነዉ ባለወኩሽ ኡፍ
@samuelpaulos1221
@samuelpaulos1221 2 ай бұрын
ወይኔ ምን ሆና የኔ ቆንጆ 😭😭😭
@AlemLema-i2b
@AlemLema-i2b 2 ай бұрын
Efff mekatel 😢😢 yene enat nefsshin bedegagochi gon yanurat😢😢😢😢😢
@አታገኝ
@አታገኝ 2 ай бұрын
ውይይ የኔ ጌታ
@HiwotNeguse-b2d
@HiwotNeguse-b2d 2 ай бұрын
የኔእህት ነፍስሽ በአፀደገነት ትረፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 ай бұрын
ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ай бұрын
የዚህች ልጅ ሞት በጣም ያሳዝናል 😢ፌስቡክ" ወለድሁ" ብላ አይቼ ትላንት ሞተች ሲሉ ደንግጫለሁ ። ግን አሁን ላይ ሊወልዱ ሲገቡ ይሞታሉ ወይም ከወለዱ ከቀናት በሁአላ ይሞታሉ ።ምንድነው ችግሩ ?ብዙዎች እየሞቱ ።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
ምክኒያቱንም አያሳውቁም። በህክምና ስህተት ይሆናል እንጂ እናቶቻችን ስንት ልጅ በየአመቱ ቤት ውስጥ ይወልድ ነበር እኮ💔 ግን ለምን ብሎ የሚጠይቅ መጥፋቱ ይገርማል። 😭😭💔💔
@hanyezedin817
@hanyezedin817 2 ай бұрын
Ba bezate blood pressure naw
@selinatoday1557
@selinatoday1557 2 ай бұрын
Most probably HELLP syndrome is a complication of pregnancy; the acronym stands for hemolysis, elevated liver enzymes, and low platelet count. It usually begins during the last three months of pregnancy or shortly after childbirth or Heavy bleeding, high blood pressure and infection.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
@@selinatoday1557 thanks for the medical explanation. But is not possible to prior identity these issues I mean during the pregnancy period to save the life of the mother ?
@sofiahussen4666
@sofiahussen4666 2 ай бұрын
Yen enat aferun yakelelelat ! Yet hospital newu yeweledchiwu ? Ahun ahun be controband yemigeba medhanit sewun ayadenem
@elsabethnegash-g4s
@elsabethnegash-g4s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹሽ ለልጆችሽ መፀናናትን ይስጣቸው
@roseendale1247
@roseendale1247 2 ай бұрын
እንግዲህ ምን ይባላል ሰው መሆን ከንቱ ነው እግዚአብሔር ለምትሳሳላቸው ቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 2 ай бұрын
ሴቱ እኮ በጣም ነው እየቀበጡ ያሉት የድሮ እናቶቻችን ወለዱን ነበር የምንሰማው አሁን አሁን የነጮችን አይተን ሁሉ ነገራችን በአደባባይ ሆነ እግዚአብሔር መፍራት ቀረ ነጮች እኮ በምድር ላይ ካለው ከሰይጣኑ መንግሰት ጋር ነው የሚሰሩት ሴቶች እባካችሁ ጌታን ፍሩ ደበቅ በሉ እራቁታችውን ሆዳችውን እያሳያችው እግዚአብሔርን መዳፈር
@sfsssjhsgshsusts9574
@sfsssjhsgshsusts9574 2 ай бұрын
ነፉስ ይማር
@almaznoalmazno4714
@almaznoalmazno4714 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН